KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopian Drink "How to make Nug Entiktik " የኑግ እንትክትክ መጠጥ አሰራር
8:14
Ethiopia | የሠሊጥን ዘር ( Sesame seed ) እነዚህን 5 ፈዋሽና ጤና አለምላሚነት ካወቁ | አዘውትሮ መመግብ መቼም የግድ ነው
11:48
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
0:32
የኦቾሎኒ እና የኑግ ሻይ (Peanuts and nuge Ethiopian drink)
Рет қаралды 66,078
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 62 М.
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Күн бұрын
Пікірлер: 81
@zedhabeshafood2518
4 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ሰላም ና ጤና ይብዛላችሁ፣ ኦቾሎኒና ኑግ ለሳል፣ ለጉንፋን ፍቱን ነዉ ኑግ ፣አይረን፣ፎስፈረስ፣ ካልሲየም፣ ካርቦሀይድሬት፣ ፋይበር፣ ፕሮቲን፣ ፋትስ፣ቫይታሚን ሲ አለው።
@t.gdamse419
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
@monicalove4162
4 жыл бұрын
Zed pls ye kuchap aserar asayen
@zedhabeshafood2518
4 жыл бұрын
@Yonas Yosief Yonas Yosief የት ነው የምትኖረው በጣም ጠቃሚ ነው እኔ በ 1 ሳምንት ዳንኩኝእኮ።
@tsigewynitesfay7855
2 күн бұрын
It’s very good for cold
@ET-oq2sd
4 жыл бұрын
Thank you for sharing Zed!
@sabakebede4410
Жыл бұрын
ይቺን ልጅ በጣም እወዳታለሁ፡፡ ብዙ ሙያ አስተምራኛለች፡፡ ግን ብዙ ላይክ የላትም እባካችሁ ላይክ አድርጉላት፡፡
@zedhabeshafood2518
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@almasahmad5494
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ እህት
@mhretmhri8209
Жыл бұрын
ትክክለኛ የጉንፋን መዳኒት ፈጣሪ ይባርክሽ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
4 жыл бұрын
ዜድዬ ባለሙያ ቆንጆ ነው እኔም ጠጥቼ አውቃለሁ በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ 👍👏👏 የኑግ እና የተልባ ሲፈጭ(ዘይቱ ሲወጣ) የሚጣራው ይገርምሻል ቱርኮች ለእስክራብ ይሸጡታል እኔ እየጨመቁ ዘይቱንም የተጣራውንም ሲሸጡ አይቼ ገዝቻለሁ እንዳልሽው ትላልቅ እና ጥርት ያለ ነው ፍሬው ያምራል። ዘይቱን ለሳል ብለው ነው ሚሸጡት ልክ እንደ ሽሮፕ እየለካሽ ጠዋት እና ማታ ይጠጣል ። የኑጉን የተጣራውን ለፊትም ለሰውነት እስክራብም ይሆናል ሞክሪው ዜድዬ ። በጣም ደስ ይላል ዛሬ እረዘም ብሎአል ቪዲዬሽ እንወድሻለን አትጥፊ አመሰግናለሁ👍👏👏
@bmherthebezatfiteheekomale621
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም እጅሽ ይባረክ የኑጉ ስም ምን ይላል በኢንግሊሽ እስቲ ያለዉበት አገር ፈልጌ ልግዛ በጣም ነዉ ምወደዉ ካገኘዉ።
@Mama-fb4jc
4 жыл бұрын
You are goo d for a very sra this also very good sra ltenntam gobs a Chen weddeshalw eshi berhe eshi ene kalanchi Lela alaym eshi
@bezakulutube2642
4 жыл бұрын
Healthy drink thank you for sharing 🙏 😍👍
@ayishamdm4573
4 ай бұрын
በአረበኛኑግምድነዉ
@dawitzewdie8624
4 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ እህት ግን ባይጠለል እንዲሁ በትኩሡ ሲኒ ላይ ቀድቶ ማርና የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት ጨምሮ እያማሠሉ መጠጣት በተለይ ለሣል እጅግ በጣም ፍቱን ነዉ ለአንድ ሣምንት ተጠቅሜ ዉጤት አግኝቼበታለሁ
@HarlavanisPanagiotis
4 жыл бұрын
Wonderful video dear sister, have a happy new week!!!
@addisudessalew7357
Жыл бұрын
Continue this is best
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
4 жыл бұрын
የኑግ ዘይት እደት ነው የሚሰራው???
@ጦይባቲዩብ-ጐ6ኈ
Жыл бұрын
ባረበኛ ስሙ ምንድ ነው
@annakitchentour5522
4 жыл бұрын
Yummy and delicious recipe 👌👌😋😋
@tube-fh3rp
4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ትምርት ነው አነመሠግናለን
@mahtotyonastube7925
2 жыл бұрын
ሙያሽ ዋዉ ነዉ
@rahelyohaness1428
4 жыл бұрын
ድምፅሽ እራሱ ባለማያ ነው
@tegistendaylalu5563
4 жыл бұрын
በጣም አሪፊነው እናመሰግናለን
@ayishamdm4573
4 ай бұрын
የሚገኘዉ
@etagegneassefa3244
6 ай бұрын
እውቀትሽን ስላካፈልሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ ተባረኪ
@gebrezemariam3846
4 жыл бұрын
Thank you for sharing God bless you all 🙏
@genetsabahtu7553
4 жыл бұрын
Thanks
@netsanetmebretu4710
Жыл бұрын
Very nice thanks 🙏 blessed
@Praise-k1u
Жыл бұрын
ተባረኪልን
@shiferawliben9713
Жыл бұрын
ሽርክት= course ልም= smooth.. Thank you for sharing your knowledge.💟
@zedhabeshafood2518
Жыл бұрын
Thank you so much
@selamhabesha
4 жыл бұрын
Waw tetiche balakim mekimes feleku hind bet efeligewalew. Ejish yibarek
@hairstyle689
5 ай бұрын
Thank u yemirr
@travelwithbala2335
4 жыл бұрын
Wow super 👍 stay connected👍👍👍👍
@susuenatennafaki5696
4 жыл бұрын
Masha allah tenkr wed
@Tsedicorner
4 жыл бұрын
ዘድዬ ጉንፋን ደህና ሰንብት ነዉ, አቆላልሽ እራሱ👍👍 አዲስ ቤተሠብ እኔ ጋም ብቅ በይ🙏
@Hነኝሀላሌንአፍቃሪዉደሳይ
4 жыл бұрын
የየት ሀገር ነዉ ማማዬ
@merwanfedlu5553
2 жыл бұрын
Enamsegnaln betam tekami nw
@Ethioenate
4 жыл бұрын
እናመስግናልን በጣም ዜድ ስብስክራይብ አድርጌሻልሁ ያየሁሽ ለመጀመርያ ጊዜ ነው አቦ ተባረኪልን
@ትዝብትትርፌ
4 жыл бұрын
አገር ቤት ሰው ሁሉ ኑግ እያንተከተከ ማታ ማታ ይጠጣል ለሳልና ለጉንፋን፣ በቂጣም ተጨብጦ ይበላል
@tegistendaylalu5563
4 жыл бұрын
ትክክል ሲጥም
@ናርዶስአየለ
4 жыл бұрын
ትክክል
@አዚዛሁሴንትዩብ
4 жыл бұрын
ስኳር አይጨመርበትምደ?? ንገሩኝ ስወዳችሁ
@melkamminwuyelet2232
4 жыл бұрын
ሁለቱንም ቀላቅለን ብንፈጨው ችግር አለው ወይ?
@QwQw-wg8ki
3 жыл бұрын
መፍጫዉ ቡና ይፈጫል አይደል ሊንኩን አስቀምጭልኝ
@Amenmesfin-mu2zg
5 ай бұрын
ሳል በጣም እያስቸገረኝ ነው በተደጋጋሚ ነው የምጠጣው ?
@zedhabeshafood2518
5 ай бұрын
አዎን ማታ ማታ መጠጣት ነው
@tutuufatima2855
4 жыл бұрын
Tekemu menedenew??
@robeldawit
5 ай бұрын
እርጉዝ ብትጠጣዉ ችግር አለዉ
@zedhabeshafood2518
4 ай бұрын
የለውም
@bezakulutube2642
4 жыл бұрын
Watching 👀
@hirutgebrewold8018
3 жыл бұрын
Good job keep it up
@nadian2103
3 жыл бұрын
Menow ybalal be nglish ehte eza simachewu
@zahrahalghusan9419
4 жыл бұрын
Thank you
@hanamuluneh9339
3 жыл бұрын
Thanks
@Diamondraw4Real
4 жыл бұрын
Good for me? 😁
@jhaijhai7251
3 жыл бұрын
እኔ የምላችሁ ዉዶች አረብ አገረ ዛታረ የሚሉት ነዉ መልሱልኝ የምታዉቁት
@21MarYam
3 жыл бұрын
ኧረ አይደለም
@sM-bf4xg
2 жыл бұрын
ዛእተር እሚባለው ጦሲኝ ነው በኛ
@raheltekeste5334
4 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@semretfessahaye9975
4 жыл бұрын
Thank you for sharing god bless you sister
@bethieliso5486
4 жыл бұрын
Yenug zeyet betam wud Naw lesal besost ken yadnal Belewz tefeleto. Enamesegnalen zedye
@hayoutupe3449
4 жыл бұрын
ማሻአሏ
@zadappenshaala8288
4 жыл бұрын
Barchiii
@ሀሊማሀሊማ-ጠ8ሐ
4 жыл бұрын
w yine siyamr eji shi yibar ek mamaye 💔💔💔
@አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
4 жыл бұрын
በርች እሕት መጣሑ ብቅ በይ አችም
@zemzemyoutube6900
4 жыл бұрын
አህለንz ዴመርኩሽዴምሪኝ ሀያቲ
@ሠርካለምሀይሉምስጋነዉ
Жыл бұрын
❤❤❤
@susuenatennafaki5696
4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኛለሁ በቅንነት
@hani9864
8 ай бұрын
ኑግ Nug ኑጌ Nuge Nug Nug Nug
@ayishamdm4573
4 ай бұрын
ቦቲዉ
@hayoutupe3449
4 жыл бұрын
ደምሩኝ
@susuenatennafaki5696
4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@zemzemyoutube6900
4 жыл бұрын
ኑኑኑኑኑኑበቅንነት ኑኑኑኑኑእንዛመድ ኑኑኑኑኑኑእንዴመር
@quranchannal9989
4 жыл бұрын
zየ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ጎራ በይ
8:14
Ethiopian Drink "How to make Nug Entiktik " የኑግ እንትክትክ መጠጥ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 17 М.
11:48
Ethiopia | የሠሊጥን ዘር ( Sesame seed ) እነዚህን 5 ፈዋሽና ጤና አለምላሚነት ካወቁ | አዘውትሮ መመግብ መቼም የግድ ነው
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 38 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
0:22
Хаги Ваги говорит разными голосами
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
0:32
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
МАРГУЛАН СЕЙСЕМБАЙ
Рет қаралды 6 МЛН
9:15
የኦቾሎኒ ቅቤ እና የኑቴላ በቤታችን በቀላሉ ጤንነቱ የተጠበቀ አሰራር @ምግብ//Penuts better & Nutella recipe
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 16 М.
20:46
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 257 М.
16:18
የለውዝ ቅቤ በቤት ውስጥ | How to make peanut butter at home Ethiopia
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 72 М.
14:49
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 430 М.
8:47
ውድ የሀገሬ ልጆች ኑግ ምን ጥቅም እንዳለው ታውቃላችሁ
ሞሚና ባልትና مطابخ مومينة
Рет қаралды 2,5 М.
11:51
የምግብ አሰራር "How to Make Nug be Kita " የኑግ በቂጣ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 42 М.
17:18
Flaxseed Juice የተልባ ጁስ
i Moya አይ ሞያ
Рет қаралды 190 М.
18:10
የተልባ መጠጥ አዘገጃጀት(flaxseed drink Ethiopian food)
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 324 М.
12:04
Ethiopian Drink/Cooking "How to Make Nug Wuha" የኑግ ውሃ መጠጥ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 11 М.
26:08
የሚጠጣ እርድ አሰራር (Turmuric for drink)
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 28 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН