የፍቅር ማህተም ሙሉ ፊልም Yefiker Mahitem full Ethiopian film 2019

  Рет қаралды 860,620

AmharicTube

AmharicTube

Күн бұрын

Subscribe to our channel and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 1 500
@yeshiweloyewu8698
@yeshiweloyewu8698 5 жыл бұрын
ኮሜት ውስጤ ነው ስላችሁ እስኪ እደኔ ኮሜት ማንበብ የሚወድ ላይክ መልካም ምሽት
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 5 жыл бұрын
Tkkkel
@የኔፍቅርብቻ
@የኔፍቅርብቻ 5 жыл бұрын
እኔ ኮሜት የሌለ Film አይመቸኝም
@user-wr1fl5wp1w
@user-wr1fl5wp1w 5 жыл бұрын
😓 😓
@EthioAfroMedia
@EthioAfroMedia 5 жыл бұрын
የሳምንቱ የአርቲስቶቻችን አነጋጋሪ/አዝናኝ ቪዲዮዎች==>> kzbin.info/www/bejne/l4KZon9uq92pn80 👈👈👈👈
@hayatabudhabi427
@hayatabudhabi427 5 жыл бұрын
yeshi weloyewu me.too
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው እንደኔ ፊልም እያዬ የሚያነብ 👍👈
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-በ4ጸ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-በ4ጸ 5 жыл бұрын
እኔም የኮመት ሱስ አለብኝ ከፊልሙ ኮመቱ ዝና ያደርጋል
@negasimanaze9545
@negasimanaze9545 5 жыл бұрын
ነፍጠኘዋ አማራ ልክ እኔም እንዳንች ነኚ የኔ ቱፈሀ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-በ4ጸ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-በ4ጸ 5 жыл бұрын
@@negasimanaze9545 ማሬ ቱፈሀ ምንድ ነዉ? kkkkkkk
@negasimanaze9545
@negasimanaze9545 5 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-በ4ጸ ዉዴ ቱፈሀን ካላወቅሽው kkkkkkk ማለቱ ምን አስፈለገ ማሚ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
@@negasimanaze9545 ክክክክክ እኮ ግን መልሱን ልንገራት..?
@azizatube418
@azizatube418 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ከፊልሙ በፊት ኮመንት አንብቦ ፊልሙን የሚያይ
@badriyakedir1402
@badriyakedir1402 5 жыл бұрын
Ene
@user-op6xe7yr7x
@user-op6xe7yr7x 5 жыл бұрын
Me
@melienatennafaki4635
@melienatennafaki4635 5 жыл бұрын
እኔ
@lenakuwait7204
@lenakuwait7204 5 жыл бұрын
Ene
@hami1628
@hami1628 5 жыл бұрын
Ene lol 😝
@yodetyeberihun5162
@yodetyeberihun5162 5 жыл бұрын
ውይይይ ይሔ የቅዳሴ ድምፅ እንዴት እንደናፈቀኝ በፍቅር ህይወት ከእግዚአብሔር በቀር ሶስተኛ ወገን አያስፈልግም የማያልቅ ፍቅር አምላክ ያድለን
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@shoshoalkatheeri8487
@shoshoalkatheeri8487 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saraangy3179
@saraangy3179 5 жыл бұрын
እስቲ ውድ እህት ወድሞቼ በጸሎታችው አስቡኝ በኪዳነ ምህረት ምንም የተረጋጋ ህወት አላገኘውም ማለቴ ስደተኛ ነኝ የምሰራው ከጠለብ ጠፍቼ ነው. ቋሚ ስራ እስካውን አላገኘውም እስቲ የነገዋ ኪዳነ ምህረት ጥሩ ስራ ትስጥሽ ብላችው መርቁኝ ላይክ አድርጉኝ
@monam540
@monam540 5 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እግዚሐብሔር ያውቃል የትነሽ
@firehiwoteshetu8821
@firehiwoteshetu8821 5 жыл бұрын
ኪዳነምህረት ትርዳሽ
@sntayehoayele335
@sntayehoayele335 5 жыл бұрын
አይዞሽ ኪዳንየ ትረደሽ
@ሀናበረከት
@ሀናበረከት 5 жыл бұрын
ጌታ መጠረሻሽን ያሳምርልሻል ደስ ይበልሽ
@hemanothemanot8016
@hemanothemanot8016 5 жыл бұрын
Ayzosh kidanemiret kanchiga tihun
@user-hg7zd6tm8c
@user-hg7zd6tm8c 5 жыл бұрын
አፍቅሮ #ከመሮጥ ሰርቶ መለወጥ 😉😉የተመቸው ላይክ
@sameri715
@sameri715 5 жыл бұрын
ትክክል
@yeznalebanon1161
@yeznalebanon1161 4 жыл бұрын
ክክክክ
@yeznalebanon1161
@yeznalebanon1161 4 жыл бұрын
ትክክል
@saineshberara8122
@saineshberara8122 4 жыл бұрын
ትክክል እማ እኔም እዳችነው አሤቤ
@እናቴሂወቴ-ተ3በ
@እናቴሂወቴ-ተ3በ 4 жыл бұрын
አፍቅሮ ከመሮጥ ተምሮ መለወጥ
@tarikutube7157
@tarikutube7157 4 жыл бұрын
እደዚች አይነቶች አማት መድሀኒአለም በምድር ያጥፋልን አሜን በላይክ
@zebiderwondmu8561
@zebiderwondmu8561 Жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው
@ባመጣምቅጠረኝ
@ባመጣምቅጠረኝ 8 ай бұрын
አው ከመጥፎ አማት ይጠብቀን😢😢❤❤❤❤
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 жыл бұрын
አረ በፈጠራችው ላይክ አርጉኝ
@hanihani7899
@hanihani7899 5 жыл бұрын
Embi
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
ውይ ማሬ ሰው ለሰው ማን ያዝነል ሆዴ
@kideslema2798
@kideslema2798 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍.…...…......
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 жыл бұрын
ክክክክ ላይክ
@sariyedingilmariyamlijiegb5562
@sariyedingilmariyamlijiegb5562 5 жыл бұрын
Men tesachalesh
@rumana4058
@rumana4058 5 жыл бұрын
የ6 ወር እርጉዝ ነኝ በላይክ ሰላም ውለጅ በሉኝ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
ሩማና Rumana ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@tubej4807
@tubej4807 4 жыл бұрын
አላህ ይገላግልሽ በሠላም
@እሌኔየማርያምልጅk
@እሌኔየማርያምልጅk 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እመቤቴ ማርያም ብስላ ታግላግልሽ እህቴ
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
ብሰላም ተገላገሊ እህቴ
@seiyatube5650
@seiyatube5650 4 жыл бұрын
ሰላምውለጅእህት
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
ፍቅር መገኛህ የት ነው ብለው ቢጠይቁት? ፊልም እና ዘፈን ላይ ሁሌም አለው ብሎ አለ! አይ አንተ ፍቅር
@mebratmarye8092
@mebratmarye8092 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😭😭
@saradany5365
@saradany5365 5 жыл бұрын
Ewunet nw fkre film lay bcha masmesel hono ker fkr cirstos nw ewuntegna fkr
@kidistewonde5295
@kidistewonde5295 5 жыл бұрын
እረ እባካችሁ መጀመሪያ እናተጋር ፍቅር ካለ ሌላም ጋር ይኖራል የእኔ ባል ከፊልም በላይ ነው እንዴ እኔ አይነት ባል ይስጣችኩ
@yilfohussen251
@yilfohussen251 5 жыл бұрын
Eko Kkkkkkkk
@medi9725
@medi9725 5 жыл бұрын
👍👍😭😭😭😀😀😀😱
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቃል ኪዳኗ እመቤት አመታዊ ክብርባአል በሠላም አደረሣቹህ ሃገራችን ኢትዮጲያን በቃልኪዳኖ ትጠብቀን ሥደተኛ ልጆችን በስደቷ ታሥበን አሜን ሒወታችን ኑሮችን ሁሉ ትባርክሌን ትቀድስልን
@caltushawa336
@caltushawa336 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@እሙየማራይምልጅ
@እሙየማራይምልጅ 5 жыл бұрын
ናታኒየም ነኝ ታናሽ አገልጋይ ሃገረ ማርያም ዘኢትጲያ አሜን አሜን አሜን
@muluzeleke8823
@muluzeleke8823 5 жыл бұрын
አሜን፫
@mistertadele7181
@mistertadele7181 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayatabudhabi427
@hayatabudhabi427 5 жыл бұрын
ናታኒየም ነኝ ታናሽ አገልጋይ ሃገረ ማርያም ዘኢትጲያ Amenn.Amenn amen
@adaissau6010
@adaissau6010 5 жыл бұрын
ወገኖቼ ኑ አብረን እንይ እደኔ በሥደት የምትከራተቱ እህት ወንድሞቼ መድሐኒያለም ይጠብቃችሁ ውይ እያይሁ ኮሜት ማንበብ እወዳለሁ ከኮሜት ማንበብ ብዙ ተምሪያለሁ ፈጣሪ በአንድም በሌላም መንገድ ያሥተምራል
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@biruktadese9131
@biruktadese9131 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 5 жыл бұрын
አሜን እህት
@numberhone5908
@numberhone5908 5 жыл бұрын
Habibit
@elenagemayel6092
@elenagemayel6092 5 жыл бұрын
Ere sedate marognlie
@rahmarahma6714
@rahmarahma6714 5 жыл бұрын
እዴኔ፡እናትና፡ልጁ፡ንፈቅ፡ንፈቅ፡ያለዉ፡በላይከ፡ያሳየኝ
@taiybakeder3450
@taiybakeder3450 5 жыл бұрын
እኔ
@erahmetabol1650
@erahmetabol1650 5 жыл бұрын
Ene Wed Beselam Yagenagn
@rahmarahma6714
@rahmarahma6714 5 жыл бұрын
@@erahmetabol1650 ኢሻአላ፡እህት
@hawabinhawabinteshilammama2932
@hawabinhawabinteshilammama2932 5 жыл бұрын
እኔ ልጁም ባይኖርኝ እናቴ ትናፍቀኛለይ
@batibati1279
@batibati1279 5 жыл бұрын
Ena
@hannakidani5102
@hannakidani5102 5 жыл бұрын
ህወቴ ዝብርቅርቅ ብሎ ያሰብኩት እንዲሳካልኝ ፀልዮልኝ በዛሬዋ ማርያም ይሁንባችሁ።
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
አሂዛሽ ያስብሺውን ያሳካልሽ የሁላችንም ሕይወት ዝብርቅርቅ ብሎብናል እማቤቴ የልባችንን መሻት ትፈፅምልን
@hannakidani5102
@hannakidani5102 5 жыл бұрын
@@በፍቅርበፍቅር አሜን የኔ ፍቅር አመሰግናለው
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ 5 жыл бұрын
አለሁ ትበልሽ ምስቅልቅል ያለውን ታስተካክልልሽ
@mahirusman-ou5vj
@mahirusman-ou5vj 10 ай бұрын
አላህ ያሳብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል🥰🥰🥰
@Ali-yu3nk
@Ali-yu3nk 5 жыл бұрын
ዋው ፊልም ሲያዩት ብቻ ሳይሆን ሲማሩበት ነው ደስ የሚል ፊልም ነው ውዶች መልካምና ፍቅር የተሞላበት በመንፈስ ቅዱስ የደመቀ ያማረ ትዳር ያድለን ለሁላችንም
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ጎሺ አች ብቻ አስተያየት ስጠሺ ላይክ ነው ስራቸው
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ 5 жыл бұрын
አሜን
@የአማራዋሽቅርቅር
@የአማራዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
አሜን
@gzhzgzghs3069
@gzhzgzghs3069 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Ali-yu3nk
@Ali-yu3nk 5 жыл бұрын
አሜን፫
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 жыл бұрын
በስደት እምትኖሩ እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛ እንኳን ለእናታችን ኪዳነ ምህረት አመታዊይ ክብረ በአል አደረሳቹ ቅድስት ሆይ የአስራት አገርሽን አትርሻት
@fikrteyetwahdoljwelloyewa7736
@fikrteyetwahdoljwelloyewa7736 5 жыл бұрын
Mimi Joy Amen Amen Amen enkan abro adersen 💚 💛 ❤ ⛪ 💒 ✔ ✅ ✔
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@tigsitengeda3975
@tigsitengeda3975 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@shsjsjswuwjhww5967
@shsjsjswuwjhww5967 5 жыл бұрын
አሜን
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarababa3029
@sarababa3029 5 жыл бұрын
ይማርሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች ትንሽ አመመኝ አረገኝ
@shshayteklay4261
@shshayteklay4261 5 жыл бұрын
ymarsh mam
@monata6297
@monata6297 5 жыл бұрын
Sara Baba ይማርሽ
@sarababa3029
@sarababa3029 5 жыл бұрын
አሜን ማሮች
@iloveyoumom8731
@iloveyoumom8731 5 жыл бұрын
Egzabher yasbshe wude
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረሽ ማሬ
@nafisajamal1128
@nafisajamal1128 5 жыл бұрын
አረጋይሶች ለስድስት አመት ያፈቀርኩትልጅ ትናንት እደሚወደኝ ነገረኝ ወየውውው በጣም ደስስስስስስስስ ብሎኛል
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ ማር
@almalm1555
@almalm1555 4 жыл бұрын
እንኳ ደስስስስስስስስስአአለለሽ
@ትሁትኢትዮጵያ-ቐ8ጠ
@ትሁትኢትዮጵያ-ቐ8ጠ 5 жыл бұрын
ለካ ፍች የበዛው እደ ቴቴ አይነት ሰው ስላለ ነውሀሀሀሀሀ 😂😂😂
@sababery2714
@sababery2714 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@haymanoitaskenie5506
@haymanoitaskenie5506 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@የአማራዋሽቅርቅር
@የአማራዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
ማሬ አለሽልኝ❤
@salulove6774
@salulove6774 5 жыл бұрын
Btikikil temeleswal
@selamtesfay9027
@selamtesfay9027 5 жыл бұрын
Kkk
@የቅድስትማርያምየአማላጇል
@የቅድስትማርያምየአማላጇል 5 жыл бұрын
ዋው መልካምነት እጅግ በጣም ደስ ይላል ከረዳናቸው ሠዎች ይልቅ እኛ የምናገኘው የመንፈስ እርካታ ውለታ ሆኖ በሰማይም በምድርም ይከፍለናል እውነት ነው መልካምነት በየትኛውም ዋጋ አይተመንም ፍቅር እና ሠላምን ያብዛ ልን አሜንንን...ጓደኞቼ
@heiryakedir4123
@heiryakedir4123 5 жыл бұрын
የቅድስት ማርያም የአማላጇ ልጅ ነኝ ግን ደግነት ከቤት ሢጀምር ነዉ ደግ ሚባለዉ
@የቅድስትማርያምየአማላጇል
@የቅድስትማርያምየአማላጇል 5 жыл бұрын
@@heiryakedir4123 ትክክል ታድያ እኮ ለቤቱም ክፉ አይደለም የነገሮች መገጣጠም እንጂ
@aslnaeaslnake312
@aslnaeaslnake312 5 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ፊልም ነች እውነት ነው አንተ የራስህን ተወጣ እግዚያብሄር ያንተን ይጠብቃል
@eyerushoney4911
@eyerushoney4911 5 жыл бұрын
ደግነት ለራስ ነው ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን በጣም ያምራል ያላያችሁ ህዩት በጣም አስተማሩ ነው ሚዛን ድራማ ላይ አሜንየ ስወድሽ በዝህም መልካም ሆነሽ መጥተሻል የሁላችሁም አድናቁ ነኝ
@dagnewmuluneh4500
@dagnewmuluneh4500 5 жыл бұрын
ተስፋ
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 5 жыл бұрын
ኢትዬ ውስጥ አንድ እንደዚ ቢኖር ጥሩ ነበር በጣም የሊለ አጋነናቹት ህይወት በፊልም ብቻ ነው የሚያመርው
@makimaki4545
@makimaki4545 5 жыл бұрын
Ewntme belchale betam😏😏 yelele
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 5 жыл бұрын
@@makimaki4545 ህይወት እንደ ድራማ ቢሆን ጥሩ ነበር
@እኔየናቴእኔ
@እኔየናቴእኔ 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ይህን ልጅ ስወደው የእውነት ነው እሚመስለኝ ሲተውን
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
እኔ የናቴ እኔ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@shegerentertainment3292
@shegerentertainment3292 5 жыл бұрын
Betammmm fkr new ye tseym konjo bezalay
@AsAs-jo8nv
@AsAs-jo8nv 4 жыл бұрын
እኔም ውድድር ሳረገው የሚደነቅ ነው
@waine6059
@waine6059 5 жыл бұрын
አንተ የራስህን ተወጣ ፈጣሪ ለአንተ ይወጣልሀል ትክክል ::😍😘😘😘
@Aaa-hg8tx
@Aaa-hg8tx 5 жыл бұрын
በደንብ ላስተዋለው ፊልሙን አንደኛ የክርስትና ሃይማኖትን ስርዓትንና ወግ ባህሉን የጠበቀ ነው ሁለተኛ ሙስሊምና ክርስቲያን ያለን ፍቅርና መከባበርን ያሳያል ኢትዮጵያዬ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛💜
@tstnumber2592
@tstnumber2592 5 жыл бұрын
ይመቻችሁ ማኛወች እስኪ ለሰብስክራይብ የማትሰስቱ ላይክ
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 жыл бұрын
እኔ አሪገሻለሁ ። አንችም ብድርሽን መልሽ
@hanihani7899
@hanihani7899 5 жыл бұрын
Ene
@adeytv2197
@adeytv2197 5 жыл бұрын
💓💕ወዳጅየ ሆይ💕💓👈👇 ~እውነተኛ ብትሆን ሐሰተኞች ይጠሉሃል። ~ትዕግስተኛ ብትሆን ፈሪ እያሉ ይሰድቡሃል። ~ ለጋሽ ቸር ብትሆን እራስ ወዳዶችና ንፍጎች ይጠሉሃል። ~ባለ ፀጋ ብትሆን ምቀኛ ይፈጠርብሃል። ~ትሁት ብትሆን ትንቢተኞች ይንቁሃል። ~ሀይማኖተኛ ብትሆን አክራሪ ይሉሃል። ~ ደግ ብትሆን ክፉዎች በከንቱ ይንቁሐል። ~ ቁም ነገረኛ ብትሆን ይሉኝታ ቢሶች ይተቹሃል። ~ ዝምተኛ ብትሆን ለፍላፊዎች ሆዱ አይገኝም ይሉሃል። ~ አዋቂ ብትሆን ሰነፎች ይጠሉሃል። ~ ታታሪና ትጉህ ብትሆን ልግመኞች ይጠሉሀል። ~ እርጋታን የተላበስህና ጭምት ብትሆን ኩራተኛ ነው ይሉሃል። ~ አንገት ደፊ ብትሆን ሃገር አጥፊ ይሉሀል። ~ መካሪና አስተማሪ ብትሆን የዘመናችን ሐዋርያ እያሉ ይተርቱብሃል። 💕ብዙዎቹ የሚጠሉህ. ግን 💕 √ ~አንተ ያለህ ስለሌላቸው √ ~ አንተ የምትሰራውን እነሱ ስለማይሰሩትና √~አንተ ስትመሰገን ሲመለከቱ ቅናትና ምቀኝነት ስለሚያድርባቸው መሆኑን ። √ ~ መርሳት የለብህም ሆኖም ክፋትና ተንኮል እንደሌለብህ በተግባር አረጋግጥ።👆👌👈💕 ከተመቻቹ ፎቶየን በመነንካት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@እሙሚፍታህራቢ
@እሙሚፍታህራቢ 4 жыл бұрын
ትክክል
@ዜድአህመድ-በ7ተ
@ዜድአህመድ-በ7ተ 5 жыл бұрын
ያምራል ያምራል. ብቻ አይገልጸውም. እውነት. ነው. የጥሩነት ዋጋ የለውም. የእውነት. ያምራል
@bogekonjoline572
@bogekonjoline572 5 жыл бұрын
አንደዚ አይነት አፍቃሪ አለውይይይ ካለ ፈጣሪ ይባርከው የማቱሠላ እድሜ ይሥጠው
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
ገና አላየሁትም አግብቸ አሁን ማሬ ማሬ ይላል
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 5 жыл бұрын
“ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣” ]።” (ኤፌሶን 5:​22-33
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተላቆል እያለ ነው ዩቲዩብ ምርጦች ገባ ገባ በሉ አብረን እናየዋለን
@አባቴለኔሁሌምኑርልኝ
@አባቴለኔሁሌምኑርልኝ 5 жыл бұрын
መተናል,አዋጅን,ሰምተን,እህቴ
@አዩየማርያምልጂስደተኛዋ
@አዩየማርያምልጂስደተኛዋ 5 жыл бұрын
እሺ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 5 жыл бұрын
መተናል ቆጆ
@hiwihabeshawit7369
@hiwihabeshawit7369 5 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ እንደ ሌሎች ላይክ ምናምን ኣትዪም
@tesfa9517
@tesfa9517 5 жыл бұрын
Yenekonjo
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
*በአሁኑ ስዓት **#አፍቅሮ** ከመቃጠል እህል በልቶ መመዘን ይሻላል😜😜😜 ምግቡ ለጤና ጥሩ ነው*
@raeecell1980
@raeecell1980 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
ነው እዴ 😱
@tuybabashir6361
@tuybabashir6361 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@slaemslaem1189
@slaemslaem1189 5 жыл бұрын
Yessss
@fatekadi9027
@fatekadi9027 5 жыл бұрын
አረ ነውር ነው አንድም ስለፊልሙ የጻፈ የለም ላይክ ተሚለምን እንጂ ቆይ ላይክ ይሸጣል መልሱልኝ
@menbihabeshawi3983
@menbihabeshawi3983 5 жыл бұрын
ባካችሁ ኤዲት ስታደርጉ ሙዚቃው ቢቀር ፊልም ነዉ ወይስ የሙዚቃ clip 😩😩
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
ወይኔ የልጅቱ እናት በስመአብ እንዴት ነው የሚያደርጋት ከእንደዚህ አይነት አማት ሰውረን
@sababery2714
@sababery2714 5 жыл бұрын
አሜን
@hawabinhawabinteshilammama2932
@hawabinhawabinteshilammama2932 5 жыл бұрын
አሚን
@medi9725
@medi9725 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen ✌️
@aguragur9972
@aguragur9972 5 жыл бұрын
amen
@sarakuwait9764
@sarakuwait9764 5 жыл бұрын
አሜን
@ሁሉበዕርሱሆነ
@ሁሉበዕርሱሆነ 5 жыл бұрын
ፍትህ ለለቸጣፎ ቤቱ ለፈረሰባቸው ነዋሪወች።
@fadlujamal6364
@fadlujamal6364 5 жыл бұрын
የህገወጥ ጠበቃ የትም አያደርስም
@htt6014
@htt6014 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ ፍትህህ
@fikrteyetwahdoljwelloyewa7736
@fikrteyetwahdoljwelloyewa7736 5 жыл бұрын
እፎይታ ዩቱብ Ewnet new 😢
@fadlujamal6364
@fadlujamal6364 5 жыл бұрын
ስለተንጫጫችሁ የሚሆን ምንም ነገርየለም
@user-pw3cx9vf5b
@user-pw3cx9vf5b 5 жыл бұрын
@@fadlujamal6364eski chinklatshn aserwu higewote behonu selk, mebrat ena carta yenorachewl ende????mnale yezre telacha saynork ende sewu betasebi eski eneza meyalkesu yanchi abat ena enat behonu anchi nebrsh andegna meyancherechersh yenbr.
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 5 жыл бұрын
ሚስቲዮው የወሰደችው ትክክል ነው። ሚስቱ ራስዋ በሞት ኣፋፍ ሆና ሽትቸገር ሌሎችን ለመርዳት መጣደፍ ከምን ሊቆጠር ነው? በእውነት እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ለገዛ ሚስታቸው በችግርዋ ያልሆኑላት ለ ሌላ ሰው ጊዝያቸውም ገንዘባቸውም የሚሰዉ ኣሉ ቢየ ባላምንም ካሉ ግን ትዳር መመስረት ያለባቸው ኣይመስለኝም፡ ወይ መንኩሰው ገዳም መግባት ኣለባቸው ወይም ደግሞ ከነጭራሱ ትዳር ኣልባ ሆነው በጉልበታቸውም በገንዘባቸውም ዜጎቻቸውም በመርዳት ሂወታቸውን መግፋት ነው።
@tigistiasafaasaf7793
@tigistiasafaasaf7793 5 жыл бұрын
Woganoche wode hagare ligaba new ba selam gibi bilachu like
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-በ4ጸ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-በ4ጸ 5 жыл бұрын
ግን ደግ ሰዉ መቸ ነዉ የሚወደዉ እፍፍፍፍፍፍ ለደግ ሰዉ ይህ ነዉ ዉለታዉ።አይ ሰዉ!!
@abaynshtegene2721
@abaynshtegene2721 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር
@mmcellmmcell9772
@mmcellmmcell9772 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እሱ የተቸገሩትን መርዳት ይፈልጋል እሷም ልክ ነች ግን እቴቴ ግን እንድትፋታ ትፈልጋለች ግን እስከመቼ ካገቡ ወዲ መፋቴት ጥሩ አይደለም እህታ ግን በጣም አድንቂያታለው
@elroemelaku9049
@elroemelaku9049 5 жыл бұрын
እኔ ከፊልሙ በላይ ዘና የምለው በኮመንተሮች ነው ስወዳቹ እኮ♥
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
Elroe Melaku ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@ሀኒነኝየአበራ
@ሀኒነኝየአበራ 5 жыл бұрын
እኛም አርግዘን ወልደናል ቀለል አረጋችሁት እኮ 😂😂😂😂 ያየው ያውቁዋል ሀሪፍ ነው በርቱ
@papisgirl6812
@papisgirl6812 4 жыл бұрын
Ewnet eko new egnam welden aytenal mnew lijtuwa atalqesim ende yihe hula erft yet ale ena
@ሜሪሜሪ-ዠ9ደ
@ሜሪሜሪ-ዠ9ደ 5 жыл бұрын
ያማርንን የሚገዛ ባል ይስጠን
@naaauffotebduu6819
@naaauffotebduu6819 5 жыл бұрын
ሜሪ ሜሪ ልክ እድኔ አ
@heyimanotandebete2555
@heyimanotandebete2555 5 жыл бұрын
Amen
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 5 жыл бұрын
@@heyimanotandebete2555 amin
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
😆😆አሜን
@selamawittesfaye6687
@selamawittesfaye6687 5 жыл бұрын
አሜን
@Mohammed-ki9zl
@Mohammed-ki9zl 5 жыл бұрын
ብዙም አልመሰጠኝም ልፍስፍስ ወንዲ አልወዲም
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Ewnati naw malkaminati yakaflali arif film naw
@kiyagetu4363
@kiyagetu4363 5 жыл бұрын
ማነውእንደእኔ ኮሜንቶችን እያነበበ ፊልሙን አይቶ የሚጨርስ
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
እኔ
@zd8340
@zd8340 4 жыл бұрын
@@fgrgxybf5852 eny
@agaas6547
@agaas6547 3 жыл бұрын
በእወነት የሄን ፊልም ሳይ የኔ ትዳር መጣብኝ እኔም ትዳሬን ያበላሸሁት ከምወደዉ ባሌ ልለያይ ነዉ ባማት ምክኒያት እሱም ይወደኛል እኔ ባረብ አገር ነኝ ባሌ ኢትዩጵያ ነዉ ከተለየሁት አምስት አመቴ ሊሞላ ነዉ አልፈታም ብሎ እኔም በናፍቆት እሞትኩኝ አንጀቴ ተቃጥሏል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@መልካምቃልከስጦታወችሁሉት
@መልካምቃልከስጦታወችሁሉት 5 жыл бұрын
እስኪ ማነው የመዳም ንዝነዝ ስልችት ያለው እፍፍፍ ኧረ ጀከመኝ
@bitemohd4935
@bitemohd4935 4 жыл бұрын
የኔዋማ ውሀቀጠነሆናለች ኡፍፍፍፍፍፍ
@ghhggg4269
@ghhggg4269 5 жыл бұрын
እውነት የልብ ኅደኛ መሰዋትን ይከፍላል ልውል በጣም በጣም ያስደሰትከኝ ኅደኛ ማለት ከናትም ካባትም ከህትም ከወድምም የበለጠ ማለት ነው ምክንያቱም ለቤተሰብ የማትነግርውን ነገር ለኅደኛ ትነግራለህ ያ ጥሩ ኅደኛ ደግም እንደ እራሱ እህይወ አድርግ ችግርህን ይርዳሀል ፍቅርታ ደግሞ እጅግ አክተሩን ሰርትህዋል ደግነት ለራስ ነው ሜስትህን ሳትርደ አንድት ሜስኬን ሴትን ስትቸገር መርዳት ማለት በአላህ እጅግ የተወደደ ነው የመጨርሻው ቤትህ ያማር ይሆናል በጣም ሀርፋ ፍልም ነው
@qamariaqamaria4535
@qamariaqamaria4535 5 жыл бұрын
ወይኔ ግን እንደኔ ኮማንት ማንበብ የሚወድ አለ ???(
@selomonberhane7156
@selomonberhane7156 5 жыл бұрын
በማያገባን መግባት ብዙ መዘዝ አለው ችኩልነት ለችግር ያጋጥማል
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
ኤጭ ምን ጉድ ነው ባካችሁ ዬራሷ አሮበት ዬሠው ተመስለልች አሉ ያመራትን አንድ ቀን ሰያቀምሰት ወለደች ስተሠዝን ኡፉፉፉፉፉ
@menbihabeshawi3983
@menbihabeshawi3983 5 жыл бұрын
😂😂
@alemtefera8909
@alemtefera8909 5 жыл бұрын
ትክክክል ነሽ የጂል ስራነው
@aleshegndemeke4806
@aleshegndemeke4806 4 жыл бұрын
Salespeople
@ሸዊየሀበሻልጅ
@ሸዊየሀበሻልጅ 5 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን የሚያናድድ መጨረሻ ላይ ደስታ ፍቅር አንድነት የሚያስተምር ምርጥ ድራማ ነው *መልካምነት መልሶ ይከፍላል* ሁላችን መልካሞች እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@heiryakedir4123
@heiryakedir4123 5 жыл бұрын
ደግነት ሚጀምረዉ ከቤት ነዉ ካለያ ግን እዪልኝ ነዉ ሚሆነዉ
@palperez2477
@palperez2477 4 жыл бұрын
ትክክል
@home5145
@home5145 5 жыл бұрын
ፍጣሪ ሆይ በሂወዘመኔ መልካም ሤት እድታዴርገኝ የምጊዜም ዱአየ ነው
@ጌታሆይየነገርኩህንአደራ
@ጌታሆይየነገርኩህንአደራ 5 жыл бұрын
ኧአ ፊልሙን ሳናየው በክላሲካሉ አስተኛቹን እኮ 🙄😂😂😂😂😂
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነዉ ::መልካም እንሆን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን ::💚💛♥
@አበበችጌታየ
@አበበችጌታየ 5 жыл бұрын
እናመስግን አለን መቸም የኛ አገር ፊልም ይጣላሉ ይታረቃሉ አለቀ
@ኪያፍቅር-ቀ4የ
@ኪያፍቅር-ቀ4የ 5 жыл бұрын
Yesss marrr
@መታገስትልቅዋጋአለው
@መታገስትልቅዋጋአለው 5 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው ያየሁት የኔ ባል ከዚህም ይበልጥ ነበረ ደግነቱ ቸረነቱ አዛኝነቱ ግን በጣም ቸረ ስለነበረ ገንዘብ መያዝ አልቻለም ነበረ በተሰብም እሱ አባካኝ ነው አይሆነሺም እያሉ ይጨቀጨቁኝ ነበረ እኔም ስዴት ልሂድ ስለው እቢ ሲለኝ ትቸው በግዱ መጣሁ ልጂነትም ስለሆነ እንዴሴት እያለቀሰ ልረዳው አልቻልኩም በመጣሁ በሁለት አመቴ በሞት አጣሁት
@መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ
@መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ 5 жыл бұрын
መታገስ ትልቅ ዋጋ አለው !!። ። አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይይይ።
@yilfohussen251
@yilfohussen251 5 жыл бұрын
Ayezoshe Qonjo E/r Aleshe
@SSs-om1ld
@SSs-om1ld 5 жыл бұрын
አይዞሽ ኢሂት ፈጠሪ የፅነሽ
@መታገስትልቅዋጋአለው
@መታገስትልቅዋጋአለው 5 жыл бұрын
አሚን
@ዜድነኝየኮልፌዋ
@ዜድነኝየኮልፌዋ 5 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ
@مدينهمحمد-ر4ن
@مدينهمحمد-ر4ن 5 жыл бұрын
መልካምነት ለራሥነው የሚባለው ውነትነው መልካም እንስራ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እንይ በስንት ግዜዬ አዲስ ፊልም አየሁ አዲስ ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር
@በፅናትነብዩ
@በፅናትነብዩ 5 жыл бұрын
የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች አሉ ምን አይነት አቃጣይ ባል ነህ በናትህ 😀😳
@salemamen7170
@salemamen7170 5 жыл бұрын
Betam endet endakatelegn
@zinashdereje2056
@zinashdereje2056 5 жыл бұрын
ምንአይነት በያይነትነው አቃጠለኝ አኮ ሆ
@ሁሉምነገርለበጎነውእግዚአ
@ሁሉምነገርለበጎነውእግዚአ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ 5 жыл бұрын
ኡፍ የኔ ቆንጆ የልቤን አደረሽልኝ
@mahitaiba8387
@mahitaiba8387 4 жыл бұрын
መልካምነት ግን ከራስ ይጀምራል የራስ እያሳረሩ የሰው ማማሰል መልካምነት በገዘብ አይተመንም የመልካምነትን ዋጋ የሚከፍለን ፈጣሪ ብቻ ነው መልካም መሆን ምን ጊዜም መልካም ነው በጣም አስተማሪ ነው
@SalamSalam-re8ep
@SalamSalam-re8ep 5 жыл бұрын
የቤቱን ሳይንከባከብ የውጭ ደግነት አይነፍምምምምምምምም
@salemamen7170
@salemamen7170 5 жыл бұрын
Ewunet newu beteley be mit seat newu sew yemiyasfeligew
@hermicurls731
@hermicurls731 5 жыл бұрын
Weste new commentu
@jemalmohamed236
@jemalmohamed236 5 жыл бұрын
Salam Salam ደግነት ለራስ ነው
@ksa9887
@ksa9887 5 жыл бұрын
እሡ የቤቱም አልቀረበትም እኮ
@mas8087
@mas8087 5 жыл бұрын
መልካምነት ለእራስ ነው እሺ ይግባሽ
@mazichanaltube4242
@mazichanaltube4242 5 жыл бұрын
የላይክ ሱስ ያለባችሁ እሱ ይሁናችሁ ምድረ ዱቄት ስታናዱ ፊልሙ አሳዛኝነበር መጨረሻው ሳምር ውይይ ውስጤን ነካኝ መልካምነት ስንት ነው አላት ሰው መልካም ቢሰራ በሰማይ ደመወዝ አለው ይከፈለዋል ይባላል ዋው መልካም ጓደኛ እግዚአብሔር ይስጠን
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ8ዠ
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ8ዠ 5 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ ግን ባሁኑ ስዓት ፊልም ላይ ብቻ ነዉ መልካም ሰዉ ያለዉ
@sulamith.9031
@sulamith.9031 5 жыл бұрын
ደግነት ጥሩ ነው፡ እንደ ማህተም ኣይነት ሰዎች ግን ባያገቡም ባይወልዱም ጥሩ ነው፡ ለራሳቸው ሰዎች መሆን ስለማይችሉ። ወንድ ልጅ በኣእምሮው እንጂ በስሜቱ ሲመራ ይደብራል በጣም።
@omuomermian1207
@omuomermian1207 5 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ፊልም አረያየ የሚኮምት ላይክ ያርገኝ
@fasilmerenu626
@fasilmerenu626 5 жыл бұрын
Genet is the example of civilization she is honest and we needed more woman like her GOD bless you geney you’re the best human being you stand up to your mom because you are real you are not fake girl
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 5 жыл бұрын
“ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣” ።” (ኤፌሶን 5:​22-33
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
እሺ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን።
@tsehayetewee8774
@tsehayetewee8774 5 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ክ ቅስፈት ይጠብቃቹ እናንተ ኣረመኔዎች,,,,,,,ለመሆኑ ለምንድ ነው ሚስጥረ ጥምቀት የተባለው እናንተ እንስሶች ፣ ይሄን ፊልም የምታዩ ሰዎች ሁሉ በእግዝእብሄር ስም ክ ዩትብ ድሊት በማለት የቤተ ክርስትያን ህጋችን እንጠብቅ። ስብሃት ለኣብ ፣ ስብሃት ለወልድ ፣ ስብሃት ለመንፈስ ቁድስ፣ አሜን
@fatmabinyarah6831
@fatmabinyarah6831 5 жыл бұрын
ለካ እድህም አይነት እናት አለች ዬልጆአን ቤት እምታፈርስ እግዞ ሰውረን ከእድህአይነት ሀማት
@rozamulugata4326
@rozamulugata4326 5 жыл бұрын
ቀላል አለ
@rozamulugata4326
@rozamulugata4326 5 жыл бұрын
ልጁ ደስተኛ ሲሆን የማትወድ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 жыл бұрын
" በትክክል ! የሙልካምነት ዋጋው ስንት ነው !? " እግዚአብሔር ቅንና መልካም የሆነ ልቡና ይስጠን.
@mahletmahlet6648
@mahletmahlet6648 5 жыл бұрын
ይህ ለጂጂ ጋብዙልኛ እውነት ያስተምራታል
@ሃገሬለዘላለምትኑር
@ሃገሬለዘላለምትኑር 2 жыл бұрын
😆👌
@mmcellmmcell9772
@mmcellmmcell9772 4 жыл бұрын
እሱም ያልፈለገበት ቦታ መዋል ጀመረ ግን እንደ እቴቴ ካለ አገር አትኑርም ግን እህቶን አደነካት አስታራቂ ነች በዝህ አጋጣሚ ላመስግናት እወድታለው
@TigitheHabeshatube
@TigitheHabeshatube 5 жыл бұрын
ቅድስ ገብርኤል አንተ ጠብቅን 🙏
@HlAsGbhn
@HlAsGbhn 5 жыл бұрын
Tigi the Habesha ሽ
@selamyene4977
@selamyene4977 5 жыл бұрын
Tigi the Habesha
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ 5 жыл бұрын
አሜን
@zemedman8128
@zemedman8128 4 жыл бұрын
Amen
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
አሜን
@ውለተሚካኤል
@ውለተሚካኤል 3 жыл бұрын
የፍቅር አምልክ ለሁላችን አይለይን በንፅህ ልብ ክተጋዝህ ለግዚየው ፈተና ብበዛብህም መጨርሻው ግን ሁልየ አሽናፍ ነው ክብር ይግባው የድንግል ልጅ ለመድህንያልም አሜን አሜን አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 5 жыл бұрын
ሰላም የሁሉ መሰርት ነውና ሰላም ለናንተ ይሁን በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቸ!!! ደግነት ጥሩ ነው ግን ከቤት ይጀምራል !!!ሁላቹህንም ላይክ ገጭቻለው እኔንም ???
@haymihaymi5470
@haymihaymi5470 5 жыл бұрын
ምንድነው ዝም ብሎ ላይክ ግጩኝ ማለት ስለፊልሙ አስተያየት አሰጡም ለማንኛውም አሪፍነው እናመሰግናለን ግን ሁሌም ደግ ነገር ማድረግ ፈተናውብዙነው ትግስት መራራናት ፍሬዋግን ጣፋጭነው መልካምነትን ይቀበሉታልንጂ አይታገሉትም ለመስጠት ደሞ መሰጠትን ይጠይቃል በመስጠትህ ከሰዎች አትጠብቅ ፈጣሪ በጥፉ ይከፍልሀል ለማንኛውም እናመሰግናለን ምርጦች ቀጥሉበት
@genetgaiti343
@genetgaiti343 5 жыл бұрын
በእውነት መልካም መሆን ለራሰ ነው በተለይ ጓድኛህእና የሚሰትህ እህት በጣም አሪፍ ሰዎች ናቸው
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 2 ай бұрын
ምርጦችዬ አስተማሪ ፊልም ነው መልካምነት ለራስ ነው ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seidseid5883
@seidseid5883 5 жыл бұрын
እረ ወይኔ ሚስቴ እርጉዝ ነበረይ እንደዚህ ከሆነይ ጉደ ፈላ ምን ላርግ ጋይስስስ ዱአ አርጉልይ
@hafizahafiza4379
@hafizahafiza4379 5 жыл бұрын
kkkkkkkk አረ አትሆንም አብሽር
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ 5 жыл бұрын
የምን ዱአ ነው ስቅይት ታርግህ ክክክክክክ ሞልቀቅ ቦልቀቅ ትበልብክ
@lgLg23
@lgLg23 5 жыл бұрын
አይዞህ እግዚያብሔር ይርዳት
@seidseid5883
@seidseid5883 4 жыл бұрын
@@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ አንች ምንአይነትጨካይነሽ ምነው ምንበደልኩሽ
@seidseid5883
@seidseid5883 4 жыл бұрын
@@lgLg23 አሚን
@mas8087
@mas8087 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል መልካምነት ለእራስ ነው በቃ እኔም ከባሌ ጋር ልታርቅ
@user-we8fx6sc6l
@user-we8fx6sc6l 5 жыл бұрын
Tarke😍
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 жыл бұрын
አይ ምን አለበት ፎልም ላይ ብቻ ባይሆን እውነተኛ ፍቅር .እውነተኛ ስው ለድሆች የሚራራ የሚርዳ ማለቴ ሁሉንም ማልቴ አይደለም መልካም የሆኑ ስዎችም አሉ
@እማበስምሽልጠራ-ተ9ሐ
@እማበስምሽልጠራ-ተ9ሐ 5 жыл бұрын
Harif new .... ምነው እቴቴዋ የ ገዛ ልጂ የፍቅር መቀስ ሆኑ ኡ ኡ የስራወትን ይስጥወት😊ፍቅር ያሸንፋል በሚለው 👌
@silnagonder1315
@silnagonder1315 4 жыл бұрын
hahahahah
@aduzlovea380
@aduzlovea380 5 жыл бұрын
ውይይይይ ኮሜንቶች ስትገርሙ የራሳችሁን የህይወት ታሪክ ፃፉ ተባላችሁ እንዴ ምናለበት ስለፊልሙ ብትኮምቱ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
adu z love a ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@aduzlovea380
@aduzlovea380 5 жыл бұрын
@@mahiethiopia ይመችሽ
@molymoly7822
@molymoly7822 5 жыл бұрын
Ewnet New
@hawayimer2397
@hawayimer2397 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በቴለይ ጓደኛውና እህትቱ ከምገልፀው በላይ ዋውውውውው እኔ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ጣልቃ የምትገቡ በተሰቦች ዳሪ ቀሪ ናችሁ ትምህት ውሰዱበት ፍቅር ጠንካራ ምሶሶ ነው።
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልኝ እናመሠግናለን
@user-jo5lg8yg3u
@user-jo5lg8yg3u 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በፍቅርና በለቅሶ ውስጥ ሆኔ ነው ያየሁት ።እውነትም ማህተበ አንተ ሁለ የምትሰራ ከልብህ ሰለሆነ እኔም ከልቤ ነው የማየው ።አመሰግናለሁ
@ኢማንአንዋር
@ኢማንአንዋር 5 жыл бұрын
ደግነት ሢበዛ ይገለምማል
@Blaletadesatadesa
@Blaletadesatadesa 7 ай бұрын
ወዉ ምርጥ አበበል አንተ የረስህን ተወጠ ፈጠሪ የንተን ይወጠሊሀል አለለም የበደ ፊልምነዉ ተመቺቶኝ ቡዙ ኮመንትነዉ የፀፍኩት የለየቹት ኢዩት ምርጥነዉ
@melakuerbalo7002
@melakuerbalo7002 5 жыл бұрын
comment ሰላይ film አላይም የfilmu ሚስጥር በcomment ነው ሚታወቀው ለኔ 😎👌
@fafi7438
@fafi7438 5 жыл бұрын
የምር ሳላስበው ኪያዬ አስለቀሰኝ እህህህህ በርግጥ ደግነትም ሲበዛ ይሰለቻል ለካ ፍቅር ግን ሞኝ ነው ልበል
@fantasintayehu1335
@fantasintayehu1335 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@sofyaali3026
@sofyaali3026 5 жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ በዛ ከለፋችሁ አይቀር ምናል የሙዚቃ ድምፅ ባታበዙበት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የኔ ሚስኪን ቤተስብ ካልወደደው ምንም ደስታ የለው ሄወት የኔ ሂወት ባሌን አይወዱትም እኔ ግን በጣም ነው የማፍቅርው በዛላይ ስደት ነኝ እፍፍፍፍፍ ምርር አለኝ ስደውል ነገር ከቤተስብም ከሱም ጭቅጭቅ ውይይይይ መቃጠል ነው
@ፊዳከአቢኢወኡሜያረሱለላኢ
@ፊዳከአቢኢወኡሜያረሱለላኢ 4 жыл бұрын
ለቤተሰብ ብለሽ ባልሽ አትፈቺ
@mohammed6811
@mohammed6811 5 жыл бұрын
I love you so much 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kidsyoutube9199
@kidsyoutube9199 5 жыл бұрын
Selame le ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ጽርሐአርያም
@ጽርሐአርያም 5 жыл бұрын
ዋውውውው ማህተሙየ በጣም ሆዴ በላሀኝ ካንተም ትልቅ ትምህርት ወሰድኩ ማን እንደ መልካምነት
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
ብሬ_የድንግልዋ ልጅ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@ጽርሐአርያም
@ጽርሐአርያም 5 жыл бұрын
@@mahiethiopia እሺ ማሬ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
ብሬ_የድንግልዋ ልጅ አመሰግናለሁ🙏
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
ይሄ ምን የሚሉት ደግነት ነው ሚስቱን መርዳትም እኮ ደግነት ነው
@fgghfggg2362
@fgghfggg2362 5 жыл бұрын
መች አረዳም አለ
@salemamen7170
@salemamen7170 5 жыл бұрын
Tikikil mejemeria misit
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
@@fgghfggg2362 አግድም አላልኩም ያማረሽን ገዛው እያለ በየቦታው መለገስ ምን የሚሉት ደግነት ነው?
@umuesmael1989
@umuesmael1989 5 жыл бұрын
ደግነት ከቤት ነው የሚጀምረው ቤት እየተቸገሩ ለውጭ ማሰብ አይነፋም
@netsanetadamu7320
@netsanetadamu7320 5 жыл бұрын
ምን አለ ስለ ፊልሙ ኮመንት ብትሰጡ like ለማግኘት ብቻ ከምትሮሮጡ ለማንኛዉም ፊልሙ ደስ ይላል 👍👍
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
netsanet adamu ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
@mamihubi9594
@mamihubi9594 5 жыл бұрын
ግን ለምድነው አማረኛ ፊልም ድምፅ የሚረብሽ ነገር የሚጨመርበት ትሽ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 5 жыл бұрын
ክብሬ ነሽ ሀገሬ ሀገሬ እንደ Nollywood ፊልም ማድረጋቸው ነዋ፤ አቤት ሀበሻ ስንቱን ኮርጀን እንዘልቀዋለን🤷🏽‍♀️
@woldiamusic1348
@woldiamusic1348 5 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@Zidaaan1
@Zidaaan1 5 жыл бұрын
exactly . I Am So Tired Of Music
@dbehumerabranch8027
@dbehumerabranch8027 5 жыл бұрын
deneze selehonsh newa
@bbppbbpp9897
@bbppbbpp9897 5 жыл бұрын
የእወነት ከፌልሙ ብዙ ነገረ ተማረኩኝ እኛ የሠውን ጉድለት ሥንሞላ የእኛን ደሞ እጥፍ አዴረጎ የሚሞላው ደሞ እግዚአብሔረ ነው፡፡መልካም ሥናደረግ ለእኛም የህሌና እረፍት ነው፡፡ መጨረሻውም የአማረ ይሆናል በመልካም መንገድ እንድንሄድ የእግዚአብሔረ ቅዱሥ ፍካዱ ይሁን፡፡ ከተሣዳቢ አማት ትዳረን ከሚያፈረሡ ከጥላት ፈተና አምላክ ይጠብቀን እናቷ ብታፋታም ግን እግዚአብሔረ መለየታቸውን ሠላልፈቀደ ተመልሸው በደሥታ ታጅበው አንድ ሆኑ😍
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን ጥሎብኝ ገና ሳላገባ አማት አልወድም ምን ይሻለኛል
Yefekre Fikregna - Ethiopian Film Amharic Drama Clean movie #ethiopia #ethiopianmovie
1:42:46
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 633 М.
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
ተከፍሏል ሙሉ ፊልም Tekeflual Ethiopian Film 2019
1:43:49
Fikren Yayachu - NEW! Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:43:32
News ET Social
Рет қаралды 1,7 МЛН
እንደ ፋራ -  Ethiopian Movie Ende Fara - 2019 ሙሉፊልም
1:31:06
ፍፁም ቃል ሙሉ ፊልም Fitsum Kal full Ethiopian movie 2022
1:46:34
በትዝታሽ Ethiopian film 2018 - betizetash
1:18:07
AmharicTV
Рет қаралды 288 М.