የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 1

  Рет қаралды 673,525

Yegna

Yegna

3 жыл бұрын

ምእራፍ 4 ክፍል 1!!!
በዚህኛው ምዕራፍ፣ ድራማው አዳዲስ ገፀ-ባህሪያትን አካቶ ሁሉም ታዳጊዎች ሊጋሯቸው የሚችሉ ርዕሰ ጉዳዮችን ማለትም እንደ ጤናማ አመጋገብ፣ እርግዝና እና የስራ አለምን መቀላቀል የመሳሰሉ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚዳስስ ይሆናል:: በተጨማሪም በዚህ ምዕራፍ ከኢትዮጵያ በስደት ለጉልበት ስራ ወደ ሌላ ሃገር ሄደው ተመላሽ የሆኑ ሴቶች የሚያልፉበት ውጣ ውረድ ላይ ትኩረት ያደርጋል::
Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
- Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
- Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
- your real name (make up a nickname)
- your age,
- your address,
- the name of your school,
- your email address or phone number, or
- any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' KZbin so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Пікірлер: 1 600
@user-bo3gb6kv2t
@user-bo3gb6kv2t 3 жыл бұрын
በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማነው እንደ እኔ 👍 ግጩልኝ
@user-pu1dz1fw5d
@user-pu1dz1fw5d 3 жыл бұрын
የአለም ጭፈራ ያሳቀው ላይክ ያድርግ
@user-bz8hc4xu9c
@user-bz8hc4xu9c 3 жыл бұрын
እኔበጣምነው ጦሽያረገኝ
@user-pu1dz1fw5d
@user-pu1dz1fw5d 3 жыл бұрын
@@user-bz8hc4xu9c kkkk
@user-dv2xu4yo6e
@user-dv2xu4yo6e 3 жыл бұрын
ክክ
@user-cs2qh9zi4l
@user-cs2qh9zi4l 3 жыл бұрын
እኔ በጣምነው የሳቅሁ ሆዴ ፈረሰ እያነቡ እስክስታ ነገርነው
@dagmayalew3220
@dagmayalew3220 3 жыл бұрын
she was hilarious lmo I can't stop laughing
@user-ju7zp4zz2v
@user-ju7zp4zz2v 3 жыл бұрын
እርጉዟ እስከአሁን አልወደችም እንዴ ? በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅ የምትሉት እጅ አነሱ
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 жыл бұрын
ማነች እርጉዝ የሆነችው
@user-ju7zp4zz2v
@user-ju7zp4zz2v 3 жыл бұрын
Betty በምረፍ ሶስት በስቲያ መጨረሻው ተይታ ነበረች የፀጋ እህቷ ሆነ ነው የመጣችው እንግዲህ እናያለን
@user-ju7zp4zz2v
@user-ju7zp4zz2v 3 жыл бұрын
@@betelihemtassew6581Betty በምረፍ ሶስት በስቲያ መጨረሻው ተይታ ነበረች የፀጋ እህቷ ሆነ ነው የመጣችው እንግዲህ እናያለን
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
🙋🙋🙋🙋🙋🙋
@dibulqa1416
@dibulqa1416 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@user-fz6gg6cp7k
@user-fz6gg6cp7k 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ አለም ያሳቀችው
@user-uu3fn2jx8j
@user-uu3fn2jx8j 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ የኛዎችን በጉጉት ሲጠብቅ ያከረም 👍
@sabaal6989
@sabaal6989 3 жыл бұрын
🖐ena betam new yemwedachew my god
@gizachewdesalegnlencho5238
@gizachewdesalegnlencho5238 3 жыл бұрын
ene
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
እስኪ የኛዎችን እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ 👍👍
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
በጣም በጉጉት የምጠብቀው የነበረው የልጅነት የትምህርት ቤት ያሳለፍኩትን ያስታውሳል በተለይ የትምህርት ቤት ትዝታየ በስማም መተም አረሳውም
@marekonyoutube2076
@marekonyoutube2076 3 жыл бұрын
Ena✌️✌️✌️
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
እእእእእእኔኔኔኔኔኔ
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 3 жыл бұрын
Are ehawu ene erasu begugiti sitebikachawu
@fedhiishumii6495
@fedhiishumii6495 3 жыл бұрын
Ene
@user-fe3tx3hr4c
@user-fe3tx3hr4c 3 жыл бұрын
ሳላየው ነው የምኮምተው በጣም ንፍቅቅቅቅ ነበር እኮ ያላችሁን እንኳን ደህና መጣችሁልን
@user-oc1kt2ju3e
@user-oc1kt2ju3e 3 жыл бұрын
እስኪ አለም ያሳቀቻችሁ በላይክ አሳውቁኝ እኔን በጣም አስቃኛለች
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 3 жыл бұрын
ሎሚ እና ዳዊት መፋቀር አለባቸው🤗🤗እኛ ሼቃላዎች የመዳም ቅመሞች ፈቅደናል ኑ ይፋቀሩ የምትሉ እጂ አውጡ አለም ግን ታያላችሁ ፍቅር ይይዛታል ከ ሀይሌ ጠብቁ😜😜በንደት ነከነከችው እኮ እስክታውን ቻይው አለምዬ ሃይሌ ተይዟል በቃ🙁🙁🙁
@foziahmed9736
@foziahmed9736 3 жыл бұрын
አፋቃሪ ሁንሽልኝ አ እስኪ ለኔም ምርጭልኝ ክክክክክ
@user-kb2ig2jo4i
@user-kb2ig2jo4i 3 жыл бұрын
ፈቅደናል✊😂
@user-zx1jd4mk4x
@user-zx1jd4mk4x 3 жыл бұрын
ሎሚ እና ዳዊት አንድ ላይ ቢሆኑ ደሥ ይል ነበረ
@yohighness6167
@yohighness6167 3 жыл бұрын
ቀስ ብለው ይደጉበት ያላሰቡትን አታሳስቡዋቸው 😂😂😂
@hayathayat5770
@hayathayat5770 3 жыл бұрын
እኔራሱ እል ነበር ክክክክክ
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የመዳም ቅመሞች መልካም ልደት በሉኝ ዛሬኮ ልደቴ ነው 😙😙😙
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 3 жыл бұрын
መልካም ልደት ውደ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
🍰🍰🎂🎂🎂🎂🎂 እንኳን ተወልደሺ
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ የፍቅር የሰላም ይሁንልሽ 😍😍🎂🎂
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችሁም ከልብ አመሰግናለሁ ውዶቼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኑሩልኝ 😙😙😙
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
@@user-yg2pn5wf9j አሚን የኔዉድ አችም ኑሪልን
@user-kr6ug1mb8k
@user-kr6ug1mb8k 3 жыл бұрын
ወይ አለም ለምኖሽ ነበር እኮ በሳቅ ገደልሽኝ ኦፍፍፍፍ ሀይሌ መቸ ዙሮ አየሽ ??😂😂😂😂😂
@user-ww7oo2qp4g
@user-ww7oo2qp4g 3 жыл бұрын
እፍፍፍ በሰቅ ፍረሰኩ አላም።😂😂😂😂😂
@bizuneshbekele1781
@bizuneshbekele1781 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@mekdimekdi9031
@mekdimekdi9031 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂በሳቅ እኮ ሞትኩ
@rukyahrukyah268
@rukyahrukyah268 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂በሳቅ
@user-kr6ug1mb8k
@user-kr6ug1mb8k 3 жыл бұрын
ደግሞ እኮ እራሷ ናት የፈለከዉን ሰዉ ይዘህ ና ያለችዉ ኧረ ብኡኡ😂😂😂😂😂😂🙈
@yordikassa5114
@yordikassa5114 3 жыл бұрын
ይህ ፊልም ብዙ ነገሮችን ያስተምረናል ። ለመዝናናት የግድ ሀብታም እና ዘናጭ መሆን የለብንም። ህይወት አጭር ናት ስለዚህ ባለን ነገር ዘና በማለት እናሳልፈው።
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
የመደም በጀጆች እንዴት አመሸቹ ምራዓፍ አረት ታለቀቀለቹ በጉጉት ስጠብቁ ለነበረቹ እንኻን ደስስስስስስስስ አለቹ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@hanicho544
@hanicho544 3 жыл бұрын
Uuuuuuuuu አራራራራራ ቴይ እኛም እረሳችን እንንቅ😭
@user-fb9hc1cp8e
@user-fb9hc1cp8e 3 жыл бұрын
የመዳም ከርስ ልሙላና እከሰታለሁ ሀሀ
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
@@hanicho544 እሄ እኮ ራስን መነቅ አይ ደለም እው ነት ነው ከገሩ የወጠ ወደገሩ እስኪመለስ ቢጪኑት አህየ ብሎግሙት ፈረስ ሲበል አልሰመሺም ታደ እኛ ከሱ በምን እንሸለለን
@mulushewayelami3060
@mulushewayelami3060 3 жыл бұрын
💕💕💖💖🤣🤣🤣😘😘😘😘😘😘💓
@zaretube5363
@zaretube5363 3 жыл бұрын
ሎሚና ዳዊት ቢፋቀሩ የምትሉ ላይክ
@yohighness6167
@yohighness6167 3 жыл бұрын
Lol arefew yemaru lijoch nachew 😂
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣አለም ።ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅናት
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ
@dibulqa1416
@dibulqa1416 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@user-vo2bx6uq4i
@user-vo2bx6uq4i Ай бұрын
ከ 3 አመት በፊት የተፃፈ comment ❤❤🎉
@makahtaubah5030
@makahtaubah5030 3 жыл бұрын
የኔ ዉዶች በመጣታችሁ ደስ ብሎኛል እስከ ሳምት እራሡ ትናፍቁኛላችሁ እደኔ የናፈቀ ላይክ
@almiydngllj2242
@almiydngllj2242 3 жыл бұрын
ጸጋን የሚወድ💋💋💋👌
@malatedemeketiti7709
@malatedemeketiti7709 3 жыл бұрын
አለም ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂በዚህ ዘመን መግደርደር ትርፉ እራስን አሳልፎ እንደመሰጠት አለምየ መግደርደሬ እኮነዉ እንደሴትነቴ የሚለዉን ሙዚቃ ጋብዡዉ ይረዳሻል 😂😋
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 3 жыл бұрын
ክክክ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፍኛ
@user-bg3by7my8k
@user-bg3by7my8k 3 жыл бұрын
Kkkkkkk
@heeranmeedab1100
@heeranmeedab1100 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
የኛዎቹ በጉጉት እየጠበኳቹ ነበር እንኳን በሰላም መጣቹ ብርቱልን ቀጥሉበት ማነዉ እደኔ የሚወዳቸዉ 👍👍👍👍👍
@mesitube1276
@mesitube1276 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛወቹ አለምየ እያነቡ እስክታ 😂
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛዎች አላህ በእስር ያሉትንም ባልም ያለው ባሉ ወንድም ያለው ወንድሙ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው !
@SadaSada-px8yq
@SadaSada-px8yq 3 жыл бұрын
እየነቡ እስክስታ ማለት እሄ ነው እግድ😂😂 የአለም ቅናት የሳቃችሁ እስክ በለክ አሳዩኝ ክክክ😂😂😂
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
እር እኔ ድፍት አድርጋኝ ነበር ሻይ እየጠጣሁ ትን ብሎኝ
@user-ox5iy7ip5q
@user-ox5iy7ip5q 3 жыл бұрын
እኔ
@etiopia9080
@etiopia9080 3 жыл бұрын
@@user-ox5iy7ip5q አየ አለምየ እደው በሳቅ ገደልሽኝ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 жыл бұрын
@@user-bl2np8wu4g እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ
@albadr666
@albadr666 3 жыл бұрын
እያነብ እስክታ ነው የአለም ነገር ክክክክ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 3 жыл бұрын
አለምየ ስትለመኚ እንቢ ብለሺ ሌላ ሰው ሲይዘው ቅናት ጀመረሺ የለለ አሳቅሺኝ
@hikmalove3636
@hikmalove3636 3 жыл бұрын
በሳቅ ፈነዳሁኝ ከምር 😂😂😂አይ አለም ወላ አሳቅሽኝ ኡኡ ኧረ ሀይሌ ተረዳት መግደርደሯ ኮነው እደሴትነቷ 😂😂
@eteneshbuleha274
@eteneshbuleha274 3 жыл бұрын
የኛዎች እንኩን በሰላም መጠችሁልን ❤❤ድራማው ግን በጣም አሳጠራችሁት
@nurit2213
@nurit2213 3 жыл бұрын
ወዶቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ አንዳኛ ነኝ ለይክ ይገባኛል
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
ሴት ነኝ እስኪ ልልከፍህ በጧቱ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 3 жыл бұрын
ውዴ ነይ ቤተሰብ እንሁን
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 3 жыл бұрын
የኛዉቹ እንኳን ስላም መጣችሁ እስኪ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን የምተሉ ላይክ
@frehiwotwerku558
@frehiwotwerku558 3 жыл бұрын
wow wow ስታምሩ አለም ተናደደች ሀይሌ ይወዳት ነበረ ሎሚዬ አሁን ደስ ብሎሻል ዘመድሽ እንካን መጣች ሀና ዳዊት ፍቅር ጸጋ ሎሚ ሀይሌ እወዳችሀለው።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😄😄❤️❤️💚💙💞💜 ❤️❤️❤️❤️
@frehiwotwerku558
@frehiwotwerku558 3 жыл бұрын
ሎሚና ዳዊት ይዋደድ
@halemaahmed9593
@halemaahmed9593 3 жыл бұрын
ይሔ ታሪክ የኔን ሙሉ የሒወት ታሪኬን በዚሕ። ታሪክ ዉስጥ አየዋለሑ። ብቻ ደስ ይላል በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር እንኳን ደሕና መጣችሑ
@Tube-rt2cj
@Tube-rt2cj 3 жыл бұрын
ያለም የንደት ጭፈራ እዳሣቀኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@atila2686
@atila2686 3 жыл бұрын
😄😄😄
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ
@user-uu3fn2jx8j
@user-uu3fn2jx8j 3 жыл бұрын
እዲ ከሎሚ ጋር ያለችው ወፍጮ ቤት ያደረች አህያ ትመስላለች ጉድ😃😃
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-rb5uk5pw1b
@user-rb5uk5pw1b 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😄😄😄
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ox5iy7ip5q
@user-ox5iy7ip5q 3 жыл бұрын
በጣም
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
@@user-ox5iy7ip5q ✋✋💓
@user-nh5rl4ff7t
@user-nh5rl4ff7t 3 жыл бұрын
የአለም አጨፋፈር በጣም ነው ያሣቀኝ አለምዬ ያማል ቅኔው 🤣🤣🤣🤣🤣👈😢😢👈👈
@toube3292
@toube3292 3 жыл бұрын
😂😂😂😂 ክክ
@queenethiopia5911
@queenethiopia5911 3 жыл бұрын
ከአረብ ሃገር የመጣችው ለኛ አሽሙር ሾርኔ መሆኑ ነው በግልፅ ዱቄታም ናችሁ አትሉንም እረ ላሽ ይደብራል የተለወጥንም ቤተሰቦቻችን የረዳን እንዳለ አይረሳ😒😒😒😒😂
@mimocellyassin7486
@mimocellyassin7486 3 жыл бұрын
ዝም በያት ይች ዱቄት
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 3 жыл бұрын
አበዛችው አምድ ላይ የተከባለለች አህያ መሰለች እኮ ሆሆሆሆ
@nanimekonnen7216
@nanimekonnen7216 3 жыл бұрын
Anchim eza nesh ende
@queenethiopia5911
@queenethiopia5911 3 жыл бұрын
@@nanimekonnen7216 እዛው ነኝ ምነው
@SamsungJPrime-ur6pq
@SamsungJPrime-ur6pq 3 жыл бұрын
ሁሉም ትልልቅ ልጆች ሆነዋል ደስ ሲሉ 🤗
@rehimakampala5187
@rehimakampala5187 3 жыл бұрын
ጨጋሽ ማነው እንደኔ ሚወዳት አስኪ በላይክ👍
@user-vy6yo9pc6p
@user-vy6yo9pc6p 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልን የኛወች ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰 በስደት ያላችሁ እህት ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ አሚንንንን
@user-ro3iq6tt3i
@user-ro3iq6tt3i 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር 😊 ልጅነቴን የማስታወስበት ምርጥ ስራ ስወዳችሁ የኛዎቹ 👌
@user-qs5fl4bb8n
@user-qs5fl4bb8n 3 жыл бұрын
ዳዊት አድናቂህ ነኝ በተረፈ ሁሉችሁንም እወዳቹሀለሁ በርቱ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ ያልስማህ ስማ ትለቀቀ እንኳን ስላም መጣችሁልን 😘 ስወዳችሁ
@anovastudio845
@anovastudio845 3 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ድራማ ነው ቀጥሉበት ። ተስፋ፡ ቤቲ እና ናቲ ነን ከወልዲያ።
@yobettube6410
@yobettube6410 3 жыл бұрын
Eski beteseb enhun
@yeashiamesow9829
@yeashiamesow9829 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ያለም እያነቡ እስክስታ በጣም ነው ያሳቀችኝ ደሞ ካረብ ሀገር የሚመጡት እንደዝህ ናቸው ለማለት ከሆነ ቀነስ አርጉት በተረፈ ባታሳጥሩት አሪፍ ነው
@Rita-bi4px
@Rita-bi4px 3 жыл бұрын
😃😃😃 እኔም አስቆኛል
@lilaliila6185
@lilaliila6185 3 жыл бұрын
በተለይ ዱቄቱን አበዙት እንዴ እኛ ዱቄት አይተን የማናቀውስ ሀሀሀሀሀሀሀ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 жыл бұрын
@@miftahMekonen አርፈህ ግመልህን ጠብቅ ጅል
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 жыл бұрын
ወይኔ አለም በሳቅ ገደለችኝ ቅናቷ 😁😂😁😂😁
@user-jb1ms4pw6y
@user-jb1ms4pw6y 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ግን አሳጨራችሁት ቢቻል ኑሮ በየ ቀኑ ብትለቁልን እንዴት ደስ ይል ነበር በተደጋጋሚ ባያችሁ ባያችሁ አልጠግባችሁም ያው አሁን እራሱ whatsapp ላይ የመንፈቀ ለሊት ጸሎት ትቼ ነው ያየኃችሁ
@SadikSadik-hj9od
@SadikSadik-hj9od 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ብሎኛል ስለመጣቹ ግን ማነው እንደኔ ደቂቃው ቲኒሽ በመሆኑ የተከፋ ወላሂ እኔ ሳልጠግባቸው ነው ያለቀው ቲኒሽ ረዘም ይበል የምትሉ በላይክ ኣሳውቁኝ
@atsname1659
@atsname1659 3 жыл бұрын
የኛሆችን ስለመጣቹ በጣም ደስ ብሎኛል በጉጉት ስጣብቀቹ ነበር ሰላም ለውድ ሀገሬ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏😘😘
@ethiopiayoutube
@ethiopiayoutube 3 жыл бұрын
የኛወች እንኮን ሰላም መጣችሁ የአለም ጭፈራ ለየት ያለ ነው😂😂😂
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d 3 жыл бұрын
ቀላል 😂😂😂
@sarahseid356
@sarahseid356 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያሳቀችኝ kkkkkk
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 3 жыл бұрын
ማነው የኛዎችን በጉጉት የጠበቀ ያሳየኝ👍👍👍👍👍 ማነው በዳዊት እህት የሳቀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Reeemac2009
@Reeemac2009 3 жыл бұрын
እኔ ውላሂ በጣም
@umu8704
@umu8704 3 жыл бұрын
@@Reeemac2009 እንድማመር በቀንነት
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ደስብሎኛል አለምዬ በሳቅ ገደለችኝ 😅😅😅
@user-oz9ud9go5z
@user-oz9ud9go5z 3 жыл бұрын
እኳን በሠላም መጣችዉ የኔ ዉዶች ጠክሩ አይዟችሁ በጣም ደሥ ትላላችሁ 🇪🇹🇪🇹 ሠላም እና ፍቅር ለናት ሀገራችን 🇪🇹ለወገኖቻችን ይብዛ
@user-eg5hi8vh1k
@user-eg5hi8vh1k 3 жыл бұрын
Wakakakakakakak...አረ ወይኔ.አመም በሳቅ ገደለችኝ ክክክክክክክክክክክክክክ
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛወች በጣም ናፍቃችሁን ነበር አለም ከምር በጣም አሳቅሽኝ😃😃😃😃😂
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
በጣም
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
የኛዎች! እንዴት እንደተናፈቃችሁ ብታውቁልኝ። ልክ ከቤተሰቤ እንደ አንዱ ነበር ይናፈቃችሁኝ። እንኳንም ደህና መጣችሁልኝ የኔ ውዶች
@user-ot4ty5zc7v
@user-ot4ty5zc7v 3 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ይህንን ነገር በጉጉት እጠብቀው ነበር በጣም ደስስስስ ብሉናል እኮን ደህና መጣችሁ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
የምወዳችሁ እንኳን መጣችሁ ❤❤❤
@user-wq1jn8fy3f
@user-wq1jn8fy3f 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ያለም ጭፈራ 😂😂😂
@sisdibabtube8364
@sisdibabtube8364 3 жыл бұрын
Yegnach betam nafkachugn neber enkuwan baselam metachew .❤❤❤👍👍👍
@bedriyakemal9288
@bedriyakemal9288 3 жыл бұрын
አረ በነፍቆት ልሞትለቹህ ነበር እንኳን በሰላም ተመለሰቹህ ውድድድድ ነው መረገቹህ ትምህርት በጠም ስለምወድ ትምህርት ቤት የለ ነገር ሁሉ ደስ ይለኛል እንደው በተቋርጡ ምኞቴ ነው
@susuyebintjamal4174
@susuyebintjamal4174 3 жыл бұрын
ወይኔ የት/ት ቤት ትዝታ ሊገለኝ ነው ኡፍፍፍፍ😭 ስደት የስራህን ይስጥህ
@dibulqa1416
@dibulqa1416 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@eyaruzajesusa3329
@eyaruzajesusa3329 2 жыл бұрын
Uuuufa😭😭😭😭
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
ኮረና ጠፍቶ በድጋሜ ሥለመጣችሁ ደሥብሎኛል
@SHEBE_LAW
@SHEBE_LAW 3 жыл бұрын
ከ ኮሮና በፊት የተቀረፀ ይላል።።። ከዛ ደግሞ ካፌ ተጠቅመው ሒሳብ ሲከፍሉ የተቀየረውን ብር ይከፍላሉ።።ደስ ሲል
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
ሁፍፍፍ ትምህርትቤት የማይረሳ ትውስታ አለበት እኮ ስናረፍድ 😘😘
@user-gv1gz4iv2p
@user-gv1gz4iv2p 3 жыл бұрын
ውይ አለም በሁሉም ቦታ ትግስት የላትም ደሞ ቅናቷ ስትጠየቅ እቢ ብላ
@jemilalovely7131
@jemilalovely7131 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪ እንዴ አለም ያሳቀኝ የለም 😁😃
@mahitaiba8387
@mahitaiba8387 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል በርቱልን ምርጦቸ አለምዬ እደዛሬ አሳዝናኝም አስቃኝም አታቅ😂😂😂😂😂😂
@habshihabshi3043
@habshihabshi3043 3 жыл бұрын
ውይይይይ የኔ ውዶች እንኳን ሰላም መጣችሁልን በጉጉት ስትጠበቁ ነበር እሲ ልየው ገና አላይሁትም ነበር መልካም ቀን🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
አይ እኛ ሴቶች ስንጠየቅ እንቢ ጥለውን ሲሄዱ መከራ
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk
@user-ru3uu1wh5d
@user-ru3uu1wh5d 3 жыл бұрын
እርጉዟ ልጅ ዘመን የሦፊ እህት ሁና የሠራችውናት መሠለኝ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 3 жыл бұрын
ነትመሰል
@mesiyenatuwa3611
@mesiyenatuwa3611 3 жыл бұрын
Awo nat
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 3 жыл бұрын
በትክክል እራሶ ናት
@hayu9254
@hayu9254 3 жыл бұрын
Yes
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
የኛዎች እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏😍😍አለምዬ ፍቅሩ ወዳንቺ ዞረ 😃😃😃😃
@user-zp4pc7hb9h
@user-zp4pc7hb9h 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ሀይስኩልን ያስታውሰኛል ውይ ስደት የእውነት የኛ የሁላችንም ያለፍንበት
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የኛዎቹ እንኳን በደና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ የኛዎቹ በርቱ
@toybayoutube
@toybayoutube 3 жыл бұрын
በቅንነት ስ/ብ አድርጊኝ ውደ
@muktarhassen1916
@muktarhassen1916 3 жыл бұрын
Mimi mar😍😍😍
@totoal5243
@totoal5243 3 жыл бұрын
አለም ወደቀች በሀይሌ ፍቅር ወሊ ሀሀሀ ቅናት እኮ በራ ትቀፈው ሀሀሀሀ❤🍫☕️
@Geni790
@Geni790 3 жыл бұрын
የኛወች እንኳን ደህና መጣችሁ በናፍቆታችሁ ልሞት ነበር መዳም ትሙት 💚💚💛💛💛💛💗💗💗💗
@zemedezemede9806
@zemedezemede9806 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ አለም. ቀንታለች ወይኔ
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 жыл бұрын
አለምየ አይዞሽ ክክ ሀይሌ እንዴዛ ሲለምንሽ እንቢ ብለሽ አሁን ተራሽ ነው ተግደርዳሪ ጦም አዳሪ ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት አለፈሽ ቻይው 😄
@serkalemdubale3209
@serkalemdubale3209 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኛዎች ውይ የሀረብ ሀገሩ ሜካፕ ይገርማል እንድህ ድመት አስመሰላችሁን ማለት ነው
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
ስያናዱ
@user-md4sm4lg4y
@user-md4sm4lg4y 3 жыл бұрын
ድርማዉ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ሰተቆረጡ
@abhabeshawit3107
@abhabeshawit3107 3 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደህና መጣቹ የኛዎች ስወዳቹኮ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ያርገዘቺዉ ልጂ በጣም ጎበዝናት የማለዳ ኮኮቦችላይ አሸናፊነበርች
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 3 жыл бұрын
አለምአሣቀቺኝ። አይቅየሚባልበሺታ 😁😁😁🤣🤣🤣🤣
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
@@ayeleshtamasgnyoutube6580 ሀሀሀሀሀ እኔም በጣምነዉ ያሳሸፐቀችን
@maya7837
@maya7837 3 жыл бұрын
ከአባቷ ጋር የታረቀችዉ ነች አይደል
@aynalembehaylu7699
@aynalembehaylu7699 3 жыл бұрын
እረ ማናት ስንተኛ ወጥታ ያሸነፈችው ናት?እስኪ ላስታውሳት
@maya7837
@maya7837 3 жыл бұрын
@@aynalembehaylu7699 ቤቴልሄም ነዉ ስሟ ከአባቷ ጋር ተጣልታ የመጨረሻዉ የዉድድሩ ቀን ታረቁ ስንተኛዉ ምዕራፍ ላይ እንደሆነ አላዉቅም ጋንታ የሚል ፊልም ላይም ሰርታለች
@tube-ok1ne
@tube-ok1ne 3 жыл бұрын
ክክክክ አለም በሰቅ ጋደለችኝ😂😂😂😂😂
@elihameilu1664
@elihameilu1664 3 жыл бұрын
Wowwwwwwwww i like it i wish you all the best
@user-fn6gp4ys8f
@user-fn6gp4ys8f 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ አለም የቅናት ጭፈራ በጣም ነው ያሳቀችኝ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 3 жыл бұрын
እፍፍፍ ሎሚ ስተለቅስ እንደኔ እንባው ዝም ብሎ የምፈስው ማነው 😭
@ameenham1402
@ameenham1402 3 жыл бұрын
እኔለራስውአስለቀሰችኝ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 3 жыл бұрын
@@ameenham1402 ውዴ በቅንነት ሰብክረይብ አርግኝ
@user-uo4jk4bk4p
@user-uo4jk4bk4p 3 жыл бұрын
@@user-vk7tz2bk1f አደረጉሽ እኔ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 3 жыл бұрын
@@miftahMekonen እሽ ውዴ ነይ አንችም በተመኝነት
@AbdulSamad-me1li
@AbdulSamad-me1li 3 жыл бұрын
ከአረብ አገር የመጣች ሴት ሁሉም ድራማላይ መካብ ዱቄት የተለቀለቀ ነው የምሆኑት ይገረማል 🙄🙄 ግንእኛ አንቀባም በተረፈ እንኳን በደህና መጣችሁ👋👋
@diehardfanofleo6125
@diehardfanofleo6125 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Sara-zj7fh
@Sara-zj7fh 3 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል
@missessamira6640
@missessamira6640 3 жыл бұрын
እኮ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
ኧረ ምን ጉድ ነዉ
@user-xo3cm2vz7c
@user-xo3cm2vz7c 3 жыл бұрын
@@user-sf9mx6wm9f እኛን ለመንካትነዉ ደግነቱ እራሣችንን የጠበቅንነን kkkkkk
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Yaaa Welcome back 😍🥰
@zedleerasd3825
@zedleerasd3825 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደሥ ትላላችሁ በርቱ
@sabontuwalagga315
@sabontuwalagga315 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ❤❤😍😍😍
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ አለም "ቅ" አንጨረጨራትኮ😂😂😂😂😂😂ቆጨኝን ጋብዢዋ ለሀይሌ😉😉😉😉
@user-xo3cm2vz7c
@user-xo3cm2vz7c 3 жыл бұрын
እኔ ዲራማ መሆኑን እረሥቸ ለአለም እጨነቃለሁ አፉራለሁ ነቁባት ብየ kkkkkkk
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 3 жыл бұрын
@@user-xo3cm2vz7c 😂😂😂😂😂😂የምር ነዉ የሚመስለዉ ቅናቷኮ😂😂😂😂
@user-xo3cm2vz7c
@user-xo3cm2vz7c 3 жыл бұрын
@@user-cs4oo2bu7q kkkkkk እሁዲ ቶሎደርሶ
@user-xo3cm2vz7c
@user-xo3cm2vz7c 3 жыл бұрын
አለምን ለማሥቀናት ይመሥለኛል አለምንነዉ የሚወደዉ እሡ
@HiHi-go4wn
@HiHi-go4wn 3 жыл бұрын
ዋውውው ትወዳቹሁ እኮ ውድድ እዳታቆሙ
@anuoromtittii7633
@anuoromtittii7633 3 жыл бұрын
Awww baga nagaan nuuf dhuftan keenyawwaan koo pls yeroo itti nuuf dabala 😘😘
@asyayimam2213
@asyayimam2213 3 жыл бұрын
ጉድ እኮነው ምነው ከአረብ ሀገር የመጣችውን ልጅ ፊት ግድግዳ ቀለም አስመሰላችኋት የግረግዳ ቀለም የራሱ ውበት አለው አካበዳችሁት
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
አያስጠሉም ሁሉም ደረሲዎች የአረብ አገር ሄዳ ሰርታ የመጣችን ሴት እንዲህ አርገው ነው ሚስሉት
@Rita-bi4px
@Rita-bi4px 3 жыл бұрын
እኮ 😃😃😃😃
@user-sq3dy9lm8o
@user-sq3dy9lm8o 3 жыл бұрын
ክክክክክ አሉኮ አዳድ የነቀሉ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 3 жыл бұрын
Dmo bzalay steguran menakakat edeh nen eda
@eleni8468
@eleni8468 3 жыл бұрын
ግን ከሎሚ ጋር ያለችው በደና አትመሥይም ሎሚ እንዳትጏጃት አለም በጣም ታሢቃለሽ ብቻ ሥንጠብቃችው ነበር
@user-uk4xw8sl9s
@user-uk4xw8sl9s 3 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣችሁ የኔ ሱሶችየ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Tesfa9
@Tesfa9 3 жыл бұрын
Thank you nice 100% drama I like it
@user-wc9cr4yk7r
@user-wc9cr4yk7r 3 жыл бұрын
ልጅትዋ የተቀባችው ዱቄት እና ቀለም እየረመኝ ሳፈጥ ኣረብ ኣገር እንዴት ነበር ስትላት ከልቤ ነው የሳቅኩት ወይኔ ዱቄታም ይበሉን ክክክክ
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 3 жыл бұрын
ሎሚየ ባክሽ አታልቅሽ እኔ ቤተሰብ የለኝም እናም አንች ስታለቅሽ የራሴ ህይወት ነው የሚያስለቅሰኝ
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት❤
@zamzam7797
@zamzam7797 3 жыл бұрын
አዪዞሺ ሆቢ
@sart2413
@sart2413 3 жыл бұрын
አይዞሽ ሁቢ
@user-ux9cg3mv5z
@user-ux9cg3mv5z 3 жыл бұрын
ነይ እኔ ቤተሰብ እሆንሻለሁ
@makahtaubah5030
@makahtaubah5030 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማር እኛም ወደዛዉ ነን ሞት አይቀርም ዉደ
@susuyoutube7422
@susuyoutube7422 3 жыл бұрын
ናፈቃቸሁን ነበር የኛ ወቺ እንወዳቸሓለን በርቱልን
@mesi3777
@mesi3777 3 жыл бұрын
ዋው በጉጉት ነበር የምንጠብቃችሁ እንኳን መጣችሁ
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 3 жыл бұрын
የአለም ጭፈራ ብታምኑም ባታምኑም ደጋግሜ እያየሁ የኔ ማር እያነቡ እስክታ kikikikikihahahahahahaha
@user-bg3by7my8k
@user-bg3by7my8k 3 жыл бұрын
Uuuuuu
@heeranmeedab1100
@heeranmeedab1100 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@dibulqa1416
@dibulqa1416 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@arhmtase8115
@arhmtase8115 3 жыл бұрын
የኛወች እኳን ደህና መጣች የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ የኛወች መተዋል ኑኑኑኑኑ
@haleemahusain5640
@haleemahusain5640 3 жыл бұрын
አለምየ ቅናትት መሆኑነው
@user-yf5ev5yy8e
@user-yf5ev5yy8e 3 жыл бұрын
የኔዉድ አለን
@makimak3054
@makimak3054 3 жыл бұрын
ሃሃሃሃ አለምዬ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ሎምዬ ስለተመለሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንዲህ ሰብሰብ ብላችሁ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በናታችሁ አትቆዩብን ሱስ ናችሁ ፍቅርዬ ስወድሽ
@orjiioromiyaarsii1574
@orjiioromiyaarsii1574 3 жыл бұрын
Woooooooowww very nice❤❤❤❤
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 28 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 36 МЛН
ታሰረ። መሰለኝ🤥
11:23
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 4,4 М.
"ጉድሽ ጉዴ" አጭር ድራማ | Ethiopia 2020
26:23
Ararat Media
Рет қаралды 243 М.
Seenaa dhugaa filmii Afaan oromo
1:17:59
oromia news tube
Рет қаралды 196 М.
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 2
46:13
Kana Television
Рет қаралды 455 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
0:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 10 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН
покупки за продуктами сейчас вс раньше
0:23