የፍቅር ግንኙነት መጀመር ያለበት ሰዓት | ኋላ እንዳይቆጭሽ

  Рет қаралды 16,162

ፍቅር ቴቪ | Fikir TV

ፍቅር ቴቪ | Fikir TV

4 ай бұрын

በስለ ፍቅር በግልፅ ያልተጨዋወትንባቸውን ሀሳቦች ሁላችንም ቤት በተፈጠሩ ጉዳዮች ላይ ግዜ ወስደን የሆድ የሆዳችንን እናወጋለን። የሁላችሁም ቤትና ሀሳብ ለዛ ባለው በጨዋታ ይዳሰሳል። አክባሪያችሁ ነን 🙏🙏🙏 @Silefikir
*****
#podcast #relationship #ethiopia በጣም #habesha #dating ሲወደኝ #entertainment ጨነቀኝ yefikir music #comedianeshetu #donkeytube አፍላ ፍቅር #manyazewaleshetu #seifufantahun #seifuonebs #ebsworldwide #ethiopiantiktok #ehudinbeebs #kidame_keseat #feker #fikir #fkr #fekeryelkal #ephremtamiru #hualaendaykochsh #Ethiopianmusic #silefikir #sile #fikir #abaytv #aboltv #ethiopia #podcast #feker #dstv

Пікірлер: 99
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 4 ай бұрын
በፀሎት የህይወት አቅጣጫን እግዚአብሔርን መጠየቅ፡፡
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
የሁላችንም ቤት በሆነው ስለ ፍቅር ላይ በመሳተፍ እንዲሁም ሰብስክራይብ ስላደረጉ እናመሰግናለን
@samuelts7461
@samuelts7461 4 ай бұрын
ደስ የሚሉ የጨዋ ሴቶች ስብስብ በርቱልን . . .
@marsilastewodros3599
@marsilastewodros3599 3 ай бұрын
አንዳንድ የሐሳብ ምልከታቹ ከማሕበረሰባችን ባሕል ወግ እና እምነት ያላማከለ ነው እርሰ አንቀፁን በትንሽ የዳሰሳ ጥናት የተደገፈ ቢሆን ጥሩ ምልከታ ይኖረው ነበር ለማንኛውም ጥሩ ነው በርቱ
@Olanito
@Olanito 4 ай бұрын
እረ ተደማመጡ ወገን😂
@NeberTube
@NeberTube 4 ай бұрын
ምህረትዬ ሰው እንኳን ቢጠፋ አለውልሽ እኔ
@desstadessta
@desstadessta 4 ай бұрын
ሀይስኩል ላይ በንፁህ ልቤ የወደድኩትን ሰዉ ባገባ ኑሮ ደስ ይለኝ ነበር። ምንም ነገር ሳይኖረኝ ምናምን ብዬ ፈራሁ። አሁን ሁሉም ነገር አለኝ ግን በቃ ፍቅር ጅል መሆን የሚጠይቅ ይመስለኛል። አሁን 32 አመቴ ነዉ። ብልጥ ሆንኩ መሰለኝ ጭራሽ ፍቅር የሚባል ነገር ያስቀኛል። ማግባት ሁላ አልፈልግም ነፃነቴን በጣም ወደድኩት። መስፈርቴ ከእድሜዬ በላይ በዛ…ሲንግል ማም እንደምሆን በቃ እየታወቀኝ ነዉ ማመን ባልፈልግም። እና ለወጣቶች የምለዉ ንፁህ ፍቅር ያለዉ at young age ነዉ ጠብቁት።
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
ለቻናላችን ቤተሰብ ስለሆንሽን እጅግ አድርገን ከልብ እናመሠግናለን
@PuppyMaverick
@PuppyMaverick 4 ай бұрын
''Single mom'' ጋለሞታ ላለማለት የሐበሻ ሴቶች የቀየሷት Escape Route መሆኗ ነውኮ😂
@desstadessta
@desstadessta 4 ай бұрын
@@PuppyMaverick ሌላ የለህም ገል ፊት!!
@PuppyMaverick
@PuppyMaverick 4 ай бұрын
@@desstadessta ልብዳዎት ችግሩ ሀቅ አትወዱም!
@desstadessta
@desstadessta 4 ай бұрын
@@PuppyMaverickስለጋለሞታ ሴት መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ። ብዙ መነኮሳት እና የሀይማኖት አባቶች አላገቡም። ህይወትህን ለእግዚያብሄር ከሰጠህ በምንም መልኩ አትረክስም። ችግሩ ብቻ መሆንን ለዝሙት ከተጠቀምክበት ነዉ። ከስድብህ እንደምረዳዉ ይህን ለመረዳት ብዙ ጊዜ ሊወስድብህ ይችላል። አንተን ለምታገባህ ሴት አዝናለሁ። እንዳንተ አይነቱ ግን ሳታገቡ ብትቀሩ አለም ሰላም ትሆናለች።
@tamratmamokebede2177
@tamratmamokebede2177 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እኔ የሚፈልገው ዐይነት ሴት ከሶስታችሁ መካከል የልቤን ሀሳብ የሚታሟለ አገኘሁ ግን በጥቅሉ ብቁወች ምርጦች ናችሁ።
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 ай бұрын
ቀጣይ በርቱ እንግድዳ ማቅረብ ትጀምራላችሁ ❤
@user-ki4sw7wh9f
@user-ki4sw7wh9f 4 ай бұрын
እኛ ሴቶች በፍቅር ነው የምናምነው
@climatefascism9870
@climatefascism9870 4 ай бұрын
Ere tiru new
@user-ki4sw7wh9f
@user-ki4sw7wh9f 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሎበት
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
እጅግ አድርገን እናመሠግናለን ❤️
@makilisanework9613
@makilisanework9613 2 ай бұрын
I'm a single & Thanks 2 God I'm so so happy for ma life....
@Shewa-Shewavoice
@Shewa-Shewavoice 4 ай бұрын
ስለ ፍቅር ስለ ትዳር ስታወሩ ቢያንስ አንድ ወንድ ተሳታፊ ቢኖር ውይይታችሁ ትርጉም ይኖረዋል። አስተያየቴን በቅንነት ተረዱት ዘመናችን ነገረኛ በዝቶበታል😂😂😂
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን
@Ruki-fq9ch
@Ruki-fq9ch 3 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ 😅
@Felogom
@Felogom 4 ай бұрын
tidar yehulet sew bich ayidelem...egziabeher chimr alew neji❤
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv 2 ай бұрын
ደሰ ሰትሉ❤❤❤
@daniboss1191
@daniboss1191 4 ай бұрын
ደስ የሚል ለዛ ያለው ፕሮግራም በርቱ
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ፤ ሰብስክራብ በማድረግዎ ልባዊ ምስጋናችን እነሆ
@Hamarich_arts
@Hamarich_arts 4 ай бұрын
Yemr yemtanesut hasaboch betam new des yemilut eski ketay sle sigma mining awurubet ❤
@Mubarakramatokemal
@Mubarakramatokemal Күн бұрын
ቆንጆወን ልጅ ሜከፕ የልተጠቀመችወን ከሁለቹም ምተንሰዉን ልጅ ስሙወንነ ስልክ ቁጡሩወን ለኩልኝ
@AmanuelmikaelMilo
@AmanuelmikaelMilo 4 ай бұрын
Bertu kenante bizu negeri tiwudi yimarali!!!❤
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 4 ай бұрын
Girls Good Job👏🏽💪🏽 it’s Nice Show!! But Listen to Each other!
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 4 ай бұрын
Marriage life is the best great also single life is the best thank God noting rong both sides because something reason God
@user-ww3pr3zh9d
@user-ww3pr3zh9d 2 ай бұрын
New family ❤
@africapress5784
@africapress5784 3 ай бұрын
መሃል ላይ ያለችዉ ወድቻታለሁ ። በምን እንገናኝ ሳሮን ጌትነት❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 ай бұрын
ዋዉዉዉ ሴቶች ትችላላችሁ በርቱ from saudi
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
እጅግ አድርገን እናመሠግናለን በርቱልን ውድ ኢትዮጵያውያን ❤️
@samrawitkassa7109
@samrawitkassa7109 4 ай бұрын
Nice talk......keep the good work
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
ቤተሰብ ስለሆንን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
@qoosaaf6420
@qoosaaf6420 4 ай бұрын
wow,.... The three stars . Much Luv.
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
ቤተሰብ ስለሆንን እጅግ ደስ ብሎናል
@qoosaaf6420
@qoosaaf6420 4 ай бұрын
Sure, !!!
@ynas48
@ynas48 4 ай бұрын
ሁሉም የተሳሳተ ነው, አዲስ ነገር ነው ይሄ ሁሉ, ወንድ ልጅ ነው ሚወስነው ማንን እንደሚያገባ
@user-dk9fz3vu3w
@user-dk9fz3vu3w 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@beenasefa8342
@beenasefa8342 4 ай бұрын
ሰማዋቹ ልበል ወንድ ልጅ በ 70 አመቱ መውለድ ይችላል አላቹ እኔ የምለው ሚስትየዋ በየተራ ዳይፐር እንድትቀይር ነው እንዴ🙈🙈
@user-uh6xd7sg5h
@user-uh6xd7sg5h 4 ай бұрын
Mert topic new enamesegenalen
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
እኛም የቻናላችን አባል በመሆንሆ ከልብ እናመሠግናለን
@selamforkids
@selamforkids 4 ай бұрын
being single is not normal. or maybe it is normal if and only if you join ምንኩስናን.
@Robeldesalgn2773
@Robeldesalgn2773 3 ай бұрын
Mercy menedenew esate esate abezashe beterefe seateshe bekola megelaye tetebeshe nebere😅 sekelede new
@user-bz5mj6tx8x
@user-bz5mj6tx8x 4 ай бұрын
አረ ተደማመጡ
@Lidyakebede.
@Lidyakebede. 4 ай бұрын
Bertulign❤❤❤
@user-ew8ld6jf4h
@user-ew8ld6jf4h 4 ай бұрын
ከትዳር በፊት ሴክስ ማድረግ ተገቢ ነው አይደለም? በሚለው ሀሳብ ብታቀርቡልን ደስ ይለናል
@shalom744
@shalom744 4 ай бұрын
Ye Jil hasab. Min teblo new sile zimut badebabay yemiweraw? Mezemot kefelek man yikelekilihal, yerasih mircha new.
@user-ki4sw7wh9f
@user-ki4sw7wh9f 4 ай бұрын
በእድሜ ያችን ማግባት ጥሩ ነው ግን አርብ አገር አስረጅን😂😂
@fikird.
@fikird. 4 ай бұрын
marriage and maturity is different
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
ድንቅ ዕይታ
@holyjustice1
@holyjustice1 3 ай бұрын
Getting married could be a milestone, but you need to discuss about the process snd the critical intersectionsl factors which determin a long lasting and successful marriage in the currrent Ethiopia : Ethnicity, social and economic bacground, urban and ,rural identity, religion etc. Does really a city girl gets married with upcountry boy?
@AbinetAyele-yw6oq
@AbinetAyele-yw6oq 4 ай бұрын
Baretulene dase tilalachu
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 3 ай бұрын
በዚህ ሁኔታችሁ ትዳር አይደለም አዳር ትከብዳላችሁ። መደማመጥ ወፍ የለም ኦህ
@minilikteklab2454
@minilikteklab2454 3 ай бұрын
Saroneye ❤
@user-sm5zu5pk1y
@user-sm5zu5pk1y 3 ай бұрын
😂😂😂❤
@Liz__liza111
@Liz__liza111 4 ай бұрын
Done..!!
@MewaelDesta
@MewaelDesta 4 ай бұрын
ትለያላችሁ በዚህ ሁለት ወር 300 ሺ sub ይገባል እናንተ በርቱ
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እጅግ አድርገን ከልብ እናመሰግናለን
@selamforkids
@selamforkids 4 ай бұрын
ደስ ስትሉ
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ፤ ቤተሰብ ስለሆንን ደግሞ ደስ ብሎናል
@santaw5392
@santaw5392 4 ай бұрын
Experience from the left: 1>3>2, person in the middle lacks some kinda exposures/experiences. Single life, for women max. 35 and for man max. 45::
@yim416
@yim416 4 ай бұрын
wow, pretty
@Mellow559
@Mellow559 4 ай бұрын
📌Negative commenters get the hell out of here ተደማመጡ የምትሉ ሰዎች ከዚ በላይ ምን ይሁኑ በጣም ግልፅ እዉነተኛ እራሳቸዉን ሆነዉ የሚያስቡትን እና ያመኑበትን ነገር ነዉ የሚያወሩት all I can say is በርቱ ጠንክሩ እራሳችሁን ሁኑ ማንንም ለማስደሰት እዳትሞክሩ ደሞ ብዙም ሚነገራቹ አይነት ሰዎች አይደላቹም
@FikirTVOfficial
@FikirTVOfficial 4 ай бұрын
የቤተሰባችን አባል በመሆንዎ ልባዊ ምስጋናችን እነሆ
@alexoalex1638
@alexoalex1638 4 ай бұрын
👼ሀሎ ይሰማል 🤔በተራ ማውራት አትችሉም ማለት ነው 🤓🤓🤓🤓
@tadelebanti9607
@tadelebanti9607 4 ай бұрын
Mahilay yaleshiw substance yalew were awri kalhone tset bileshi admchi.
@abayfamilytube7527
@abayfamilytube7527 4 ай бұрын
80 tiyalesh ayidel eske 35 single kehonsh .........= already = 80. lik ende 7 le 70 k/tor..
@GulitGebeya23
@GulitGebeya23 4 ай бұрын
መጀመሪያ ተደማመጡ አትንጣጡ ማናችሁን እንስማ ሆ😂 ሲቀጥል እንደ ክርስቲያን የሰው ልጅ ሁለት ምርጫ አለው 1. በትዳር ተወስኖ መኖር 2.መንኩሶ ሙሉ ልብን ለፈጣሪ ሰጥቶ መኖር ከዚህ ውጭ ግን መሀል ላይ ሌላ ህይወት የለም ዝም ብሎ መንዘላዘል ይሆናል።ሳላገባ ዝም ብዬ መኖር አልችልም ወይ የሚባል ጥያቄ ልክ አይመስለኝም።
@Meski-jh2mr
@Meski-jh2mr 4 ай бұрын
👍
@elianaAyalew-my5xv
@elianaAyalew-my5xv 4 ай бұрын
lemendenew kes belo mehedew temechetognal
@rehima4916
@rehima4916 3 ай бұрын
ቲክቶክ አጫጭር ቪድወ አይቸ ተመችቶኝ ነበር ስገባ የራሳችሁን ስሜት ሳትደማመጡ ነው ምታወሩት
@mussietariku6965
@mussietariku6965 4 ай бұрын
girls plssssssssssssss involve boys in you podcast like you are talking about love especially the love that leads for R/ship and marriage so now we are listening only from girls-based thoughts... come on as soon as ur topics involves both realistically, you need both gender in Ur discussion..
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 ай бұрын
መሀለኛዋ የተሻለች ናት።
@birhanjommy
@birhanjommy 4 ай бұрын
ሁሉም ጥሩ ናቸው። ጥሩ ሥነ-ምግባር አላቸው።
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 4 ай бұрын
ቆማችሁ ቅሩ እንጂ ምንም ቢሆን ጋላ እንዳታገቡ። ካገባችሁ መግማማታችሁን እወቁት። አልነገረንም እንዳትሉ!
@user-pk7fe9en3t
@user-pk7fe9en3t 4 ай бұрын
ሁለቱም ተመሳሳይ እድሜ ላይ R/ship ቢጀምሩ ችግር አለው
@user-ki4sw7wh9f
@user-ki4sw7wh9f 4 ай бұрын
እሱ ቢተልቅ ጥሩ ነው
@Arodyo-qf2eu
@Arodyo-qf2eu 4 ай бұрын
ተሰብስባችሁ ተነፉፉፉፉፉፉ
@NeberTube
@NeberTube 4 ай бұрын
ምህረትዬ ሰው እንኳን ቢጠፋ አለውልሽ እኔ
@Meski-jh2mr
@Meski-jh2mr 4 ай бұрын
👍
ወንዶች ምን ዓይነት ሴት ይወዳሉ? @FikirTVOfficial
1:33:54
ፍቅር ቴቪ | Fikir TV
Рет қаралды 16 М.
ባለ ትዳር ሆነህ ከለሊቱ 6 ሰዓት እንዴት ሌላ ሴት ታወራለህ ?
43:17
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 53 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 170 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
ልጃችንን ተተዋወቁት ማንን ይመስላል
12:11
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 12 М.
ለትዳር የሚሆነኝ ወንድ ገና ሳየው ያስታውቃል @FikirTVOfficial
1:07:39
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН