No video

የኦርቶዶክስ በአላት በትግራይ ሲኖዶስ ተሻሩ

  Рет қаралды 15,188

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

6 ай бұрын

የኦርቶዶክስ በአላት በትግራይ ሲኖዶስ ተሻሩ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM

Пікірлер: 131
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 6 ай бұрын
ተባረክ ፖስተር ትዜ ብዙ እውቀት አግኝተናል ትውልዱን እየታደከው ነው
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 6 ай бұрын
አባ ሰረቀ ስወዳቸው የተባረኩ አባት❤ ልዩ ነህ ወንድማችን ብሩክ ነህ ይብዛልህህህህህህህ❤ አሜንንንንንንንን
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 6 ай бұрын
እየሱስን ባማራክልል እና በትግራይመሰበክአለበት😢
@aviya5907
@aviya5907 6 ай бұрын
ትግራዋይ ወንድም እህቶቻችን ንቁ ንቁ የክርስቶስ ወንጌል ይለውጣል ደረቅ ምድራችን እንዲለመልም ስራ ይሰራ ስራ አትስሩ የሚል አምላክ የለም የግብፅ አጀንዳ አፍርሱ ንቁ ።
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ዋናው ሴጣን የነገሰበት ቦታ ላይ በትግራይ ይሄ ለውጥ ቀላል አይደለም ጌታ ፈጽሞ ነጻ ያውጣቸውና ምድራቸው ትባረክ ትዜ ከዚ በላይ ጸጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤ ክፉ አይንካህ እንወድሀለን❤❤❤
@tearelemlem5049
@tearelemlem5049 6 ай бұрын
ወንድሜ ትዝታው ኣባ ስርቀ ብርሃን ይህ ብቻ ኣይደለም ባለፎውም ተስካር መቆም እንዳለበት የሰው ልጀ ብተስካር ኣይድንም ብለው ገዝተዉት ነበር ህዝቡ ግን ይቀበለው ኣልቀብለው ኣላውቅም እሳቸው ግን ውንጌል ሰብከዋል ዘምናቸው ይባረክ❤ህዝበይ ህዝቢ ትግራይ ካብዝይ ኣቲውካዮ ዘለኻ መከራን ስቃይን ምዋጽእቲ ይፍጠረልካ ኣሜን ሰላም ለኢትዮፕያ ሰላም ልኩሉ ዓለም ኣሜን❤❤❤
@goitomtadesseferede2330
@goitomtadesseferede2330 6 ай бұрын
"ፈረንጅ ማርያም ኣይል ሚካኤል ኣይል ገብርኤል ኣይል ሰርቶ የሚሰጥህ የእርዳታ ዱቄት እየበላህ በበዓል አልሰራም እምትል ከሆነ ውርደት ነው" ።ነው ያሉት፡
@amahatekue270
@amahatekue270 6 ай бұрын
በጣም፡የሜገርም፡መልእክት፡ነው፡የሜሉት፡ትርጉሙ፡ከውጭ፡የሜመጣልን፡እርዳታ፡በባአላት፡ቀን፡እየሰሩ፡የሜያመርቱትን፡እንበላለን፡እኛደግሞ፡በባዓላት፡ተጠምደን፡ለራሐብ፡እየተጋለጥን፡ነው፡ባአል፡አናክብር፡ማለቴ፡አይደለም፡እሰይ፡ጌታ፡ትግራይ፡በበረከት፡ልትጎበኝ፡ነው፡ተመስገን።
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 6 ай бұрын
All glory be to God 🙏🙏❤️❤️
@ALEXLEOSUS
@ALEXLEOSUS 6 ай бұрын
አሜን ጥምቀት መስቀል እያሉ በእግዚአብሔር ላይ የሚያሾፋበትም ቀን ቢተው ጥሩ ነው
@Dog_huger
@Dog_huger 4 ай бұрын
GOD bless you and your family pastor ❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
በትክክል.
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 6 ай бұрын
shalom shalom God is moving in power in our land, God knows where and when to start. Glory be to God.
@Elsaleulseged
@Elsaleulseged 6 ай бұрын
ትዝታው ጌታ ካተጋ ይሁን የሚመጣው ትውልድ ይዳን እፀልይ ገና ብዙ ይሆናል እ/ር ገና ገለባውን ከስንዴ ይለያል ጌታ ይረዳአል ተባረክ
@kidanetesfamariam6622
@kidanetesfamariam6622 6 ай бұрын
መፍረስ ያለበት (ጣኦት) የጨለማ የጥልቅ ኣሰራር መፍረስ ኣለበት በየሱስ ስም ኣሜን ።ተባረክ ወንድሜ ትዝታው ሳሙኤል ።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
ABSOLUTELY OH YES SIR.
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 6 ай бұрын
Amen hizbun netsa adrgot yibark
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 6 ай бұрын
ተባረክ ጌታ በዘመናት መአከል ሰው አለው።
@SaraT-rw2jh
@SaraT-rw2jh 6 ай бұрын
አቦና እድ መን ጥዕና ይሀበልና
@FrehiwotGemeda
@FrehiwotGemeda Ай бұрын
Amen Amen Amen tebarek
@user-bk8qt6ge4p
@user-bk8qt6ge4p 6 ай бұрын
የማናዉቀዉን ስለምታሳዉቀን ተባረክ።
@haimeteabrham722
@haimeteabrham722 6 ай бұрын
ስላሴን ሶስት አድርገው የስሩትስ አያሳዝንም። ወንድሜ አብና መንፈስ ቅዱስ በሰው አምሳል አልታዩም ጌታ እየሱስ ነው በምድር የተመላለሰ አሁን በቀደመው ክብር ያለ። ሁል ጊዜ በጣም አዝናለሁ። ተባረክ።
@kassayejimma6052
@kassayejimma6052 6 ай бұрын
አንተ ታላቅ ሰው መጋቢ ትዝታው ተባረክልኝ በርታ የሰይጣንን ክስ አትፍራ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው
@marthakifle5060
@marthakifle5060 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አይኖቻቸዉን ያብራ ከማለት በሰተቀር ምን ይባላል።
@kifledamite4577
@kifledamite4577 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ::!!!ለእግዚአብሔር ምን ይሳናል? እንደነዚህ ያሉ እውነት የገባቸውን መሪዎችን መከተል ያስፈልጋል ::የሃገሬ ሰው ሆይ ከነቀፋና ከትችት ወጥተህ ለህሊናህ እና ለእውነት ተገዛ :: በምድርም በሰማይ እረፍት ይሆንልሃልና::
@user-qv1ii7hc9n
@user-qv1ii7hc9n 6 ай бұрын
ክርስቶስ እንዳንተ የለውን ያብዛ ተባረክ
@bizebekele5889
@bizebekele5889 2 ай бұрын
Tebareka gata yibarkih ❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
ABSOLUTELY.
@user-cq3kr6ic6x
@user-cq3kr6ic6x 6 ай бұрын
😂😂😂ዞሮባቸው ነው ፈጣሪ ይራራላቸው ለእውነት እዲጨክኑ ይርዳቸው አሁንም እንጸልይ ፈጣሪ ሕዝቡን ይታደጋል አንተም ጸጋው ይብዛልህ ተባረክ የምድሪቱ ጨው ነህ !
@mimimesfin3883
@mimimesfin3883 6 ай бұрын
ትዙ ተባረክ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤
@azmerahagos1054
@azmerahagos1054 6 ай бұрын
ፓስተር ትዜዋ ወንድማችን ተባረክ🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.
@user-su6vd2iv2g
@user-su6vd2iv2g 6 ай бұрын
Thank s
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 6 ай бұрын
የሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በረሀብ በድርቅ በጦርነት የሚታመሰው በጣኦት አምልኮ ብዛት ነው በኢየሱስ ስም ይጠረጉ የህዝቡ አይን ይከፈት !!
@tesfabelay10
@tesfabelay10 6 ай бұрын
GOD BLESS YOU! GREAT THANKS!❤❤❤💛💛💛🙏🙏🙏🙏
@sofisofi2300
@sofisofi2300 6 ай бұрын
ገና ከትግራይ ላይ አርሴማ ፍቅርተ ክርስቶስ ዘጋስጫ ምናምነቴ ወደመጡበት ይላካሉ ይጠፋሉ ትክክለኛውም የክርስቶስ ወንጌል ይሰበካል ምድራችንም ታርፋለች እግዚአብሔር አምላክ ትግራይንን እና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን💛❤🙏
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 6 ай бұрын
ምነውሴሜላይ እይየሱስንየሚሰብክጠፋ😢
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 5 ай бұрын
ምን ማለት ነው ?
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 6 ай бұрын
ትክክልበርታ
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 6 ай бұрын
Ere Min gud new yeminsemaw.....hizbuma miskin new ayawkim❤
@marthakifle5060
@marthakifle5060 6 ай бұрын
የጊታ ያልሆነ ሁሉ በየሱስ ሰም ይቃጠል።
@user-nf1mk2ws3v
@user-nf1mk2ws3v 6 ай бұрын
ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድ
@adisadis7595
@adisadis7595 5 ай бұрын
Amen!!!!
@user-rn8lg8mn7l
@user-rn8lg8mn7l 6 ай бұрын
Tebarek.zemeneh.yebarek
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
DEFINITELY SIR.
@marthakifle5060
@marthakifle5060 6 ай бұрын
ምን አይነት እዉርነት ነዉ
@marthakifle5060
@marthakifle5060 6 ай бұрын
አሜን
@derejeejeta8501
@derejeejeta8501 6 ай бұрын
you are blessed
@bereketmelkamu5536
@bereketmelkamu5536 6 ай бұрын
"ሰንበት ይስጥልኝ!" ሲባል "በሰንበት ቀን በረከት አግኝ" ማለት ይመስለኝ ነበር። አሜን እል ነበር። ታቦት የተቀረጸለት ሰንበት? ምን ዓይነት ድንዛዜ ነው?
@hagushkidane4147
@hagushkidane4147 6 ай бұрын
በአላት በማያውቅ ከውጭ የሚመጣላችልሁ ማርያም አይል ፥ ገብርኤል አይል ወዘተ... ሰርቶ ያመጣላችሁን ዱቄት እየበላችሁ እናንተ ግን እጅና እግራችሁን አጣምራችሁ ትውላላችሁ ፥ይህ ውርደት አይደለም!!! አባ ከተናገሩት የተወሰደ ነው ፓስተርዬ ።ጌታ ይባርካቸው ።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
DEFINITELY.
@user-bp9mp2qm4q
@user-bp9mp2qm4q 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ትግራይ አደይ እንኳን ደስ አለሽ ።
@bharenegashe6471
@bharenegashe6471 6 ай бұрын
በትክክ ወሩን ሙሉ ስራ እንዳይሰራ የሚያደርግ ዋሀላ ክር ስራአት በዘረ ያቆብ የትሰራ ሴራ ነው
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 6 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@tedroskidane3179
@tedroskidane3179 6 ай бұрын
ላንተ ባአል ነው አትስራ እያሉ እነሱ ነጮቹ ግን በባአላት ቀን ሰረተው ያመጡሁልህን ነው የምትበላው ከነሱ ከምትለምን ለምን ሰርተህ አትበላም
@user-rq3iz5ih9l
@user-rq3iz5ih9l 6 ай бұрын
God is good
@nigistfanta586
@nigistfanta586 6 ай бұрын
We say AMEEEEEEEN
@user-wv4bm2ru4w
@user-wv4bm2ru4w 6 ай бұрын
ሰዎችን ፈርተዉ እንደ ጰጥሮስ አይድረስብህ ስል ኢየሱስ አንተ ሰይጣን ከኃላዬ ተመለስ አለው
@user-lp9sz4ct2z
@user-lp9sz4ct2z 5 ай бұрын
ስድስቱን ቀን ስራ ሠባተኛውን ቀነ ለእግዚአብሔር ቀድስ
@hagushkidane4147
@hagushkidane4147 6 ай бұрын
በአላት በማያውቅ ከውጭ የመጣ ፥ማርያም አይል ገብሪኤል አይል ወዘተ....ስርቶ የሚያመጣላችሁን ዱቄት እየበላችሁ እናንተ ግን እግርን እጃችሁን አጣምራችሁ ትውላላችሁ ይህ ውርደት አይደለም!!!....
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN AND DEMONIC OPERATIONS IS THIS?
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 5 ай бұрын
ምን ማለት ነው?
@bharenegashe6471
@bharenegashe6471 6 ай бұрын
ያሉት የባል ቀን ከማይባልበት ማሪያም ሳይል ገብሬል ሳይል አርሰው ካፈሩት ሀገር የመጣውን ስንዴ እየበላን እዚ ባል እየቆጠርን ስራ አንሰራም ማለት ምንድነው በሰው የገባው እንዳንሰራ ያረገን ለዚህም ድህነት እና እራብ ያበቃን ስለዚህ እንስራ ነው ዋናው ሀሳብም ትርጉምም
@Seyoumgele.163
@Seyoumgele.163 6 ай бұрын
Jesus loves you
@kifledamite4577
@kifledamite4577 6 ай бұрын
It’s the 4th one? ሰንበት:?ምን አለያላስተካከሉት ከእግዜር ጋር?
@EshetuPetros-ly6oz
@EshetuPetros-ly6oz 5 ай бұрын
Be eyesusim alemin be wongel wurees !
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN AND EVIL REBELLION AGAINST GOD AND HIS THRONE IS THIS?
@ariyamfantahune4534
@ariyamfantahune4534 6 ай бұрын
yes sir
@kalkidanworku2655
@kalkidanworku2655 6 ай бұрын
yes iyesus geta naw
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN AND EVIL DECLARATION OF THE DEVIL IS THIS?
@user-lp9sz4ct2z
@user-lp9sz4ct2z 5 ай бұрын
ሠንበት ለሠው ተፈጠረ አንጂ ሰው ለሠንበት አልተፈጠረም
@user-wv4bm2ru4w
@user-wv4bm2ru4w 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አልፋ ነዉ ኦሜጋ ነው መጀመርያ መጨረሻ ነዉ እንጅ ከማንም ጋር አይስተካከልም በኃይል በቅድስና በክብር ስልጣን ተወዳዳር የለዉም
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN AND EVIL WORD OF CURSE IS THIS?
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 5 ай бұрын
ምን ማለት ነው?
@user-rj9pe9tv9d
@user-rj9pe9tv9d 6 ай бұрын
Amen Amen yemidrachin taot eyeferarese new Eyesus Geta new!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 6 ай бұрын
Teze geta zemnken abezeto yebark
@user-wv4bm2ru4w
@user-wv4bm2ru4w 6 ай бұрын
ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህን ፈጽም ሰባተኛዋን ቀን የተቀደሰች
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 6 ай бұрын
ይገርማል። በዓላት ስይሉ ሰርቶው የላኩላችሁ እየበላችሁ ኣንተ ግን ብባዓል ኣልሰራም ማለት ውርደት ነው ነው ያሉት። ለማኝ ሆነህ እንድትኖር
@azmerahagos1054
@azmerahagos1054 6 ай бұрын
30 ቀን
@user-zg5bk1nx9g
@user-zg5bk1nx9g 6 ай бұрын
❤❤❤
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@Hillman1517
@Hillman1517 6 ай бұрын
ህይወት የለለው; የማይጨበጥ (non matter) ረቂቅ የሆኔ ቀን (ሰንበት) ለምኝልን ከሚባል የሚጨበጥ (matter) ግውዝ ድንጋይ ወይም ንፋስ ልምኝልን ብባል አይሻልም ነበር❓❓😭😭 አይ የእትዮጵያ ህዝብ ትናንት መቃብር ቤት ቁጭ ብለው መተተኛ በዘረጋው የክፋት አሰራር ለዘመናት ታስሮ ስኖር ያሳፍራል።የባኣላት በለው የአምልኮ አሰራራቸው ሁሉ ስፈተሽ ምድራዊ የሆነ ነገር እሱም ለሆድ እና ገንዘብ ለመሰብሰብ ጋር ቀጥታ የተገናኙት ናቸው። እሄ ሁሉ ፈረሰ ማለት የኦርቶዶክስ ህልውና አደጋ ላይ እንደሚወድቅ በደምብ ስለሚያውቁ ለማስተካከል ፍቃደኛ አይደሉም። አብዛኛው የኦርቶዶክስ ተከታይ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የፅድቅ ጥበብ እየመሰለ በደብተራ ጥንቆላ, መተትና እና አስማት ጋር ተቆራኝቶ ስላሌ ለውጥ ይምጣ ስባል ደም ስራቸው ይቆማል። ተሳዳቢ ሁሉ ከዝህ ወገን የሆኑ ናቸው።
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 6 ай бұрын
ምናለ ሁሉም አባቶች እንደ አባ ሰረቀ ለህዝባቸው አሳቢ እውነትን ተናጋሪ የግብፅን ሴራ ሰባሪ ቢሆኑ ! እውነቱኮ ጠፍቶአቸው አደለም ወንጌል አይልም፡ ከነሱ ክፋት የተነሳ ሀገራችን እስከ ዘመን ፍፃሜ ድረስ ደሃ ሆነች፡ ገብርኤል ሚካኤል ሳይል 24 ሰዓት ተግቶ ከሚያመርቱ ሀገሮች ስንዴ ለምኖ ለማኝ ሆኖ መብላት ግን ፅድቁ እሱ ነው!?😂 ሰርቶ መብላት ኃጢአት ነው ብሎ የሚያስተምር ቄስ አይይይይይይ
@azmerahagos1054
@azmerahagos1054 6 ай бұрын
እዋይ ህዝቤ
@hagushkidane4147
@hagushkidane4147 6 ай бұрын
አባ ከተናገሩት የተወሰደ።
@azmerahagos1054
@azmerahagos1054 6 ай бұрын
ከ 14 ክ/ዘመን ወዲህ የመጣብን መርገም ነዉ
@derejeejeta8501
@derejeejeta8501 6 ай бұрын
please translate
@henokhadera
@henokhadera 6 ай бұрын
ደቂቀ እስጢፋኖስ የትግራይ ሰውና ትክክለኛ መጽሐፍ ወቅዱስ ተከታይ ክርስትያን ናቸው።እሳቸው ከሞቱ በኋላ ክርስትና ከጥንቆላ ጋ ተበርዟል።አሁን ትግራይ ከዚህ ከደብተራ ትምህርት ተላቃ ወደ ቀድሞው ትክክለኛ ክርስትና የምትመለስበት ይመስላል
@nehemiawemerasha3447
@nehemiawemerasha3447 6 ай бұрын
yeweged ke mederachin ye mutan beal.
@Ofla
@Ofla 6 ай бұрын
በሉተር የተጀመረውተሃድሶ ሳይሆን በእስጢፋኖስ ተከታዮቹ ( ዘብሄረ ትግራይ) ወንጌሉ የቀትላል፡፡
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 5 ай бұрын
ሉተር የካቶሊክ ቤተክርስቲያንን ስህተት አጋለጠ : እስጢፋኖስ ደግሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ በንጉስ ዘርአያቆብ አማካኝነት የተጨመሩትን የሀሰት ትምህርቶች አጋለጡ :: የሉተርን አነሳስ ከተረዳኸው ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የተጨመሩትን ትምህርቶች ነው ያጋለጠው:: ምንድነው የጎረበጠህ?
@user-lb5vk5qu2p
@user-lb5vk5qu2p 6 ай бұрын
tikikilegna tirgumu ke wichi yemimeta duket ena sinde mikael mariam etc sayilu sertew yametut new yemtbelaw. Ezih gin mikael, mariam etc bealat eyakebrk lezih kifu dihinet wedek.
@henokhadera
@henokhadera 6 ай бұрын
አሁን የኦሮምያና የትግራይ ሲኖዶስ ትክክለኛ ክርስቲያን ሆነዋል።ሌላው የሰይጣንና ጣዖት አምልኮ ነው።ይሄንን ሰው ካልተገለጠለትና መጽሐፍ ቅዱስን ካላነበበ አይረዳም።እባካችሁ ከተረተረትና ከደብተራ ትም/ት ውጡ
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 6 ай бұрын
ፍልስጣ(ብንያም)ተዐቀብ እምነቢበ ሐሰት ከንቱ፡ እስመ ኢተአምር አንተ ቃለ አዶንያስ ዝንቱ፡፡
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
በትክክል.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
ABSOLUTELY OH YES SIR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
ABSOLUTELY.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
DEFINITELY SIR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
DEFINITELY.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
በትክክል.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
በትክክል.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 6 ай бұрын
ABSOLUTELY OH YES SIR.
አደገኛ ጠንቋይ መነኩሴ ተያዘ Pastor Tizitaw Samuel E.L.M
1:27:06
PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 8 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 128 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 70 МЛН