No video

የቁርስ አገልግል- ጥብስ ፍርፍር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 81,694

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

#bahlietube #easybreakfastrecipe #Firfir

Пікірлер: 44
@mestawotyoutube1815
@mestawotyoutube1815 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሠራር ነዉ እጅሽ ይባረክ
@jrjr4333
@jrjr4333 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ሰላም መአዚዬ ፍርፍሩ ልዩ ነው በጣም ያሰጎመጃል ኧረአንቺምጋ ቆንጆ እንጀራ ነው ያፈረፈርሸው ዋውው አገልግልሸ ያምራል የሲናመን ዳቦውም ያምራል እጅሸ ይባረክ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🥰🙏
@haymanot9041
@haymanot9041 Жыл бұрын
Mazeya konjo naw canada naw emenore ejara legager beya letune lamabukate eresho yalageme edate labukawu
@kidstseyoum2021
@kidstseyoum2021 Жыл бұрын
ወይኔ እርጉዝ ነኝ ጉድ ሰራሽኝ ሰርቼ እንኳን እንዳልበላዉ ያመኛል ልዘዝ እንጂ ከዉጪ ደሞ እርቀቱ እኛጋ አሜሪካ ብሆን ፈርዶብሽ ነበር ተርፈሻል
@newworld1212
@newworld1212 Жыл бұрын
አልታሰበልንም ለኛ እኔም እንደ አንቺ ነኝ ግን በትንሹ አመሳስዬ ሰራሁ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ማአዚዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ጥብስ ፍርፍር ነው ያሳየሽን እንዴት እንደሚያስጎመጅ በእንቁላል አቀራረብሽ እራሱ በአገልግል ነው እጆችብ ይባረኩ
@munifedlu4924
@munifedlu4924 Жыл бұрын
Betam arif new wede...le enkulalu stkekeyi chew wey acheto chemribet ayaschegrem ylatal
@asteryohannes2872
@asteryohannes2872 Жыл бұрын
You are an incredible cook Maaza 😍🥰
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማማዬ
@natsnetfisshaye1686
@natsnetfisshaye1686 Жыл бұрын
Betami nefti edmen tenan yehabiki be tihun sega mesrah yekial do
@ethio-gabo2843
@ethio-gabo2843 Жыл бұрын
በ ጣም ቆንጆ ቁርስ ነዉ ❤
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
Selam lanchi yihun meazi wow yemigerim firfir new akerarebu irasu betam yamral aserarsh sidit yale ina sabi new yeseru ijich yibareku inamesegnalen 🙏🙏👌👌💝💝💕💕
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g Жыл бұрын
Wow👍👍👍
@hgggg6654
@hgggg6654 Жыл бұрын
❤❤
@redietalebachew3624
@redietalebachew3624 Жыл бұрын
Wow
@addisalemtesema7670
@addisalemtesema7670 Жыл бұрын
i like it thankyou
@selamgoytom8175
@selamgoytom8175 Жыл бұрын
You’re ⭐️⭐️⭐️🙏🏽
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
endet nesh meazye❤👍🏾👍🏾👍🏾
@bahlietube1358
@bahlietube1358 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@senaithaile6250
@senaithaile6250 Жыл бұрын
ብርክ በይ ጎበዝ
@fifilove2515
@fifilove2515 Жыл бұрын
አስጎመጀሽኝ እዉነት እጆችሽ ይባረኩ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
እህቴ እኔ እንኳን ዛሬ ገና ነውቻናልሽን ያየሁት በጣም ነው ደስ የምትይው በተለይ የአነጋገርሽ እርጋታና በደንብ ስለሁሉም ነገር ስታስረድጂ ባይበሉም ያረካል ስለ እንቁላል አቀቃቀል አንድ ያረኩትን ሙከራ ልንገርሽ እኔም ከማወቄ በፊት ሁሌም እንቁላል ስቀቅል ይሰባበርብኛል ስልጥም ቡድስድስ ያብኝ ነበር ምን መሰላሽ የምታደርጊው ድስትሽ ውስጥ እንቁላልሽን ትጨምሪ እና ውሀውን ሳታበዥ ልክ እንቁላልሽን የሚሸፍነው ድረስ ቀዝቃዛ ውሃ ትጨምሪያለሽ ልክ መንተክተክ ሲጀምር የሙቀቱን ሀይሉን በግማሽ ቀንሰሽ ለ8 ደቂቃ ያህል ብቻ አብስለሽ ታወርጅዋለሽ ከዛ በቀዝቃዛ ውሃ አብርደሽ ከዛ መላጥ ለውጡን እንደምትደሰችበት ነው ምግብ አሰራርሽን ወድጀዋለሁ በርች እህቴ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@user-vg5hw1yw1b
@user-vg5hw1yw1b 7 ай бұрын
ተባርኪውድብሉኚብሉኚ ይላል ውድ እኔእንጀራ በጣም ነውያመርኚ ውላሂ ጅመሰደድ ከባድነውውድ❤❤❤❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
meazye betam konjo new amesegenalewe 🙏🙏🙏❤❤❤
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es Жыл бұрын
አልየው መሠል ክክክክ. እኔም የ 6ወር ነኝ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ቤት የተሠራ ነገር ጥሎብኝ እወዳለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹
@keyakeya2199
@keyakeya2199 Жыл бұрын
.ኡፍ መአዚዬ ጥሎብኝ ፍትፍታ ፍትፍት ነገር እወዳለሁ ደግሞ ሲያምር ሌላው ደግሞ በጣም ነው የማመሰግነው ባለፈው ቁሌት ስትሰሪ እኔም በሳምንቱ ሰርቼ ነበር እንዴት እንደገላገልሽኝ ተባረኪ
@nadhishow
@nadhishow Жыл бұрын
wow so good 🩵💚❤
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ራኬብ ? ደማቅ ሰኞ ትላለች:: አንቺ ደግሞ? ደማቅ ቅዳሜ?? ወቸ ጉድ? አሉ😃”ጋሽ ጣሰው" የሰንሰለት ድራማው😂😂
@elshadaysolomon2102
@elshadaysolomon2102 Жыл бұрын
መአዚ እንዴት ነሽ
@hgggg6654
@hgggg6654 Жыл бұрын
አሸ
@ayinadistadese4352
@ayinadistadese4352 Жыл бұрын
betam des yilal gin hulgize wot sitsere nechishinkurt powder tichemriyalesh arif new woy?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 Жыл бұрын
እኔ እወደዋለሁ
@Sadaasenasen
@Sadaasenasen Жыл бұрын
ደምሩኝ እመልሣለሁ
@aishagodjem5808
@aishagodjem5808 Жыл бұрын
I don’t like plastic inside masub use bowls
@bahlietube1358
@bahlietube1358 Жыл бұрын
አያዋጣም ትልቅ ሞሰብ አገልግል ብትሰሪስ ልስልስ ይላል እንጀራሽን በላስቲክ አይደል ይምታስቀምጭው እንደዛ
@selam7643
@selam7643 Жыл бұрын
የ ነጭ ሽንኩርት ፓውደር እቤት እያደረቅሽ ከሆነ አሳይን
@bahlietube1358
@bahlietube1358 Жыл бұрын
አይደለም እየገዛሁ ነው
@selam7643
@selam7643 Жыл бұрын
@@bahlietube1358 እሺ አመሠግናለሁ
@nanonobiang9607
@nanonobiang9607 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/oZubiZtqjciimJo Bidzzi be Nan
@nanonobiang9607
@nanonobiang9607 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/h6POYZZsaJKnoK8 Recipe NY be Nan...
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 91 МЛН
ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል
15:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 108 М.
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 15 М.
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
ቀለል ያለ አዋዋል ጥብስ//ቡና//ቡና ቁርስ
8:28
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 118 М.
እናቴ የሰራችው የ አትር ፍትፍት
10:18
melat tube
Рет қаралды 59 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН