የቀመርን ተስፋ ያመከነው ሶደሬ ሪዞርት - የዋልታ ምርመራ ዘገባ (ክፍል አንድ)

  Рет қаралды 56,734

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

4 жыл бұрын

#WaltaTV : የቀመርን ተስፋ ያመከነው ሶደሬ ሪዞርት - የዋልታ ምርመራ ዘገባ (ክፍል አንድ)
Facebook : / waltainfo
Twitter : / walta_info
KZbin : / @addiswalta
Website :waltainfo.com
#WaltaTV

Пікірлер: 158
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 4 жыл бұрын
ፍትህ ለንፁሃን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይገባል ዋልታ በጣም አሪፍ ዘገባ ነው እንደነዚህ አይነት ብዙ አሉ። በርቱ ተስፋ አትቁረጡ !!
@habeshamedia2022
@habeshamedia2022 4 жыл бұрын
እንደዚ በህዝብ ላይ መጨከን ኢትዮጵያዊ ባህል አይደለም አቤቱ ይቅር በላቸው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 жыл бұрын
Enezih Ekko Ethiopia Aydelenim Yemillut Nachew.
@fafabadi3437
@fafabadi3437 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 120 ሚሊየን ሰው በሚኖርበት ሀገር 1 ሰው ፈላጭ ቆራጪ ሲሆን ማየት መንግስት የለም የ ፍትህ አካላት የሉም ' ይቻን አለም በጥበብ የሰራት ጌታስ አይፈራም 😭😭😭
@nano2012
@nano2012 4 жыл бұрын
የሰው ለሰው ድራማ አክተር የአቶ አስናቀ ገፀ-ባህሪ ከየት እንደተገኘ ገባኝ:: ለካ ከአቶ ድንቁ ነው::
@kinduasmamaw9706
@kinduasmamaw9706 3 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z 4 жыл бұрын
እኔ እህትህ አፈር ልብላ አይዞህ እኛ የኢትዮጵያ ልጆች አጠገብህ ነን
@eliastafese3790
@eliastafese3790 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@alexmaalouf6325
@alexmaalouf6325 3 жыл бұрын
በጣም ያማል ለፍቶ ያገኘውን ሲየጣ አይዞህ ወንድም
@ataklitzeray7548
@ataklitzeray7548 4 жыл бұрын
ያሳዝና ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@ruthh.9069
@ruthh.9069 3 жыл бұрын
No one deserve this, special you our brother that care's so much about his country 😭
@zizi9953
@zizi9953 4 жыл бұрын
የእውነት ለውጥ ካለ ፍትህ ካለ የኦዲፒ ከፍተኛ አመራሮችም ሆነ የህወሀት አመራር የሆኑ ከድንቁ ጋር አብረው የሰሩ ከሀገር እንዲወጣ የረዱት የብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች ለምን አይጠየቁም
@zebra8028
@zebra8028 4 жыл бұрын
ሰውየው ኮ ግልግል መንግስት ነበር:: ሊታሰር እንደሆነ ነግረውት በጅቡቲ ነው የሸኙት:: ያው ሌባ ድሮም ሲካፈል ነው ሚጣላው!!
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k 3 жыл бұрын
ቀመርዬ የኔ ምርጥ አይዞን
@mimia6063
@mimia6063 4 жыл бұрын
ፍትህ ለቀመር አይዞህ ወንድሜ የንፁህ እንባ የትም ፈሳ አትቀርም ኢትዮጵያዊ ወገኖችህ ከጎንህ ነን ዋጋውን ያገኛል ይሄ ሌባ ሞሽላቃ 😡😡😡
@dagimbt6729
@dagimbt6729 4 жыл бұрын
BRAVO WALTA KETLU BERTU WENDMOCHE DIL LE ETHIOPIA.
@aker_tech
@aker_tech 4 жыл бұрын
አይዞን ቀመራችን
@genetmengesha9744
@genetmengesha9744 4 жыл бұрын
እያንዳንዳቸው በኢትዮጵያ ላይ እንደ በእድ ሴራ ስትሸርቡ የነበራችሁ ሁሉ መጥፍያችሁም በሷው ነው ውጪ በነበራችሁ ጊዜ ጀግኖቿን ታሪኳን ትዘልፋላችሁ አገኘው ብለህ ልበላ ነበር ተበላህ
@wondachewayana4350
@wondachewayana4350 4 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ክፉ መመኘት ደግ ባይሆንም አንተ ግን የስራህን አግንተሀል። ለክፋትህ ከልክ ያለፈው ለሌሎች ብሄሮች ያለህ ጥላቻና ከልክ ያለፈው ዘረኝነትህ.... የሚያውቁህ ሰወች ያውቁኋል እና የዘራሀውን አጭዳሀል።
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j 4 жыл бұрын
Very true he deserve it
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 жыл бұрын
Genna YeEthiopia Amlak Ersberss Yacharisachewal. Zeregna Lebboch!!
@Furgosefer
@Furgosefer 4 жыл бұрын
ትክክል
@sarabeyene9921
@sarabeyene9921 4 жыл бұрын
ተክክል
@lamlamalamou9032
@lamlamalamou9032 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
@user-gw7pp8oi5k
@user-gw7pp8oi5k 4 жыл бұрын
ለፈረንጆቹ ተሰጥቶ ቢሆን እንዴት ያሳምሩት ነበር!?ያለ ችሎታችሁ ነው ለእናንተ የተሰጠው።
@antenehtsegsye7091
@antenehtsegsye7091 4 жыл бұрын
ቻለው ቀበረ የዘራኸውን ነው የምትሰበስበው አንተ ስለገንዘብ ታለቅሳለህ ባንተ ዘፈን ስንት ወላጅ አልቅሷል ገና የኢትዮጵያ አምላክ ይፈሪዳል የሚሊኒክ አምላክ
@zemeddana6193
@zemeddana6193 4 жыл бұрын
ጀግና ዬ ነክ ድንቁ ማርያምን ጀግናዬ ነክ ሩህሩህነቴ ይላል ረህሩህ ብትሆንስ ድሃ ባበላክ ባጠጣክ መኪናክን መስኮት ዘግተክ ስታልፍ ያየሁበት ቦታ ላይ ልግለጽልክ እግዚአብሔር ይስክ ከማለት መስኮት ከፍ ያረክበት የኔ ቢጤ ትዝ ይልክ ይሆን ኤድናሞል አደባባይ ላይ ኦሮሞ ብለክ ዘር ስትመርጥስ እረ ድንቁዬ ጀግና ነክ
@africanasetube9699
@africanasetube9699 4 жыл бұрын
Ethiopia wst hulum erdat yemisha Lemagn ena hulunim sw merdat alebet ende.....demo menged lay mitisechiwu5ena 10birr ye sewuyewun hiwet aykeyirim slezi esu demo ye sra edil bemefter eyereda nw...Somalia letefenakelut redtowal,Covid19 lay letechegerut redtowal slezi -ve lay bicha atatokir
@abdm8428
@abdm8428 4 жыл бұрын
Ykrta argilgnina santim eyayeshw sete malet sechim ayasblm. Lemndnew temelkach yalebetn neger bcha mareg mifelegew. Lemns new yalsetebetn mknyat saytawek lemetechet mirotew
@solomonwondimenhe4878
@solomonwondimenhe4878 4 жыл бұрын
ወንድሜ ቀመር ከልቤ ነዉ የምወድህ አንተ ያለህ የህዝብ ፍቅር ከሀብት በላይ ነዉ ወንድሜ እኛ ሀገራችን ላይ አንድም ቀን ደስ ብሎን አናዉቅም ሁሌ ስደተኞች ነን ቀበሌ እንኳን በስነስርዓት የማንስተናገድባት ተከፍተን የምንኖርባት ሀገር ናት አይዞህ የኔ ወንድም እኔ ኦሮምኛ አልችልም ያአንተ ሙዚቃዎች ግን ልዩ ተሠጦ እና ትዝታዎች ናቸዉ ፡፡
@hanataneg2918
@hanataneg2918 4 жыл бұрын
አይዛክ ቀመር ሁሉውም ዐሮሞ 100 ብር ብያወጣ ያንተ እዳ ይከፈላል ቀመርን ምትወዱው ይህን እንድታደርጉው በትህትና ጠይቃለው ዐሮምኛ አልችልም ግን የእሱው አድናቅይ ነኝ አይዛክ ውንድሜ
@asthey
@asthey 4 жыл бұрын
AYE ENAT AGER ETHIOPIA YFETETESH YASEBESH😭💚💛❤😭
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 3 жыл бұрын
I’m so sad 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭God is Good
@selamawit45
@selamawit45 Жыл бұрын
😢😮😊😮😊
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 жыл бұрын
ወያኔ ግጣ ግጣ ሔደች ኦዲፒ ደግሞ አጠናክሮ ቀጥሏል
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
ጉዳዩ ምን ደረሰ ተጀምሮ ከቀረ ለሚዲያ ማሟሟቅ ብቻ ይመስላል ስለዚህ እናንተም የተቻላችሁን አድርጉ ከመንግስታችን ጋ ተባብራችሁ እስከጫፍ ሂዱበት ቢሆንም ይሄ ትልቅ እርምጃ ነዉ በምድር ላይ ሀቅ ሊሰፍ ይገባል አሏህ ያግዛችሁ
@user-bo2nt6ze1c
@user-bo2nt6ze1c 4 жыл бұрын
አቃቤ ህግ የነበረው ብርሃኑ ጸጋዬ የሚባል ለወንጀለኛ ገመና ሸፍኝ ስለነበረ ድንቁንም ያስመለጠው ብርሃኑ ስለሆነ በህግ መጠየቅ አለበት
@robenann
@robenann 4 жыл бұрын
dinku alameletem alee yaw gn enazenalen esu innocent new
@adoniasgedion7855
@adoniasgedion7855 4 жыл бұрын
ቀመር አይዞህ! አምላከ ይፈርድልሀለ! " ድንቁ" ሰው ሳይሆን ሉሲፈር ነው፤ የጥልቁ ሰራተኛ! አብራችሁት ያላችሁና አብራችሁ የምሰሩ ሁሉ አስተውሉ፤ አብራችሁ ሳትጠፉ ፈጥናችሁ ተለዩ፤ ውጡ፡፡ እግዚአብሂር ይፈርዳል፡፡
@Nahomlove
@Nahomlove 4 жыл бұрын
There are many thieves like Denku that need to be exposed & arrested. Denku need to be arrested wherever he is. Government officials past & present associated with this crime & similar crimes need to be appear before court.
@hunlacheesebgaze1757
@hunlacheesebgaze1757 4 жыл бұрын
Ayozoh kemeria! Ewnet new Fetarim, Hizbim yiredahal.
@xFlavoriax
@xFlavoriax 4 жыл бұрын
በ እውነት በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው ..ሁልጊዜም እዛች አገር ገብቶ አንድ ነገር ለመስራት እማያስደፍር ሁኔታዎች ናቸው...አርቲስት ቀመር እንደ ተናገረው መንግስት ለዘራፊዎች የተመቻቸ ህግ ስላለው በዛ በመንግስት ስር የተሰባሰቡ ዘራፊዎች .... ከዘራፊዎቹ ጋር በመተባበር የሚሰሩት አፀያፊ ስራ በጣም ያሳዝናል...አሁን ያለው መንግስት እነዚህን እሺህ የሆኑ ባለ ሀብት ነን ብለው በሰው ህይወት እሚጫወቱ ባለ ሀብት ተብዬዎች ከመንግስት አካላት ጋር እየተባበሩ ዝርፊያ ማካሄዳቸውን ማቆም አለባቸው ..ተይዘውም ለፍርድ መቅረብ አለባቸው፡፡ አርቲስት ቀመር በበኩሌ በምችለው ልረዳህ እሞክራለሁ፡፡ ማንም ይሄን ታሪክ የሰማ ሊረዳህ እንድሚሞክር ተስፋ አለኝ፡፡
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 4 жыл бұрын
ወይጌታሆይ
@mrAbbagaro
@mrAbbagaro 4 жыл бұрын
he says "ethiopia is changed and I am changed person . that is why I am going back to my country."
@africanasetube9699
@africanasetube9699 4 жыл бұрын
Ewunet tefta atkerim Bro ehe sle Oromonet aydelem wendime Leba biher yelewum ke leba gon mehon anchilim......Tplf yiwudem yalnewu leba sle hone enji Tigre nw blen alneberem.....Siwaliin Jirra Obbolesaa koo Jabaadhu
@yonatangebeyehu6717
@yonatangebeyehu6717 4 жыл бұрын
Lmao dude, don't bring this to race issue, All of them are Oromos, feel me?
@mintesnotbelete5751
@mintesnotbelete5751 4 жыл бұрын
እኔ የሚገርሙኝ እንደዚ አይነት ሌባ የሀገር ጠላትን am with dinku ምናምን የሚሉ ሰዎች ናቸው "የሌባ ደጋፊ እራሱ ሌባ ነው"
@latishfitsum4300
@latishfitsum4300 4 жыл бұрын
አዪዞህ አላህ አለ ወድ ድቅ ኤትዮጲያልጂ ፍት ለተበዳዪ
@ayantugabi9622
@ayantugabi9622 4 жыл бұрын
I am really sorry mengest yelem ende sewyeww ke hager siwetaa omg kemer betam asazeenen....ayzohh enquan hiwoth alteffa
@alkwt7641
@alkwt7641 4 жыл бұрын
ይገርማል
@johnesuyawkal1402
@johnesuyawkal1402 4 жыл бұрын
Betam betam betam yasazinal betam ayzon wendeme
@haymidawit4227
@haymidawit4227 4 жыл бұрын
እዉነትም ድንቁ በዉሸት የተጨማለቀ ገንዘብ ምን ያረግለታል ከህግ አያመልጥም እዉነት አንድቀን ትመጣለች አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ
@zerab100
@zerab100 4 жыл бұрын
Aymeslim minaw gazetagnaw ateratari malsochin ayteyilkim ende??? waltawoch ???
@phillimonesethole9988
@phillimonesethole9988 4 жыл бұрын
Yetebedlu hulu wesane magenhet alebachew
@betamtube5137
@betamtube5137 4 жыл бұрын
HULUM LABOCHE NACHEW BIRRU DEM YEHONEBET ABO DENKO
@phillimonesethole9988
@phillimonesethole9988 4 жыл бұрын
Deneku deyas ke drege gare yesera yeneber leba naw ye abeye mengeset yenen mekera sayefeta ashenefe agre emeralew below endaysebe
@linaadill1313
@linaadill1313 4 жыл бұрын
Ar bakihe senoracu hezebune atawekuteme setatu yhezebu nce
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 3 жыл бұрын
Ke Denku nteko Hege le Kemer mestet Alebt Hzbu eytbedel mayet yasaznal
@user-xc3mi5ub7z
@user-xc3mi5ub7z 4 жыл бұрын
so what that is belong to oromo people and oromiya what's your problem go to eale 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 3 жыл бұрын
Selama Lera lamae
@denuyadeta2016
@denuyadeta2016 4 жыл бұрын
Yilik tewanayu kemer nw esu mn ayinet sw nw yeserekew see ga 3te temelalso sirekegn yimelew.
@eliastafese3790
@eliastafese3790 4 жыл бұрын
ቆይ እኔ የምለው መንግስት የለም እንዴ
@worldwide4987
@worldwide4987 4 жыл бұрын
Yegeze guday new Ethiopia lezegochwa feteh yemeset manem geleseb endefelegew yemefemechibat atehonem aberen tagelen aberen Ethiopian enekeyeralen fetari ale!!!!
@derejegirma4573
@derejegirma4573 4 жыл бұрын
Bada saricha sirna duranii Mallasaa irraa hanga sigahe nyaattee maqalee deemtee shubbiste ammaa ammoo Namicha haadha manaa har'a of jalaa qabdu kan sitti fuudhe garagaltee nyaachaa jirta. osoo beektee akkana hin gootu.
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 4 жыл бұрын
ከዘመነ ትግሬ ቀን ጅብ ወደ ዘመነ ሆሮሞ ቀን ጅብ ገባን ዕኮ.. ከአሩሲና ወለጋ ቀን ጅብ ያውጣችሁ አሜን በል !
@nano2012
@nano2012 4 жыл бұрын
ወንጌል ጢሞቴውስ. አትሳሳች:: ይሄ ሁሉ የሆነው እነዛ የቀን ጅብ ወያኔዎች ስልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት ነው:: አሁንማ እየተጋለጡ እያየሽ::
@dagimabdo5056
@dagimabdo5056 4 жыл бұрын
Uffff
@user-nf3it9lw9o
@user-nf3it9lw9o 4 жыл бұрын
አቶ ድንቁ ደያስን ብቻ ሳይሆን አገር የዘረፉትን እንደዚህ ተከታትላችሁ ይፋ አውጡልን።
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
አይዞክ አቦ መዳኒአለም ሀቅክን ያውጣልክ ቀመርዬ ያገሬልጅ በጣም አሳዘንከኝ ወድካለው አዴ የዘፈንካትዘፈነች እጂ እዶጠላክ ያረገቺኝ ግን ማርያምን አሳዘንከኝ obaakiyaa abshiiri waqayoo haaqa ketiifii lafaatii kee siif hadeebiisuu
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 4 жыл бұрын
Yetaba yansehli ante gen taliqsali endtersate keze befte emeye menlike beli setesadebe neber gen tewrdatali ante qelitam
@hanananbese6212
@hanananbese6212 4 жыл бұрын
2 tachum leboch nachu ye nathret gebreal yifredibachu
@user-vc1pu8yd2w
@user-vc1pu8yd2w 4 жыл бұрын
ካተየበለጠ ሌባ አለ ውሸታም
@MrDonitube
@MrDonitube 4 жыл бұрын
Abdul kereemen endatamnut weshetam leba new by the way
@meserettefera5470
@meserettefera5470 4 жыл бұрын
እናንተ የፈለጋችሁት ኦሮሞ እና የኦሮሞን ባለሀብት ላይ ዘመቻ ማድረግ ነዉ ህን ደግሞ አንድ ቀን እንመልስላችአለን፡፡ እሲት ሙሉኔ ካካ የሚባለዉን ባለሀብት ፈልጉ እና የእሱን ዶክመንቴር ፊልም ስሩለት እዉነት የሚትፈልጉ ከሆነ፡፡ ከአኦሮሞ ላይ ዉረዱ እሻላችአል፡፡
@lulu3845
@lulu3845 4 жыл бұрын
አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል።
@oneworldonepeople2760
@oneworldonepeople2760 4 жыл бұрын
የኦሮሞ ህዝብ ለውክልና ሳይመርጣቸው እኛ የኦሮሞ ወኪል ነን እያሉ ህዝብ እየጨፈጨፉ እና እየዘረፉ በህግ ሊጠየቁ ሲባል ኦሮሞ ስለሆነ ነው ማለት የተበላበት ቁማር ስለሆነ አትድከሙ አርፋችሁ ተቀመጡ!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 жыл бұрын
ErsBers Aydele Endde Yemiiwonejajellut Gazetegnawun Lekek!!
@user-my3rz5vu8n
@user-my3rz5vu8n 4 жыл бұрын
ምነው ይሄ ሁሉ አመታት የት ነበራችሁ? አሁን ህዝብን ለማባላት ነው ወይ?
@justforfun8023
@justforfun8023 3 жыл бұрын
Lemindinw ye ato dinku deyas documenteriw yeqomew lemein wusane lay sayider be ayir lay qome des ayilm arif mirmera neber neger gin fitsame sayagegn lela lay mejemeru tiru ayidelem ena biyans ke mn endederese bitasawukun tiru nw
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 4 жыл бұрын
Demo ante feyeli xebaqe neberke eko semtenli sawde feyeli xebqali awnem nah feyeli yasxebquhli enam afelaliglaliw ante bekte
@hanananbese6212
@hanananbese6212 4 жыл бұрын
Leba ye defrkach setoch dem eigzabher yifradibihi
@nasinasiha3028
@nasinasiha3028 4 жыл бұрын
Hhhhhhh walta 📺
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 4 жыл бұрын
Gufendeme felige nw yeli yemawxa endte qelitam
@zizitino6797
@zizitino6797 4 жыл бұрын
aye Kemere ye ejehen newi yagegnehewi Ethiopia yemetebale hager yelechemi setele Oromia Oromia setele gezewe ye egna newi setele ayegeze ye minlike amelak Ethiopia laye talehi ante gefegna yehonek zeregna ahune newi weye ye ethiopia hezebe yetayehi yemigerewmewi yezerefeh gala newi layehonelachu techohalchu
@singletube5173
@singletube5173 4 жыл бұрын
Yeminilek amlak feredebih endalsedebk minilken
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 3 жыл бұрын
Anetabuda damo agents daergetelalahe Amearana ciresetyan setchfachfu kanabatesaboush yatabake gana telamenalhe lamagen
@darartuhassen1466
@darartuhassen1466 4 жыл бұрын
Hatuu nobody is going to help you kijiba leba
@user-io6dg6jn7t
@user-io6dg6jn7t 4 жыл бұрын
ምኒሊክን ስትሰድብ አገር ያቀናን ንጉስ ስታንቋሽሽ ነበር እኮ በዛ ምክንያት ነው መሬት የሰጡህ ዛሬ ደርሶ የኢትዮጵያ ህዝብ ድረስልኝ ትላለህ ስራህ ያውጣህ ገና እርስ በእርስ ትጨራረሳላቹ እሰይ እልልልልልልልልልልልልል
@damotdires5033
@damotdires5033 4 жыл бұрын
አሁንም ተጠያቂው ምኒልክ ነው 😂 የእምየ እዳ ገና ምን አይተህ❓ ድግሞ ኢትዮጵያዊያን ፍረዱኝ ትላለህ❓ ተቀነጣጠሱ
@ayeleasfaw7258
@ayeleasfaw7258 4 жыл бұрын
አቶ ድንቁ ለፍርድ ይቅረብ
@sarabeyene9921
@sarabeyene9921 4 жыл бұрын
እምዬ ሚኒሊክ
@darartuhassen1466
@darartuhassen1466 4 жыл бұрын
Kijiba qamar dachin sin hacituu
@nano2012
@nano2012 4 жыл бұрын
አሁን መንግስት "ድንቁ" የተባለውን ማፊያ ንብረቶች መውረስ አለበት::
@axum_tube
@axum_tube 4 жыл бұрын
IMO M
@dhalotahacee9239
@dhalotahacee9239 4 жыл бұрын
🙊🙊🙊
@ooyiruumedia4133
@ooyiruumedia4133 4 жыл бұрын
So why walta is your choice dou you think they do best for oromos and oromia? We have beautiful Gada system .
@abdm8428
@abdm8428 4 жыл бұрын
Lelawn zegeba alayekewm meselegn. Sewoch alut tfategna bihonm manm esun menager aychlm blewgnal blalech andua. Zegebawn temelsek mayet tchlalek setua mtnagerbetn. "Aba sinkewa mn larg lje blagnalech" tlalech tebeday
@mimia6063
@mimia6063 4 жыл бұрын
ድንቁ ማለት ጅብ ነው ጭራቅ ሀቱ
@mrAbbagaro
@mrAbbagaro 4 жыл бұрын
Sorry your people has been moved to Tigry. kkkkk
@darartuhassen1466
@darartuhassen1466 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@tigistbayisa5267
@tigistbayisa5267 4 жыл бұрын
Oduu
@sham55bontuu31
@sham55bontuu31 4 жыл бұрын
Kkkkkkk are uuuuuuuuuu qamar you are big liar wusha nek ishi min edrghin laa hizb wushatam wusha🐕🐕
@martahabteyes1783
@martahabteyes1783 4 жыл бұрын
ላያስችል አይሰጥም ቻለዉ ገና የእምዬ ሚኒልክ አምላክ ብዙ ያሳየናል
@user-sx2ed5gc2e
@user-sx2ed5gc2e 4 жыл бұрын
አቻለም ሴት ዬስቃል ሴቱ ያለቅስብሻል
@fenetkumsaa4805
@fenetkumsaa4805 4 жыл бұрын
Gantuu saba kee deemii gondari barbadii harree
@hermileul2297
@hermileul2297 4 жыл бұрын
Gg
@mimia6063
@mimia6063 4 жыл бұрын
በቃ ኢትዮጵያውስጥ የመንግስት ሌባ ሙሰኛ አጭበርባሪ አይጠፋም ወይኔ አረየመንግስት ያለህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😡😡😡😡😡😡
@kidistasfaw1472
@kidistasfaw1472 4 жыл бұрын
ቀመር ምንሆነህ ነው ኦሮሞ ኦሮሞ የምትለው የኢትዮጵያ ህዝብ ይወድሀል እባክ አንተ እንኳን ዘረኛ አትሁን ወንድሜ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 4 жыл бұрын
ከዚህ ውስጥ እኮ ነው መውጣት የማይችሉት እንዲህ ችግር ሲመጣ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረድ የሚባለው
@liyadaniel1813
@liyadaniel1813 4 жыл бұрын
ትክክል
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 4 жыл бұрын
ባማርኛ ማውራት እራሱ ሚፀየፍ ሰውዬ ነበር ቀን ይጥላል ግን ሲያሳዝን
@abuimaan637
@abuimaan637 4 жыл бұрын
adiit mishit wesha docmtry
@fenetkumsaa4805
@fenetkumsaa4805 4 жыл бұрын
Qamar onnee Oromoo kessaa bate jirtaa👎
@s.s1441
@s.s1441 4 жыл бұрын
የእውነት አምላክ ፈርዶብህ ነው... ስለሚኒሊክ በውሸት ታሪክ ላይ የተመሰረተ ዘፈን የዘፈንክ ቀን ነው ህይወትህ የጨለመው! Karma caught up with you!
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 4 жыл бұрын
ሚኒሊክን የነካ ቢዘገይም ፍርዱን ያገኛል ሚኒሊክ መንፈስ ነው ምንለው ለዚ ነው ግን በየዋህነቱ ነው ያሳዝናል😕
@manere4055
@manere4055 4 жыл бұрын
አዬ ጀዋር ለዚህ ሰይጣን ነው እንግዲህ ጠበቃ ካልሆንኩ የሚለው
@bekabeka7732
@bekabeka7732 4 жыл бұрын
ye zeregna neger mechereshaw yhe new. mot lezeregnoch
@tessema2
@tessema2 4 жыл бұрын
አቶ ቀመር "ምኒሊህ የአፍሪካ ሂትለር" እያለ በማያውቀው ታሪክ ሲያንቦጫርቅ፣ ዛሬ በራሱ ወዳጅ ተቀማ!!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 жыл бұрын
Yikoy Enjji Hulum Yejun Yagegnal.
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 4 жыл бұрын
ቢል አንተ ምን ቤት ነህ። ምን ነው ሁሉም እንደኔ ያስብ አልክ
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 4 жыл бұрын
ቢያንስ ሚኒሊክ ላይመለሱ አርፈዋል ቀመርኮ በቁሙ ሞተ ፣ እዚሁ ! አቶ ድንቁ ይሉኝታ የሌለው ጨካኝ ነው።
@Furgosefer
@Furgosefer 4 жыл бұрын
የእጁን አገኘ ሌባ
@tigistyiheyis5737
@tigistyiheyis5737 4 жыл бұрын
ዋልታ ዘጋቢ ጉድህ ነው ። ዲንቁ ገራሚ ሰው ነች
@ephreysm
@ephreysm 4 жыл бұрын
Abshir qemer kegna dhugaan ni bati
@ahmedawel910
@ahmedawel910 4 жыл бұрын
ቀመር በጣም ያሳዝናል መንግስት ይህን ችግር ስንት ዝም ማለት አይገባም ሶዶሬን ለቀመር መልሶ እንዲጠቀምበትና እንዲስራበት ሙሉ ድጋፍ እንዲኖረው ይገባል።
@yareddejene95
@yareddejene95 4 жыл бұрын
You should now this is how MOB’s operates, at the end they will clip you! In anyhow you owe an apology to the people of Ethiopia 🇪🇹. You thought you will get away by singing “ Minilik Bineensa ” የኢትዮጵያ አምላክ ከህዝቡ እግር ስር ዘረረህ! * የእጅህን አገንኘህ. .. የአጫሉም እጣ ፋንታ ይህ ነው ! .. ለማንኛውም ስራህ ያውጣህ - kzbin.info/www/bejne/ipandmikqdV-oM0
@esayasalemayehuesayas9251
@esayasalemayehuesayas9251 4 жыл бұрын
Alamudin.hager.sizerf.weyane.ormon.sigedl.siyasaded.y et. Nebr.???walta
@africanasetube9699
@africanasetube9699 4 жыл бұрын
Tlant zm blo lihon yichilal ena zarem zm malet alebet???????
@zednegnkeebishoftu2642
@zednegnkeebishoftu2642 4 жыл бұрын
Tikikilegna ferdi liset yigebal endet sew be geza hageru yezerefar bale nebretoch enbachew metabes alebet ato dinqu gena sent gud alebet
@k-truthspeak1529
@k-truthspeak1529 4 жыл бұрын
Leba ushetam neftegn hulu, qinatega. hushetam abasha.
@sarabeyene9921
@sarabeyene9921 4 жыл бұрын
ተባሉ
@esayasalemayehuesayas9251
@esayasalemayehuesayas9251 4 жыл бұрын
Walta.fake.new.eskahun.ye.hzbn.skay.zmbleh.noreh.zare.ye.2.habtamoch.guday.yizeh.metah.drom.le.weyane.zarem.le.bale.gizew
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
ሀጫሉ ከመገደሉ 1 ሰዓት በፊት ለምን ደወለላት? ቤቲ ተነፈሰችው!
17:47
Addis Agelgil - አዲስ አገልግል
Рет қаралды 447 М.
ሰበር ዜና  ማክሰኞ ሐምሌ16/20/16 ሀብትሽ ዘረገፈው
Sami Tube(አርሴማዬ)
Рет қаралды 166
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН