የኦሮሞ ባህላዊ ምግቦች አሰራር በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS Oromo Traditional Cooking

  Рет қаралды 154,896

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 763
@user-wo5ni5cb7x
@user-wo5ni5cb7x 5 жыл бұрын
Wow በጣም ይገርማል ባህላችን ልዩ ነው በዚ አጋጣሚ ልጅን ሣላደንቅ አላልፍም አገላለፁ ቀልጣፋነቱ ሲያሥደሥት
@senkisenki2198
@senkisenki2198 5 жыл бұрын
በጣም የምያምር የባህል ምግም ነዉ የኢትዮጵያ የሁሉም የባህል እጅግ ዉብ ነዉ ሰላምና ፍቅር ያድለን የሰራዉት ጌታ እግዚአብሔር
@zinashayalew3303
@zinashayalew3303 4 жыл бұрын
ZA
@user-rw1ut9hz7q
@user-rw1ut9hz7q 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዬጰያን ይባርክ ይህ ሁሉ በረከት አላት ውዱአ ሐገራችን በየ ሳምንቱ ድንቅ የሀገራችን ባህሎች እያየን ያላወቅነውን እያወቅን ነው።ተባረኩ ምግቡን ለሰራችሁልን እናመሠግናለን ።
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
አገራችን እኮ የብዙ ባህል ባለቤት ናት አዎን የመጣዉ ሰላማችን ነሳን እንጂ በሉ በሜቀጥለዉ የስልጤን እጠብቃለሁ 👌👌👌❤❤❤
@hforhumble2415
@hforhumble2415 5 жыл бұрын
In sha Allah
@samrawitnegash9160
@samrawitnegash9160 5 жыл бұрын
😍😍😍
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 жыл бұрын
Bloody Meles Zenawi started divide and rule. Who knows. The end?
@kassagetu408
@kassagetu408 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ሲል ወንዱ ደግሞ ጎበዝ ነዉ ሲያብራራ
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
😍😍😍😍
@tadutadesse3736
@tadutadesse3736 5 жыл бұрын
በጉራጌ ባህል የሰረግ ቀን መጀመሪያ ለሚመጡት ሰረገኞች ቆሎ በቅቤ ታሽቶ ይሰጣል በጣም ነው የሚጣፍጠዉ ኦሮሚያም እንደዛ ዋዉ ብያለሁ
@siifanharmeekoo665
@siifanharmeekoo665 5 жыл бұрын
አዎ ማር ኦሮሞም ቆሎ በቅቤ ነዉ ተሰርቶ በቆሪ ተደርጎ ይዞ የሚሄዱት
@tadutadesse3736
@tadutadesse3736 5 жыл бұрын
@@siifanharmeekoo665 በጣም አሪፍ ምግብ ነው እርሱን ከበሉ ሌላ ምግብ አያስፈልግም
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
@@tadutadesse3736 ታድያ እኛም አንድ ቀን እንቅመሰዋ ሁሉም ሀገራችን ነው
@123MYPEOPLE
@123MYPEOPLE 5 жыл бұрын
There is a lot of commonality between Gurages and Oromo cultures as other Ethiopian cultures.
@meserachabate5565
@meserachabate5565 5 жыл бұрын
Etmogna yaw debo honene malet newa
@user-qc4hb9lh7p
@user-qc4hb9lh7p 5 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ የተረጋጉ ልጆች ሲያምሩ /ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል ያገሬ ሰው
@user-pd6zw1mm5q
@user-pd6zw1mm5q 5 жыл бұрын
የኦሮሞ እህት ወንድሞቸ ካላችሁ ማነው የሚጋብዘኝ ደስ ሲል በአላህ እኔ ወሎየ ነኝ
@hanilove3706
@hanilove3706 5 жыл бұрын
ነፍስዋን ይማረውና አያቴ ጎበዝ ነበረች በቃ ምግብ ቤታቸው ልጋብዝሽ😘 ያገሬ ልጅ😘
@hawaibrahim7821
@hawaibrahim7821 5 жыл бұрын
እኔ አለሁ ከፈለክሽ
@kidanefikadu9364
@kidanefikadu9364 4 жыл бұрын
Wallo gerager. Ye fikir hager. Wd addis Ababa sitmechi dewiyi
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 4 жыл бұрын
anchi (DEDEB BE ALLAH )aybalem stupid idiot
@user-tl6fb1kw8g
@user-tl6fb1kw8g 5 жыл бұрын
እኔ እጀራ ከበላሁ 9 አመት ሆነኝ ከወር በኃላ ሀገሬ እገባለሁ የናቴን እጀራ ያብላሽ በሉኝ ሀበሻ መልክ ብቻ ሳይሆንም ሙያም አለን በርቱልን
@loveuae7533
@loveuae7533 5 жыл бұрын
Beselam le agerish yabqak
@rahmanehme2174
@rahmanehme2174 4 жыл бұрын
@@loveuae7533 ቅጄነዉእየአላችሁብሉ
@ghadgs6489
@ghadgs6489 4 жыл бұрын
እናትየበሠላምግቢእጀራእኔምበጣምነዉያማረኚ
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
የቦቆሎ እጀራ እየበላሁ ነው ያደኩት😍 ጨጨብሳ ጩኮ ውይይይይ እዴት እደሚጣፍጥ! baaye galatoomaa biiya keenyaa naga nuuf haagodhu
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
Amen
@masiloveyoutube9317
@masiloveyoutube9317 5 жыл бұрын
Sabani oromo waan hundaa qaba itti bonna adda keenyatti
@sumankhan1930
@sumankhan1930 5 жыл бұрын
Dhugaa ketii
@HdHd-hs5ol
@HdHd-hs5ol 4 жыл бұрын
Dhugaa jetee wani ofi too
@habibaomer9577
@habibaomer9577 5 жыл бұрын
አገሬ ኢትዮፕ ሥት ባህል አለሽ አላህ ኢጠብቅሸ አገረ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
Amen
@misrakottemer4173
@misrakottemer4173 5 жыл бұрын
Restorantou yete new senemeta endenebela
@medinadeko792
@medinadeko792 5 жыл бұрын
Betam desilal ye oromo bahil like biyalo
@medinadeko792
@medinadeko792 5 жыл бұрын
Min ledargil teda shefafa
@sumekedir6112
@sumekedir6112 5 жыл бұрын
Medina Deko kkkkk
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 5 жыл бұрын
@@mekonentegegn7810 Trash
@onlylove9150
@onlylove9150 5 жыл бұрын
@@mekonentegegn7810 zirikrik neh
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 жыл бұрын
እንደ እኛ ኢትዮጵያን እኮ በ ባህል ሃፍታም የለም ። ፈጣሪ. መፋቀር ፣ መዋደድ፣ መተሳሰብ እንዲሁም ፈሪሃ እግዚአብሄር ያድለን 💚💛❤
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*እኔ አማራ ነኝ ግን ኦርሞ ኅድኛ አልችን ስመጣ ክሀግራችሁ እበላልሁ እንሻላህ!*
@hiwotroba4563
@hiwotroba4563 5 жыл бұрын
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ Afare biyii
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 5 жыл бұрын
አንች በዛኛዉ ላይ ጋላ ብለሽ እየተሳደብሽ ነበር አሁን ደሞ መብላት አማረሽ እሄን የመሰለ ስም ይዘሽ ዘረኛ አትሁኚ ሰዉን ጠልተሽ ምግብ መዉደድ አይቻልም
@hiwotroba4563
@hiwotroba4563 5 жыл бұрын
Zinash Feleke Zinbayat achi atarr kikam attar zayitam qibe fitachawin taqabitaw bettachawisxe baddo attar kiki wax naw yamibalut gurra bicha
@hiwotroba4563
@hiwotroba4563 5 жыл бұрын
Marta Show Lamdinaw misarilat ezaw attar kikon tibila
@kweletkkkk2220
@kweletkkkk2220 5 жыл бұрын
@@user-kb4dn8zd7i አሁንም ጥብ ጋሎች ናቸው ስማቸው ታሪካቸው ጋላ ነው ።ምግባቸው ሳይቀር ይቀፈኛል ደግነቱ መኪና ውስጥ ካልሆነ ጋላ አካባቢያችን የለም ሁሎም የጠራ አማራ ነው ባለሙያ
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 4 жыл бұрын
ኦሮሞ ባለ ቅቤ ባለ ወተት ባለ ሁሉ ነገር ገራገር ህዝብ ተባረኩ ማሮሮሮሮች አቅራቢዎችንም እናመሰግናለን ሁላችሁንም
@asterabara7599
@asterabara7599 5 жыл бұрын
ዋው ብዙ ትዝታ ቀሰቀሳቹብኝ ወገኖቼ አብሶ አንጮቴ በመስቀል ጊዜ ቅቤና ቆጭቆጫ ተለዊሶ ይበላል የኦሮሞ ምግብ ባጠቃላይ ገንቢ ነው እስካውን በሰው ሀገር ይዞኝ ያለ wow all off amazing food
@tgishayemam5635
@tgishayemam5635 5 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍ ኦሮሞ ኮ ያደኩብሽ ለምለሙአ ምድረ ገነት እንዴት ያምራል የኔ ደጎች
@azizzaahmed9440
@azizzaahmed9440 5 жыл бұрын
እናቱ እኛም እንወድሻለን
@herment5654
@herment5654 3 жыл бұрын
Uff 🥰🥰 Proud Oromo💯💯❤💚❤
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 5 жыл бұрын
እጂሽ ይባርክ ማሬ ኦሮሞ 💋💋💚💛❤
@user-sw7xo5bx6s
@user-sw7xo5bx6s 5 жыл бұрын
በ ሰበቡ ብሉ እኛ ነን እንጂ ከ እሩዝ ጋ ምንታገለው ውይ 😔😔
@user-hv2lm3gl1m
@user-hv2lm3gl1m 5 жыл бұрын
😂😂
@kushekumara2208
@kushekumara2208 5 жыл бұрын
Wey enama selchete new yalege
@user-jv5cg6bk3i
@user-jv5cg6bk3i 5 жыл бұрын
ኪድ የሰለሞን ልጅ አሳቅሽኝማሬ።እውነትሽነው😀😀😀😀😀😀😀😀💚
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
Ewunet bileshal iht
@asnakecheyiuhne1558
@asnakecheyiuhne1558 5 жыл бұрын
kkkkkk chayow
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 5 жыл бұрын
ራኬብ አድናቂሽ ነኝ ሁሌም አይዞህ አስፍሽ አንተንም አደንቅሃለው
@getekidani8465
@getekidani8465 5 жыл бұрын
ደስ ይላል የሁሉባህልተባረኩ
@nahiliahmed8900
@nahiliahmed8900 5 жыл бұрын
Heddu bareeda nyani adda Oromo Masha Allah Betam enmesgenalen wodoch
@urjiioromiyatiyya6705
@urjiioromiyatiyya6705 4 жыл бұрын
Betam des yelali 💯✔😍😍
@Noah-lb6cy
@Noah-lb6cy 3 жыл бұрын
wow betam yameral I love my people abate ye oromoo ye megeb bahile yehe becha kemasaleh tesasetehal oromoo zare bezu nw endazawum keye botaw bahilu yelayal asatere lengareh Harargee Arsii jimmaa wallagaa Gujii illu abaa bour borena salalee Naqamtee balee Amboo shawaa e.t.c. ...
@hanakifle720
@hanakifle720 5 жыл бұрын
ኢትዬጵያዊ በመሆኔ በጣም ያኮራኛል የብዙ ባህሎች ባለቤት ነህ የባህል ምግቡ በጣም ውብ ሆኖ ሳለ አቀራረቡ ላይ ግን ሹካና ሻህኑ ባህላዊነቱን ሙሉ አላደረገውም የባህላዊ ማንኪያ(የቀንድ ማንኪያ)ና የጣባ ሳህን ብትጠቀሙ የበለጠ ባህላዊነቱን ሙሉ(ውብ)ያደርገው ነበር
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ የባህል ምግብ ደሰ ይለላ
@khtf9270
@khtf9270 5 жыл бұрын
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት haay salam naw
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@khtf9270 Alhulshe wude
@RICHABD
@RICHABD 5 жыл бұрын
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት 🥰🥰 subscribe endererag konjo adrgi ledrgsh
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@RICHABD eshiiiiii mare adrgalhuge ahununu naw ሰብሰክራይብ madrgawe
@lensejota
@lensejota 5 жыл бұрын
Thanks EBS you did a great job!
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 4 жыл бұрын
የኦሮሞ ህዝብ ፍቅር ነው እንግዳን አክባሪ ነው መላው ብሔር ብሔረሰቦች እንድህ ቀርባችው ኦሮሞን ብታውቁ ትወዱናላችው
@shaggeeoro
@shaggeeoro 4 жыл бұрын
Wowww beautiful oromo food nyaata Adaa Bareedaa qabana nuuti oromoon bagan oromoo taa'e❤💚❤😍😍😍😍
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 5 жыл бұрын
Wowowow mamaaa sabonto oromo galatomii we love you so much God bless you😍😍😍😍👌👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏✌💪
@user-wi6op8ic1h
@user-wi6op8ic1h 5 жыл бұрын
ዋዋዉ ሁባህል እወዳለሁ ሽቀላ ያላቹ እህት ወንድሞቼ እኛ እሩዝ ፈሣብን አይ አገሬ
@hajje3607
@hajje3607 5 жыл бұрын
ምን ፈሳብን ብቻ አራብንጅ
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 5 жыл бұрын
ውይ ሀገሬ እንደ ባህልሽም ሰላምሽ ይብዛ
@ituutsoorii1614
@ituutsoorii1614 5 жыл бұрын
Very nice, took me back home in memory, specially when I saw Chumbo-yummmy!!!! Thank you EBS and Akko restaurant owners.
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 5 жыл бұрын
It looks so good❤ The Chef is v.good He Explain Well Good job
@zebibahussein175
@zebibahussein175 5 жыл бұрын
Aada Oromo bareeda 😍😍 I'm so proud to be Oromo always, galata gudda qabani mani nyaata kaku nyaata aada bareedu tana ibsu kessanif.
@simalleesimalle3736
@simalleesimalle3736 5 жыл бұрын
Wwwwwwwwww malo gara na balesitanii baguman nyadhe gudadhee i love you adda ofiii
@siifanharmeekoo665
@siifanharmeekoo665 5 жыл бұрын
ባጣም ደስ ይላል ግን ግማሹን አላቀረቡም ይሄ በብዛት ወለጋ አከባቢ የሚታወቁ ናቸዉ የሁሉም ኦሮሚያ ብሔር ባህላዊ ምግቦች ብቀርቡ ቁጥር የላቸዉም ለምሳሌ *፣dhangaa(ደንጋ)፣ቀመሻ፣ሸከካ፣ገንፎ(መርቃ)፣... ፣ አረ ምኑ ተነካ መኣት ነው የቀረዉ* *
@user-xl7mk3oj8t
@user-xl7mk3oj8t 5 жыл бұрын
አሉኮ ይሄ ትንሹነው ሌላውን ሌላግዜብለዋል
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ገና ምኑ ተነካና
@jitutashome1640
@jitutashome1640 5 жыл бұрын
Ewuneti bileshali
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
Eko Buzu Naw Lik Nash
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
Lemen video ateserem !! Lelochen megeb le mastewawek
@selamdimetros1479
@selamdimetros1479 5 жыл бұрын
ይሄ ሁሉም የኛ ነዉ ። እናመሰግናለን። ያስጎመጀል።
@fatmaadem860
@fatmaadem860 5 жыл бұрын
መሽአላ ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ
@misredamsew6115
@misredamsew6115 5 жыл бұрын
Wow Oromo best new
@sophia-kn4rz
@sophia-kn4rz 5 жыл бұрын
የሁሉም የኢትዮጵያን ባህል best new።።
@liyoudesta7690
@liyoudesta7690 5 жыл бұрын
I love ethiopia :) 💚💛❤
@rakkonnamidhemallebiyyabah4247
@rakkonnamidhemallebiyyabah4247 5 жыл бұрын
Menegna metadel nw ethiopayawe mehon😙😍
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 5 жыл бұрын
እኔ ግን እግዚአብሄር ኢትዮጵያዊ አድርጎ ስለፈጠረኝ አመሠግነዋለሁ😍እንዴ ይሄን የመሠለ ምግብ እየበለሁ በባህሌ እየተደሰትኩ አረ ስንቱ😊አትቀየሙኝና ኦሮሙማ ባል ፈልጉልኝ ምፅ ምፅ😁😁😁
@Salama-ch8cc
@Salama-ch8cc 5 жыл бұрын
kkkkkkkkk bakesh enem felagi negn neye abren efelge
@messlove8333
@messlove8333 5 жыл бұрын
yene kentu😁😁😁😁
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 5 жыл бұрын
@@messlove8333 ወዬዬዬዬ😃😃😃
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 5 жыл бұрын
@@yididiyayidi1244 ደሞ ለእንደ አንቺ አይነት ቆንጆ በል አይጣፈም በቃ እንደውም ለወንድማ ድርሸለው ማር
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 5 жыл бұрын
@@user-ok2tv2dw3i አረ ባረገው 😄😄😄አይኔን አላሽም ነበረ😜
@user-rt3zo8bo6e
@user-rt3zo8bo6e 5 жыл бұрын
እራኬብ አስፍው እንዴት ሠነበታቹህ ሀገሬኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር
@Getfitwithryham
@Getfitwithryham 5 жыл бұрын
I am pure oromo but expect chiko I never saw or test those food before hope to test them one day proud to be Ethiopian 🇪🇹😍
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 5 жыл бұрын
ረኬብ በጣም እነማሰግነላን አንቺ ጫወ የሰደጋሽ ስራአትሽ በጣም እወድልሸለው አሁንስ ነፈቃኝ ቅቤ ውስጤ ነው የግማል ቅቤ እየጋዘው ምንም አያረካም እርጎ ጫጫብሰ ጩኮ ዘሬ ትስ አስበልሽኝ
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 4 жыл бұрын
ልክ እንደ አረቦችው ደረደራችው ማሻአላህ ሀብቱን ከጤናና በረከት ፍቅር ጋር አሟልተህ ስጠን ከሰላም ጋር
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 5 жыл бұрын
😋 yummmm looks mouth watering! I love Hanchote! It’s the best kept secret. I’m definitely going to your restaurant when I go back home.
@fafis.y5065
@fafis.y5065 5 жыл бұрын
Wow አሪፍነው እስኪእራኪንና አስፍውን የሚወድ
@fafis.y5065
@fafis.y5065 5 жыл бұрын
አማራ ኦሮሞ ሁሉም ሀገሬነው የትም ይመቸኛል
@melatshemelis1605
@melatshemelis1605 5 жыл бұрын
በፈጣሪ እኔ እዚህ ከሩዝ ጋር እተገላለው ውይኔ ሀገሬ በተላይ ጩኮና ጨብጨብሳው
@user-gq8ov1fz3j
@user-gq8ov1fz3j 5 жыл бұрын
ቀን ምሳ ሩዝ እየበላሁ እህን ምግብ አይቼ ከሩዝ ተላቅቄ ሀገሬ ምኤድበት ቀን ናፈቀኝ በሀላችን ውበታችን
@melatshemelis1605
@melatshemelis1605 5 жыл бұрын
እኔ እራሱ ውይ ስደት😢
@Md-zp7ep
@Md-zp7ep 5 жыл бұрын
@@melatshemelis1605 ጭኮ ናፈቃኝ
@helenhelenhelen7936
@helenhelenhelen7936 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@lilugidami9657
@lilugidami9657 3 ай бұрын
Thank you EBS
@zabibethio5570
@zabibethio5570 5 жыл бұрын
Wow 😲 I can’t wait 😊
@tigistdemlew599
@tigistdemlew599 5 жыл бұрын
እጅሺን የባርከው እናትዬ
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 жыл бұрын
Wow love it God bless my country Ethiopia
@edenjemal6453
@edenjemal6453 5 жыл бұрын
Our diversity is our beauty
@yeshiworkneh9410
@yeshiworkneh9410 2 жыл бұрын
Mameto ena Frezer mekuria[kaku restaurant]
@yeshiworkneh9410
@yeshiworkneh9410 2 жыл бұрын
Cchuba,chefeka,kolo,kurie,Afagne,UKamesa,Anechotie[seraser],ergo bedinbelal kemem,
@sahra4091
@sahra4091 5 жыл бұрын
Excellent young cook. Love the food.
@user-jr3lc6nt4o
@user-jr3lc6nt4o 5 жыл бұрын
ዋው መርመሮ ውስጤነው በተለይ በአይብ በቂቤ በጣምጣፋጭ ነው😍
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 5 жыл бұрын
Omg this’s yummy God Bless Ethiopia !🙏🏽
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
ወሂኔ አገሬ ብቻ በገባው እንደዚህ አሂነት ምግቦች እንዴት እንደምወድ እሩዝና ቂጣ ስለቸኝ አሁንማ ኢንዶሆሚ ሆኗል ምግቤ
@zamzamhasan2704
@zamzamhasan2704 4 жыл бұрын
Wwwoooww Thanks EBS 👍👍✅✅❤❤💟💟 galatoomaa ⚘👍✅
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
እኔ ሰው ሲያወራ ግትትትትትት ሲል አሎድም ይስለቸኛል ወንዱ ጎበዝ ነው ኢትዮጵያውያንባህላችን ብዙ ነው ደስ ይላል
@meronmestawote2376
@meronmestawote2376 5 жыл бұрын
ብዝቱ ደስሲል ጪኮ ወደልዉ ይኦሮሞ በሀልዊ ምገብ ቡዚነዉ ሀገሬ ስላምሸ ይቡዘ::
@hasenomar4732
@hasenomar4732 10 ай бұрын
Thank ebs
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ዋውውውው #ምርጥ የባህል #ምግብ ነው #ደስ ይላል
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 5 жыл бұрын
Mame(Mamitu) yene konjo sageba ye melsen program bemegebochesh mademekeshen keto alresawem ,tebareki, baleweletaye enkuan Hotel lemekefet abekash.
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
ይሄን ሁሉ የምግብ አይነት ሀገሬ 🇲🇱#ኢትዮጵያ እያላት ከሩዝ ጋር ትግል ከጀመርን ፰ አመት አለፈኝ ጩኮ ውስጤ ነው ያምራል
@seenaawakejirawary5999
@seenaawakejirawary5999 5 жыл бұрын
baay'ee galatoomaa ⚫🔴⚪✔🐯
@RICHABD
@RICHABD 5 жыл бұрын
seenaa Wakijira wary Sarsonas senaye subscribe adrgigne ledrgsh dagnat leras newan
@sheuuo_block1912
@sheuuo_block1912 5 жыл бұрын
Proud to be Oromo 😋😋 like if you too ❤️💚❤️
@sahra4091
@sahra4091 5 жыл бұрын
Oromos are generous, and wealthy. love you.
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 5 жыл бұрын
Oromo Bemahone Betam Destegna Negni Desi sil Tebarekulegn
@sofimidhaso2309
@sofimidhaso2309 5 жыл бұрын
😍😍yene konjo
@kenebeker8651
@kenebeker8651 5 жыл бұрын
እንብላ 🇪🇹 ሀገራችን ስንት አይነት ምግብ አለ የማናውቀው ብችል ሁሉንም መቅመስ ፡መስራት ብችል ደስ ይለኝል
@user-xb9vj7nb4z
@user-xb9vj7nb4z 5 жыл бұрын
ምራቄን ነው የዋጥኩት ዋው
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ትዝ አለኝ ሃያቴ ዘመድ ለመጠየቅ ዳቦ በዶሮ ወጥ ሰርታ ይዛ ስትሄድ አስታውሳለሁ በሰሜን ሸዋ በአማራ ክልል ይሰራል ይህ ምግብ
@rose7595
@rose7595 5 жыл бұрын
yeah, enem eyalkugne neber
@nunu7353
@nunu7353 4 жыл бұрын
ሻሎም ሻሎም ናታኔም ነኝ የክርስቶስ ልጅ የት ሰሜን ሸዋ?
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ የባህል ምግብ ትንሽ ጠንከር ያለ ማብራሪያ ይጎድለዋል ..
@hankookee9590
@hankookee9590 5 жыл бұрын
Mame proud of you, naa jiradhuu mucaa biyaa koo
@shinymornin
@shinymornin 5 жыл бұрын
Wow hagere Ethiopia, sint yemalawkew ayinet migib ale bakachuh....pls endezih ayinet migibochin keyet new magignet minichilew? Thank u EBS
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 5 жыл бұрын
Baayyee Namatti Tola Nyaata Aadaa koo Yoo Rabbi Jedhe Gaafan Biyya Gale Nan nyaadha Baayyee Naaf Galatoomaa isin Jaaladha
@user-pf7ed1jr6s
@user-pf7ed1jr6s 5 жыл бұрын
Hanan Love Mom atis akkaa koo yadee
@maargion2440
@maargion2440 4 жыл бұрын
Wow!!! You guys make me hungry!!
@amartiadane3181
@amartiadane3181 5 жыл бұрын
Wooww wel come addee mamituu 😍😍😍😍😍😋😋😋
@asterlegese9880
@asterlegese9880 4 жыл бұрын
Wawwwwoooo addaa koo baredaa nuf jiradha
@obseeobsee2522
@obseeobsee2522 5 жыл бұрын
Baay'ee namati nuuf galatoomi giiftii koo 😍😍😍👌👌👌👍👍👍
@user-zm3lx5sg8y
@user-zm3lx5sg8y 5 жыл бұрын
አመጋገባችን አንድ ለመለያየት የምናረገው ጥረት ግን ደም ያፈላል ፍቅር ያብዛልን እደምግባችን
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ያ አላህ ለሀገራችንን በረከቱን አትንሳት
@hannahanna492
@hannahanna492 5 жыл бұрын
ሁሌም እኔ እያኘኩ እናተ ትውጡታላችሁ ዋው
@badreyaor1392
@badreyaor1392 5 жыл бұрын
Ebs thank you
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
I just dinner Tortellini !! And Seeing now ethiopian food Oromo i feel sad i want to go back home !! I am sick and tired living europa !! Dear Lord give us peace and love that we may build our country and recognize the beauty of different ethnic food and cloth what you give us !! I pray in Jesus name Amin !!
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 5 жыл бұрын
የድሮ ኦሮሞ ደግና ፍቅር የሆነ ነው ብሉ ነው ጠጡ ነው ቂቢ መብላት ቂቢ መጠጣት ቂቢ መቀባት ነው፡ ዘመዶቺ ትዝ አሉኝ ስወዳቸው። ቂሮ መቶ ባይበጠብጠው፡ እርጎ ለምን ቀረ?
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 5 жыл бұрын
ዎረያምምም ድሮ ቄረ ሞኝነት አሁንማ እያበለን ሌኛ ጤላት እንዳሌ ለይተን አዉቀናል
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
በጣም ደስይላል
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 5 жыл бұрын
Where’s the location ...?!!!!!! I want try it
@faafiiwalloo8210
@faafiiwalloo8210 2 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ድስ ይላል
@ekrambirgu9099
@ekrambirgu9099 5 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ያላት ባህል እጅግ በጣም ያስቀናል ማሻ አላህ
@hanakimi306
@hanakimi306 5 жыл бұрын
thank you ebc galatoma😍 mamitu ye daha enat nurling 😘ye show betam wedejalew hulum ye berbersab music ena yetelayey program yakerbalu ye ethiopiaw show malet yanate show new😍
@shamsuuabdu7629
@shamsuuabdu7629 5 жыл бұрын
Woooooow betam des yelal durom ye oromo bahel tedbq new enji mech wetta gena yee wexal kezmeblx ale beqerbu tayelchu
@emu1070
@emu1070 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም የምወደው የባህሌ ምግብ ነው ጩኮ አንጬቴ ሃይቤ እና ቆጭቆጫ ውስጤ ነው
@eastafricatubeetube5572
@eastafricatubeetube5572 5 жыл бұрын
oromo sesateme tinshe nager ayewadem hulu nagerachew teleke nawe sewadachu yane yewahoche
@asteerabdissa746
@asteerabdissa746 4 жыл бұрын
Wow akkami nati toltuu mamite ko jabadhu bareeduko ati nama cimtudha ❤❤
@rozitube8055
@rozitube8055 4 жыл бұрын
Wow betam konjo migeb new ewnteim bal moya nachu ❤❤❤👌👌
@shasheanagaw8988
@shasheanagaw8988 5 жыл бұрын
Betam yamrile. Aow ega. Ymselale💚💛❤👍
@izaddiinmustefa3196
@izaddiinmustefa3196 5 жыл бұрын
What about the price I want know please tell us .
የጉራጌ ባህላዊ ምግቦች አሰራር
18:39
Fana Television
Рет қаралды 12 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН
NYAATA AADAA OROMOO: CACCABSAA (OROMO TRADITIONAL FOOD)
9:42
Maatii Keenya
Рет қаралды 11 М.
Девушка ограбила мажора, но…😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 8 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 21 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 297 М.