የቅዱስ ልደት

  Рет қаралды 306,149

Meklit Mulugeta

Meklit Mulugeta

Жыл бұрын

ቅዱስን ሰርፕራይዝ አደረግኩት፡፡
Ethio fitness and nutrition- 9369
KZbin- / @ethiofitnessnutrition
Instagram- ethio_fitness_n...
Tiktok- www.tiktok.com/@ethio_fitness...

Пікірлер: 223
@meklitmulugeta1
@meklitmulugeta1 Жыл бұрын
Ethio fitness and nutrition- 9369
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ማርያምን እህት ብቻ ሳትሆን እናትም ናት የኔ ቆንጆ ሰወድሸ ቅዱሰ መልካም ልደት
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ቅዱስዬ የወደፊት ሚስቱ ታድላለች ገኒዬ ጥሩ ልጅ ነው ያሳደግሽው...ገንዬ ሁሉም እናቶች ልጆቻቸውን እንደ ቅዱስ ሴቶችን እሚያከብሩ ፍቅርን እሚሰጡ አድርገው ቢያሳድጉ ኖሮ ሀገራችን ላይ ሴቶች አይሰቃዩም አይደፈሩም አይደበደቡም አይሰደቡም ነበር ... እርስ በእርሳቸው እንዲዋደዱ አድርገሽ ነው ያሳደግሽው ጥሩ እናት ነሽ
@kenean1915
@kenean1915 Жыл бұрын
መልካም ልደት ቅዱስዬ የኔ መልካም ገኒ ምን አይነት እድለኛ ነሽ እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች ቸሩ እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤❤
@Tube-wy4oy
@Tube-wy4oy Жыл бұрын
መታደል ነው እናቴ ሁሌም ወንድሞቼን እንድንከባከባቸው እና እንድወዳቸው እየነገረችኝ ከአደራ ጭምር ነው ያሳደገችኝ ዛሬ ግን በብዙ ምክንያት ብዙ ነገር አላደረኩላቸውም ግን በጣም በጣም እወዳቸዋለሁኝ ፈጣሪ ቢፈቅድ የማስበው ሁሉ እሱ ቢያሳካልኝ በጣም ምኞቴ ነው እሱ ያውቃል እንዲህ
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
መልካም ልደት ቅዱስዬ🎉❤እረዥም እድሜ ከጤና ከደስታ ከስኬት ጋር ላንተም ለቤተሰብህም እመኝልሀለሁ ❤
@sosinamekonnen601
@sosinamekonnen601 Жыл бұрын
በጣም አስቀናሽኝ የወድምን ፍቅር የሚያውቀው ያውቀዋል ወድሞቼ ምናለ በይህውት ብትኖሩልኝ 😭😭😭 መልካም ልደት ሽ አመት ይኑርልሽ ወድምሽ🥰🥰🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@veronicavera-
@veronicavera- Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ደሞ ፍቅሮኞች ነው ምትመስሉ❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ቅዱስዬ እንኳን ተወለድክ ፍቅራቹ ደስ ይላል በተለይ ቅዱሴ አንዳንዴ መክሊትን እነደህፃን ልጅ ምታንጠለጥላት ነገር ያዝናናኛል 😅
@user-vj6wl7us9v
@user-vj6wl7us9v
Uff ዘመናችሁን አላህ ይባርክላችሁ ምርጥ ቤተሰቦች እናንተ የሀገሬ ልጆች በመሆናችሁ ደስ ሲል ገኒዬ ሽህ አመት ኑሪልን ቤተሰብ ሀገር ነው ሀገር ማለት ሰው ነው አራት ነጥብ
@sirguttegegn3617
@sirguttegegn3617 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ❤️ ገኒ ደግሞ እግዚአብሔር ባርኮሻል እንደዚህ የሚዋደዱ ልጆች ስላሉሽ❤️
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ቅዱስዬ ደስ ስትሉ እኮ ❤😘
@user-jk6fp8sz4y
@user-jk6fp8sz4y Жыл бұрын
እኔ እኮ ቅዱስ ታላቅሽ ይመስለኝ ነበር❤❤❤
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ቅዱስዬ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ፍቅራችሁ ያስቀናል ነፍፍፍፍፍ አመት ያኑራችሁ
@tffrrf1890
@tffrrf1890 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እኮ ምርጧችየ ቅዱስ የ መልካም ልደት 🎉🎉🎉❤
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
Awwwww..you guys so beautifu😍l!! May many more to come!!🎉🎉🎉
@rahel2834
@rahel2834 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በስመአብ ቅዱሴ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት🎉
@edentadesse2578
@edentadesse2578 Жыл бұрын
Best sister ever she bring for you what you need in yourlife
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም እኮ ነው የምታምሩት❤❤
@user-ol9ej2bh5l
@user-ol9ej2bh5l Жыл бұрын
ወንድምህ እንደራስን ውደደው ኣደል ሚለው ቃሉ እግዚአብሔር እንዲ እደተፋቀራቹ ዘመናቹ የደስታ የሳቅ ዘመን ያርግላቹ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ በጣም ነው ምወዳቹ 😍😍😍
የእኛ ቀናት #32 ገኒ የተናደደችበት የበአል ውሎ!
15:30
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 190 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 59 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 109 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 54 МЛН
የእኛ ቀናት #147    ተባብረው በሰው ሀገር ገንዘቤን አስጨረሱኝ!
11:40
የእኛ ቀናት #94 ልጄን ፍቅር ያዘሽ ወይ? ስላት ትን አላት፡፡
27:23
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 431 М.
ልደት
6:14
LIFE OF ARKHEY
Рет қаралды 7 М.
የመክሊት ልደት ቅድመ ዝግጅት:: #MAKIVLOGS
8:04
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 99 М.
የልደቴ ዋዜማ
9:54
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 240 М.
የኔ ወር #1 /ፀጉሬን ሲሰራኝ ደስ አለኝ/
8:04
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 185 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 59 МЛН