No video

🎤የቅዱስ ገብርኤል ድንቅ ተዓምር‼️ ከፕሮቴስታንት ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ/እናት እና ልጅ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 70,086

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

Күн бұрын

#menkermediasubscribeያድርጉ

Пікірлер: 268
@menkermedia21
@menkermedia21 9 ай бұрын
እንዲህ አስተማሪ ታሪክ ያላችሁ እና ለሌሎች ማስተላለፍ እምትፈልጉ በዚህ ስልክ ያናግሩን 0922316326
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 8 ай бұрын
እነዚህ ከአዉነተኛ ፕሮቴስታንት ኃይማኖት ወደ ሐሰተኛ ኃይማኖት ጣኦታት ብቻ ወደ ሚመለክበት ወደ ኦርቶዶክስ ኃይማኖት የሄዱት ከአብ ከወልድና ከመንፈስ ቅዱስ ከአንድ ጌታና አምላክ ይልቅ እንደ እናንተ ጣኦታትን ማምለክና ወደ ገሃነም መሄድ ደስ ብሎአቸዉ ነዉ እነርሱም አዉቀዉ አይደሉም።
@tigisttigist2009
@tigisttigist2009 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃው ጥበቃው አይለየን አሜን 👏💒
@chinach4522
@chinach4522 8 ай бұрын
አሜን ❤ ፫
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 8 ай бұрын
አሜን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 8 ай бұрын
አሜን 🤲🙏💒
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 8 ай бұрын
ኢየሱስ ነው አማላጃችን
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 7 ай бұрын
አትማሪም እንዴ ከማን ነው የሚያማልድሽ ግን እስቲ እውነተኛውን መንገድ ምራኝ እያልሽ ፀልዪ እውነቱን ይገልፅልሻል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሀይማኖት አንዲት ናት እሱም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ስደት ስትመጡ ወይም ለወንድ ብላቹ ሀይማኖታቹ ከዚም ተማቱ በኋላ እዳይፀፅታቹ ተዋህዶ የነብስም የስጋ ምትሆን ሀይማኖታችን ናት ተዋህዶዬ❤❤❤❤❤❤
@chinach4522
@chinach4522 8 ай бұрын
የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባው
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 9 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃች እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@user-rm6ew9jh7h
@user-rm6ew9jh7h 9 ай бұрын
ለች የደረሰ ገብሪኤል ለልጄም ይደሪስ እኔም እባዬነ ለገብሬል ሁሌም አለቅሣለሁ እኔም ለምስክሪ ያብቃኚ ፀሊዩልኚ
@addisa7408
@addisa7408 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ስለሆነ ጸሎትሽ (ህን)ይስማሽህ(ሽ) እርሱ አያልቅበት
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 8 ай бұрын
በጸሎት በርች 🙏🥰
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 9 ай бұрын
እልእልእልእልእልእልእልእልእልእል ስለ ማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ በእውነት ተመርጣችሁ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
@amesalemekonnen4075
@amesalemekonnen4075 7 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ይክበር ይመስገን!!! ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@meherat938
@meherat938 9 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነው ሁሉ ያለእርሱ አንዳች አልሆነም:: የኔ አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብረኤል የፀጋ ስግደት ላንተ ይገባል ይጠብቁን ዘንድ መላእክት ስለ እኛ የሚሰድልን መድኃኔያለም ይክበር ይመስገን እንክዋን ተራዳኢው መልአክ እረዳሽ እናቴ በቤቱ ያፅናሽ ተዋሕዶ በፈተና የምትፀና የተከበረች ናት በፈተና መፅናት አለብን ;::
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 9 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚ አብሄር ይመስገን ቀጥተኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 9 ай бұрын
ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባል አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 8 ай бұрын
የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጂ ክብር ምስጋና ይግባው እኳን ደህና መጣሽ እናታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chachabalcha9227
@chachabalcha9227 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን አሜን፡፡
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ወደቤቱመጣችሁ😢😢😢ቅዱስ ገብረኤል ለሌሎችም ይደድረስላው😢
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 8 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬች ሁሉ ቸሩ እግዚአብሔር ከቤቱ አያውጣን እልልልልልልልልል ምንም ቢሆን በቅዱሳን ስም የተጠራና ቅባ ሜሮን የተቀባ ከቤቱ አይወጣም😢😢😢
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 7 ай бұрын
አሜን
@meherat938
@meherat938 8 ай бұрын
እህትዬ የተናገርሻቸው ቃላት ሁሉ ቀጥታ ወደ ልቤ ነው የገባው ተባረኪልን ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ እናትሽንም በእድሜ ይጠብቅልሽ አሜን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 8 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክበርልኝ❤❤😢😢😢 አንተጠብቀኝ
@yonitegegne7169
@yonitegegne7169 8 ай бұрын
“ይህን ላደረገ ሀሌ ሉያ በሉት እግዚአብሔር ታምኝ ነው ሁልጊዜ በቃሉ” ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። የናንተን ቤት የጎበኘ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 9 ай бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን❤❤❤❤
@addisa7408
@addisa7408 8 ай бұрын
አበቱ አምላኬ ሆይ የተመሰገንክ ነህ ስራህም ድንቅ ነው ተአምራትህ ብዙ ነው ይደንቃል አንተ ሰውን ከትባ ታነሳለህ አበቱ ሁሉንም በምህረት ዓይኖችህ ተመልከተን አሜን አሜን አሜን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ።
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 8 ай бұрын
ለዚህ ክብር ያበቃችሁ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን፡፡ እመቤቴ ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ፡፡
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 8 ай бұрын
Amen amen amen
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 8 ай бұрын
አሜን 🤲🙏💒
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp 9 ай бұрын
እንኳን መጣሽልን የእግዚአብሔር ልጅ ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-nf1ev3bd9b
@user-nf1ev3bd9b 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ። እኔ ግን ቤተክርስቲያን ለምእመናን የምታሳየው ቸልተኝነት በጣም ያናድደኛል። ይህቺ እህታችን ከምንፍቅና ወጥታ ወደ ቤተክርስቲያን ስትመለስ በአውደምህረት ላይ እልል አስባሉ በቃ፤ ከዛ በኋላ የተከታተላት የለም። መሆን የነበረበት እንደተመለሰች እውቀት ያለው ሰው ተመድቦለት ጥያቄ የሚፈጥርባትን ርዕሶች ማጥራት፤ የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን ማስተማር ፤ በእምነቷ እንድትጸና እና በንስሐ ሕይወት ውስጥ እንድትመላለስ ማበርታት ያስፈልግ ነበር። ከዚህም በኋላ ለሚመለሱትም እንዲህ ማድረግ ይገባል። (ሰሚ ካለ ማለቴ ነው)። በተጨማሪ ደግሞ ዘመኑን የዋጁ ካህናት አባቶች ያስፈልጉናል እንደ ቀድሞ በየዋህነት የምንመላለስበት ዘመን ላይ አይደለንም።
@user-iy1gl9yu7m
@user-iy1gl9yu7m 8 ай бұрын
በትክክል ግን የንስሀ አባቷ የፈለገችውን ብጠይቅ ይመልሳሉ ሲቀጥል አሁን ብዙ ስብከቶች አሉ ያንን ማዳመጥ ይችላሉ እንጂ ለስንቱ መምህር ይገኛል መምህር ይመደብ ቢባል ኦርጅናሎቹና አሳቾቹን መለየት ከባድ ነው ባሁን ስአት ከባድ ነው
@user-ro3lv3dk3j
@user-ro3lv3dk3j 9 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእዉነት ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻለዋል ዋናው ተፀፅቶ ወደ እዉነተኛይቱ እምነት ተመለስሽ እህታችን ክብር ለእመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ለእመ ብርሃን ክብር ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ተዋህዶ ቀጥተኛይቱ እምነታችን ለዘለዓለም ትኑርልን አሜን❤
@efrataabi3461
@efrataabi3461 9 ай бұрын
ገና ሙሉውን ሳላየው እንባየ መጣ። ደስ ስላለኝ ነው
@s5b394
@s5b394 9 ай бұрын
አስኮ ገብርኤል❤❤❤
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 8 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መናፍቃን በጊዜ ተመለሱ እናንተንም እናትና ልጅም በቤቱ ያፅናችሁ ድንግል ማርያም ትጎብኛችሁ💚💛❤️
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 9 ай бұрын
ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 8 ай бұрын
ለኔም የራማአው ልኡል እስከልጀ ከሞትም ከሳትም ከስርቤትም ያወጣኝ አበቃ ሞተይ አለቀላት ስባል እደገና ሂይወትን የሰጠኝ በእግዚአብሔር ፍት የሚቆመው ቅዱስ ጉብርኤል ሂይወቴ ነው።ሲከፋኝ ሳጣ ልጀ ሲታመም እረስቱ ብቻ የራማአው ልኡል ለኔ ልዩ ነው።እግዚአብሔር አምላክ ለስው ልጂ እናታባትን ስጥቷል። ማንም ልጂ ሲከፋውም ሲያጣም ሲያመው ብቻ ሂዶ ለናት እናት አባቱን ይጠይቃል በገዘብ ይመካል በናት አባቱ በዘሩ ወዘተ እኔ ግን መመኪያየም እናቴም አባቴም ፍጣሪየም መነሻየም መድረሻየም ክርስቶስ እየሱስ የድግል ማሪያም ልጂ ብቻ ነው።
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ አሰተማሪ ምስክርነት ነው እግዚአብሄር የበለጠ ያበርታችሁ በተለይ እፁብ ልጅ ስለሆንሽ እንዳትፈተኚ በፀሎት በርቺ እድሜ በራሱ ፈታኝ ስለሆነ እግዚአብሄር ይርዳሽ።
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 9 ай бұрын
ይህን ያደረግ እግዚአብሔር ይመስገን ታሪካችሁ አስተማሪ ነው አሁንም ሁሌም መድሐይናለም እስከ እናቱ ይጠብቃችሁ ቅዱስ ገብርኤል በክንፊ ይከላችሁ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 8 ай бұрын
በጣም ትምህርት የሆነ ህይወት ነው አሁንም የተባ ረከ ኑሮ ይሁንላችሁ ቤ/ክ የንፁሃንሰዎችየፀሎትቤት ትሁንልንመከራዋንይብቃ።
@haimanot2452
@haimanot2452 8 ай бұрын
እግዚአቢሔር ይመሰገን እንኳን ለመላኩ ቅዱሰ ገብርኤል ወርሀዊዕ ክብረብአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤
@yesishiferaw5775
@yesishiferaw5775 8 ай бұрын
አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን🙏🏼 እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለመብታችን !!!
@Wudase526
@Wudase526 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ። ክርስትና አባትና እናት ላይ እጅግ በጣም ድክመት አለ ። በሐይማኖት አንጸው ሊያሳድጉ ነበር ቃል ገብተው ክርስትና የሚያነሱት ነገር ግን ይህንን አላደረጉም ።ይሄ ድክመታቸው ነው ወደዚያ የመራሽ ። ለኹላችንም ትምህርት ይኾናል ።ማንኛችንም ብንኾን ክርስትና ልጅ ሊኖረን ከፈለግን ከቤተሰብ ቀጥሎ ሐይማኖትን እያስተማሩ የማሳደግ ግዴታ አለብን ።
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 8 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው እግዚአብሔር በርቱልን እናትና ልጅ
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለዚህ ቀን ወደ እውነቱ ቤት የመላሳችሁ አምላክ ይክበር ይመሰገን አሜን ❤
@Miss-no-blink
@Miss-no-blink 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ ምን ማለት እችላለሁ እንዴት ደስ ይላል
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 8 ай бұрын
የኔ ወዳጅ ሐያሉ ሊቀመላክ እዱስ ገብርእል የሳን ሒወት የቀርከው ለኔም ሒወት ድረስልኘ❤❤❤
@Israel9563
@Israel9563 8 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 😢😢😢😢አቤት እግዚኦ ብዙ ነፍስ ጠፋ እኮ አሁንም ይመልሳቸው 😊😊
@ayeletesfaye769
@ayeletesfaye769 8 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን !!
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
የኔ እህት አንዲት ቀዳሚት ወደ ሆነችው እምነት በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ልጆችሽን ጌታ በደሙ ይሸፍንልሽ ከዚህ ቦሀላ ብዙ ፈተና ቢመጣብሽ በፀጋ እለፊው የኔም የጥምቀት ስሜ እህተ ገብርኤል ነው ያሳደገሽ መላህክት ፀጋውን ያብዛልሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 8 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🏽
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 9 ай бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን 🌹🌹💞💞💞💞🙏
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 7 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ይመለሳል ❤ከድንግል ማርያም ተለይተህ እግዚአብሔር ምስክሬ አትበሉ ማን በናንተ ምስክር አደረገኝ ይላል
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ደስ ሲል ለዚህ ያበቃችሁ ቸሩ መድሀኒት አለም ይክበር ይመስገን መጨርሻችንን ያሳምረው አሜን ምእመናን እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደርሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 8 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 እመቤቴ በናንተ ቤት እንደገባች የጠፋት በጎች ቤት ትግባ አሜን🙏🏽
@user-vt4yy7ux5o
@user-vt4yy7ux5o 7 ай бұрын
እድለኛ ነሽ እህቴ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሐን ላመጣሽ ለቅዱሳን አምላክ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ውዳሴና አምልኮ ለሱ ይሁን መቼም ቅዱስ ገብርኤል ይወድሻል አንቺም ከእውነት ስለምትፈሪው ትክክለኛውን መንገድ መራሽ እንጂ ከጴንጤ ወይም ከመናፍቃን መንፈስ መላቀቅ እጅግ እጅግ እጅግ ከባድ ነው የነሱ መንፈስ የጥልቁ የዘንዶው መንፈስ ነውና እንዲህ በቀላሉ አይለቅም እኔም በዛው ውስጥ ነበርኩና እኔንምእንዳንቺ እመቤቴ እጄን ጎትታ ከጨለማ አወጣችኝ የብርሐን እናት በመንገዴ እያበራች ከጨለማወደ ብርሐን አገባችኝ። ክብር ምስጋና ለአምላክና ለእናቱ ድንግል ማርያም ይሁንልኝ።
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 9 ай бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@Tsehaytolosa1985
@Tsehaytolosa1985 8 ай бұрын
ሰለ ማናገራት ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ❤በእውነት አባታችን ረዥም እድሜ ያድልልን
@haimanotbirhanu2017
@haimanotbirhanu2017 8 ай бұрын
Egziabher yekeber yemesegen. Yekeresetose enat emebete kedist dengel maryam kibirina mesegana hulu lesua yehun. Telek melewet meleyer new ejig betam asetemari ena averechi new. Dessssss yelal etsubua ena mami bebetu yatsenachu🙏🙏🙏❤❤❤❤
@membiadal8355
@membiadal8355 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እምላክ ይክበር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት
@selamawoke3551
@selamawoke3551 7 ай бұрын
እፁቤ እኔ በጣም በብዙ ፈተና ውስጥ ሆኜ ታምሜ ተኝቼ ነው የሰማሂት ተስፋ አግኝቻለሁ ተባረኪ እህቴ
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@haylemariyam
@haylemariyam 7 ай бұрын
እንኳንም እዉነተኛዉ ብርሀን በራልሽ ✝️✝️✝️💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 8 ай бұрын
እንኳን ደስአላችሁ እንኳንም ወደተቀደሰችው ቤታችሁ ተመለሳችሁ
@user-od5nv7mi9n
@user-od5nv7mi9n 8 ай бұрын
እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ ደስ ትላላችሁ
@tewabechteka3675
@tewabechteka3675 8 ай бұрын
እንዲት ደስ ይላል እንደምን መታደል ነው ገብርኤል አባቲ ተመስገን የተመሰገነ ይሁንእንደ አባታችን🎉 ገብረ ኪዳን አባት ያብዛልን
@eyerusalemdechase-sn6dl
@eyerusalemdechase-sn6dl 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን..ምህረቱ ለዘላለም ነው አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይመስገን ❤❤❤.ድንግል ማርያምን አትንኩብን መመላሳችሁ ላይቀር !ቅዱሳን መላእክት እንድህ ናቸው እንግድህ.. .
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 8 ай бұрын
አሜን የእግዚአብሔር የአምላካችን ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ወደንጽሕ ብርህት ቅዱስት ተዋህዶ እንቁዕ ዘለዓለማዊት ወደሆነችው ተዋህዶ ቤታችሁ ተመለሳችሁ በጣም ደስ ይላልን ወንድማችን እናመሰግናለን
@777MK37
@777MK37 8 ай бұрын
እጹብ ደንቅ ልጅ ነሽ። እግዛቤሔር ይጠብቃችሁ። ኦርቶዶክስ መሆን ብቻ በቂ ነው አትጨናነቁ ወጣቶች።
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በዚህ ክብር አበቃችሁ
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 7 ай бұрын
Emigerm letetekemebet yemimera hywet new astemari hiwet Tamratn yeseralachu Egziabher Egam bet ygba Emebete maryam kdus gebrel🎉 kegam gar yhun hulnm yetefutn ljochun ysebsb kale hiwet yasemaln Wetatoch ftari min yahl fkr Endehone ayachuh Etub lezhu hulu yabekush abat tmhrt (mkr Egam yemntekembet yhun llabatachnm 100 yamare fre yhunlachew amen bale tarkochum akrabiwochum ftari Hiwetshn abzto ybark Amen
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ስያወጣህ እንደዝህ ነው ዳኜ ያላት ነብስ ተቅበዝብዛ አትቀርም ትወጣለች እግዚአብሔር ይመስገን💒✝️💒💯✅🤲🏻🙏🏻 ኦርቶዶክስ እስከሞት እንፅናባት
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤💒🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🌺🌺🌺🌺🌺
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለዚ ያሳየን፡ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@abayneshasegid8562
@abayneshasegid8562 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ወደቤቱመጣችሁ :: ቅዱስ ገብረኤል ለሌሎችም ይደድረስላው
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 8 ай бұрын
WOW BEAUTIFUL ❤❤❤. 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen. Thanks God ,. God Bless you More. You are Amazing. ❤. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@BelayneshDegu-wz6ej
@BelayneshDegu-wz6ej 8 ай бұрын
Amen kes gebral. Yetymutun melh new❤
@michaelg9664
@michaelg9664 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ!
@user-yx4mf3fi1j
@user-yx4mf3fi1j 8 ай бұрын
መላኩ ፈጣን ነው ገብርኤል አባቴ ለኔ በስደት አገር ብዙ ነገር አድርጎልኛል በሳት ውስጥ ነው ያለፉት
@astekastek1000
@astekastek1000 8 ай бұрын
በቤቱ ያፅናቹ ደስ ትላላቹ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ አድምጪ ይበልጥ መፈሳዊ ትሆኛለች አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ይቱብ ተከታተሉ ይበልጥ መፈሳዊ ትሆናላቹ
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት. ያሰማልን. ! ለሁላችንም. መጨረሻችንን. ያሳምርልን. !
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ።እናትና እህት እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏❤
@user-do9bx7ic1z
@user-do9bx7ic1z 7 ай бұрын
መልካም ተሞክሮ ነው ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን
@user-xk5cq4bx6z
@user-xk5cq4bx6z 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen tewahdo fikir nat Enkuwan dehena metashilen Ehet bebetu ysenashe keber Lednegel maryam Leji ye Like melaekt mlejana tbeka Ayleyen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetababu939
@genetababu939 8 ай бұрын
ስለ እማይነገር ስቶታዉ እግዚአብሔር ይመስገን 2ኛ ቆሮ 9 15 የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁ ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-dq6jl5kz9j
@user-dq6jl5kz9j 7 ай бұрын
ሲያምሩ ደሞ የኔ ፍቅሮች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@SosenaAmesalu-wv8sb
@SosenaAmesalu-wv8sb 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል
@meskeremgirma2507
@meskeremgirma2507 8 ай бұрын
ከሌላ ሐይማኖት ወደኦርቶዶክስ እምነት የመጡትን ምእመናን ቤተክርስቲያናችን አጥብቃ ስለኦርቶዶክስ እምነት ልታስተምር ይገባል እቺ እህታችን ጠንክራ እየፀለየች እየተመላለሠች በራሷጥረት ትክክለኛውን እምነት ተከተለች ስለዚህ እኛኦርቶዶክሶች ጋር ክፍተት አለ።
@antneheseyoum7484
@antneheseyoum7484 8 ай бұрын
እኔ ልሳን እናገር ነበር እግዚያብሔር ምስክሬ ነው የውሸት ውሸት ነው። አሁንም ድረስ ያስቀኛል... እንኳንም አልመሸብኝ በግዜ በንስሃ ወደ አባቴ ቤት ተመልሻለው።
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አንክዋን ደህና መጣሽልን 🙏🥰
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo 8 ай бұрын
😂😅
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 8 ай бұрын
እግዚአብሔር፣ይመስገን፣
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 8 ай бұрын
እግዚአብሔር፣ይመስገን፣
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 8 ай бұрын
እግዚአብሔር፣ይመስገን፣
@hermonwallelign4436
@hermonwallelign4436 8 ай бұрын
ትልቅ የቤት ስራ ሰጥታችሁኝ የኔ ውድ እህቶች በተለይ ስለ ቅዱስ ቁርባን ፃድቃኔ ማርያም ስለነገሩሽ አባት ንስሀ እየገባን ዝም ነው ፈጣሪ ይፍቀድልኝ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንእውነተኛዋና መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶዋ ማወቃቹ ደስ ይላል ግንጥያቄ ሚፈጥር ብዙ ነገር ይታይባቸዋል ? የቅድሳን አምላክ ቅድስ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹ አምላከ ቅድሳን ይርዳቹ በርቱ ልል እወዳለሁ ከልቤ ❤!!!
@misrakgetachew
@misrakgetachew 7 ай бұрын
Etsub betam gobez lij nesh Egzabher yasadgish kef yale bota yadrsish Egzabher hulem keanchi gar endhon emegnlishalhu.
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 9 ай бұрын
Selemayeneger setotaw egziabher yetemesegene yehun amen
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 9 ай бұрын
ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል የኔን እህት ሸዋዬን ከነቤተሰቦቿ መልስልኝ በጣም ስለሚያሳዝኑኝ ነው
@mekadr842
@mekadr842 8 ай бұрын
አሜን አሜን የጠፍትን ይሰብስብልን ያለነውን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 8 ай бұрын
በጸሎት በርች 🙏
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 8 ай бұрын
እንኳን፣ለዚህ፣አበቃችሁ፣እ፣ልጅግዚአብሔር፣ይመስገን፣ክብር፣ለድንግል፣ማርያም
@tadelakidane101
@tadelakidane101 9 ай бұрын
Egzabeher yemesegen emebetachen temesegen Amen 🙏
@FshaArega-gp9zl
@FshaArega-gp9zl 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ድጋሜ እንኳን ደስ ኣላሽ ድንቅ ትምርት ነው ለኔ
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 8 ай бұрын
እህቶቻችን እንኳን ወደናት ቤተክርስታን በሰላም መጣችሁ።
@edommam5010
@edommam5010 6 ай бұрын
እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እኔም በህይወቴ ትልቅ ፈተና ላይ ነኝና እግዚአብሔር ያስብሽ በሉኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 😭
@አነዘ-ክርስቶስ
@አነዘ-ክርስቶስ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ተባረኩ አሁንም ከቤቱ አይለያችሁ እናተንም ያፅናችሁ
@hanogg8115
@hanogg8115 8 ай бұрын
Egziabher Amelak yekeber yemesegen 🙏❤❤ Embeteee Mareyamm keber mesegana yedersat🙏❤❤❤❤❤❤ metadel new bezi gize wede betu memeles🙏 mechereshachehu yemer🤲🤲🤲🤲
@asdfgHjkl-lp4xe
@asdfgHjkl-lp4xe 8 ай бұрын
እግዜአቤሄር፡ይክበር፡ይመሥገን፡❤
ROLLING DOWN
00:20
Natan por AĂ­
Рет қаралды 10 МЛН
The child was bullied and almost drowned in the swimming pool#Short #Officer Rabbit #angel
00:40
兔子警官
Рет қаралды 26 МЛН
This Kind Couple Gave Me a New Home! 🏡💖 #heartwarming #storytime #creative
00:35
Friendeez
Рет қаралды 18 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 89 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por AĂ­
Рет қаралды 10 МЛН