KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 4
28:42
ብራዘርሊ ሲስተርሊ 35 | ስንቄ | Brotherly Sisterly Ethiopian Comedy 2019
21:23
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
0:42
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
54:58
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
0:11
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 2
Рет қаралды 94,631
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 187 М.
Yegna
Күн бұрын
Пікірлер: 189
@hafiyahafiya154
Жыл бұрын
የኛዎቹ ድጋሚ በጀመሩ እደኔ የተደሰተ👍
@eyerusbeauty8122
Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው? ከ አንድ ወር በሃላ ለ 1 አመት ይጠፋሉ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
Жыл бұрын
ማነው የኛ የሁላችንም በመጀመሩ ደስ ያለው 😍😍😍😍😍😍😍
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
የኔዉድ አለሺ ኮሜንት ላይ ብዙ አላይሺም
@እሙኢማን-ጘ1ቈ
Жыл бұрын
ተጀመረእደ እኔምደስነውየሚለኝ
@sarss-4442
Жыл бұрын
@@መሲቲቲዩብ እኔ
@medinatube2080
Жыл бұрын
ጉድ ፈላ መገረዝ ለዚህ ደረሰ እንደ የማታመጡት የለ እናቶቻችን በሰላም በቤታቸው ወልደው ያሳደጉን
@userLubaba-iq3po7cj1e
Жыл бұрын
ብዙአይነትነውግርዛት አንዳንድአካባቢ ከገረዙቡሀላ ለሽንትብቻትንሽቀዳዳበማስቀረት ይሰፉአቸዋል ከዛ ሊወልዱሲሉይተረተራልስፉ ከዛብዙደምይፈሳቸዋል የወርአበባእራሱሲመጣባቸው በጣምይሰቃያሉ
@selamawittube
Жыл бұрын
@@userLubaba-iq3po7cj1e ኧራ በጌታ💔 ይህን አይል! እኔን አመመኝ ስሰማ ወይም ሳይ ይህንን ኮሜንት💔 እስከዚህ ድረስ ምነው? እኔ ተገርዤዋለሁ ግን እንዲህ ከባድ ነገር አልተፈጠረም ይመስገን🙏💔
@اممعتصم-ك4و
Жыл бұрын
@@userLubaba-iq3po7cj1e 😭😭😭😭😭😭😭
@userLubaba-iq3po7cj1e
Жыл бұрын
@@selamawittube ኢትዮጵያ እኮእንደብሄራችንእንደቋንቋችንሁሉብዙአይነትባህልአለን ግን ይሄ በጣምአስቀያሚባህልነው መቅረትአለበት
@desalenglire8641
Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጠችሁ በጠም አስተማር ድራማ ነው በመጀመራችሁ በጠም ደስ ብሎኛል
@abelleta5822
Жыл бұрын
16:42 min GA yalew lij asetenagaju lela movies bisera arif lij mihon aymaselm sewoch....??
@short_videos1221
Жыл бұрын
ኢቫ እና ጓደኛዋ እዚህ አሉ ደስ ሲል❤ ግን ሁላችሁም ማህተባችሁን ለምን በጠሳችሁ😢
@b.6015
Жыл бұрын
አስተማሪ ነው የልጅነትን ያስታውሳል ደስ ስ።ትሉ
@feenetmohamed291
Жыл бұрын
Yenyaan itti fufaa yoo tayee; akka duritti afaan Oromootinis haa ittii fufuu🙏 Namni yaada kiyyaa deggaartan like godha mee😊
@atsedemaryam7345
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ የኛወች ተናፍቃቹህ ነበር😍😍🇪🇹
@bdjkddhdjjd8300
Жыл бұрын
በመጀመሬያ በመደመሮ በጣም ደስ ብሉኛል በጣም እየወደድኩት ነበር ያቋረጣችሆት እኳን ሰላም መጣችሆ የኔ ትምሮ ቤቱች የሀይልዬ ነገር ግን ኑረማል ነዉ 😂😂ብዙ ትምህረት አለዉ እዳታቋረጡት አደራ
@ኢስላምነኝእኔአልሀምዱሊላ
Жыл бұрын
ክክክ ውይ ሀይሌ ያተስ ከፋ ቤቢ ሆክኮ ደግሞ ሀብታም ሀብታም ስትጫዋት ክክክክክ
@ወንድሜውስጤነው-የ9አ
Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ዳን መጥችሁ ደግሞ ሀይል በጣም አስቂኝ
@Abda_Tube.
Жыл бұрын
❤❤❤❤ ከኔ በላይ ማንም አላለውም
@banciajah5454
Жыл бұрын
Betem. Dess. Belogale. Yga. Bemjemmeru. Selam. Yrgelne. Ethiopan👍🙏❤️
@betiasfa
Жыл бұрын
የኛዎች በጣም እወዳቸዋለሁ
@የብስራ
Жыл бұрын
ወይኔ የኛውቹ በጣም ነው ምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@Nfsa901
Жыл бұрын
ኡከን ደህነ መጠቹ ምርጦች
@fetiyaabdu8774
Жыл бұрын
Comment lay kelal new mnamn mtlu sewoch mn asbachu new andanduma chrash arif new milm ale eyasebachu dengayoch
@blenaynalem340
Жыл бұрын
Eva nat lebel
@aishamom3627
Жыл бұрын
ሌሉች ናፍቀዉኛል ፍቅር ሎሚ እና ቤቲ
@zeynebkaderi6699
Жыл бұрын
እንኳን ደህና ማጣህችሁ በድገሜ
@Imran_77m
Жыл бұрын
Woow❤
@ኢትዬጺያሀገሬ
Жыл бұрын
የኛወቹ በርቱ🥰🥰
@tamiratengida7805
Жыл бұрын
ቦረና🙏🙏🙏🙏
@hagereet9623
Жыл бұрын
ሎሚ ፣ ፍቅር ፣ የፍቅር እህት ፣ ሀና አራት ሰው አስወጥታቹ ትመለሳላቹ በናታቹ
@habhandhi8875
Жыл бұрын
ዋው እንዳታቋርጡት ደሞ
@zinashmazna2817
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰ቀጥይ ሲል ስአራቹ ድአስ በሎንል 🥰🥰🥰
@selamtemtime5227
Жыл бұрын
ተጀመረ እንዴ😳😳 አንደኛ ነኝ💃💃💃🥰🥰
@زهرهزهره-ح2ه
Жыл бұрын
Woow
@ዲኔቲዩብ
Жыл бұрын
የኛወች ስውዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ
@yifdheg2368
Жыл бұрын
ዋዉ እንኳን ደህና መጣች ስጠብቃችሁ ነበር🥰🥰 እሢ አደኒ ፀጋና ሎሚ የሚያሳዝናችሁ
@Obsinaan5384
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹልን የኛዎች
@saadahsaaadah3402
Жыл бұрын
ወይኔ ሀይሌ በሳቅ ገደለኝ😹😹😹😹
@pkmg5434
Жыл бұрын
😂😂
@seadatube970
Жыл бұрын
Wow desyilal betam nafkachun neber
@DerejeAlemayehu-h1d
Жыл бұрын
የኛ የሚወድ ማነው❤❤❤😂🎉
@lilaalb1508
Жыл бұрын
Wayii hayle
@Munelove-c7i
Жыл бұрын
የኛዎቹ እንኳን ደህና መጣቹ 😍😍😍
@saadahsaaadah3402
Жыл бұрын
የኔ ምርጦች🥰🥰🥰🥰🥰
@hayatseid2002
Жыл бұрын
Megerez ke zih behuwala lalew lji likom ychilall lalefut weym kedmo letegerezut gn lewt ayametamm mefthe binorew bye emegenalew
@SaraSara-nw4nh
Жыл бұрын
ውይይይይ እንደት ደስ እንዳለኝ በመጀመሩ
@milkamekonen6817
Жыл бұрын
Weyne Evan
@bezawittickher
Жыл бұрын
Dawit lomin yewdatal blo metaratr
@SaraSara-wq1rk
Жыл бұрын
Eva ezi nesh😅😅😅😅
@mihret-dz6sd
6 ай бұрын
❤❤❤
@ፍቅርጌታቸው
Жыл бұрын
እደው እዳታቃርጡት በርቱ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@raabeimohammad6112
Жыл бұрын
በጣም አካበዱት ግርዛት ይህን ይህን አይደለም ብዙዎቻችን የተገረዝን ነን
@hawasiraj8248
Жыл бұрын
Ehen yahel kelal naw
@mekimeki1472
Жыл бұрын
ሀይሌ ላ ሲል ሰማሁት ልበል ከስሀኗ ላይ ክክክክክክ
@tsiyeeeee8369
Жыл бұрын
መቼ መቼ ነዉ የሚለቀቀዉ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏የኔ ምርጦች
@aynielamtsfay
Жыл бұрын
እሁድ እሁድ ነበር ሚለቀቀው. አሁን ግን አላውቅም
@yutinan3112l
Жыл бұрын
Ay evan😀😀
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
Жыл бұрын
Eva ቀጮ በዚህ መጣሽ ቲክቶክ ስታደርቂን🤣🤣
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
Жыл бұрын
እዴ የት ነው የማውቃት እላለሁ ክክክ
@መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
Жыл бұрын
የኛዎች ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎናል ግን ካሜራው ብታስተካክሉልን ጥራት የለውም
@Yoni_goat
Ай бұрын
❤🎉
@amangeta515
Жыл бұрын
Are plz lomi,fikr ena Hanan asgebuachew enji
@Nadasaad123
5 ай бұрын
አቤትየሀይሌህልምከባዲነዉ
@adanechmulugeta4377
Жыл бұрын
የኛሁሌምኑሩልን
@ellayeetete
Жыл бұрын
Hayiliye slayewk destegia negi
@Mamela958
Жыл бұрын
Eski ygnan yhulachnm tarik film endne bgugt mixbabk
@tejiibalageruuyoutube
Жыл бұрын
🌹🌹🌹💯💯💯👍👍👍
@firezermohammed7621
Жыл бұрын
እኔ❤❤❤
@abebaabraham8227
Жыл бұрын
የኛዎዎዎዎዎችዬዬዬዬዬዬ ከልብ ናፍቀናችሁ ነበር
@محمدسراج-د2ع
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹህ
@Hameremedia21
Жыл бұрын
እኔ የምለው ግሪዛት ከወሊድ ጋራ ግንኙነት አለው ማለት ነው ኧረ ምንም ችግር አለገጠምኝም ለወደፊት ስለ ግርዛት መወቅ እፈልጋለው በእርግጥ እኔ ብገረዝም ልጄን አላስገረስኳትም
@eskedargatachew8318
Жыл бұрын
ቆይ ካሆመበት ነው የጀመረው
@firdosmuhammed-sx8oz
Жыл бұрын
Mertochu"!!
@danaitzekarias5650
Жыл бұрын
Dekika yechmer 🥰
@RealmeCy-pn6if
Жыл бұрын
Dekika yechmer 🥰🥰🥰🥰🥰
@Alhamdulillah_2534
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@MominMomina-k3v
Жыл бұрын
👍
@sudiyyaamahamad-se7pi
Жыл бұрын
5 please kifil 5 3
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
Жыл бұрын
የተገረዘ ሠዉ መች ይሠፋል ወይሥ እደ ባህሉ ይለያያል?እኛጋ ብንገረዝም መሠፋት የለም
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
እኛምጋር
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ
Жыл бұрын
እኔ ለመጀመርያ ነው እምሰማው ጉድ
@hayatemuhammad4288
Жыл бұрын
ግንሴትልጀባተገርዝስምንችግርአለው
@nomore-qb1fo
Жыл бұрын
አረሀይሌ😂😂😂😂😂😂
@mierafnigussie8921
Жыл бұрын
blen alem and bethelam sherfindi are not get in this part why
@ermitube9480
Жыл бұрын
ምነው ከዋናዎቹ ሶስት ልጆች ጎድለዋል እረ መልሷቸው
@jemberutefera
Жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ቤቲ ሎሚ እና ፍቅርስ?
@lየፍቅርክሊኒክ
Жыл бұрын
ሰውአይዞሽሲልደስይላል ሰውሞልቶሰውነፈቀኝ እርጉዝነኝእናአረብቤትእየሰራሁነው ሞልቶልኝ ከእናትእናከአባቴጓንእምሆንመቼይሆን ዱአፅሎትአርጉልኝ
@msganasolomon7999
Жыл бұрын
የኛዎቹ ምነው አኛ አየጠበቅናቹ አንዳለን አያወቃቹ ዘገይታቹ ምትለቁት ፊልሙን
@adeytube5297
Жыл бұрын
ሀይሌ ልክ እንደወንድሜ ትንሽ እያለን እንደዚህ ነበርን መጠጡጋ 😂😂😂
@seenaakeebekii7820
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ZuzuAhmed8085
Жыл бұрын
አይ ሀይሌ 50,000 አላለም😁😁
@yemaryamlij2267
Жыл бұрын
Hani fikr lomi & saba yet alu🤕🤕🙄🙄🙄
@tebsimahmed2658
Жыл бұрын
ወይኔ ሀይሌ ሆድ
@svuvdvdvuvfh1858
Жыл бұрын
ሀይሌ እየስጠለኝ ነው
@svuvdvdvuvfh1858
Жыл бұрын
ክክክክ ሀይሌ ግን ቱ ገብገበ
@abdulhakimzekeriya7218
Жыл бұрын
Ende evan y mercury guadegna
@እማናፍቆቴ-ኈ7የ
Жыл бұрын
አወግርዛትጎጅባህልነዉ
@rehmaemam571
Жыл бұрын
ጀመሩከ በአላህ ንገሩኝ
@ከዲ-ቈ5ዠ
Жыл бұрын
ግን ተገረዞ መልሷ ይሠፍል እዴ ገና አሁን ሠማሁኝ ጉዴ
@ኤማንዳቲናYouTube
Жыл бұрын
ሎሚሳ ለምን የለችም?😥😥😥😥
@aynalemashenafi
Жыл бұрын
ሀይሌ ክክክክ
@የማራምልጅነኝየማሪሞልጆነ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😘😘😘
@zekiyanesera1592
Жыл бұрын
እረ እኛም ተገርዘናል እረ ወይኔ
@hawasiraj8248
Жыл бұрын
Abeshri
@zekiyanesera1592
Жыл бұрын
@@hawasiraj8248 አላህ ይበሽሪኪ
@aaii2973
Жыл бұрын
ለምንድን እንደሆነ አላውቅም ይሄን ድራማ ሳይ ሙሉ ልጅነቴን ነው የማስታውሰው እና እንባዬን ያመጠዋል
@ሀሊማጎደሬዋ
Жыл бұрын
እንኳን ደናመጣቹህ ግን መቸነውየሚለቀቀው እሁድለት ስጠብቅነበር አልመጣልኝም
@fedilaabrar118
Жыл бұрын
እኔ ምለው ሉሚና ሀና ከድራማው ወጡ እንዴ?
@kiyaermi5463
Жыл бұрын
ሀይሌ ተስገበገበ ሲያስጠላ ስግብግብ ሰው አልወድም ኤጭ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
Жыл бұрын
ግርዛት አሁን ቀርቷል ከታካብዱ ግን ማውራት ያለባችሁ ያለእድሜ ጋብቻ ብትሉ ያወጣል ምክናየቱም አባቷን የሚያክል ባል ነው ያገባችው?????
@selamawittube
Жыл бұрын
😁😁😁😁
@kalkidanashenafi7807
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@ydfdft964
Жыл бұрын
የአሁንስ ያስጠላል ድሮም የጠነዛ ነገር ስለግርዛት ነው ወሪያችሁ የምትሰሩት አታችሁ ነሯል እንዴ የቆያችሁት እኛም ተገርዘናል እኮ
@azizazhabesha9152
Жыл бұрын
እኔ ምለው ስገረዙ ይሰፋሉ እንደ?? ስፈቱ ከየት መጣ😊
@itsjustdeborah326
Жыл бұрын
ፍቅርስ የት ነች
@gggds3377
Жыл бұрын
ግን ኢትጵያ ውስጥ ሴት ልጅ ትገረዛለቸ እንደ
@ermiaserkalo862
Жыл бұрын
አይ ሀይሌ ተመችታሃኛል
28:42
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 4
Yegna
Рет қаралды 99 М.
21:23
ብራዘርሊ ሲስተርሊ 35 | ስንቄ | Brotherly Sisterly Ethiopian Comedy 2019
Sodere TV
Рет қаралды 189 М.
0:28
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
0:42
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
clab_33
Рет қаралды 4,1 МЛН
54:58
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 335 М.
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН
21:23
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.20 "ይሆናል አይሆንም "
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
9:12
የነፃነት እና የገሊላ አስቂኝ ትዕይንት
Sodere TV
Рет қаралды 433 М.
10:36
🔴 የ አምባሳደሩ ሴት ልጅ ክፍል 2 🔴 አጭርፊልም | Achirfilm | film wedaj | አጭር ፊልም
bk squad 2
Рет қаралды 3 М.
28:36
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 3
Yegna
Рет қаралды 386 М.
25:29
አይ የማጊና ቲና ነገር | እስከ መጨረሻው ተመልከቱ | ብራዘርሊ ሲስተርሊ 23
AmharicTV
Рет қаралды 206 М.
26:30
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 6
Yegna
Рет қаралды 263 М.
51:32
የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | የምዕራፍ 3 መጨረሻ ክፍል 8
Yegna
Рет қаралды 664 М.
2:07:47
Jesus Movie HD Amharic Language
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
29:00
የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 9
Yegna
Рет қаралды 299 М.
30:18
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.14 "በስንቱ ማን ነው?"
ebstv worldwide
Рет қаралды 785 М.
0:28
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН