የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 15

  Рет қаралды 58,497

Yegna

Yegna

Жыл бұрын

የለውጥ ውድድር ቀኑ ዛሬ ነው፣ የዳዊትስ ዝግጅት ፍሬያማ ይሆን? መልሱን ክፍል አስራ አምስት ላይ አብረን እንመልከት።
#yegna #yegnaseason5

Пікірлер: 143
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
በጉጉት ከምጠብቀው ድራሞች አንዱ ይህ ነው 😍😍
@Uofuhic-gv7dr
@Uofuhic-gv7dr Жыл бұрын
ፀጋና ዳዊት ቢጣበሱ ደስተኛ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dandesuTube21
@dandesuTube21 Жыл бұрын
Yes I'm so happy 🎉❤
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 Жыл бұрын
Le diramawu woyis 🤔😂❤
@abaygirma3009
@abaygirma3009 11 ай бұрын
Yee liji enati nechi iko
@user-vf3un1sg5o
@user-vf3un1sg5o 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
መምህርቷን ስወዳት❤ ሁሉም የዚህ ድራማ ተዋናይ ደስ ይላሉ ፀጋ ጥሩ ወስነሻል
@JujuTube2552
@JujuTube2552 Жыл бұрын
እባካቹ የየኛ ቤተሰቦች ዱባይ ላይ ስራ አጥቼ እየተንገላታሁ ነው እና ባለኝ አቅም ዩቱብ መስራት እፈልጋለው በፈጠራቹ አበርቱኝ
@user-uo7cj8fn2e
@user-uo7cj8fn2e Жыл бұрын
ማሻአላህ ሰማራየ ከነሂጃቧ እዴት ታምራለች የኔ የሀያዋ ንግስት💋💋💋💋
@hiwotteklie3187
@hiwotteklie3187 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb Жыл бұрын
አይዴል😅😅😅
@serkalala542
@serkalala542 Жыл бұрын
ፀጋዬ በርቺ በርቺ እንዳትረቺ ከአቋምሽ ንቅንቅ እንዳትይ ለሁሉም ነገር ጊዜ የሚባል መዶሻ አለና ይደርሳል እንሳሰሚያቸው 💪
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Жыл бұрын
የፀጋአክስት ደሥሰትል ጎበዝነች
@mulyekassgn3012
@mulyekassgn3012 Жыл бұрын
ፀጋ ጎበዝ ነሽ❤
@zinetmuhaba2833
@zinetmuhaba2833 Жыл бұрын
የመጨረሻው ሙዚቃ ፍቅር እና ሎሚን ያስናፈቀው✌
@GebruMechalK
@GebruMechalK 8 ай бұрын
ዴቭ + ሀኒ + አለም + ሎሚ + ሀይሊዬ + ሎሚ + ፀጊ = በጣም ነው ምትመቹኝ አስተማሪና መካሪ ድራማ ነው በዚ ቀጥሎ ውድድድድድድድድድ
@bizunshesalamone7843
@bizunshesalamone7843 Жыл бұрын
ዎው ደስ የሚል ነው ትምርት የሎ ነው እነመስግናልኦ 😍😍🙏
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
በፀጋ ውሳኔ የተደሰተ👍 እኔ በችኮላ ወስኜ ትምህቴን ትቼ ስደት ባልመጣ ኖሮ ዛሬ ተመርቄ የአንድ ሬድዮ ወይ ቲቪ ጋዜጠኛ ነበርኩኝ ህልሜን ገድዬ ስደት መረጥኩ🥺
@edenagabis5556
@edenagabis5556 Жыл бұрын
😢በእውነት እኔም እኮ ዜና አንባቢ ጋዜጠኛ መሆን ነበር የምፈልግ ።አንቺ ብቻ አይደለሽም ወይ አልሞላልኝ አይ አለመታደሌ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
@@edenagabis5556 ወደኋላ መመለስ ብቻል በልጅነት አስተሳሰብ ተታልዬ የሰራሁትን ስህተት ማስተካከል እፈልግ ነበር ግን እረፈደ እንዳልሽው ነው።
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h Жыл бұрын
😂እኳንም ቀረብሽ ዶክተር አብይ ስራ የለም ብሏል
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
@@user-sj4yi2qi2h እንደበስንቱ የራሴን ለመክፈት አስብ ነበር😁😁
@gggds3377
@gggds3377 Жыл бұрын
ደስ ይላል ሁላችንም እወዳቸዋለሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ታሪካዊ ድራማ በርቱልን 🥰
@user-um6uk4iz4s
@user-um6uk4iz4s Жыл бұрын
😮wow በጣም ነዉ የምንወደቹ እሽ በሪቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rahma-iv8ig
@Rahma-iv8ig Жыл бұрын
ዋው ያምራል በርቱ
@serkalala542
@serkalala542 Жыл бұрын
የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ በርቺ
@selasecotube7345
@selasecotube7345 Жыл бұрын
Ye afarwa konjo hijabu seamerbesh masha allah❤❤
@rifyt7329
@rifyt7329 Жыл бұрын
ምርጥ ትምርት❤❤❤❤❤
@marta7144
@marta7144 Жыл бұрын
wow በጣም ያምሪሌ ቀጥሉባት አንደኝች👍👍
@mulubrhanbewket-zo5ej
@mulubrhanbewket-zo5ej Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ እፉፉፉፉ
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 Жыл бұрын
በርቱ❤❤❤❤
@mnegn9913
@mnegn9913 Жыл бұрын
ዳዊትና ፀጋ ቢጠባበሱ🥰
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Жыл бұрын
አወይጋቡ
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ወይኔ ክክክ
@selasecotube7345
@selasecotube7345 Жыл бұрын
yewadedu yemeselegnal😂
@werert2189
@werert2189 Жыл бұрын
ፀጋ ባለትዳርነች ያንድልጁ እናትናት
@selasecotube7345
@selasecotube7345 Жыл бұрын
@@werert2189 be deramaw eco newkkk
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምናፍቁኝ❤
@selamtube2461
@selamtube2461 Жыл бұрын
እዴት አደራችሁ ወገኖቸ
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 Жыл бұрын
የኛዎች እወዳችዋለው❤❤❤❤
@user-zw2jr9cg7g
@user-zw2jr9cg7g Жыл бұрын
wow i really like this drama and yegna 1😍
@leahleah4281
@leahleah4281 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hHulnYmFgq2ZqNU
@haenahaena4773
@haenahaena4773 Жыл бұрын
ፀጋ በርቺ በውሳኔሽ ነቅነቅ እንዳትዪ
@ermitube9480
@ermitube9480 Жыл бұрын
መቼም ውድድር ካለ አንድ አሸናፊ መኖሩ የማይቀር ነው ስለዚህ አዲስ በዓል አታምጡቡን አንድ አሸናፊ መኖሩ ግድ ነው እንጂ 5አንዳኛ የሚወጣ አይኖርም
@TyobistaTyobista
@TyobistaTyobista Жыл бұрын
እስያ አሽቃባጭ
@user-fq8fn6sj6e
@user-fq8fn6sj6e Жыл бұрын
Ewenet nw
@jiokioo5935
@jiokioo5935 Жыл бұрын
ትክክል ነው❤❤
@jiokioo5935
@jiokioo5935 Жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ❤❤❤
@user-ob8tg2bv3l
@user-ob8tg2bv3l Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-eq9fy4os6h
@user-eq9fy4os6h Жыл бұрын
ግን እነሎሚ እነ ሀና እና ፍቅር የት ሄዱ
@mubareksherif4340
@mubareksherif4340 Жыл бұрын
በ ጣም ነዉ የ ናፈቁኝ።
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Жыл бұрын
አንደኛ
@umumuaz9784
@umumuaz9784 Жыл бұрын
ወይኔ ሰሚራ ስታምር
@mubareksherif4340
@mubareksherif4340 Жыл бұрын
በ ጉጉት ነው የምን ጠብቃቸው ግን ባይ ቆዩብን አሪፍ ነው።
@user-us1pe3bn9f
@user-us1pe3bn9f Жыл бұрын
Ayzosh Thega endateshenefi
@user-fv6kj9mz7p
@user-fv6kj9mz7p Жыл бұрын
ኢሄ መላጣ የሆነ ሰውዬ ሲጀመር አትመጣጠኑም ይቅርብሽ በሀብቱ ይመካል ሀብት የጥዋት ጤዛ ነው እደኔ ከዳዊት ብትፍቀሩ ደስ ይል ነበር ፀጋዬ አስቢበት😍😍😍😍😍
@user-fi8kl8uj5w
@user-fi8kl8uj5w Жыл бұрын
ወይ ደስ ስትሉ ቶቶሎ ልቀቁ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ለዚ እኮ ነው አብዛኛው የገጠር ሴት ልጆች ጠፍተው ወደ ከተማ ሚሄዱት በግድ ካላገባቹ ትምህርት አቁሙ እየተባሉ😥😥ፀጋ እሺ እዳትይ ወይም ጥፊላቸው😂😂😂😂
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Жыл бұрын
ወላሒ ምሣሌ እኔ አለሁ ይሔው ለሥደት በቃሁ ግን አሁን አላሀምዱሊላሒ አላህ ያለው ነው እሚሆነው ሥደትም ብመጣ የማልፈለገውን ሠው ከማግባት ገላግሎኛል እንዲሁም በሀይማኖቱም በትምህርቱም ጠንካራና እምወደውን አጊንቻለሁ ልጅም ወልጄ ትምህርቴንም ጨርሼ በተማርኩበት የግሌን ስሰራ ያው ዱኒያ መቼም ሙሉ አትሆንማና ኮረና አከሠረኝ ባለቤቴ ታመመ በዛ ምክንያት ተሠደድኩ ኢንሻአላህ አሁን ሁሉም ይስተካከለል የፃፍኩት በትንሹ ቢሆንም ትምህርት ሊሆነ ይችላል ብየ ነው ተሥፋ መቁረጥ የለብንም ይሔው አሁን ያሊድሩኝ የነበረሰው አሁንም በነበረበት በጣም በሚያሥጠላ ኑሮ ነው እሚኖረው
@SONYSony-bi9ys
@SONYSony-bi9ys Жыл бұрын
እኔም
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw እውነት ነው💞
@mahlehiskyas9321
@mahlehiskyas9321 Жыл бұрын
Waww
@mbxv6468
@mbxv6468 11 ай бұрын
Wow
@user-wm8we6sy5z
@user-wm8we6sy5z 19 күн бұрын
ፀጋ🎉
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын
ደስ ይላል❤ ግን ደቂቃ ጨምሩ
@bezawitmulugeta9800
@bezawitmulugeta9800 Жыл бұрын
Semira brother he is so perfect
@user-gl3ee4ir7o
@user-gl3ee4ir7o Жыл бұрын
❤❤❤
@ayeshaalhammadi9512
@ayeshaalhammadi9512 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-tc5os8ji6f
@user-tc5os8ji6f Жыл бұрын
የሄን ድራማ ሰወደው
@mihret-dz6sd
@mihret-dz6sd 16 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ayeshaalhammadi9512
@ayeshaalhammadi9512 Жыл бұрын
@user-fp9lv8ne7f
@user-fp9lv8ne7f Жыл бұрын
❤❤❤❤
@wudineshi
@wudineshi Жыл бұрын
አራ ደቂቃ ጨምሩ በጣም ትናፋቃላቹቹቹቹቹቹቹቹቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vf3un1sg5o
@user-vf3un1sg5o 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@abelwuon6397
@abelwuon6397 Жыл бұрын
አረ በማርያም እነ ሀና ሎማ ና ፍቅር ወደ ድራማው አይመለሱም ያለ እነሱ ድራማው ደስ አይልም
@zenatzenat5302
@zenatzenat5302 Жыл бұрын
ሎሚ እና ሀና ይቀላቀሉ
@rarecell4924
@rarecell4924 Жыл бұрын
ፍቅር
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
አይ አለም አንቺ ለመቀነስ ትታገያለሽ እኔ ለመጨመር እዳየን አያለሁ ክክክክ
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
እኔስ ብትይ😢😢😢😢
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
@@saadahsaaadah3402 ክክክክክ አብሽሪ እንጨምራለን በሰው ሀገር ስለሆን ነው ብዙ ሀሳብ እንቅልፍ ስለለለን ነው
@user-dr1dt8ri6l
@user-dr1dt8ri6l Жыл бұрын
❤❤🥰🥰🥰🥰
@MasiihadhaaEbbisaatube
@MasiihadhaaEbbisaatube Жыл бұрын
Wow desi silu🍬
@leahleah4281
@leahleah4281 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hHulnYmFgq2ZqNU
@naheemama9466
@naheemama9466 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Love-fv8gz
@Love-fv8gz Жыл бұрын
ትምሮ ትዝታየ😢
@tigestfakedu6336
@tigestfakedu6336 Жыл бұрын
7
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰❤️
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Жыл бұрын
የኛወች ደቂቃ ጨምሩ
@user-ob5kd2kt3m
@user-ob5kd2kt3m Жыл бұрын
የዛሬው ጨጓንሳ በተረፈ ደስይላን ቀጥሉበት😊😊
@eliechedrawi5837
@eliechedrawi5837 Жыл бұрын
❤❤❤❤😘😘😘😘😘💪💪💪💪
@user-gl3ee4ir7o
@user-gl3ee4ir7o Жыл бұрын
😢😢😢😢😢❤❤
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ዳዊት ግን ፀጋን የወደዳት ይመሰላል ያንን መላጣ ተላቃ ከዳዊት ጋር ቢጀምሩ ደስ ይላል
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb Жыл бұрын
Baxam das yilal gin tolo tolo liqaqu pls😢
@user-pk6vy4ws2s
@user-pk6vy4ws2s Жыл бұрын
And ngr binore tolo tolo almalqeq new yeselchen😢😢
@DeboraMesefen-oo1ml
@DeboraMesefen-oo1ml Жыл бұрын
ሁሌም ድምቅ በሉ
@sinakebede1034
@sinakebede1034 Жыл бұрын
ሙዚቃ ቢጨመርበት ደስ ይላል
@belaybelay9964
@belaybelay9964 Жыл бұрын
ሁላቺሁንም እወዳቺኋለሁ አከብራቺኋለሁ ግን ያለሜ ይለያል ብሰጪቷ ሳቋ አብሶ ኩርፊዎ ይናፈቀኛል❤
@guui5018
@guui5018 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ግን የሀይሌ እህት። ሎሚ እና የፀጋ ያክስት ልጅ የት ናቸው
@leahleah4281
@leahleah4281 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hHulnYmFgq2ZqNU
@yenewubtarekegn6613
@yenewubtarekegn6613 Жыл бұрын
ደቂቃጨምሩ❤❤❤❤
@yenewubtarekegn6613
@yenewubtarekegn6613 Жыл бұрын
❤❤❤
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌
@user-qm9ct1pt1w
@user-qm9ct1pt1w Жыл бұрын
ግን ሀና ለምን የለችም በጣም ነው የምወዳት😢😊
@sinakebede1034
@sinakebede1034 Жыл бұрын
ክፍል 16 ቆየ
@sabrinaweldu5552
@sabrinaweldu5552 Жыл бұрын
አዎ እዉነት ቆየ
@user-gl3ee4ir7o
@user-gl3ee4ir7o Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@eluesayas8191
@eluesayas8191 Жыл бұрын
በምን ቴሌብዥን ነው የሚታየው
@hahahah3766
@hahahah3766 Жыл бұрын
ፀጋ ውሳኜሽ ልክ ነው
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
3 tewanayoche yet tefu aykelakelum emda
@MedinMedina-bu5if
@MedinMedina-bu5if Жыл бұрын
ኧረ ውይ ቷሎ ልቀቁ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
መ ሁሉም
@emaneomrealove4678
@emaneomrealove4678 Жыл бұрын
እረ ሎሜን ብቅ አርጉልን
@sinakebede1034
@sinakebede1034 Жыл бұрын
😢😢
@hanayohans9637
@hanayohans9637 Жыл бұрын
Mimi
@wdamouha6161
@wdamouha6161 Жыл бұрын
ድምፅየለውምሳ😢
@SuSu-jl5lb
@SuSu-jl5lb Жыл бұрын
የሀይሌ እህት እና ሎሚ የት ጠፋ በተለይ የሀይሌ እህት
@user-dk8dh7vy2s
@user-dk8dh7vy2s Жыл бұрын
🎉😂😂
@romandebebe6716
@romandebebe6716 11 ай бұрын
I am haqqy
@terrabarak768
@terrabarak768 Жыл бұрын
@gggds3377
@gggds3377 Жыл бұрын
ቀጣይ የለም
@fjdgkhk6733
@fjdgkhk6733 Жыл бұрын
ምድነው የወር አበባ የወር አበባ ደጋገማቹሁት
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ፋሺን ሁኖባቸዋል
@user-om7pc8wn8j
@user-om7pc8wn8j Жыл бұрын
ክክክክ
@user-tl9yh9yh4g
@user-tl9yh9yh4g Жыл бұрын
​@@user-qw4kl8wl2cYemen fashion new metawerut mastemaria eko new
@Bintmusatube
@Bintmusatube Жыл бұрын
በኛ ግዜ ያሉት መምህሮች እንደ አች ቢሆኑ ትልቅ ደረጃ እንድረስ ነበር 😂😂😂የኛ በጥፊ እያጋጩ ነው ያስተማሩን
@yube3674
@yube3674 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እኮ
@lidyasete6470
@lidyasete6470 Жыл бұрын
Z
@tigistserebe9306
@tigistserebe9306 Жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል❤ ለውጥ ለሀራችን 👎
@leahleah4281
@leahleah4281 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hHulnYmFgq2ZqNU
@ShadhaHasen-mr8vt
@ShadhaHasen-mr8vt Жыл бұрын
❤❤❤
@user-mk1ll8ln9c
@user-mk1ll8ln9c Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sisaidagnaw5191
@sisaidagnaw5191 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@eluesayas8191
@eluesayas8191 Жыл бұрын
በምን ቴሌብዥን ነው የሚታየው
@user-gb3vj8vl6d
@user-gb3vj8vl6d Жыл бұрын
መ ሁሉም
@amanuelg-iq4gv
@amanuelg-iq4gv Жыл бұрын
❤❤❤
@user-eg2bg2wp8x
@user-eg2bg2wp8x Жыл бұрын
❤❤❤
@Zawuda
@Zawuda Жыл бұрын
መ ሁሉም
እጣ  ፈንታ ክፍል 33 | Eta Fenta epsiode 33
45:19
Kana Television
Рет қаралды 41 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 28 МЛН
እህቴ ህይወቴ
4:08
LiYo media ሊዮ ሚድያ
Рет қаралды 33 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 75 М.
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Yegna TV Drama: Time to Have Fun | Season 1 Episode 3
45:07
Yegna TV Drama: ጀግና Season 1 Episode 5
41:17
Yegna
Рет қаралды 103 М.
I meet Mr.Beast
0:15
ARGEN
Рет қаралды 23 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 7 МЛН