Ethiopian Drink "How to make Nug Entiktik " የኑግ እንትክትክ መጠጥ አሰራር

  Рет қаралды 16,339

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 57
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ኈ9ጐ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ኈ9ጐ 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ማም የሸክላ ጥብስ በጣም ነው የምወደው መስራት አልችልም አሳይኝ አመሰግናለሁ
@አሚወለየዋ-ጨ1ኈ
@አሚወለየዋ-ጨ1ኈ 7 жыл бұрын
ፍቅር የሆሽ እናት አችን ሳይ እናቴ ናት ትዝ የምትለኝ እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ ውድድ ነው የማደርግሽ
@tekanego5295
@tekanego5295 7 жыл бұрын
ማማዬ እጅሽ ይባረክ አንቺ ምሰሪ ሁሉ ሳልቀምሰው ይጣፍተኛ ንጽህናሽ ፈገግታሽ እርጋታሽ አረ ምኑ ልበል ሙያሽ ለዛ ይበቃኛል
@saduhassen7040
@saduhassen7040 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋሪ ወድሻለዉ ብዙ ነገረ ተማረኩኘ
@ዮስራ
@ዮስራ 7 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ዕድሜና ከጤና አላህ ይስጥልን እናት
@asdrasert1415
@asdrasert1415 7 жыл бұрын
ማሻአላህ እናታችን በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው በጣም እናመስግናለን
@genetbelete1661
@genetbelete1661 7 жыл бұрын
wow tebareki wuddddd adergshalehu yadane enat
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 7 жыл бұрын
Thank you so much mom god bless you !
@hfhgnfjbbf3794
@hfhgnfjbbf3794 7 жыл бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይሥጦት ማር የሆነ ትምህርት ነው የሚያሥተምሩት~~
@shemimapro4060
@shemimapro4060 7 жыл бұрын
ማማዬ በጣም እናመሠግናለን ኑሪልን
@aselamwalekum5515
@aselamwalekum5515 7 жыл бұрын
enamesegnalen edme ysitiln
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
ማማዬ እናመሰግናለን የሸክላ ጥብስ አሳይን
@tube9777
@tube9777 2 жыл бұрын
በጣም አሪፊነው እናመሰገናለን እናታችነው
@jamemohammed442
@jamemohammed442 7 жыл бұрын
enamesegenalen mameya
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 жыл бұрын
እማየ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናቴ.እጅሽ ይባረክ እድሜ ይስጥሽ ባይሽ ባይሽ አልጥግብሽ የኔ ውድ... እናቴን አስታወሽኝ ጉንፍን ሲይዘን ታጠጣን ነበር ደግሞም ይጣፍጣል. ኦቾሎኒው አለኝ ግን ኑጉን አላገኝሁም ግን ሳገኝ እሰራለሁ። ተባረኪ እናቴ መቸስ አደከምንሽ
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 7 жыл бұрын
ዋው። እናመሰግናለን ማም
@ሰልዋሙሀመድ
@ሰልዋሙሀመድ 7 жыл бұрын
እናመሠግናለንማማየ
@እመቤትእመቤት-ሐ3ሰ
@እመቤትእመቤት-ሐ3ሰ 7 жыл бұрын
እናታችን እድሜ ይስጥሽ!!
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን ሰላምሺ ብዝዝዝዝትትትትትትትት ይበልልን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ 7 жыл бұрын
እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 жыл бұрын
Mamaye nureln edemi & Tena gare yeseteshi ...Luke's yummy 💚💛❤️❤️❤️👌👑👍
@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ
@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ 7 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጠወት ማዘርየ እናቴን ይመስሉኛል ብዙ ተምሪያለሁ ከእርስዎ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በጋዝ ምድጃ እማይጠቀሙ ለምሳሌ በከሠል ምግብ እሚያዘጋጁ ሠወች የእሳቱን መጠን ለመቀነስና ለማብዛት አስቸጋሪ ነዉ በዚህ ቪድወ ላይ አደለም አስተያየት የሠጠሁት በድጋሜ አመሠግናለሁ እናታችን፡፡
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
ማሚየ የፍርፍር አሠራር አሣይን ፕሊሥ
@mtolla05
@mtolla05 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን። ግን ትኩስ ነገር ኘላስቲክ ላይ ለጤና ጥሩ አይደለም
@endalelishfrew6759
@endalelishfrew6759 7 жыл бұрын
mathereyea weeeeded new yeamadergot ayecheam alteagebot baleamuya adergeawenal Allah teana edema yestot
@lemawit
@lemawit 2 жыл бұрын
ኑግ የት ይገኛል? እባካችሁ ንገሩኝ አሜሪካ ውስጥ
@esuyaqaleesuyaqale8652
@esuyaqaleesuyaqale8652 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚ
@እናቴክፉሽንአልስማያረብየ
@እናቴክፉሽንአልስማያረብየ 7 жыл бұрын
ማሚዋ በጣም አመሰግናለሁ
@حنانحنان-ث6ج7ر
@حنانحنان-ث6ج7ر 7 жыл бұрын
የተለጠለጠ ማለት ተወቅጦ ልክ ለመጠፍጠፍ የደረሰ ማለት ነው ማማዪ። እናታችን በጣም እናመሰግናለን አላህ እረጂም እድሜና ጤና ከነበተሰብሽ።
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 4 жыл бұрын
እሺ እማዬ ፣ ኑግ ተፈትፍቶ ይበላል ? እንዴት እንደሆነ ረሳሁት በፍት ሃገር ቤት እወቅጥ ነበርና .. ክብር ይስጥልን እድሜና ጤናውን ይስጥሽ 💖💖👌
@hana-ol6xs
@hana-ol6xs 7 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ ማሚ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥አመሰግናለሁ
@abebemizer3496
@abebemizer3496 7 жыл бұрын
Thanku somuch 🙈
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 7 жыл бұрын
thanks adan's mom
@rahadmin8809
@rahadmin8809 7 жыл бұрын
ኣዳነ ግን ለምንድነው ተኮሳትረህ ያለውን ፎቶ ቻነልህ ላይ የለጠፍከው ?
@woinshetteffera5523
@woinshetteffera5523 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኧረ ጉፍን ይዞኛል ኑግ እንካን የለንም በለውዝ እና በማሩ ሰርቼ ድራሹን ያጥፍው
@እናቴክፉሽንአልስማያረብየ
@እናቴክፉሽንአልስማያረብየ 7 жыл бұрын
የአብሸ ቀሪቦ አሰረሰር አሳይን
@lemawit
@lemawit 2 жыл бұрын
ኑግ የት ይገኛል?
@ranelseifu5805
@ranelseifu5805 7 жыл бұрын
enamesgnalen
@feizamohammed3165
@feizamohammed3165 7 жыл бұрын
እድሜሽ ይርዘም ግን እኔ ተኑጉ ቀጥሎ ያለውን አላወኩትም ንገሩኝ
@fevenshifraw6962
@fevenshifraw6962 7 жыл бұрын
feker yehonu sewe
@tekanego5295
@tekanego5295 7 жыл бұрын
የተለጠለጠ ማለት?ምን ማለት ነው
@ሰላምY
@ሰላምY 7 жыл бұрын
አንደቻይና መቀመጫ ማለት ይመስለኛል ጠፍጠፍ ያለ
@tekanego5295
@tekanego5295 7 жыл бұрын
አሁን ገባኝ እንዴ የቻይና ልጥልጥ ነው ያየ ይመሰክራል አሉ
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 7 жыл бұрын
እናመስግናልን. ግን. ዛሬ. ኮመንት. የልም. ምንው. ሃሙስ. ።ስልሆነ. ውድ. ስራ. ሂዳቹንው. ጋይሶች. ውይ. እገር.ቤት. ግብታቹንው.
@rahadmin8809
@rahadmin8809 7 жыл бұрын
Msrst Maaar, እኔ ኣባርሬኣቸው ነው ስነስራት ያለው ብቻ ነው ካሁን በሁዋላ አሚፈቀድለት k k k k
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 7 жыл бұрын
Selamnew ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥. ንው. እንዴ. ይሻላል. መድረ. እጨበርባሪ. ።ሁላ. ድግ. እድርግሽ. እህት. ጎብዝ. ።ቅጠይብት.
@rahadmin8809
@rahadmin8809 7 жыл бұрын
msrstye, የኔ ፍቅር ቀልዴን ነው ግን ማማ ማድረግ ትችላለች ወረበሎችን አንዳያወሩ መዝጋት ክ ክ ክ ከዛ አኛ በፍቅረዋና በሞያዋ መዝናናት
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 7 жыл бұрын
Selamnew ...♥♥♥♥♥♥♥♥ታዲያ. ልማሚ. ።ኮመንት. እንፃፍላት. ልምን. ብትየኝ. ስርእት. የሌላችው. መድረ. ቦዘኔ. ቅይ. ጋርድ. እንድትስጠልን. ምን. ይመስልሻል. እህት. እልም. ክይቅርታ. ጋር. ንው.
@rahadmin8809
@rahadmin8809 7 жыл бұрын
Msrstye, ኣንቺ ጥሩ ሰው ነሽ ይሄን ማሰብሽ ግን አርግጠኛ ነኝ ኣዳነ ያውቅበታል ኣዳነ ባለጌዎችን ኣባር እያልን ነው : : ) :-) :-) 🙂🙂🙂🙂
@yonasa7697
@yonasa7697 7 жыл бұрын
Mamaye, ቶሎ ልጳፍ አነወለቱ ገልቱ ስድብ ሳይፅፉ ርዘመ ኣጠረ ኣወራሽ ዝም በይ ብላችሁ አምታለቅሱ ግርርርም ትሉኛላችሁ ምድራ ገልቱ ዝም ብላችሁ አንደመማር ወይም መዝናናት። እማ ይሄ ያንቺ ቻነል ነው ከፈለግሽ ኣባሪኣቸው ከፈለሽ ብሎክ ኣርጊኣቸው ከፈለግሽ mute ኣርጊኣቸው, Des ayilem? ይባርክሽ
@michaelm5533
@michaelm5533 7 жыл бұрын
Delete? NO Block, lol.
@ሰላምY
@ሰላምY 7 жыл бұрын
Yes Delete the hell out of them, lol.
@ሰላምY
@ሰላምY 7 жыл бұрын
ግን ኣንዳንዱ ለማልቀስ ነው አሚመጣው ኑሮ መሮት
የኦቾሎኒ እና የኑግ ሻይ (Peanuts and nuge Ethiopian drink)
17:25
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 59 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,7 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad
12:11
የኑግ ልጥልጥ አዘገጃጀት /  Ethiopian food cooked/
4:08
kine ቅኔ media
Рет қаралды 1,1 М.
Ethiopian Drink "How to make Kinito" የኪኒቶ መጠጥ አሰራር
23:37
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 170 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН