የቅበላ ቁርስ በኛ ቤት

  Рет қаралды 80,629

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

Пікірлер: 125
@melatTUBE
@melatTUBE 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ።ልዩ የሰንበት ቁርስ ነው ከልብ አመሰግናለው እናቴ
@seblet148
@seblet148 2 жыл бұрын
ሜሉ ምነው ፀፋሽ ,we miss you 🥰
@gfg4073
@gfg4073 2 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረስን
@selamtube21
@selamtube21 2 жыл бұрын
ሰላም እህታችን ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እናመሰግናለን
@seblet148
@seblet148 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሜሉ እናት እጆት ይባረክ , ሰላምና ፍቅር የሚያመፃ መልካም ፆም ያድርግልን .....🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@yodittilahun7853
@yodittilahun7853 2 жыл бұрын
እውነትሽን እኮ ነው እራስን ማሳመን ነው እጅሽ ይባረክ በእውነት ባለሙያ ነሽ በርቺ አይዞሽ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
እንዴት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ❤️🙏
@nebiyatsentayhu6168
@nebiyatsentayhu6168 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ሙያ እየተማርን ነው ከዛ ውጭ ደሞ የግቢውን ጽዳት እና ውበት አድንቂአለው አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ።እኳን አደረሣችው።ምርጥ እናት።
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ሁሉ ነገር የሚያምር ነው ባንች እጅ በጣም ነው የሚያስጎመጀው ፍርፍሪሩ ፈጣሪ መጭውን የፆም ፆለታችሁን ይቀበላችሁ 🙏ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ስለ ሁሉም እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@Martha71
@Martha71 2 жыл бұрын
ያሚ ነው !!!! እንኳን ለአብይ ፆም አደረሰን !!!!🙏ፆሙ ሀጥያት መደምስሻ አለማችን ሰላም ማግኛ ያርግልን 🙏🙏🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@sabamahari6992
@sabamahari6992 2 жыл бұрын
Hatyat she yemidemseslshe Med haniye bchwu new yemidemseslshe sew A kmu belay new
@Martha71
@Martha71 2 жыл бұрын
@@sabamahari6992 ያልኩት ጾም ጸሎታችንን እግዛብሄር ተቀብሎልን ሀጥያታችንን ይቅር ይበለን ማለቴ ነው !!!
@sabamahari6992
@sabamahari6992 2 жыл бұрын
Betam medan yhon lehal
@Rosina.K
@Rosina.K 2 жыл бұрын
እጆት ይባረክ እናመሰግናለን መልካም ጾም🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@genetabera4046
@genetabera4046 2 жыл бұрын
ye kaliye enat bexam new yemiwedot tsomun beselam asjemiro yasfetsimilin
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amen yeberket yargelen
@fetleabate2733
@fetleabate2733 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሶት ፡ፆሙ ምህረት ይቅርታ የምንአገኝበት ፍቅር አንድነት ያድለን፡በተለይ ሀገራችን ሰላም የምናገኝበት እዲሆን የእናት ፀሎት አስፈላጊ ነው ፡የቃል እናት እጆት ይባረክ ፡ቀለል ያለ ምግብ ፡
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@zebebalalemeda9675
@zebebalalemeda9675 2 жыл бұрын
Betam new mamsegenew enatay erson mayet berasu yategebal bertulen 😍😍😍
@meseretadana109
@meseretadana109 Жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን❤
@ellinenega7634
@ellinenega7634 2 жыл бұрын
Wow 🤩 betame yameral mom wey Hager zare eza behone I miss this day every year my home Ethiopia 🇪🇹 great job 👏 always love you 😍 thanks 🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Thanks lehageresh yabkash
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
ማማ የምትሰሪው ሁሉ በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን ❣️
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@afomiyagebre4416
@afomiyagebre4416 2 жыл бұрын
konjo new egziyabher yibarksh enate❤️❤️❤️🙏🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amen betam amesegnalew
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 2 жыл бұрын
ፅድት ያለ ሞያ እጆትይባረክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@mastewalelias8039
@mastewalelias8039 2 жыл бұрын
Zere nw yegebahu thank you for sharing your video you are number one 👌👌
@compunour1250
@compunour1250 2 жыл бұрын
እረ ዘዴ ማኪያቶ ማሚቲ ውይ ሲያምር ሁሉም ነገር
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 жыл бұрын
እካን አቢሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏 Danke
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@abebechmekebib3710
@abebechmekebib3710 2 жыл бұрын
ፍርፍሩን ገና ሳየው ምራቄ አፌን ሞላው። እጅ ይባረክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@EB-cw2rv
@EB-cw2rv 2 жыл бұрын
በጣም የሞራል እጅ ይባርክ ቂቤ ማንጠር አሳዩን እባክዎት
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ዋውውውውው Yammy Yammy gobez 👍 እናመስግናለን በርቱልን Have a blessed day!!!!!
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Thanks
@rowfoodletay1314
@rowfoodletay1314 2 жыл бұрын
አንካን አደረሳቻይ ልዪ ቁርስ ነው #rowfoodletay👈ተገብዝቻይወል
@dawitaragaw2166
@dawitaragaw2166 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለየት ያለ ነው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ በጣም አሪፍ ነው የተባረከ ይሁን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
@ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እናመሥግናለን መልክ ሥጠኝጅ ሙያ ከጎርቢትይባል ነበር አሁን ደሞ ከኢቱብ ቆንጆ ነው
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@meronzinabu4411
@meronzinabu4411 2 жыл бұрын
Betam des yilal sitay erasu yamral
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን ማሚ🥰🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 2 жыл бұрын
Konjo yetsome meyaja kurse yibarek🙏
@leahaw1194
@leahaw1194 2 жыл бұрын
Konjo ergatsh becha yebekal berchi eji yebark !
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ረ9ቈ
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ረ9ቈ 2 жыл бұрын
አሪፍነው
@helenjesus9537
@helenjesus9537 Жыл бұрын
Yene balemuya enat siwedish 😘😘😘 1ken metiche mekmes feligalew
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ጥርት ያለ ስራ ነው
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን ተባረኪልን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@mominaahmed1784
@mominaahmed1784 2 жыл бұрын
Mashaallah betam yamerale 👍👍👍👍
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል እንኳን አብሮ አደረሰን ከጤና ጋር ያለውን ጥቅም በተለይ ክብደት ለመቀነስና የተለያዩ በሽታ ላለው ሰው ቢመገበው ምን ያህል ጥቅም እንዳለው እያያዝሽ ብታሳይን የበለጠ ሁላችንም ተጠቃሚ እንሆናለን አመሰግናለሁ!!!"
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
ገና ሳየው ምራቄ መጣ እማ እጆት ይባረክ 🙏😍😍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zemzemyoutube6900
@zemzemyoutube6900 2 жыл бұрын
ሀቢበቲያገሬልጅ ዴምሬሻለሁኝ በርች ባይሆን ግላስቲካሉን አያጨብጭብ እኛ አረብሀገር ያለነዉ ለማዳመጥስለምንቼገርና ሙዚቃም ስለሚመስል መዳሞቻችን አይወዱም በርች👍👍👍👍👍✅✅✅✅😍😍❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ማሚዬ ዘወረደ ብለን እንደ ጀመርን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን ።የሠላም፣ የድህነት ፃም ያድርግልን ። እጅሽ ይባረክ ማሚዬ በጣም ቆንጆ ነው ሁሌም ቤትሽ ሙሉ ይሁን የሚወዱሽ መጠው አይጡሽ ቤትሽ ሁሌም ክፍት ይሁን 💕💕🌷🌷🌷 አመሰግናለሁ👏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ልጅ
@asterhaile4369
@asterhaile4369 2 жыл бұрын
Wow yasgomegal Betam new yemewedesh Betam bale moya kenexehenaw ga
@degusamrawe9592
@degusamrawe9592 2 жыл бұрын
Ejig betam des bilognal… berchi betam yamiral!
@selamyemane157
@selamyemane157 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
betam arife new amesegenalewe 🙏🙏🙏❤
@tsehayyebio2430
@tsehayyebio2430 2 жыл бұрын
Nic job sister
@meazaamenu2200
@meazaamenu2200 2 жыл бұрын
Amen
@freytube2731
@freytube2731 2 жыл бұрын
እንዴት ያስጎመጃል ተባረኪልኝ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@saraabdella1244
@saraabdella1244 2 жыл бұрын
yene enat endat nesh yanchima muya abeti nw🥰🥰🥰🤗🤩selam lahageracheni selam le alem bakachu hulachum tseliyu gizewu yasiferal😭🥺✝️✝️🙏🏽🙌🏽😥
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Ewnet new entselyalen hulachen
@seadifamily
@seadifamily 2 жыл бұрын
Masha Allah በጣም የስጎመጃል ማዘርየ እኔ 10 አመት ሁኖኛል እጀራ ከበላሁ የምሰራበት ቦታ እጀራ የለም
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ስትመጪ ቆንጆ አርጌ እሰራለሁ
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 2 жыл бұрын
Ayzosh
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 2 жыл бұрын
የማካያቶውን አሰራር ብታሳይን ቡና ጋብቻውን እንዴት ሊወፍር ቻለ በውሀ ወይስ በወተት የመታሽው? በተረፈ ፍርፍሩ አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽኝ ያሰጋው አጠባበስ፨😍👍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
ለብ ባለ ውሀ ጠብ አርጐ መምታት ነው
@zebebalalemeda9675
@zebebalalemeda9675 2 жыл бұрын
Betam emewdew yekuanta ferfer enamsegnalen 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Tegabezilgn
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 2 жыл бұрын
የተባረከ ይሁን ማዘር አስጎመጁኝ በጣም😋😋😋😋
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 жыл бұрын
እናተቤት መኖር አማረኝ በእውነት
@kijanayele7067
@kijanayele7067 2 жыл бұрын
እጆት ይባረክ የሜሉ እናት
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@haimanotgilagabir3725
@haimanotgilagabir3725 2 жыл бұрын
Lovely
@ዘይነብትዩብ
@ዘይነብትዩብ 2 жыл бұрын
Selam enatachin edemana tana yesetwet enatan asatawesug
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalew
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሶት እስኪ የፆም ምግብ አይነት ደሞ አንሰሽብሹን ያው ሜሉ እንዳትሰማን አዲስአበባ ዘይት ስለተወደደ ዘይት የማይፈጅ ያርጉልን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እሺ በቅርብ
@tizetaarnesen3686
@tizetaarnesen3686 2 жыл бұрын
👌👌👌👌💥
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 2 жыл бұрын
እናመስግናለን እናታችን የበረከት ፆም ያድርግልን😍
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@33cakediva
@33cakediva 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@hmanotiasafwasan6647
@hmanotiasafwasan6647 2 жыл бұрын
Baatamiyaamii
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 2 жыл бұрын
ራሥማሣመነዉ ከከከ ተመቸኝ
@Hነኝስደተኛዋ-s5j
@Hነኝስደተኛዋ-s5j 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@תדלהאשטה-ת6ק
@תדלהאשטה-ת6ק 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amen
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን የሜሉ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@hallextadios344
@hallextadios344 2 жыл бұрын
Adegna
@BellaBella-uc5lo
@BellaBella-uc5lo 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 2 жыл бұрын
የተባረከ ቁርስ ይሁንላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰😛
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌
@hillinawallen5951
@hillinawallen5951 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kenubicha2640
@kenubicha2640 2 жыл бұрын
መልካም ቁርስ ይሁንላችሁ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
መልካም ሱባኤ ይሁንልሽ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 2 жыл бұрын
ያም ያም
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
መልካም የጾም ጊዜ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@ayelechwordofa4473
@ayelechwordofa4473 2 жыл бұрын
Ensmesgnalen mirte aserari
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@gumertube5658
@gumertube5658 2 жыл бұрын
የጾም ምግቦች በጉጉት እጠብቃለሁ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
የአገር ልጆች እንደማመር ተባብረን እንስራ ደምሩኝ ልደምራቹሁ😍😍😍😘💚💛❤👌
@zahidanuri8487
@zahidanuri8487 2 жыл бұрын
Thanks
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ላብይ ፆም እናመሠግናለን እናታችን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
@@ejigemoya እናታችን በዝህ ፆም ብዙ እማራለሁ ብየ አስባለሁ ካንቺ የፆም ምግቦች እግዚአብሔር በሠላም ያስፈፅመን አገራችንን ሠላም ያድርግልን እማ
@zinashdereje4712
@zinashdereje4712 2 жыл бұрын
የፍቺ
የውሃ ኬክ❓አዎ ይቻላል ኑ ላሳያችሁ
10:29
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 10 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 27 МЛН
Harvesting and Baking with Fresh Almonds: A Village Tradition
38:01
Kənd Həyatı
Рет қаралды 1,7 МЛН
ቅዳሜን ከኛ ጋር || አፍሪጅ ጥብስ ከከርከዴ ጁስ ጋር
20:41
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 59 М.
አምሮት የሚያወጣ ምሳ❗️❗️❗️
18:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 99 М.
ለምትወጂው ሰው ይሄን ሰርተሽ ጋብዢ
10:14
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 67 М.
ኑ ምሳ አብረን እንስራ| ምንቸት አብሽ በቀይ እና በአልጫ
13:22
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН