የቀድሞ ጓዳቸው ስለ ዶ/ር አብይ ያልተሰማ ምስጢር...ተናገሩ | ኮ/ል ቢንያም ተወልደ | Ethiopia

  Рет қаралды 71,499

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 207
@asterwordofa1239
@asterwordofa1239 4 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ እናቱ ባይኖሩም መልካም ዘር ዘርተው ስላለፍ በጣም ይመሰገናሉ። በገነት ይቀመጡ።
@teddygebre7230
@teddygebre7230 4 жыл бұрын
ያቺ ጠንቃይ እናቱ የምግብ ቤት ኮማሪት እያለች ከኤርትራዊው የኣውቶቢስ ሾፌር ኣረገዘችው እና ምስኪኑ ኦሮሞው እንዳባት ኣሳደገው ግን ምስጢሩን እንዳያወጣ ገደለው::
@noahisayas438
@noahisayas438 4 жыл бұрын
በልጅነት ምን መሆን ያልፈለግን ፡ ዶ/ር ፤ አውሮፕላን አብራሪ ፤ ሳይንቲስት ፤ ፕሬዚዳንት ፤ ወዘተ........ ታድያ ምን አደከመህ ሁላችንም ሁሉንም መሆን አንችልምና ጠንካሮች ከግብ ይደርሳሉ ።
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 4 жыл бұрын
ዶክተር አብይን የቱንም ያህል ብታውቀው፣ አብረከው ብትሰራ፣ የቅርብ ጉዋደኛህ ቢሆን፣ ሌላው ቀርቶ የቤተሰቡ አካል ብትሆን ሌባ ከሆንክ ዋጋ የለህም። አብይ ሌባ አይመቸውም በቃ ሌባ ከሆንክ ይቀጣሀል።
@getachewsolomon7091
@getachewsolomon7091 4 жыл бұрын
በምቀኝበት ስሜት የተሞላ የበታችነት ስሜት ያለበት ሰው ሌላውን በተሟላ መንገድ መገምገም አይችልም።
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 4 жыл бұрын
ይህ ቅዥታም ሌባ
@baroze9738
@baroze9738 4 жыл бұрын
ከልጅነቱ ጀምሮ ለመሪነት እራሱን ማዘጋጀቱ ይህ እራሱ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው:: ኢትዮጵያውያን እድለኞች ነን::
@peaceglory9773
@peaceglory9773 4 жыл бұрын
ቅናት ሊደፋቸው ነው!!!!! ጠቅላይ ሚኒሰትር መሆን ብቻ ሳይሆን ብቃት ያለው፣ አነጋጋሪ፣ ተወዳጅና ለሕዝብ ቅርብ የሆነ፣ ደፋር፣ አዋቂ ፣ ልበ ሰፊ መሪ ነው አብይ!! የአካል ብቃቱ መልከ መልካምነቱ፣ ትህትናው፣ ዝቅ ማለቱ ገዢ ነው። አገሩን መውደዱ፣ በራስ መተማመኑ፣ አንባቢ ብቻ ሳይሆን አስተማሪነቱ የጉድ ነው። እዩኝ እዩኝ አለመውደዱ ደግሞ ጠ/ሚ ከመሆኑ በፊት የሰራቸው ውጤታማና አስደናቂ ስራዎች ቢኖሩም ስለርሱ ምንም አለመታወቁ ነው። ብትቀኑበትና ወደናንተ ደረጃ ልታወርዱት ብትተጉ አይገርምም። አባቴ! አብይ ከስተት ነው!
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 4 жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ይባርክህ
@teddygebre7230
@teddygebre7230 4 жыл бұрын
Peace Glory በል ተቀደድ የሆንክ ቱልቱላ 🤣 ዝም ተብሎ መዘርጠጥ ምን ይሉታል? እጭ 🤮
@ስለአገርፍቅር
@ስለአገርፍቅር 4 жыл бұрын
@@teddygebre7230 እግዜር ያፅናህ ፣ ሌባን ያመነ ጉም የዘገነ አይደል
@addisabeba8478
@addisabeba8478 4 жыл бұрын
ቅ ነው (ቅናት) እሩጅም እድሜ ለዶክተር አብይ
@tomk2679
@tomk2679 4 жыл бұрын
ቀባጣሪ በለው:እቺ ሰሞን ለወያኔና ለመሠሎቹ ዘረኞች አብይ ላይ የሚችሉትን ያህል ስም ለማጥፋት የሚንቀሳቀሱበት አመቺ ጊዜ ሆኖላቸዋል::እሱ ለናንተ ጊዜ የለውም የስራ ሰው ነው::
@tazabizemeta3460
@tazabizemeta3460 4 жыл бұрын
ከኮሮኔል ቢኒያም የ psychology ድግምት ዶ አብይ እናቱ የመከከችውን ስርቶ ውጤት ማግኝት ጤንነት መስልኝ:: ለኮሮኔል ቢኒያም የሚሻለው መደመር የእብይን መፅሃፍ ቢያነብ አሁን ካልበት psychopath ውዥንብር ሊላቀቅ ይችላል::
@dagidagy4244
@dagidagy4244 4 жыл бұрын
ወንድሜ ምን ያልተባለው ነገር አለ? እግዚአብሄር ግን እነሱ ካሉት ስንት እጥፍ በአለም ደረጃ አከበረው፤ ገናም ያከብረዋል! ሰው እንዴት ኢትዮጵያን ምታክል ሀገር በሠላም ያለጦርነት ተመርጦ መምራት ሀጢያት ይሆንበታል? ያስጨበጭባል እንጂ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 4 жыл бұрын
ኮሌኔል ብንያም ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ የሰጡት አስተያየት ከሽንፈታቸው የመነጨ ለመሆኑ አያጠራጥርም ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን ተመኝተው ይህንንም እግዚአብሔር ስለፈቀደላቸው ተሳክቶላቸዋል ። ይህ ስኬት ማንም ሰው ለመድረስ የሚፈልገው ነገር ላይ ተግቶ ከሠራ ሊደርስ እንደሚችል የሚያሳይ በቂ ማረጋገጫ እንጂ እንደ ሤራ ፖለቲካ የሚታይ ወይም የሚቆጠር አይደለም ።
@MH-kr7rf
@MH-kr7rf 4 жыл бұрын
Who cares Abiy is smart guy And abiy is the best man ever
@emebetemiru5992
@emebetemiru5992 4 жыл бұрын
Ethiopian ppl😁😍👍🏾
@ndsbkd262
@ndsbkd262 4 жыл бұрын
ቢኒ ቀለደ ኣብሮ የሰራ ኣይመስልም፡ ኮምፕሌክስ ያመጣው ቅዠት ነው። ኣሱ ብሎ ሳይኮሎጂ መፅሐፍ ኣንባቢ።
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 4 жыл бұрын
ላመነ ይደረግለታል ጠቅላይ ምንስቴሩ እሆናለሁ አሉ ሆኑ ቅናት ነው ይህን ምያቃውም ታድያ እድሜልኩን መሆንምፈልገውን ለመሆን ብሰራ ያስደንቀዋል እንጅይ አያሳንሰውም ስነልቦናውም ጠንካራ መሆኑን ነው ምሳዬን እሶ እራሶን አሳንሰው ማየት ከፈለጉ ይችላሉ ለሌላው እንዶት አይነት ምኞት መመፕት እንዳለበት ልነግሩ መሞከር የሶን ችግር ነው ምያሳየው ጸሐፍው መናኛ ለርሶ ይገባል።
@zaratube608
@zaratube608 4 жыл бұрын
ይሄ ወያኔ ነው አብይ ጀግና ነው
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 4 жыл бұрын
ኮረኔል ቢኒያም በእዉነቱ የንግግሮን ጫፍ ስንመዝ ከወታደራዊ መኮንንነት በተሻለ የማህበራዊ ሳይንስ ፋልስፋና ሙያ በኖሮት በተሻለ ነበር በጣም የሚገርመዉ ጠ /ሚንስትሩን ለመቃወም ያቀረቡት ነጥብ በማስረጃ የተደገፈ ሳይሆን ዘብጥያ ወርደው በነበረበት ገዜ ያረገዙት ምቀኝነት የፀነሰው ጥላቻ የፈጠረው ቂም ሳይሆን እንዳልቀረ ብዙዎች ይስማሙበታል ይሁን እንጂ ሆድ ሆዶን እየበላዎት እየቆዘሙ ከመኖር ዉጪ በአብይ ላይ ሊያደርሱ የሚችሉት አንዳች ነገር አይኖርም ዶ/ር አብይ በአብዛኛዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፈወል አርሶም ይረፉት
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
*ክክክክክ ቢኒያም ማለት የህዝብን ገንዘብ ዘርፎ ከርቸሌ የገባ ያ ሌባ ሰዉዬ ማለት ነዉ አይደል??* ለአብይ እግር ኣጣቢነት እንኳን አትመጥንም ሀሀሀሀ
@MTAdagmawit
@MTAdagmawit 4 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ ሊል የፈለገውወይም እኔ የተረዳሁት እናቶች ለልጆቻቸው መውደቅም ሆነ መነሳት ከአባት ይልቅ ለእናቶችቅርብ ነው ልጆቻቸውን ካበረታቱ ካሰቡበት እንዲደርሱ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳላቸው ለማሳየት ነው !
@omobaid5938
@omobaid5938 4 жыл бұрын
በቃ አልኮምትም ኮሜቶች የልብ አድስ መልስ ሰጥታችሁታል ዋው ዛሬም ነገም ከአብቹ ጎን ነን
@johnygobena1439
@johnygobena1439 4 жыл бұрын
ቢኒያም የቅናት ወሬና ማንን ለማስደሰት እንደተፈላሰፍክ ይታወቃል ተው ያኔ አብረህ ስትሰራ አንተ ትኩረት ያደረከው ሌብነትና ተንኮል ላይ ነበረ እሱ ግን በሀገራዊ አጀንዳ ልዩነት
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 4 жыл бұрын
እናንተናችሁ ዝና ስትፈልጉ ዘነዘና የሆናችሁ የስነልቦና ምሁር ብትሆን ኖሮ 27 አመት በአገር አትጫወቱም ነበር አይ ህዋሃት በቃን እኮ ለዚህ ሁሉ የአገራችን ቀውስ ታሪክ የማይረሳው የኢትዮጵይ ጠላቶች ናችሁና
@teddygebre7230
@teddygebre7230 4 жыл бұрын
የሆንክ ፋንድያ
@ስለአገርፍቅር
@ስለአገርፍቅር 4 жыл бұрын
@@teddygebre7230 ፋንድያውማ ?????? ብንያም ነፍሱን ይማረው "እግዚአብሔር ዘራችሁን ከዚህ ጉድ ይጠብቅ" አለ ጄ/ል ብርሃኑ ጁላ
@teddygebre7230
@teddygebre7230 4 жыл бұрын
@@ስለአገርፍቅር ቡዳና የኣገር ሻጭ ልጅ እዚህ ኣትንጫጫ ምድረ ፎጣ ለባሽ የምንሊክ ገረድ ትግራይ ውስጥ ኣፈር ትብያ ሆኖ ማዳበርያ እየሆነ ነው :: ይልቁንስ ስለ ሱዳን ኣንድ በለኝ ! እበት ሁላ ትግራይን ለመውጋት የኢሳያስና የኣረቦች ገረድ መሆን ግድ ይላል ::
@trtacitron7020
@trtacitron7020 4 жыл бұрын
ጋሼ ኮሮኔል ቢኒያም ምነው የአብይ ህልም እውን መሆን አንጨረጨረህ
@yosefprm3594
@yosefprm3594 4 жыл бұрын
Abbey jegna New Endante Liba Aydlemeeeee
@eyayukassaw3561
@eyayukassaw3561 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሁን ያለው ይሆናል፡፡ እርሱ ደግሞ አምኗል፡፡ ቃሉ ደግሞ እመን ይከናወንልሀል እንጅ ተጠራጠር አይልም፡፡
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 жыл бұрын
ወሬኛ በለው። አብይ መሪያችን ነው። ምንም ይሁን ምንም በኩራት መሪያችን ብለን የምንጠራው ብቸኛ የዘመናችን መሪ። 4 ።
@destalencho9106
@destalencho9106 4 жыл бұрын
ጥልቅ እውቀት ያላቸው ሰዎች፣ ሃሳብን እንጂ ሌላ ሰውን ዲስከስ አያደርጉም። ይህ ሰው ምቀኝነት እንጂ እውቀት ያለው አይመስልም። በጣም የሚገርመው የስዎችን ምንንት ከማወቁ በፊት በራሱ አመልካከት ሲፈርጃቸው የነበረ፣ በግምት ብቻ ሰዎችን ሲበድል የቆየ ደካማ መሆኑን ራሱ እየተናገረ የሚናገረውን ሁሉ የሚያምነው ጅል ይኖራል ብሎ ማሰቡ ጤንነቱን አጠራጣሪ ያደርጋል።
@mohamedmustafa4839
@mohamedmustafa4839 4 жыл бұрын
ተዋቸው የአማራ ህዝብ አብይን እንደ ኑጉሳቸው ነው የምቆጥሩት ሀቁን አትንገራቸው ይሰድቡሀል ።
@blackPanther-ec7ot
@blackPanther-ec7ot 4 жыл бұрын
Ye Ethiopia hizb
@yonevahos777sohavenoy8
@yonevahos777sohavenoy8 4 жыл бұрын
ኮለኔል ብንያም ራሱ በጬ ነው,,,እናንተም ስለዚህ ዕብድ ቁምነገር ብላችሁ ማውራታቹ አሳፉሪዎች ናቹ,,
@efratabereket954
@efratabereket954 4 жыл бұрын
ድጋሚ መወለድ ኣለብህ ብኒ ለመተቸት
@loveJesus109
@loveJesus109 4 жыл бұрын
ቢንያም ተወልደ የማይታየው መናፍስቱ አጋሜ ጭራቅ። ከጎጆ ቤት አና ከቁልቑል ወደ መልቲ ቢሊየነርነት በብርሃን ፍጥነት ። DEC
@70እንደርታ
@70እንደርታ 4 жыл бұрын
ሚኒሊክም ከ አንኮበር ሲነሳ ባዶ እግሩን ነበር ፊንፊኔ ደርሶ ነው ሚሊየነር የሆነው ያለ ነው አይዞክ ወዳጄ
@soladumary1041
@soladumary1041 4 жыл бұрын
Woyane lematifat endemaychal betegbar ayachu adel, Ahunma chirash be Tigray hizb lib wust kemechem belay gebtewal. Abiy zuro zuro ke Woyane gara yismamal mikniatum Kumaru leloch kilil wust bibelam, Tigray wust gin tebeltewal.
@benjaminvaut2063
@benjaminvaut2063 4 жыл бұрын
@@70እንደርታ ያኔ እንኳን ሚኒሊክ ኢትዮጵያም ሚሊየነር አልነበረችም ወዳጄ።
@benjaminvaut2063
@benjaminvaut2063 4 жыл бұрын
@@soladumary1041 ወያኔኮ የጠፋችው ከአራት ኪሎ የተጫረች ጊዜ ነው። 💪😜
@loveJesus109
@loveJesus109 4 жыл бұрын
@@benjaminvaut2063 👍👍👍
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 4 жыл бұрын
በቅናት መንፈስ ተነስተን ጥላሸት ከመቀባት ይላቅ ምን አለበት ለህዝባችን ካሰብን መልካም ነገር ብንሠራ? የሚሰራውንና ህልም ያለውን ለሐገር የሚበጀውን መሪያችን ስም ማጥፋት የጤነኝነት ምልክት አይደለም፣ ፈጣሪ ይማርህ
@emebetemiru5992
@emebetemiru5992 4 жыл бұрын
If he has a plan and passion to be a primeminister?, then he is a genious. Learn from Dr. Abiy. Have your own dream. Shhhhh we don't have 👂s to you Biniyam.
@michaelagirmay946
@michaelagirmay946 4 жыл бұрын
Wtf are you talking about? learn from him what? Betrayal of sovereignty, we are talking about a country not a private company, let me tell you something if Abyot gonna stay on the leadership there will not be Ethiopia.
@manche110
@manche110 4 жыл бұрын
@@michaelagirmay946 and also you think calling him "Abiyot" is going to make him any less qualified to be a prime minister. This only shows that you guys run out of ideas. You never had ideas in the first place. All you have is hate, insults and lies! You are embarrasing the great people of Tigray!
@michaelagirmay946
@michaelagirmay946 4 жыл бұрын
@@manche110 that's the same person either I call him Abiy or Abyot and you know that will not disgrace him, but his ideas that u encourage for shows he's not qualified to lead the country, r u serious u call this an idea? the job suppose to be done by the mayor of the city, there a lots of problems in the intier country that need to solve by the government, where do u live men? the project cost can solve the water problem in the city, r u serious this is the biggest idea u know? u embarrassed the whole nation.
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
አብይ ጀግና ነው እሆናለሁ ብሏል ሆኗል ።
@mohamedmustafa4839
@mohamedmustafa4839 4 жыл бұрын
😁😁😁 አብይ ጀግና ነው አልክ 👎👎👎👎
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
@@mohamedmustafa4839 አንተ ደግሞ ፈሪ ነህ
@tirudesta9882
@tirudesta9882 4 жыл бұрын
እሁን ያንተ ጥብቅና ምን ይባላል ሰው ለበላበት ይጮሃል ነው። ጥሩ ተከፋይ ነህ በርታ ቀጥል።
@HAWI-SO
@HAWI-SO 4 жыл бұрын
How come it is abnormal if one dreams from childhood and achieved it ?😀
@dillumeta7563
@dillumeta7563 4 жыл бұрын
ውሸታም በለው ቢንያም መሸነፍ ምንም ማለት ነው ቂመኛ ቢሆን ከስር ቤት አይፈታህም ነበር
@beritufeleke8218
@beritufeleke8218 4 жыл бұрын
Dr. Abiy Ahmed is hero. Ato Beniyam keep talking about ur weakness😨
@asterwordofa1239
@asterwordofa1239 4 жыл бұрын
ራዕይ ከእግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ደሞ ለወላጆች ልጅን የሚያሳድጉበትን ጥበ ብ ይሰጣል ሰለዚህ በእናቱ ልብ እግዚአብሔር የዚህን ልጅ ራዕይ አስቀምጦ ነበር እናቱ ትሆናለህ ሲሉት ከልጅነቱ ጀምሮ የሰማውን ለዛውም እየተናገረ ከሆነለት ይህ ከምን ይመስላችኋል? ብዙዎቻችንን ልጄ እንዲህ ይሆናል ተብለን ምንም ሳይሆን ይቀራል ግን ከእግዚአብሔር ከሆነ ማንም ሊያስቆም አይችልም ። ስለዚህ ይህ ልጅ ልባም ልጅ ነው ማለት ነው። በእናቱ አፍ የእግዚአብሔርን ድምፅ ነው የሰማው።ልጅህ በሚያድግበት መንገድ ምራው ባደገም ጊዜ ከዚያ ፈቀ ቅ አይልም። በልቡ ጠብቆ እዚ ከደረሰ እግዚአብሔር ከሱ ጋር መሆኑን አንዘንጋ!!! ለሰዎች ከአይምሮአችን በላይ የሆነ ነገር ሊያደርግ ይችላል!!! መልካም ራዕይ ተነግሮ ተግባር ላይ መዋል ከጀመረ መልካም ነው ማለት ነው። እስኪ በቅንነት በሰላም እንጠብቀው ፍፃሜው ያማረ ነው። የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው እነሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉ። ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ። ለማንኛውም እግዚአብሔር መልካም ነው። የሰሠጠን ን መሪ እናክብረው!!!!!እግዚአብሔር እንዲያከብረን።
@abadiabreha1268
@abadiabreha1268 4 жыл бұрын
እነዝህ ሜድያዎች የሀገር ጉዳይ ሳያሰጨንቃቸው ሰለግለሰብ ተጨንቆ የሚሆነን ጠፋባቸው እኮ
@workineshzewde1971
@workineshzewde1971 4 жыл бұрын
Yes Dr Abiye is. the most intelligent and kind who has the right ability to handle the leadership position of Ethiopia. You should not be given this chance to explain about his past and present history. Because I felt on your interview I can feel. You are jealous of him.
@selamehaile1105
@selamehaile1105 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተናገረውን ስለሚያውቅ ነው።
@genettesema8908
@genettesema8908 4 жыл бұрын
ቢኒያም የተንኮል ጎሬ ምቀኝነት እየተጫወትብህ ነው ምንም ብትል ማንም አያምንህ የቀና ብዙ ያውራል ጡሩንባ የደከመ የወደቀ የወያኔ ቁንጮ ነው። ነብስ ይማር ዛሬስ ተባኖብሀል ።
@blenlema2437
@blenlema2437 4 жыл бұрын
ውይ ኮረኔል ቢኒያም ማየት የምትችለው በዚህ ግንባርህ ላይ ባለው ሁለት አይን ብቻ ነው አብይ ደግሞ ሌላ የልበ አይን የሚያ ስለሆን እሩቅ ሊይናሊናግር የተናገረውን ሊያደርግ ይችላል ለዚህ ነው ግር ያለህ የልብ አይን ካልበራ እርምጃህ ውስንነው
@arona6419
@arona6419 4 жыл бұрын
በኮ/ል ቢኒያም ተበሎ የቀረበው ወሬ የወያኔ ራእሰ አንቀጽ ነው፡፡ እንዲህ አይነቱ የሴረኞች ሃሳብ ለጠ/ሚሩ ብቃት ጠንካራ ማስርጃ እንጂ፤ ያሰባቸሁትን የፖለቲካ ተርፍ አያሰገኘም፡፡ You can’t profit from such conspiracy, instead we Ethiopian will understand and share the PM’s dream. God Bless Ethiopia, the PM and all working hard with him.
@zerihunbirhanu3389
@zerihunbirhanu3389 4 жыл бұрын
እንኳን ሆነ እሰይ እልልልልልልል ምንም ይሁን ሁሌም ዶ/ር አብይ አንደኛ ነው!!! እናንተ ግን ለቃቃሚዎች ናቹ
@marthamoges4699
@marthamoges4699 4 жыл бұрын
በጣም 😂😂😂😂😂ተቃጥለካል ቅናት ያንገበገበው ሰው የሜናገረው ነው እግዚአብሔር ይማርክ ምክንያቱም የዜክ አይነቱ ቅናት ካንሰር ያመጣል ውቅር ይላል እንዴ እግዚአብሔር ይውቀርክ አንተ በገዛ አፍክ አጥያትክን መናዘዝክ ጥሩ ነው
@abrehamabreham3111
@abrehamabreham3111 4 жыл бұрын
ምነው ትንሽ እውነቱን ብታወሩ አብይ ምርጥ መሪ ነው ወያነ አቢቁሉ እዩ ተጋሩ ልቢ ንግበር
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 4 жыл бұрын
ማን ነው ዶ/ር አብይን የሚቃወም???ዳሚዎች፥ዲያብሎስ የሰፈረባቸው እንጂ በዚህ ስራው፥የፈጠራ ችሎታው ብስለቱ ለኛ መሪ ፈጣሪ ስለሰጠን አሜን፥ 2ት ተርም ኢትዮጵያን ቢመራ ይታየኛል ብልፅግና፥ብሩህ ጎዳና ከድህነት ወደ ብልፅግና።
@fikadugebreslase9229
@fikadugebreslase9229 4 жыл бұрын
አይ ቢንያም ስለ ዶክተር እብይ በፍፁም መናገር አይችልም አብይ እኮ በጭንቅላት በልጦኃል አቶ ቢኒያም እረ ሼም ሼም ነው
@dichagena3726
@dichagena3726 4 жыл бұрын
እነ ቢኒያም በዘር ተመርጠው ያን ትልቅ የደህንነት ቢሮ በሀላፊነት ሲሰጣቸው በችሎታ እንዳልሆነ እነሱም የኢትዬጵያም ህዝብ ያውቀዋል።የእውቀት ደረጃቸውንም በሚሰጡት ቃለ መጠይቅ መረዳት ይቻላል።ያውም በራሳቸው ጋዜጠኛ ተጠይቀው።የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር ኢትዬጵያን ያህል ሀገር በእንደዚህ አይነት ሰዎች 27 አመታት መመራቷ እጅግ ልብ ይሰብራል።ቢኒያም ኮሎኔልነቱን በወያኔነቱ ያዘር እደላ ማግኘቱ እይደንቅም።እንዲያው አሁን ይህ ጅላጅል ሰውዬ ለኢንሳ የጥበቃ ሰራተኝነት እንኳ የሚመጥን ሰው ነው?በአሁኑ ወቅት የህወሀት ሰዎች ራሳቸውን ከአብይ ጋር ማነፃፀር ና አብይን ስም መስጠት እነርሱን ከፍ የሚያደርጋቸው መስሏቸው ከሆነ ተሸውደዋል።አቶ ቢኒያምም ሆነ እቶ ጌታቸው ረዳ የእውነት ድፍረቱ ካላቸው እስኪ ኢሳት ጋ ወይም ነፃ ይህን ጋዜጠኛ ጋ ይቅረቡና ቃለ መጠይቅ ያድርጉና ብቃታቸውን ያሳዩን።ያልገባቸው ነገር ቢኖር አብይ ልዩና በብዙ ነገር የታደለ የኢትዬጵያ አዳኝ መሆኑን ነው።አንዳፍታዎችም ለሆድ ብላችሁ የዚህን ትርኪ ምርኪ ሰውዬ ኢንተርቪው ለማቅረብ የሚጮህ ርዕስ መምረጡ ያስተዛዝባል።
@mastewalize
@mastewalize 4 жыл бұрын
ኮለኔል ብንያም ማን እንደሆነ ባላውቀውም, ስለ አብይ ከተናገረው ርካሽ ንግግሩ ተነስቼ ርካሽ ሰብእና ያለው ግለሰብ መሆኑን ማወቅ ችያለው።
@freshballer1223
@freshballer1223 4 жыл бұрын
አብይ ሳይሆን ወያኔ ነው ራሱን መመርመር የተሳነው!! የወደቀውም ለዚህ ነው!
@yonasgebreselassie1809
@yonasgebreselassie1809 4 жыл бұрын
በአንድ በኩል ተምርያለው ይለናል ::ዐብይን ከመተቸት ይልቅ ዐብይ የሚሰራውን ማድነቅና የጎደለ ካለ ይሄን ቢያደርግ ይባላል እንጅ በጥላቻ የሰውን ስም ማጠልሸት ሆድ አይነፋም ::27 ዐመት የት ነበረ ይሄ ሰውዬ? እረ ጋዜጠኛውስ ሊጠይቅ ሄዶ ሳይጠይቅ ተመለሰ ሃሃሃ
@እስፉንተነፀርኩ
@እስፉንተነፀርኩ 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው የቢኒያም ፉልስፉና ተጋሪው ነኝ ትክክል ነው ። የቢኒያም ወንጀል እንዳለ ሆኖ!
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 4 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተር ለመሆን ምን ያንሰዋል እግዚአብሄር ሁሉንም አሟልቶለታ ል እናተ ቅናት ባፍጢማችሁ ሊደፋችሁ ነው እሱ ከጌታ የተላከ የኢትዮጲያ ጊፍት ነው ስለዚህ አትልፍ ማፈሪያዎች።
@memeselmone8841
@memeselmone8841 4 жыл бұрын
እሰይ እንኮን ደግ አርገ ዶሮስ ከሌባ ምን ይሰማል ሌባ እዛዉ ህስር ቤት ብትቀር ዮሻልሃል ማነዉ እንደኔ ወሬ የደከመው ኢትዮጵያውያኖች
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 4 жыл бұрын
አይ ወያኔ ምንብትቀባጥር ማን ያምንሀል። አንዳፍታም ሌባ ነህ። ዘርፎ የታሠረ መልካም ነገር አጠብቅ።
@getachewm337
@getachewm337 4 жыл бұрын
ጅላጅል ሳይኮሎጂ ነው። ለመሆኑ ኮሎኔል እንዴት እንደደረስክ የገባኝ አሁን ነው።
@addisababa2979
@addisababa2979 4 жыл бұрын
ከ ባዶ 6 ወይም የአብይን ሰም ከማጥፋት ምረጥ ተብሎ ይሆናል አትፍረዱ
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 4 жыл бұрын
Hello I don’t believe your report dr abey he never ever do corruption this is jelliesy some Ethiopian they love to Laye because they are jealous
@abebayeayele9820
@abebayeayele9820 Жыл бұрын
አንዳፍታ ዛሬም ተሠሳሳይ ትንታኔ ይሆን የሚሠጠዉ።
@samiahussein3458
@samiahussein3458 4 жыл бұрын
Regardless what you say 👈he is brilliant whatever he think his mind he will do that means he is a genius 👏 👈 just Be quiet 👈
@reasonslogic
@reasonslogic 4 жыл бұрын
U stupid ቀንተህ ነው ወይም ተገዝተህ ነው አንተ ዶማ እራሦ። ሌባ የሠረከውን ገዘብ እግዚአብሔር አመድ ያርብህ።
@kibru2965
@kibru2965 4 жыл бұрын
ድርቅ የመታው ጭንቅላት ሙስና ያሳወረው ሰው መላጣ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 4 жыл бұрын
ከልጅነቱ ጀምሩ መሪ እንደሚሆን ህልም ከነበረው አሁን ደግሞ ህልሙ ተሳክቶ መሪ ሆኗል እና ማነው ውሽተታም ኪኪኪኪኪኪ አቶ ብኒያም ቅናት አስመሰለብህ አብቹ ምንም ይሁን ምን ጀግና ነው ።
@negussiewoyesso7015
@negussiewoyesso7015 4 жыл бұрын
የቅናት ትንተና ይመስላል : ትንተናው ዶ/ር አብይን አይመስልም::
@salehahmed1021
@salehahmed1021 4 жыл бұрын
ቻው ቢንያም
@kasij34
@kasij34 4 жыл бұрын
ቅናትየጀርባ ማዲያት ያመጣል ስልጣን ከአጁ ስለወጣ ይዘላብዳል ፣
@peace-vc7cr
@peace-vc7cr 4 жыл бұрын
ተከፋይ አድርባይ ሚዲያ
@BeAr-tx5zv
@BeAr-tx5zv 4 жыл бұрын
We don't want to hear it from u. Its better to hear directly from him.
@surafeladmasu3259
@surafeladmasu3259 4 жыл бұрын
Were
@krytamerat113
@krytamerat113 4 жыл бұрын
ምንም ብታወሩ ከአብይ ውጭ ወደ ውጭ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ 4 жыл бұрын
Krazy man sew yetamegnutine magignte ebidete new Antese lelabinet neber enda Ante kalijenetihe jemirehe setimare yenaberaw
@ዳዲሀዋስ
@ዳዲሀዋስ 4 жыл бұрын
አብቹን የሰጠን እግዛብሔር ይመስገን አንተ ሌባ ውሽታም ቢኒያም ተብየው
@fatumagelato
@fatumagelato 4 жыл бұрын
Ant ye Abichuu gemshe atwnm ye kenat mfs albchu TPLF wache machem aysklchu Abichuu yegzchwal 💯💯💯👈eshi Abichuu yena jagena new 🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤👈
@ዳዲሀዋስ
@ዳዲሀዋስ 4 жыл бұрын
ተቃጠል ቢኒያም ቆሻሻ ነህ አብቹ አፍሪካን መምራት ይችላል
@biniyamtedroseletrican1544
@biniyamtedroseletrican1544 4 жыл бұрын
are alemin
@yafajrbro3800
@yafajrbro3800 4 жыл бұрын
ትግሬ ሰለአብይ ጥሩ አያወራም አንዴ ልቀፈው ፍቀዱልኝ ያለውን አብይን ነው እንዲህ የሚለው እረ ወያኔ የደደቢት ደደቦች እናታችሁ ትበዳ ሸርሙጥናና ሌብነትን ያስፋፋችሁ ችጋራሞች
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 4 жыл бұрын
የሚሠማህ የለም ሌባ ዘመዶችህ ቀን ከለሊት ሢዘርፎ ሣይኮለጂካል ችግርጠአለባቸው አላለም። ያለውን ሆነ ሌባው ቢንያም ምን ይጠበሥ።
@yosefprm3594
@yosefprm3594 4 жыл бұрын
Weshetammmmmm
@leshasf7531
@leshasf7531 4 жыл бұрын
የትግሬ ሌቦች የምንሰማበት ጆሮ የለንም
@lamrof
@lamrof 4 жыл бұрын
ይህን ፍሬ ፈርስ ወሬ ብሎ ያስተጋባል ይህ ጣብያ፤ ውርደት ነው።
@ሀገሬኢትዮጵያ-ኈ7መ
@ሀገሬኢትዮጵያ-ኈ7መ 4 жыл бұрын
አብይ አህመድ እና ሼሌዋ ፒኮክ።
@geremewberhanu8408
@geremewberhanu8408 4 жыл бұрын
Tamual kesirbet wode Hospital neber mehed yeneberebet. Eskemeche new gin sekaramochin ena ebidochin yemensemaw.
@christinformation4840
@christinformation4840 4 жыл бұрын
እኔ አውቃለሁ ወታደር እያለሁ ስንት ደም በጅህ አለ በስልጣንህ የባለትደር ሚስት የምታባልግ ነህ
@meserettsega8738
@meserettsega8738 3 жыл бұрын
አብይ "The Low of Attraction " ከገባው ቆየት ብሏል ማለት ነው እንጂ ማበዱ አልነበረም
@tsehaihailegiorgis156
@tsehaihailegiorgis156 4 жыл бұрын
Abet wragna, now a days it is hard to believe anyone. Jealousy makes people talk different kinds story. PM has a lot enemy no matter what. But, let us give the judgement to God!!!!
@exposedigitalw649
@exposedigitalw649 3 жыл бұрын
ኮ/ል ቢንያም ተወልደ የጁንታ የፕሮፓጋንዳ Machine ነው። የቀድም ጓዳ የሚሉት አውቀው የደርግን ገጽታ ለመስጠት ነው።
@djej2821
@djej2821 4 жыл бұрын
Col.beniam, atleast you finally admitted that dr.abiy is is doing what's he was dreaming..So There's time for everything. Now is Abiy time!!
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 4 жыл бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂውም ቅጀታሞች ናቸው።
@asterwordofa1239
@asterwordofa1239 4 жыл бұрын
አንድ ተጨማሪ ነገር ግን ይቅርታ እኛ ኢትዮጵያውያኖች በፈጣሪ እናምናለን ማለት ብዙው ህዝብ አገራችን ክርስትናና እስልምና ማለት ነው ስለዚህ መፀሐፍ ቅዱስ ውሰጥ ስልጣን ከእግዚአብሔር ነው ይላል በሮሜ 13 ላይ ማንም ከእግዚአብሔር ካልተሰጠው በቀርሊሆን አይችልም ከጥንት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የተሰጡን በሙሉ ከእግዚአብሔር ነው ክፍም ቢሆኑ ደግም ቢሆኑ ሰለዚህ እኛ አሺ ብለን ብንታዘ ዝ ባለስልጣናት ጥሩ ሊሆኑ ይችላሉ ታዘን የሚበድሉ ከሆነ በማይሆን አካሄድ የሚሄዱ ከሆነ እግዚአብሔር የሚያደርገውን ያውቃል ከእኛ የሚጠበቀው ከእስላምም ከ ክርስቲያንም ለመሪዎችና ለባለስልጣናት በትክክል እንዲመሩ እንፀልይላቸው ሰዎች ናቸው ሊሳሳቱም ይችላሉ
@teddygebre7230
@teddygebre7230 4 жыл бұрын
በቃ Andafta ቅጥረኛ ሆናቹ ማለት ነው ? በቃ ተውኩት
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 4 жыл бұрын
ወረኛ ምቀኛ ወረኛ ሌባ አንተ ወረኝነትና ሌብነት ነው የአንተ ስራ ጠላት ከሩቅ አይመጣም በጣም ቀናችሁበት በለጣችሁ እኛ የምንፈልገው ዶክተር አብይን ነው ቅጥል በሉ በድካሙም በብርታቱም አብረነው ነን ምድረ ኦነግና ወያኔ ።
@ስለአገርፍቅር
@ስለአገርፍቅር 4 жыл бұрын
አይይይይ ብንያም ቅናት አጥንት ይበላል እንዲሉ ይሄ ሁሉ ፍልስፍና አይን ለማውረድ ነበር ያሰበው ራሱን አንጦሮጦስ ከተተ፣ የሰው እንባ በንስሃ እንጂ በፍልስፍና አይነፃም፣፣
@yonasgebremichael323
@yonasgebremichael323 4 жыл бұрын
it was abiy that was deputy not the other way around
@kmet6542
@kmet6542 4 жыл бұрын
Bini please give us the ISBN number of the book you read. I didn't read any book but my mum told me that STEALING is bad and I keep that value for my life. What does the book you read says about this??
@nohaminyohanns1803
@nohaminyohanns1803 4 жыл бұрын
Gen 1 ewnta ale swe yetemegnewn yehonal 80% Abiyem yetemegnewn honuale sehtetu menu gare edehone algebagnem??
@denden99bizen35
@denden99bizen35 4 жыл бұрын
የተከበራችሁ ኢትዮጽያውያን እናንተ የትግራይ ሰዎች ገና ኣታውቅዋቸውም በኛ ተረት ልቢ "ትግራዋይ ጥውይዋይ" ትርጉሙ ይርትግራዋይ ልብ ጠመዝማዛ ማለት ነው። የትግራይ ሰዎች ወዳጅ መስለው ምቹ ኣጋጣሚ ካግኙ ዘርፈው ይገድሉሃል ። ትግራዋይ ኣምነህ ዱላህን ኣትርሳ።
@fikirtea.9256
@fikirtea.9256 4 жыл бұрын
Biniam completely you are mistaken
@siyamseid3445
@siyamseid3445 4 жыл бұрын
Our critique shows he knew how to shave his credibility and ultimately attempt to outshine everything around him. No need of international psychology to see that.
@mulugetamengiste8518
@mulugetamengiste8518 4 жыл бұрын
ከአንተ አይነት ዘንቢል ወታደር የሚጠበቅ ነው አታውቀውም እንጂ ጠቅላይ ሚኒስትርህን ለመንቀፍ ብለህ እጅግ የሚገርም ኳሊቲ ያለው ለመምራት የተፈጠረ መሆኑን ህፃን እያለ ሁሉ የሚያውቅ መሆኑን መስክረሀል ዝሆን በጣም ይሉሀል ይህ ነው ከህፃንነቱ ጀምሮ ራዕይ ያለው መሪ መሆኑን አለም ከመሠከረ በመሸለምም ካረጋገጠ የቆየ ቢሆንም አሁንም አልረፈደም በእርሶ አያነት ሰው አስቦም ይሁን ሳያስበው ሲመሰከር ደግሞ ከሽልማት በላይ ነው ስለሆነም ይህን ባለ ራዕይ መሪ እርሶም በመደገፍ ይቀላቀሉ በዙሪያዎ ላሉትም ያስረዱልን እላለሁ
@mulugetamengiste8518
@mulugetamengiste8518 4 жыл бұрын
አሜን
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Jawaar Muhammad fi Dr lanmaan wal argan
17:25
Muhammadnur Gaara Qaawaa
Рет қаралды 1 М.