የቅዱስ ማርቆስና የቅዱስ አትናቴዎስ የከበረ ዐፅም ተመልከቱ

  Рет қаралды 27,164

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Күн бұрын

የግብጽ ገዳማት ቁጥር 3

Пікірлер: 97
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
የስደት ህይወቴ የበረከት ነው እግዚአብሔር ይመስገን በእምነቴ የበረታሁበት በትዳር በልጅ የተባረኩበት ቅዱስ ዬሴፍን በግብፅ እግዚአብሔር እንዳነገሰው እኔንም አንግሶ እያኖረኝ ነው ክብር ለድንግል ልጅ ክርስቶስ በዛ ላይ የበረከት ስፍራ ማርቆስ አባቴ አፅናኜ ያንተን ስጋ ዳስሼ እንድባረክ የፈቀደ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት!!!
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 Жыл бұрын
አሜን አሜን ውዱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የቅዱስ ማርቆስ በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን እኛንም ለዚህ ለተቀደሰ ስፍራ ያብቃን
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከፈቀደ ለአመቱ ከሰደት ሰንመለሰ እንሔዷለን ብለኗል እግዚአብሔር ለዛው ካደረሰን 🤲 የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በድጋሚ እናመሰግናለን
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው ለኛም በረከቱ ይደርብን በእውነት እኛም እንድናይ ስለምታደርገው ትብብርህ እናመሰግናለን መምህሬ ❤🙏
@meronfeyissa2058
@meronfeyissa2058 Жыл бұрын
መምህር በእውነት እናመሰግናለን ዕድሜውን ከፀጋው ጋር አብዝቶ መድሃኔዓለም ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እኛንም በቸርነቱ ይህን ቅዱስ ሰፍራ ለመርገጥ ያብቃን
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጡ ከቅዱሱ ቦታ በረከቱ ይድረሰን አዋርያው አባቴ ቅዱስ ማርቆስ እረዳቴ አሜን
@hannahanna6519
@hannahanna6519 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክህ የአባታችን በረከታቸው አብዝቶ ያድልልን
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sabellaro673
@sabellaro673 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን መጋቢ ሃዱስ ዶክተር ሮዳስ ታደስ : ረዥሙን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን: የወንጌላዊው ስማእት ቅዱስ ማርቆስ በረከትን ያድልልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏 የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን . በፀሎታቸው ይማረን 🙏❤🌿🌻🙏🌺🙏🌹🙏
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d Жыл бұрын
ዋው መምህር ቤተ መቅደሱ እራሱ በጣም ደሰ ይሏል። የቅዱስ ማርቆስ ና የቅዱስ አትናቴዎስ በረከታቸው ረደኤታቸው ይደርብን 🕯🕯🤲🤲። ሰለ ቢዶው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጠብቆ በሰላም ወደ ቅድስት ሀገራችሁ ይመልሳችሁ❤ አባታችን ቃለ በረከት ያሰማልን
@dawitgirma133
@dawitgirma133 Жыл бұрын
Amen amen እጅግ የሚያስቀና የክርስትና ህይወት ነው የቅዱሳን ቦታውም እጅጉን ደስ የሚል ነውቃለ ህይወት ያሰማልን
@mogesiebiazin71
@mogesiebiazin71 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የቅዱስ ማርቆስ በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 Жыл бұрын
አሜን ያባቶቻችን ረድኤት ፀጋ በረከታቸው በሁላችን በሕዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ ዶ / ር ሮዳስ ታደሰ ሰላምህ ይብዛ ። ቀረጻው ትምህርቱ የአባታችን ገለጻ በጣም ጥሩ ነው ። እንግዲህ የአባታችንን መልእክት ሰምቶ ወደ ንስሐ የማይመለስ እና ክቡር ሥጋውና ደሙን የማይቀበል ቢኖር እውነትም እርሱ በከንቱ ይመላለሳል ። የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ስለ ክቡር ሥጋውና ደሙ ያላቸው ትልቅ ቦታ ልዩ እንደሆነ አባታችን በደንብ ገልጸውታል ። እውነት ነው ። በዚህ ደግሞ እኔም ምስክር ነኝ ። ወልድ ዋሕድ በእነርሱ የከበረ ነው ። እንዲያውም አንድ ክርስትያን የሆነ ሰው ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ሲተዋወቁ የመጀመሪያ ጥያቄአቸው ክቡር ሥጋውና ደሙን ትቀበያለሽ ? ወይም ትቀበላለህ ? የሚል ሲሆን ምላሹ አልቀበልም ከሆነ አንድ አባባል አላቸው ፦ አሁን ለቅጽበት ሕይወትሽ ብታልፍ ጋራንትሽ ምንድን ነው !? ይላሉ ። ይህንን ጥያቄ ድሮ ብዙዎች ይጠይቁኝ እንደነበር የማስታውሰውን ነው የምናገረው ። ስለዚህ እውነታቸውን ነው ። የሰው ልጅ ምን ቅዳሴ ቢካፈል ፣ ምን በየገዳሙ ቢዞር የክርስቶስን ክቡር ሥጋውና ደሙን እየተካፈለ ተዘጋጅቶ ካልተቀመጠ እውነትም ለሕይወቱ ምንም ጋራንት የለውም። ስለዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ ክርስትያን ወገኖቼ የአባታችንን መልእክት ሰምታችሁ ሁሉ አስቡበት ለማለት እወዳለሁ ። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከንቱ አትመላለሱ ብሎ ያለው ምን እንደሆነ አስተውሉ ። ሥጋዬን ያልበላ ደሜንም ያልጠጣ እድል ፈንታ የለውም ብሏል ። ስለዚህ መጀመርያ ስለነፍሳችን ድህነት የምናገኝበትን ያውም ሕይወት የሆነውን ክቡር ሥጋውና ደሙን እንድንቀበል እንችልን ዘንድ መሻታችን ልመናችን ይሄ መሆን መቻል አለበት ነው ለማለት የምለው ወገኖቼ ! በተረፈ እዚህ ድረስ መጥተው የጎበኙትን ሁሉ አምላከ ቅዱሳን እውነተኛውን ሕይወት ያድልልን ። የረገጡት ቤተ መቅደስ የተቀቡት ቅባ ቅዱስ መድኃኒት ያድርግላቸው ። የዘላለም ሕይወትን አማኑኤል ያላብስልን ። አሜን 🙏
@kalbetegbar2658
@kalbetegbar2658 Жыл бұрын
አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ አይለየን ደስ ሲል 🙏🙏🙏
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ደስ ይላል። የቅዱሳን በረከት ይደርብን
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘመኖቶን ይባርክልን
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Жыл бұрын
አሜን🙏🏽የቅዱሳኑን በረከት ለመካፈል ያብቅን🙏🏽
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 Жыл бұрын
አሜን ፫ መምህር ረድኤት በረከታቸው ይደርብን እኛም ለመሳለም ያብቃን❤💒❤
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን በከታቹሁ ይደርብን ይፍቱኝ አባታችን
@netsanetnesi8050
@netsanetnesi8050 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሐዋርያ ማርቆስ በርከቱ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@kidisthaile4191
@kidisthaile4191 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ ልክ በአካል እንዳለሁ ነው የተሰማኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ አመሰግናለሁ❤ ግን ቅርያለኝ ነገር አንዳዶቹ ይሕን የመሰለ የተቀደሰ ቦታ ላይ ሲኬድ ክርስትያናዊ አለባበስ ብናደርግ ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ እናንተም ስታስጎበኙ እንደ አንድ መስፈርት መሆን አለበት ብላቹ ብታስተምሩ ጥሩ ነው አመሰግናለሁ❤
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 Жыл бұрын
እሜን መምህር በእውነት ደስ የሚል እግዚአብሔር ይፍቀድ ይህንን ቦታ ለማየት
@zer13567
@zer13567 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን
@Userfortruth
@Userfortruth Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር! እኛንም ለደጁ ያብቃን!!!
@karimakarima474
@karimakarima474 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏 YE KIDUS ATENATOIS BEREKET YEDEREBEN 🙏THANK YOU FOR SHARING THIS BLESSING MOMENT 🙏👍❤️
@elsag6116
@elsag6116 Жыл бұрын
ውዱ መምህራችን ተባረክልን እንወድካለን
@mooodeal1909
@mooodeal1909 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰይላል እግዚአብሔር ይመሰገን
@abrehamaddis939
@abrehamaddis939 Жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን። ደስ የሚለው ክርስትና ብሔር ፣ዘር ፣ . . .የላትም። አለም አቀፋዊት።
@sefanit2960
@sefanit2960 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል መታደል ነውnext time i will visit with you
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ አቴናቲዎስ ቀረከተ ስጋ በውላችን ላይ ይደር ➕➕🕯🕯
@tezeratulu2497
@tezeratulu2497 Жыл бұрын
የሐዋርያው የወንጌላዊው የሰማዕቱ የካሕኑ የቅዱስ ማርቆስ በረከት ረድኤቱ ይድረሰን ይደርብን
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@yohanestefera7958
@yohanestefera7958 Жыл бұрын
መታደል ነው በረከቶች ይድረሰን አቅም የለኝም እንጂ ማየት
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d Жыл бұрын
አሜን/፫
@selamtsegaye2949
@selamtsegaye2949 Жыл бұрын
መምህር በእውነት እናመሰግናለን !
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
ቀእውነት የቅዱስ ማርቆስ ቀረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯
@azebayelew2297
@azebayelew2297 Жыл бұрын
Amen Amen🙏🙏🙏🙏🤲🏼🤲🏼🤲🏼💒💒💒😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@astertesfay8003
@astertesfay8003 Жыл бұрын
Qalhiwet yesmealna Dyakone, Egziabhar ybarkh!!!!
@ወይኗተፈራነኝ
@ወይኗተፈራነኝ Жыл бұрын
በታደል ነው የውነት በረከታችሁ ይድረሰን 🙏
@mahi9508
@mahi9508 Жыл бұрын
ሰላም ለከ ቅዱስ ማርቆስ በስደት በቤትህ ሰብስብህ የደበከን
@makerma3853
@makerma3853 Жыл бұрын
Amen amen amen Kal hiwet yesmealna
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርከታችሁ ይድረሰን
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! በረከታቸው ይደርብን!!
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru Жыл бұрын
ደስ ሲል💒🙏 በጋብቻማ አይደለም ግብፅ ራሽያ ሰርቢያ ህንድም ሌሎችም በቤተክርስቲያን ነው የሚጋቡት ከእኛ ውጭ ሁሉም ማለት ይቻላል
@helenkonjo1932
@helenkonjo1932 Жыл бұрын
Amen Amen Amen berkatu yedreben eganme ledju yabekan
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይድረሰን አሜን
@user-fo5tq4su1x
@user-fo5tq4su1x Жыл бұрын
አሜን 🙏የቅዱሳኖቹ በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏ቃለህወት ያሰማልን🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kudus Abuna natinatinos bereketacho yidaribin 🤲🤲🤲💚💛❤️🌾🌱🍀💐🌿
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በጣም ደስ የምል ነው
@atalodabere6462
@atalodabere6462 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን
@wondimagegntesema4704
@wondimagegntesema4704 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ቦታ ነው አምላክ ሆይ ይህን ቦታ በተአምርህ አይ ይሆን?ታምርህ አያልቅ
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 Жыл бұрын
amen yabatochachen bereket yidereben betam amesegenalu Dr rodas
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 Жыл бұрын
በረከቱ ይደረብን።
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Жыл бұрын
Amen amen 🙏 egzabher ymsgen
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 Жыл бұрын
Amen
@zemenuadmas6590
@zemenuadmas6590 Жыл бұрын
አሜን !!!
@ወይኗተፈራነኝ
@ወይኗተፈራነኝ Жыл бұрын
አሜን፫
@karimakarima474
@karimakarima474 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 Жыл бұрын
EgziAbiher Yimesigen ❤️
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@helenokubay5488
@helenokubay5488 Жыл бұрын
Kudus markos bereketu yderen
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይወ ያሰማልን ::
@ABT336
@ABT336 Жыл бұрын
YE kidus MARKOS BERKETU YIDERBN AMEN!
@biruktesfaye6264
@biruktesfaye6264 Жыл бұрын
Selam Dr.Rodas
@selamawitlily8267
@selamawitlily8267 Жыл бұрын
Amen 🙏
@user-oy3gw4zp7r
@user-oy3gw4zp7r Жыл бұрын
Fetary.ledegu.yabekan.amen.amen.amen.❤❤❤
@yordanos211
@yordanos211 Жыл бұрын
Metadel new bereketachew yedereben lezeh ken yabekan Amen
@robelatakilt
@robelatakilt Жыл бұрын
ማርቆስ ኣባታችን እስክንድርያ እናታችን።
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын
እዝ ቅዱስ ቦታ እንኳን ሴቶች ምነው ስርአት የተሞላበት ብለብስ እግዚአብሔር ይመስገን በርካታችሁ ይደርስን
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
AMN AMN AMN 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Жыл бұрын
... 💚💛❤🙏
@Azie860
@Azie860 7 ай бұрын
Amien Amien Amien
@esubalewbiks318
@esubalewbiks318 Жыл бұрын
እኛንም አስቡን!!!
@Qinezetopiamidya
@Qinezetopiamidya Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን youtube.com/@diestifanosdilnesa
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d Жыл бұрын
ኧረ ሴቶች ቅዱስ ቦታ ሰኬዱ ቀሚሰ ልበሱ ። እንዳንዶች ሴተች በሱሪ ነው የሚሔዱት🙈
@Motivation-nt1wt
@Motivation-nt1wt Жыл бұрын
Ye guzo zigejit ale wey wede Gibts ( Egypt) eski adrasha nigerun
@aseabe4843
@aseabe4843 Жыл бұрын
ግብፆች ኢትዮጵያውያን አባቶችን የሚያከብሩ ከሆኑ ለምን በኢየሩሳሌም ያሉትን አባቶቻችንን ያሰቃያሉ ? ይደበደባሉ ? የአምልኮ ቦታቸውን ይቀማሉ ?
@keyaantenayehu8722
@keyaantenayehu8722 Жыл бұрын
መገኛችሁን አስቀምጡልኝ
@atsedegashaw7286
@atsedegashaw7286 Жыл бұрын
Lemeheja sint bire yasifeligal
@yohannestaddese3942
@yohannestaddese3942 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን በል።ካቴድራል ምን ማለት ነው።
@tedyw6789
@tedyw6789 Жыл бұрын
ግን መጽሐፍ ቅዱስ አጽመ ቅዱሳንን ተሳለሙ ዳሱ የሚል ትምህረት አለው? እሄ በእግዚአብሔር ላይ አመጽ ነው የሚሆነው።
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 Жыл бұрын
መንበረ ጵጵስና ማለት ነው
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 Жыл бұрын
@@tedyw6789 ወዳጄ መጽሐፍ ቅዱስ የምታነብ ከኾነ የነቢዩ የኤልሳዕ ዐፅም የሞተ አስነሥቷል “ሰዎችም አንድ ሰው ሲቀብሩ አደጋ ጣዮችን አዩ፥ ሬሳውንም በኤልሳዕ መቃብር ጣሉት፤ የኤልሳዕንም አጥንት በነካ ጊዜ ሰውዮው ድኖ በእግሩ ቆመ።” - 2ኛ ነገሥት 13፥21
@haileyesusleul9362
@haileyesusleul9362 Жыл бұрын
ገድል ማወቅ ጥሩ ግን ለአፅሙ መስገድ በፈጣሪ ፊት መርከስ ነው ። ህዝቡ ማስተዋል ተስኖታል ሁሉን አሜን ቅዱስ ማቴዎስ እግዚአብሔር የሰጠው ህያውን ቃል አያስተምሩም እንጂ አፅም እና ተረት መስበክ ፈጣሪን መካድ ነው ካንተ ደግሞ አይጠበቅም ያውም ምልጃ ? ለዚህ ነጭ ውሸትህ መክበብ 9 ን አንብበው እናንተ የኦርቶዶክስ አሰዳቢዎች
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያከበረውን ማን ያዋርደዋል
@wudasemariam
@wudasemariam Жыл бұрын
የሐዋሳ የተዋህዶ ልጆች@bentemariyam
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
የ2017 ዓ.ም. የአጽዋማት በዓላት አወጣጥ ባሕረ ሐሳብበመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
30:34
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 2 М.
እመቤታችን ከጌታ ጋር የተቀመጠችበት አስደናቂው ዋሻ ድሮንካ ገዳም
25:11
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 22 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
መጽሐፈ አቡሻህር በዐዲሱ ዓመት ታተመ እንኳን ደስ አለን የኔታ ዘለዓለም
49:17
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 10 М.
ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካአኤል ገዳም  ሙታለች በለው ሊቀብሯት ሲወስዷት ተነሳች
53:39
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 18 М.
እመቤታችን  ለ 15 ዓመታት ከቅዱስ ዮሐንስ ጋር የኖረችበት አስገራሚ ቤት! በቱርክ ኤፌሶን
24:31
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 93 М.
ቅዱስ አትናቴዎስ የቤተክርስቲያን ሀኪም /Who was saint Athanasius ?
6:32
መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido
Рет қаралды 3,6 М.
ተራራው ወደ ላይ የተነሣው አስደናቂው የስምዖን ገዳም
14:06
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 27 М.
የአባ እንጦንስ ገዳም፤ የነበሩበት ዋሻቸውን አየሁ ተደንቄያለሁ
22:52
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 25 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН