KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | የምዕራፍ 4 መጨረሻ ክፍል 16
26:13
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 3
28:36
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
54:58
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
44:53
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 15
Рет қаралды 298,658
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 186 М.
Yegna
Күн бұрын
Пікірлер: 353
@samualdanial4486
3 жыл бұрын
የኔ እናት እንዴ ሕይወት አይነት አስተማሪ ብኖር እንዴት አገርቷ ትለወጣለች እንዴ እኔ ሕይወትን የምወደው Like Like
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
3 жыл бұрын
እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ለእኛ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ የድል ቀናችን ናት ❤️❤️❤️
@ወለተጻዲቅ-ዐ5ቸ
3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
3 жыл бұрын
አብሮ ያደረሰን የአመቱ ሰው ይበለን
@kulflnpeedas8530
3 жыл бұрын
እኳንም አብሮ አደረን❤❤
@elsababi7300
3 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳንታችን የትንሳዬ በአል በሠላም አደረሳችው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ትንሳዬዋን ያሳየን
@raheel368
3 жыл бұрын
አሜን ⛪️✝️
@jaharakhan9858
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን አሜን አሜን አሜን
@maserat1616
3 жыл бұрын
ሾ
@maserat1616
3 жыл бұрын
ኮሚሽኑ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
3 жыл бұрын
እትዬ መአዛ ስወዳት መልካም ሰወችን ያብዛልን የሰውን ችግር ተካፋይ
@hosanna3393
3 жыл бұрын
የኛዎቹ ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል
@hikmayoutube6653
3 жыл бұрын
በአባቱ አሳብ ቢሰማማ በአንድ ነገር ላይ ብቻ ነው የሚያቶክረው በእናቱ አሳብ ቢስማማ ባይ ነኝ የናቱን አሳብ ከተቀበለ ብዙ ነገር ይሰራል ያድጋል በተረፈ ይመቻቹሁ በርቱ👍👍👍
@bintmohamed4323
3 жыл бұрын
ሎሚን በጥንካሬራ ማነዉ የሚወዳት የሂወታ ዉጣ ዉረድ ታሪኬን ይመስለኛል
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
3 жыл бұрын
እውነታውም የሎሚ ታሪክ ነው በጣም ጎበዝ ናት
@AnidBirr
3 жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ ያገራችን ሰላም የናፈቀው
@aayyuutube2457
3 жыл бұрын
Eneem😭
@selamderebe8957
3 жыл бұрын
የኛ የሁላችን ታሪክ እዉዳችዋለው ማነው እደኔ የሚዉዳቸው
@yirgaeshete7479
3 жыл бұрын
መልካም በዐል ይሁንላችሁ እንዲሁም የእስልምና እምነት ተከታዮች ፆሙን በሰላም እንዳስጀመራችሁ በሰላም ያስጨርሳችሁ
@ቲነኝአበሻዊቷ
3 жыл бұрын
ሳርዬ ስታዛዝን እንደኔ ያሣዘነቺው 😥
@skattina8973
3 жыл бұрын
Ere endewem anadedechen
@godwork8130
3 жыл бұрын
@@skattina8973 l Wow
@skattina8973
3 жыл бұрын
@@godwork8130 what
@ቀመርልጀውስጤነውእናቴለዘ
3 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣችሁ የማዳም ቅመሞች ቀስበል እዳትሰበሩ በዛውም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የምትል ላይክ እገጫችሁኝ ውዳቸ
@ssa1323
3 жыл бұрын
ክክክክ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ይሄንን ድራማ በጉጉት የሚጠብቀው
@seadi5740
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት እሚጠብቃቸው 😍
@hasnachannel8323
3 жыл бұрын
me
@hayutubez1288
3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርግኝ
@khadejatasfaa6433
3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ምጠብቃቸው
@hiwotandualem6880
3 жыл бұрын
እኔ
@hayu9841
3 жыл бұрын
እኔ በጣምነው እምጠባበቀው😘😘
@እንምበደንኢቱብ
3 жыл бұрын
እንዃን ለጌታችን ለመዳኔታች ለየሱስ ለትሳዬ በአል በሠላም አደረሳቹ ሀገራች ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን 💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@emebettube4963
3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@ehr4610
3 жыл бұрын
1ኛ ዳዊት የእናቱን ሀሳብ ተቀብሎ የሚወደውን ስራ ይስራ🥰🥰🥰🥰🥰
@adanyeshamble5696
3 жыл бұрын
እንኳን ለተንሳኤ በአል አደረሳቹሁ እንወዳቹሀለን 😍😍🇪🇹🇪🇹
@z.z6853
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@wakimwakim5115
3 жыл бұрын
Enikuwani abiruni adereseni😍😍
@sofitube6902
3 жыл бұрын
የኛዎቹ እንኳን በደህና መጣቹ ዳዊት አሪፍ ሥራ ነው እየሰራህ ያለህዉ ቀጥልበት መላዉ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ
@pkmg5434
2 жыл бұрын
ምኑ
@ሄርሚየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏
@khadejatasfaa6433
3 жыл бұрын
ደስ ሲል ሎሚን ስታለቅስ አልዎድም ዘመዷ ከሱዋ ስለምትቆይ ደስ ብሎኛል😍😍
@Titay2348
3 жыл бұрын
የዳዊት እናት ድምፅ የተቀየረበት ማነው ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው አደረሳቹ
@ያረብፍትህለወገኖቸ
3 жыл бұрын
እኔ
@AmakiShibeshi
5 ай бұрын
ሎሚዬ ሁሉም ይስተካከላል
@tube-bx5hd
3 жыл бұрын
እናቴን አሞብኛ በባህል ምድር ሳለቅስ ነው የዋልሁ ለዛውም በስደት በአካል ከተያየን 8 አመት አልፎናል በጣም ጨቆኛል ለመሄድ ሳምት ነው የቀረኚ እናቴ እዲሻላት ፀልዩልኚ
@wudinesh2337
3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ ለእናትሽም ሰላምን እግዚአብሔር ያወርድልሽ
@aihusen3684
3 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@ሰላማዊትአድሴ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@መቅደሰወለተሰንበት
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸዉ እህቴ የኔም እናቴም አባቴም ታመዉብኛል ፆሎት አዲርጉልኝ ሀገሬ ልገባ 2ወር ቀርቶኛል
@እሙአማር-ነ6ሰ
3 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርግልሽ እህቴ
@mangalg783
3 жыл бұрын
ሰላማቺ ይብዛላቹ እንኳ አደረሳቹ ብርሃን ትነሳኤ በአል መልካም በአል💚💚💚
@hawlthasan4700
3 жыл бұрын
ወይ አለመታደል የአረብ ሀገር ሸቃላ መጨረሸዋ መመላለስ ሆኖ ሊቀር ነው?😭እዲሁ ስትመላለስ እድሜዋን ትጨርሳለሽ ወይ ለራሷ አታውቅ ወይ ሰው የሚሚክራትን አሰማ ከኔ ጀምሮ ከአረብ ሀገር ተመልሰን በሀገራችላይ ችግሮችን ተቋቁመን መጋፈጥ ሲገባን ትንሽ ከፋ ሲለን ወደዚሁ መሮጥ
@fakrtegabire5960
3 жыл бұрын
አስተማሪቸውን በጣም ነው የምወዳት ምርጥ ህህት
@haregeweyinlove5071
3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ወጣቶችን አስተማሪ ነው በርቱ
@alemyemodeshlijtube19
3 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ አመትባልን ከመዳም ኩሺና ወቶ ከቤተሰቡ ጋ ማክበር የናፈቀዉ😢
@nanitouamitiye4516
3 жыл бұрын
me too wude😭🙏
@tlahunadistlahunadis6641
3 жыл бұрын
እኔ😥
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
3 жыл бұрын
እኔ 😥
@senimikiru7376
3 жыл бұрын
ሁላችንም
@yetnayetmegaresa9048
3 жыл бұрын
Me to betam keftognal 😭😭😭😭
@hayatemohammed1158
3 жыл бұрын
የዳውትእናትበጣም መልካምሰውናት።ፈጣሪይስጥሽ
@ፍቅርነውዜማየ
3 жыл бұрын
ማአዚ ስወዳት ጡሩ እናት ናት
@tsyiontub8699
3 жыл бұрын
መላው ህዝበ ክርስቲያን እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ አደረስን
@mesi3777
3 жыл бұрын
ሎሚየ የእኔ ምስኪን 😭 ሣራ የስደትን ስቃይ በደንብ ሰርተሽዋል 😭
@Hh-dp7yt
3 жыл бұрын
እኔ ግን አልሰራቺዉም ብዬ ነዉ የማስበዉ ምክንያቱም ከአረብ ሀገር ከተመለሰች የስደትን ስቃይ በደብ ስላየቺዉ ሀገርዋ ላይ የተገኘዉን ስራ ሰርታ ሀገርዋ ላይ መስራት ነበረባት ደግማ ያንን ስደት መመኘት አሁንም ስቃይ ዉስጥ ለመሆን ነዉ ሰዎች ባለፈዉ ታሪክ ካልተማሩና ካላስተዋሉ እድሜያቸዉ ላይ እየቀለዱ ነዉ
@saramokriya1942
3 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች መልካም የፍሲጋ ባህል 😭😭😭😭😭ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
3 жыл бұрын
እንኳን ለትንሳኤ በአል በስላም አደረሳችሁ
@semirayimer2021
3 жыл бұрын
እንኳ በሰላም መጣችሁ የኛዎች🇪🇹🌹እኖዳችኋለን የኛን ህወሃት ስለሆነ የምታቀርቡልን የምእ እናት የዳውይት ና የአለም እናት 😘❤🌹
@የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
3 жыл бұрын
የነ አለም አባት ከቤት ከወጣ በኅላ ስላም አገኙ ተመስገን🙏
@nanitouamitiye4516
3 жыл бұрын
በጣም
@celincocargo5054
3 жыл бұрын
I really like this movie just reality of Ethiopian most give award
@shewangzawyacob4410
3 жыл бұрын
ሀሪፍ ፕሮግራም
@Muluዘ-ተዋሕዶ
3 жыл бұрын
እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳቹህ አደረሰን
@እመብርሀንየልቤብርሀ-ኸ3ሠ
3 жыл бұрын
ዋውውው እንደ መአዛ ያለችውን ሴት ያብዛልን 😭
@menamefekrdin
2 жыл бұрын
ዋው
@menamefekrdin
2 жыл бұрын
ዎው
@የመዳምቅመም-ቀ7ኈ
3 жыл бұрын
እንደትእትየ ማአዛአይነቶችን አላህ ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
@mareytube7470
3 жыл бұрын
ውይ አይ ስዴት ማነው ከኛ ጋር ቁርአን መቅራት የሚፈልግ ኑ አብረን እንቅራ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ ሶስት ሰአት ብኅላ አላህ ቂርአንን ያግራልን
@ማህሌትደጀኔ
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በረመዳን ስራ ተጠምዶ ባህል ባህል ሳይመሥለኝመሸ ሥልኬንም አሁን ነው ያየሑት😭😭😭
@nanitouamitiye4516
3 жыл бұрын
እኔም ውዴ አይዞሽ ያልፋል 😭🙏
@mesiyehosanawa1734
3 жыл бұрын
አኔም አህቴ
@AaAa-zz2dh
3 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው ውዴ ለኛም ቀን ይመጣል
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
3 жыл бұрын
የመወደው ድራማ😘
@destadesta610
3 жыл бұрын
አሰሪወች ሁሉ እንደ እትዬ መአዛ ቢሆኑ ነሮ ምድር ገነት ትሆን ነበር
@Hh-dp7yt
3 жыл бұрын
በጣም የሰዉ ችግር ተረጅነትዋ በጣም ትመቸኘለች
@Mነኝየመከነሰላሟ-r9l
3 жыл бұрын
እስኪ አላህ መልካም ትዳር እንድወፍቀኝ ዱአ አርጉልኝ 👐👐🌹🌹🌹💞
@كؤنفيكن-ن2ه
3 жыл бұрын
አለህ ይወፍቅሽ መማዬ
@wjwjaooqoqoqoq1671
3 жыл бұрын
አላህመልካሙንትደረይወፍቅሺ
@Mነኝየመከነሰላሟ-r9l
3 жыл бұрын
@@كؤنفيكن-ن2ه አሚን ውዴ💞
@Mነኝየመከነሰላሟ-r9l
3 жыл бұрын
@@wjwjaooqoqoqoq1671 አሚን እህት 💖
@salamahalqahtani8472
3 жыл бұрын
ትደር አረ ይወፍቅክ
@እንምበደንኢቱብ
3 жыл бұрын
በጣም ደስይላል💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Tube-xx3ik
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ትንሳኤዉ ዉድ የክርስትና እምነት ተከታዩች ❤❤
@huseenmuhammad6476
3 жыл бұрын
mm e 75 anos
@ያረብፍትህለወገኖቸ
3 жыл бұрын
ሎሚየ በበአሉአታልቅሽ አይዞሽ
@zeynebzeyneb6492
3 жыл бұрын
ሁልችም ስዎዳችሁ ውስጤ ናንችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹
@solihabesha722
3 жыл бұрын
አሁን እነዚህም ይለያያሉ ከትንሽ አመታት በኅላ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
3 жыл бұрын
ማዛ በጣም ጥሩ እናት ናት 😍😍😍
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤ ሀገሬ ያንችም ትንሳኤ .... #ሩቅ_አይደለም_ቅርብ_ነው #ደግሞ_አይቀርም_መድረሱ #ቃልኪዳኑን_ያድሳል #ቃል_ገብቶላታል_እሱ እንኳን አደረሳቹሁ!! መልካም በዓል!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ነጁወሎየዋ-ቐ2ከ
3 жыл бұрын
የኛ መጨራሻ ተመልሶ ሥዴት😥😥😥
@brke1
3 жыл бұрын
ዉድ የክርስትናአ እምነት ተከታዬችእ መልካም ብአል ይሁንላችሁ እኔ ሙስሊም ነኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች የሰዉ ደስታ የሚስደስተዉ ሰብስክራይብ አርጉኝ አታሳፍሩኝ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ😂
@brke1
3 жыл бұрын
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@seadi5740
3 жыл бұрын
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 😄
@nanitouamitiye4516
3 жыл бұрын
እናመሰግናለው ውዴ
@zewudeyyeriga8503
3 жыл бұрын
የኔመልካም እናመሠግናለን
@አሚየቃሉ
3 жыл бұрын
ምንም የሚያጓጓ ነገር የላችሁም ግዜ ማቃጠልብቻ እስኪ የሚያጓጓ ነገር ይዛችሁኑ
@habebasaeed9263
3 жыл бұрын
ሁለየ እከታተላቸዋለሁ ላይክ አደርጋቸዋለሁ ግን ኮሜት ፆፍ ፡አላውቅም ዛሬ ግን አደኛ ነኝ እስኪ ኮመተሬወች የት ናችሁ
@hayutubez1288
3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@senidanicenea7426
3 жыл бұрын
kkkkk
@bangtansweets206
3 жыл бұрын
betam arif new gen tega wetat maekelu lay first ena second lay hair style ande adelem ,there is continuity problem.
@mulutesfayetube3254
3 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ሣምንቱ የረዘመበት እንኩአን ደህና መጣችሁ እንድሁም የክርስትና እምነት ተከታዩች እንኩአን ለትንሳኤ ባእል አደረሣችሁ አደረሠን ከስደት ተመልሰን ከሚናፍቁን ከምንናፍቃቸዉ ቤተሠቦቻችን ያብቃን እንድሁም ፈጣሪ አገራችንን ሠላም ያድርግልን
@MayetMaki
3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን የኔ እህት
@rahmabentseid7260
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛወቹ
@fozyamohammed4395
3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@rediatendale
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የፀጋ ፀጉር ሁለት አይነት እስታይል መሆኑን ያስተዋለው?😂😂😂😂
@seadayimer7090
3 жыл бұрын
መጣችሁ ምርጦቸ ውድድድድድድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ
@hayutubez1288
3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ
@tshayetogu149
3 жыл бұрын
mewedachu Yenaweche Enekwane Dena Mexachu Hulachume😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍
@ይትባናወሎየዋ
3 жыл бұрын
የኛወቹ እኳን አደረሳችሁ
@adanechadanech8555
3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በዐል በሠላም በጤና አደረሳችሁ
@maskaramnege5712
3 жыл бұрын
የእናቱን ሐሣብ መቀበል አለበት
@ቲነኝአበሻዊቷ
3 жыл бұрын
ሠላም ናተ ይሁን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረሣቹህ ያመሠው ይበላቹህ ❤️👏❤️👏👏ስወዳቹህ ቤተሠብ አድርጉኝ ስደተኛ እህታቹህን ❤️💔
@nanitouamitiye4516
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@fatimahf5520
3 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@halima9234
2 жыл бұрын
ar🍀
@zawudanshwarkinehzd1963
3 жыл бұрын
ምርጦችዬ፡ስወዳችሁ
@genzebgenzeb4608
3 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ
@bezimichael4643
3 жыл бұрын
Yegnawoch ❤❤❤❤
@hayutube413
3 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያርግልን
@mideya
3 жыл бұрын
ስወዳቸው
@caaltuuib813alamuu9
3 жыл бұрын
Woww arifnow❤
@mekimeki1472
3 жыл бұрын
በኢትዮጵያም አለች እንደ ይች ዩኒፎርም
@roze2782
3 жыл бұрын
ምርጦች😍
@ياتلبلعفنلنفن
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@aynalemmezamurmezamur4943
3 жыл бұрын
Well come yegnwechu
@elbetelelias4192
3 жыл бұрын
Hana alme and dawit love u
@tsehonteshome9110
3 жыл бұрын
Bayy esan yadee
@zemzemawel544
3 жыл бұрын
ታምራላችሁ🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@orjiioromiyaarsii1574
3 жыл бұрын
Wooooooooowww very nice💞💞💞💞
@AaAa-zz2dh
3 жыл бұрын
የሎሚ ፀጉር የሎሚ ፀገር የመትሉት እነሱ በአንድ ግዜ ነውሙሉውን የሚሰሩት እየከፍፈሉልን ነው
@ሡሡነኝየተውሂድተማሪ
3 жыл бұрын
አንደኛ
@chanal101
3 жыл бұрын
Aslamwalyikum sush
@konjitOrthodoxEthiopia1991
3 жыл бұрын
ሰወዳችሁ እኮ 😘😘😘
@geteneshgebremariam3409
3 жыл бұрын
Betm Betm Naw Des Yamtlg Love you 💕💖
@mayatsge7584
3 жыл бұрын
የበላይን ድምፅ ስወደው
@khghkdgfgkj6417
3 жыл бұрын
እንከን ደን መጠቹ የኔ ማሮች
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
3 жыл бұрын
ውድየሀገሬልጂች በዱአችሁእስቡኝስደተኛ እህታችሁ
@tsida7758
2 жыл бұрын
Wuuuuuuy hayle ena tsega endet endastelugn
@teduadaayal2841
3 жыл бұрын
ኡፉፉፉ ሳራ ከዚህ ሰውዬ መቼ ነው ምትላቀቀው 😭😭
@akiberhe2555
3 жыл бұрын
Keep it up.
@RoRo-qf1ke
3 жыл бұрын
Iccccii mnewsa video achirr honach
@መቅዲመቅዲ-መ7ቸ
3 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@mekdesasrat7873
3 жыл бұрын
Enkwan aderesachihu yegnawoch
@zuzumohammed6852
3 жыл бұрын
ዉድሙሥሊምወድምእህቶቸአላህለይለቱርቀድርንይወፍቀንጦመዉከተራቡትካይሆንከተጠቀሙትአላህያድርገንያረብሮመዳንምአለቀብን
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
3 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን ዜድዬ
@AaAa-zz2dh
3 жыл бұрын
አሜንንን
@miratigdhjd7181
3 жыл бұрын
መዘዬ ታበርክ ያ ሰው ችግር ትርደሌሽ
@hudaraad8586
3 жыл бұрын
Bexam kaftognal zaree agzosh belugn iskee ayyyii enatee betinorelgn 😭😭😭😭😭😭😭
@aihusen3684
3 жыл бұрын
abeshri wude
26:13
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | የምዕራፍ 4 መጨረሻ ክፍል 16
Yegna
Рет қаралды 385 М.
28:36
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 3
Yegna
Рет қаралды 385 М.
54:58
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 335 М.
44:53
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 103 М.
52:59
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
13:10
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
24:13
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 13
Yegna
Рет қаралды 278 М.
16:37
ጠንካራ እናት ነች ያሳደገችኝ . . .Yegna Dramas Actress with Fegegita React
Fegegita React
Рет қаралды 284 М.
10:18
Kolfa dhumne!
FORTUNE- English in Amharic & Afaan Oromo
Рет қаралды 11 М.
32:27
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 36 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 36
Addis Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
46:43
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 9
Kana Television
Рет қаралды 477 М.
23:13
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 1
Yegna
Рет қаралды 122 М.
24:53
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 14
Yegna
Рет қаралды 50 М.
24:27
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 29 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 29
Addis Movies
Рет қаралды 990 М.
26:27
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 1
Yegna
Рет қаралды 685 М.
52:34
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ምዕራፍ 3 ክፍል 4
Yegna
Рет қаралды 451 М.
54:58
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 335 М.