የቅቤ አነጣጠር (አፈላል) ትወዱት አላችሁ

  Рет қаралды 5,749

UM Hafiza Tube የሀፊዟ እናት

UM Hafiza Tube የሀፊዟ እናት

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@ሂራዩቱብ
@ሂራዩቱብ Жыл бұрын
ሠላምአላይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እንኳ ደህና መጣሺ መሻአላህ ባለሙያነሺ በርቺልኝ ላይክ❤
@Afiya-Gonderawa
@Afiya-Gonderawa 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ጀግና ባለሙያ ብል አፊያ አንደኛ ብየሻለሁ 👍👍👍👍👍👍
@guy7911
@guy7911 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ያምራል
@ፍቅርያሸንፋል-ጘ1ነ
@ፍቅርያሸንፋል-ጘ1ነ 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@zenazenat1049
@zenazenat1049 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለ ሙያ አላህ ይጨምርልሽ በርች
@Jemal34245
@Jemal34245 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ሲስቶ
@ኡሙሳሊምTube
@ኡሙሳሊምTube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም እንድትናቼሁልኝ ይችን ኮሜንት የሚያነብ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ስብስክራይብ በቅንነት መልካም ስራ ለራስነው
@Fatima-pc3gs
@Fatima-pc3gs Жыл бұрын
አሚን❤❤❤❤
@Mariam-zs4gg
@Mariam-zs4gg 2 ай бұрын
አሚንን
@Janh-p7l
@Janh-p7l 6 ай бұрын
መሻአላህ ገፎው ሲያምር
@abumahir1835
@abumahir1835 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በል አፊያ
@fqryashenfal4719
@fqryashenfal4719 2 жыл бұрын
አሰላመ አለይከም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት አብዱ ማሻ አላህ አለይኪ የኔ ቅመም
@እሙረዩነኝየልጀናፋቂ
@እሙረዩነኝየልጀናፋቂ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍ዋው መሸአላ የኔቅመም
@emufahadtube
@emufahadtube 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኔዉድ እንካን ደህና መጣሽ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሠላምፍቅር አንድነት ለሀገራችን
@ፍቅርያሸንፋል-ጘ1ነ
@ፍቅርያሸንፋል-ጘ1ነ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለይክ
@jamilajim8818
@jamilajim8818 2 жыл бұрын
አሠላሙአሊኩም ማሽአሏ
@umhafizatube5463
@umhafizatube5463 2 жыл бұрын
ቅቤ ለማፍላት የሚያስፈልጉ ግብአቶች 🇪🇹ኮረሪማ ና ሰባት ቅመም(ከሞን) 🇪🇹ከተገኘ ዝቃቅቤ ከታጣ አዲ 🇪🇹ቀይና ነጭ ሽንኩርት የደረቀውን 🇪🇹ነጭ አዝሙድና ጥቁር አዝሙድ ትንሽ አብሽ 🇪🇹እርድና አረፋ ቀረፋ ፥ ጥምዝ ቅመም እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ለቅቤም ለውጥም የሚሆኑ ናቸው
@RAHMAMUHAMMED-eh6yy
@RAHMAMUHAMMED-eh6yy Жыл бұрын
ሳኡዲ አረቢያ ይገኛሉ እንዴ ቅመሞቹ
@umhafizatube5463
@umhafizatube5463 Жыл бұрын
@@RAHMAMUHAMMED-eh6yy አወ አጣር
@Zeneb-hg6je
@Zeneb-hg6je 9 ай бұрын
የገፎ ቅቤ ከውጥ ቅቤ የሚለየው በምንድ ነው?
@EmuAYMEN-wj2rc
@EmuAYMEN-wj2rc 2 жыл бұрын
ማሻአላህ🌹🌹🌹
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ 2 ай бұрын
መዲና መሆን አለበት መዲናየ የምወድሽ አገር ነው አኪድ
@alembetera2641
@alembetera2641 2 жыл бұрын
ዋውውውውው
@HyjHyi
@HyjHyi 6 ай бұрын
ማሻአላህ
@halahala3854
@halahala3854 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ትስለም የዲክ እሙ ሀፈዝ
@مريامامبري
@مريامامبري 10 ай бұрын
ማሻአላ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላ እሙየ ባለሙያየኢቶጲያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ከዚህ የተሻለ ለመስራ ብዙ እንጠብቃለን ስራ ክቡር ነው እንጠንክር መሻአላ አብሽሩ ውዶቸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሀገሬ ልጆች ለሀገራችን ዱአ አድርጉ ስራ ክቡር ነው ጠንክራችሁ ስሩ አብሽሩ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያአላህ ኸይር አሰራል
@ዜድነኝወለየዋ-ኘ5ጸ
@ዜድነኝወለየዋ-ኘ5ጸ 5 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@الحمدوليله-ت8ش
@الحمدوليله-ت8ش 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከረህማንንን አቤት የኔ ባለሙያ ኑሪበት
@Fatima-pc3gs
@Fatima-pc3gs Жыл бұрын
ጣም በጣም ባለ ሙያ ብየ ሻለሁ❤❤❤❤❤❤
@ውዴታእሰከጀነትውዴታእሰከ
@ውዴታእሰከጀነትውዴታእሰከ 2 жыл бұрын
Masha Allah yene konjo
@Jemal34245
@Jemal34245 2 жыл бұрын
አንደኛ ብየሻለሁ
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 9 ай бұрын
ቀይሺንኩርት ሲጨመር አይቸ አላቅም ይጨመራልዴ ባንጨምር ችግር አሐው🎉
@umhafizatube5463
@umhafizatube5463 8 ай бұрын
አወ ይጨመራል ግድ ው እንግድህ ሠው እንደቤቱ ነው የዱሮ ወላጆች ብዙ አይጨምሩም ምክንየያቱም እንደአሁኑ ሁሉ ነገር ገር አልነበረም
@እሙረዩነኝየልጀናፋቂ
@እሙረዩነኝየልጀናፋቂ 2 жыл бұрын
የኔ የሴትበላይ
@samerah5514
@samerah5514 Жыл бұрын
💝💝💝💝
@zenazenat1049
@zenazenat1049 2 жыл бұрын
ብልአፍይ(
@taibah1116
@taibah1116 4 ай бұрын
እኔም መውለጃዬ እየደረሰነው በሰላም ውለጂ በሉኝ ውድ እህቶቸ 😢እናማ ዘይት አጥሬ አላቅም😂ለትዳር አድስነኝ ግን ሰወልድ ያስፈልጋል መሰል ለመሞከር አስቢለሁ ተተሳካልኝ ወይም ተዘጋጂቶ የሚሸጥ ታገኘሁ እገዛለሁ ማን ይደክማል
@umhafizatube5463
@umhafizatube5463 4 ай бұрын
አብሽሪ ቀላል ነው ማማዬ በቤትሺ ሥሪው
@umhafizatube5463
@umhafizatube5463 4 ай бұрын
አላህ በሠላም ይገላግልሺ ኢንሻ አላህ ያረብ
@taibah1116
@taibah1116 4 ай бұрын
@@umhafizatube5463 አሚን እህት
@taibah1116
@taibah1116 4 ай бұрын
@@umhafizatube5463 ኢሻአላህ
@ሰአድያባቴልጅ
@ሰአድያባቴልጅ 2 ай бұрын
አላህ መሰላም ይፈርጅሽ
@felicityapia4265
@felicityapia4265 2 жыл бұрын
Yefchshewn kemem comment lay askmchlgi ok
@umhafizatube5463
@umhafizatube5463 2 жыл бұрын
Ensha Allah
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 17 МЛН
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 195 М.
የክትፎ ቂቤ አነጣጠር  Ethiopian food @zedkitchen
11:55
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 191 М.
#የቅቤ አነጣጠር
6:51
Aminat & Ahmed
Рет қаралды 1 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН