የኦርቶዶክሱ ዲያቆን አበበ ከወንጌለዊ ኤርሚያስና ከሌሎች ወንድሞች ጋር

  Рет қаралды 6,881

አማኑኤል Ammanuel Tube

አማኑኤል Ammanuel Tube

Күн бұрын

የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
JESUS CHRIST Saves you, Repent today
ኢየሱስ ያድናል። አሜን

Пікірлер: 37
@JonasHandino
@JonasHandino Жыл бұрын
ቅዱስን የእግዚአብሔር ፀጋና ሠላም ለአንተና ለነገሮቻችሁ ይሁን ጌታ ከአንተ ገር ነው በሩቱ ግን አንድ አስተዬት አይዘብ ሆነ ወደዝ የምመጡት በትህትና በፍቅር በእነንተ ዉስጥ የለዉ ክርስቶስ ፍቅር ስለሆነ 👏👏👏👏👏👏👏👏📖📖📖📖
@samuelfiga
@samuelfiga Жыл бұрын
ኤርሚ ጌታ ኢየሱስ አበስተዉ ይባረክ ተባረክ
@Helen-bk9mz
@Helen-bk9mz Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይሄን ሁሉ ሳልሰማ በልጅነቴ አስመለጥከኝ
@shalomkidusan4192
@shalomkidusan4192 Жыл бұрын
ኤርሚዬ አሁን አሁን በትዕግሥት ስለምታስረዳ ፕሮግራሙን ቁጭ ብለን መከታተል ጀምረናል እና በዚሁ ቀጥል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ . ሌላው ስለአንተ እግዚአብሔርን እምናመሰግነው የተሰጠህ እውቀት ሙሉ ነው ማንም በክርክር አይበልጥህም አንተም ለማወቅ ያደረከው ዝግጅት አስገራሚ ነው . ሌሎቹ ወንድሞቻችንም አብረውህ ያሉት የተባረኩ ናቸው ተባረኩ ።
@Fikiryashegnefal
@Fikiryashegnefal Жыл бұрын
ያባቴ ልጆች ተባረኩልኝ በጊታ በጣም እወዳችሆለሁ
@sisaymamo987
@sisaymamo987 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይሔ ሁሉ መፅሐፍ አንተ የለህበትም ከዚሕ ሕይወት ለማይሰጥ ነገር አሰመልጣቸው
@serkalemworkneh8978
@serkalemworkneh8978 Жыл бұрын
ኤርምየ ጌታ ይባርክህ
@efremkassaye770
@efremkassaye770 Жыл бұрын
እኛ ኦርቶዶክሶች ያለብን ችግር ወር ጠብቀን ቀን ቆጥረን ቤተክርስቲያን እንሄዳለን ከዛ የዛን ቀን ያሉንን የጫኑብንን ተሸክመን እንሄዳለን ከዛ በቃ ቁፅል ይዘን አትንኩንብኝ ነው ማንበብ መጠየቅ መመርመር ብሎ ነገር የለም
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Ewunet bilehal tebarek 🎉🎉🎉
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤
@mesetetcherinet7508
@mesetetcherinet7508 Жыл бұрын
ተባረክ ኤርሚ
@mesetetcherinet7508
@mesetetcherinet7508 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ኤርሚ የወንጌል አርበኛ
@god_provides__6779
@god_provides__6779 Жыл бұрын
ተባረኩ😊😊😊
@Rippedsad
@Rippedsad Жыл бұрын
ሁላችሁም፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ይባርካ ችሁ፡ኦርቶዶክሳውያን፡ወንድሞችና፡እህቶች፡አባትና፡እናቶች፡ደግማችሁ፡ ደጋግማችሁ፡ክርስቶስን፡አትስቀሉት።
@bogemamo8165
@bogemamo8165 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኦርቶዶክሳዉያንን አስባቸዉ!!!!!!!
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 Жыл бұрын
Tebareku sega yabzalachu ❤❤❤❤❤❤❤
@tekaTemsgen
@tekaTemsgen Жыл бұрын
ኤርምዬ ጌታ ይባርክ
@mehalettesema
@mehalettesema Жыл бұрын
ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል መጽሀፉ 😢😢
@elsasolomonstrmsnes1918
@elsasolomonstrmsnes1918 Жыл бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤ Ellllllll Ellllllll
@AlemayehuKeno
@AlemayehuKeno Жыл бұрын
👑
@JonasHandino
@JonasHandino Жыл бұрын
@yonasbachore1072
@yonasbachore1072 Жыл бұрын
ተአምር ነው
@dargechaka9905
@dargechaka9905 Жыл бұрын
የነ ኤርሚያስ ግሩፕ በትህትና አስረድት።
@samuelfiga
@samuelfiga Жыл бұрын
ኤረኡኡኡኡ ይህ የሰይጣን ትምህረት ነዉ ንቁ ወገኞቼ በኢየሱስም🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@ArarsoNagariWagassa-c6k
@ArarsoNagariWagassa-c6k Жыл бұрын
Kaayyoon kee maali isa jedhuufi? Kaayyoon Ermi gooftaan Iyyasuus qofti gooftaa akka ta'e labsuudha.
@bogemamo8165
@bogemamo8165 Жыл бұрын
ያልሰራችዉን ነዉ እንዴ ታምር የምትሉት
@maranathatube1
@maranathatube1 Жыл бұрын
እባካችሁ ኦርቶዶክሳውያን ከእውነቱ አትሽሹ ይሄው ግልፅ እኮ ነው
@ebalala888
@ebalala888 Жыл бұрын
Ya merhertab mibal sewye koy lemen meto ayeweyayem
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Bemin chinkilat ? 😂😂😂
@tewodrossemungus3556
@tewodrossemungus3556 Жыл бұрын
ሰዶማውያን ዲያቢሎስንሊያገለግሉበት ካዘጋጁትመፅሐፍት አንዱ ነው!
@JonasHandino
@JonasHandino Жыл бұрын
7
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l Жыл бұрын
ይሄ አበበ ወይ ፍስሃ የሚባለው ዲያቆን ነኝ ባይ እልህ እንጂ እውቀትና ምንባብ zero ነው::
@bogemamo8165
@bogemamo8165 Жыл бұрын
ኤርሚ እረ ደከመኝ!!!!!!!!!
@tigistteshome2619
@tigistteshome2619 Жыл бұрын
ኤርምዬ ይሄ ሁሉ እውነት እዚህ ቤ/ን ውሰጥ አለ?
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
ሚሚ ምትባይዋ ማፈሪያ አትሁኚ ይሄ ሁሉ ኤርሚ ያሰቆጠሠረሸ የሀሰት እና ኢየሱስን የሚሳደብ ኮተት ተሼክማ ቤተ ክርሰቲያንሸ 3 ሰአት ሙሉ ኢየሱስ ነው የሚመለከው ሰትይ አታፍሪም እኔም ከዛው የወጣሁ መሆኔን ሰነግርሸ በመውጣቴ እጅግ ደሰተኛ ሆኜ በጣኦት አምልኮ የፈጄሁሁትን ዘመኔን ደሞ ሳስብ በመፀፀት ኢየሱስን በማምለክ አለሁ እናተ ሀይማኖተኛች እኮ ወንድማችሁ ኢየሱስን ቢቀበል ወንድሜ አይደለህም ብላችሁ የምትክዱ ናችሁ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰለ እናተ ያዬው መከራና ሞት ከአእምሯችሁ የሰወረባችሁ የጣኦት መንፈሰ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ህያው ሰም ይገልበጥ ሚሚ ሰርአት ያዢ ውሼትን እግዚአብሄር ይፀዬፋል ግን ወዳችሁ አይደለም በውሼታሙ ተገዝታችኋል " መንግሰተ ሰማያት ቀርባለች እና ንሰሀ ግቡ " የሚያዋጣን ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏🙏🙏
@singerbelayendashaw7065
@singerbelayendashaw7065 Жыл бұрын
ኤርሜ,ጌታ,ዘመንህ:ይባርከ,ሕዝቤ-ኦረ_ተማር,ኡኡኡኡኡኡ-ምን-እናድርግ-ጌታ_አተ-ተገለጥላቸው
@JonasHandino
@JonasHandino Жыл бұрын
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
የታሪክ ምሁሩ ከወንጌለዊ ኤርሚ ጋር
1:30:20
አማኑኤል Ammanuel Tube
Рет қаралды 2,2 М.
የኑፋቄ አይነቶች (ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ)
12:44
Faith Pursuit (FP)
Рет қаралды 623
September 3, 2023
2:00:01
አማኑኤል Ammanuel Tube
Рет қаралды 1,7 М.
የእስራኤልና ኢራን ጉዳይ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይሆን….
1:02:04