ይቅርና ዛቻ ሞት ቢመጣ ክፋታችሁን ከማጋለጥ አልዘገይም- ዐቢይ ይልማ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

  Рет қаралды 268,607

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 2 200
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር መምህራችን በርቱልን
@zawdezz3681
@zawdezz3681 Жыл бұрын
በትክክል
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 Жыл бұрын
አብያችን መምህራችን ከጎንህ ነን። ዲያቢሎስን እንፋለማለን አንላቀቅም ።
@mohammedabdukadr9536
@mohammedabdukadr9536 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ። በፍጹም በፍጹም ወደ ፊት መቀጠል እንጂ መቆምን እንዳታስብ:: ቅድስት ሀገራችንን ከፊት ሆነህ ልትታደጋት ህዝብን ልታነቃ ይገባል። ወንድማችን
@rediattelila7755
@rediattelila7755 Жыл бұрын
ወንድሜ ልክ ነህ አሁን ሙስሊም ክርስቲያን ሳንል ሞራል ባህል ያለው ሁሉ ይሄንን ሼጣን ስራ መቃወም አለብን።
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 Жыл бұрын
ልክነህ ወንድሜ።
@almazalemu421
@almazalemu421 Жыл бұрын
በትክክል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ሁላችንም መነሳት አለብን ይህች ሴት አሉሚኒቲ ናት ሁላችንም እንነሳ እነ አብይ ብቻ አይደሉም!!!
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Жыл бұрын
ገንዘብ እናዋጣ እና የቴሌቭዥን ፕሮግራም እንክፈትለት የምትሉ 👍ላይክ
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
I am a Muslim but I am supporting this chanal
@Petertolove
@Petertolove Жыл бұрын
ጸጋዉን ያብዛላችሁ በርቱ ዉዶች
@KidstKidlewi
@KidstKidlewi 4 ай бұрын
God blees you open tv chan...
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p 3 ай бұрын
ጥሩ ብለሃል! ይህ የተቀደሰ ሃሳብ ነው።
@Intisarabdulkani
@Intisarabdulkani Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Жыл бұрын
ምን ትሰራለህ እዚ
@Idayaxxx22
@Idayaxxx22 Жыл бұрын
​@@helenalamin9762 endezi aynet stupidity idea tey ene orthodox negne Gen yetunim be 1 amlak yemiyamin religion altelam ..metelat yaleben satan/illuminate enesun new enje agendachew ye Bible ena ye Quran rule meshar or matfat selhon... let us be 1 to vanish satan
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ወንድም ወይም እህቴ ይኽኮ ሙስሊም ክርስቲያን አያስብልም ።
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Semie ahune teleku yeseyetane sera Muslim Christians atefetewe illuminati enedenamene newe yemiyaderegune selezie ande mehone alebene
@abelseifu6019
@abelseifu6019 Жыл бұрын
ምን አመጣው ሙስሊም መሆንህ ከሱ ፕሮግራም ጋር 😄😄😄ያምሃል ሙስሊም ወንድማችን 🤣🤣🤣🤣
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
❤ ይች እህታችን ግን በእውነት ቅመም ነገር ናት ደስ ስትል ትንሿ ዐቢይ ይልማ ትንታኔዋ ራሱ 😊 በዚሁ ቀጥይ እህትየ ኢትዮጵያዊነት ይበልጣል አይዟችሁ
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 Жыл бұрын
እንዳንረሰ ሳጥናኤልም የመላእክት አለቃ ነበረ 😢
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
@@eheteagedie1533 አይ ከመምህር ዐቢይ ጋር ያለችው ይችው ልጅ ናት ያልኩኝ ስለ ሌላ ሴት አይደለም
@ABK738
@ABK738 Жыл бұрын
@@eheteagedie1533 ማለት???
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
መምህር ኑርልን እመብርሀን ትጠብቅህ🙏❤❤❤
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
Amen Amen
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
አሜን ይጠብቅልን።
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሂወት የቀየርው ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ካንተጋ ይሁን የአለም ፈጣሪ የፍጥረታት ጌታ የሚቃወሙህን ሁሉ ልቦና ይስጣቸው🙏🙏❤❤❤
@alemababo6981
@alemababo6981 Жыл бұрын
hannasalam በጌታ ስም የሞት ደብዳቤ የቀደደው ወይም የሻረው ኢየሱስ እንጅ ሚካኤል አይደለም በሞቱው የሞት ደብዳቤያችንን የሻረ ኢየሱስ ነው መጽሀፍ ቅዱስ አንብቢ😢😢😢😢
@zeweditushumeye9094
@zeweditushumeye9094 Жыл бұрын
እንናንትን መከታትል ከጀመረኩ ጀምሮ ነቅቻለሁ አብዬ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እድሜ ጤና ይስጠክ የምታስበው ይሳካልክ !!!
@sarabelay2804
@sarabelay2804 Жыл бұрын
Amen 🙏
@seblisebli7386
@seblisebli7386 Жыл бұрын
ከነሱጋ ካለው ይልቅ ከናንተጋ ያለው እግዚአብሔር ይበልጣል መምህር አብይ ጀግና የህዝብ ልጅ
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 Жыл бұрын
የሀይማኖት አባቶች እረባካችው አግዞት ።እግዚአብሔር ይክፈልህ ወንድሜ
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል መላአኩ ከኢትዮጵያ ና ከቅድስት ቤተክርስቲያን ና ከትውልዱና ከምእመናን ከእናቴም ጋር ይሁን መምህር በርቱ እግዚአብሔርን ይዘን እኛም ድምፅ ነን በርቱ
@aaronjohn3930
@aaronjohn3930 Жыл бұрын
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው ይላል የሃገሬ ሰው አይዛችሁ ሁልጊዜ ከጎናችሁ ነን ትውልዱን ተባብረን እናድን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው
@hibistinatad4718
@hibistinatad4718 Жыл бұрын
ብቻህን አይደለህም ከጎንህ ነን በርታ ጌታ ይርዳን
@eshettefera5637
@eshettefera5637 Жыл бұрын
❤❤❤ አቢ አንተ የተሰጠኸን በምክንያት ነው እግዚአብሔር ይርዳክ ቤዚዬ በርቱልን 💚💛❤️
@tilahun5421
@tilahun5421 Жыл бұрын
ክቡር መምህር አብይ ይልማ ኑርልን ❤❤❤
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq Жыл бұрын
ሳድስ ሚዲያን በአረብ ሀገርም ያለን በተቻለን መርዳት እና ማበረታታት አለብን !!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህ በረታልን
@gafat
@gafat Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ዳግማዊት ይህን ያክል ተበሳጭታ ከከሰሰችህ በትክክል ለጥፋት የተላከች ናት ማለት ነው እኔኮ በዚህ ደረጃ አልጠበኳትም ጌታ ሆይ ሰው ሁሉ ምን ነካው ከእግዚአብሔር ይልቅ ሰይጣንን ዘመድ የሚያደርገው 😢😢😢
@ham.h98
@ham.h98 Жыл бұрын
Genzeb amilaki bezto eko new.
@HeluDawit
@HeluDawit Жыл бұрын
እሶ እሁን ከኔ በላይ ሰው የለም ማንም የሚችለኝ የለም ብላ ነው የምታስብው እግዜር ይርዳን እንጄ እሶ ከዚህም በፊት የምትሰራው ብዙ ህገወጥ ስራዎችን ነው ብዙስዎች ከጀርባዋ አሉ እኔ በቅርብ ስለማቃት ነው ለሀብት ብላ የማትገባበት የለም ግን እዝብ ምንም ሊያቅባት አልቻለም አፋ ምላጭ ስለሆነ ያምኖታል አካባቢዋ ያሉት በሙሉ በስይጣን ነው የሚያምኑት እሶ ግን በደንብ ህዝብን ምእንዴት እንዲያምናት እንደምትችል ሁሉ በደንብ ኮርስ ወስዳለች
@gafat
@gafat Жыл бұрын
@@HeluDawit እግዚአብሔር ይድረስልን እንጂ ያለነው በአጋንንት አምላኪዎች ተከበን ነው
@RasmullerMeku
@RasmullerMeku 5 ай бұрын
ልዑል እግዜአብሄር እኝህንና መሰሎቻቸውን በቁጣው ይገስጻቸው መምህር በርቱልን ከጎናችሁ ነን
@EskadaMohammad
@EskadaMohammad 5 ай бұрын
ይህንን ትዉልድ እንድታስተምር እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ስላስነሳህ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ አንተንአና ለዚህ መልካም ነገር ልባቼዉ ቅን የሆኑትን ያብዛልን አይዞን ከናንተጋር ያለዉ ይበልጣል ሣድሶች በርቱልን ከጎናችሁ በቻልነዉ ሁሉ እንቆማለን።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ጨለማዉማ ይገለጣል ወደዱም ጠሉ ሰው ዝም ቢል እግዚአብሔር የብርሀናት አባት የጨለማ ሴራቸውን ይገልጠዋል እነሱ በስዉር የሚያደጉትን የእግዚአብሔር ሰዎች ይገልጡታል አይዞህ አብይ ይልማ እልፍ አእላፋት ከአንተ ጋ ናቸው በርታ
@hanajilcha8242
@hanajilcha8242 Жыл бұрын
ባለጊዜ ናቸው የኛም የእግዝያብሔር ጊዜ ይመጣል ይህ ሳይሆን አለም አታልፍም አይዞችሁ ሁሉም እንደየስራው ያገኛታል
@sabakassa9226
@sabakassa9226 Жыл бұрын
መምህር እናተ በምታቀርቡት መረጃ ብዙ እያወቅን ነው ። እግዚአብሔር ያግዛቹሀል
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 Жыл бұрын
ተዋህዶ ባለ ማህተብ ንቃ ንቃ ልጆችህን ጠብቅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tenagneworktessema5704
@tenagneworktessema5704 Жыл бұрын
አብዬ የጌታ ጀግና የማያመቻምች ለሆድ የማይገዛ የእግዚአብሔር ባሪያ ለወንጌል የቆረጠ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው የፅናህ ከክፋ ይጠብቅህ እፀለይንልህ ነው። ከነሱ ጋር ካለው ይልቅ ከአንተ ጋር ያለው ሰማይና ምድርን ይፈጠረው እግዚአብሔር ይበልጣል።
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Жыл бұрын
መምህር አብይ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤ በርታ እግዚአብሔር ይረዳሃል ።
@MarkiWolde
@MarkiWolde Жыл бұрын
አብያችን በወሳኝ ሰዓት ብቅ የምትለዉ ነገር እንዴት ደስ እንደምትለኝ😊 ...WE LOVE YOU
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናተ ጋር ነው መምህር አብይ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ🙏
@almazabrham879
@almazabrham879 Жыл бұрын
Amen
@lalanegnyekidanua5261
@lalanegnyekidanua5261 Жыл бұрын
Amen ehe abel yemibal liji gn videowun liyaresasan belay belay yilekal unsubscribe yemardeg tilk zemecha madreg alebin keder eskaltetemeke dires
@wubayehuwwondafrash6273
@wubayehuwwondafrash6273 Жыл бұрын
Amen
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Жыл бұрын
አሜን..
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeen yetebekewale yemayanekelafawe gets kesu ga newe
@GirumTeketel-mu7jy
@GirumTeketel-mu7jy Жыл бұрын
አይዞን አብያችን በርታ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ የለም እግዚአብሔርም ይረዳናል
@seni194
@seni194 Жыл бұрын
ከጎናችሁ ነን ሳድስ ሚዲያ በርቱልን እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ብዙ ወጣቶችን እያታለሉ ነው ያሉት
@weredewoshike5505
@weredewoshike5505 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ በርቱ ❤❤❤።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
መምህር ዐቢይ ይልማ😢😢 ቅዱስ ሚካኤል ክንፉን ከልሎ ይጠብቃችሁ እኔስ ታሳዝነኛለህ ረጅም አመት ከምከታተልህ ሁልጊዜ ስለ ትውልዱ ሳትስለች እየተናገርክ ብርታቱን ይስጥህ እስከ አሁኗ ስዓት የጠበቀህ አምላክ አለ እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው
@astermeshesha6507
@astermeshesha6507 Жыл бұрын
አብርሀሙ ስላሴ ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ አብይየ ኘሮግራም ሁላ በእውቀት በመረጃና በማስረጃ ስለምታቀርብ እናምንሀለን እግዝአብሄርን ፈጣሪውን የተማመነ ሁሌ አሸናፌ ነው ❤❤❤❤❤❤
@tsehaydemisse6045
@tsehaydemisse6045 Жыл бұрын
ፕሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው በተጨባጭ ምክንያቶችላይ ተመስርተህ ስለሆነ የምትናገረውና በርታ
@DawitMan-m5m
@DawitMan-m5m Жыл бұрын
ሣድስች ከጎናቹህ ነን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@ትጅአበሻ
@ትጅአበሻ Жыл бұрын
አብዬ የኔ አባት አይዞን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር አለ እንፀልያለን ሀይል የእግዚአብሔር ነው.በዝዬ የኔ ውድ ዛሬ ማሬር መሰልሽኝ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እነሱ በጨለማ መስራትና ማስፈራራት መገለጫቸው ነው ግን ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ብቻ ነው በእናንተ ላይ አይሆንም
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን ተረድተናል እግዚአብሔር አለልህ በርታልን የሚጠብቅህ አይተኛም አያንቀላፋም ጌታ እረኛህ ነው
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን አይነልቦናችንን አብራልን🙏 እናመሰግናለን እንድንነቃ እያደረጋችሁን ነው
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
ሳድሶች ዉጊያችሁ በጣም ደስ የሚል ነዉ በማንም እንዳትሸበቡ ወደፊት አንድ ቀን የሚገርም መልስ ከፈጣሪ ታገኛላችሁ።
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ከሁሉ ዘላለም ሞት ያድናል አሜን
@yeshi2239
@yeshi2239 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወጣቱን አደንዝዘዉታል እሔ ሑሉ ሐብት ያለምክንያት እንደማይመጣ ይታወቃል
@ham.h98
@ham.h98 Жыл бұрын
Betikikil. Lam alegn besemay malet yihe new.
@mulyman
@mulyman Жыл бұрын
እንዴት ብደነዝዙ ነው ፈጣሪ እንዴት እንደሚሰራ አልገባችሁም
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Жыл бұрын
ጥጋባቸውን ያብርድላቸው ሌላ ምን ይባላል 💔
@sendudegu5518
@sendudegu5518 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ካንተ ጋር ስላለ በርታ እንዳታቆም መድሃኒአለም አባቴ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ጠብቅ🙏🙏
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 Жыл бұрын
ጌታሆይ ይህን ክፍ ዘመን በቸርነትህ አሻግረን😢😢😢😢😢😢😢
@ElyasNibret-bk1ws
@ElyasNibret-bk1ws Жыл бұрын
የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን አቤቱ እግዚአብሔር ለንስሃ አብቃን
@solomontadese3348
@solomontadese3348 Жыл бұрын
Leman beleh new nesehahen yemtegotetew??? Kedekika behuwala men endemetehon tawekalh gezaw alkuwal Berta wendema. EGZIABHER yeredah.
@ቲጂየማርያምልጅ-ኈ5ጘ
@ቲጂየማርያምልጅ-ኈ5ጘ Жыл бұрын
አብይ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ አይዞ በርታ ልን ማፈሪያ ናት
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
Amen
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 Жыл бұрын
አሜን ይጠብቀዉ
@Amharawollo
@Amharawollo Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ለውሸታምማ ስም አጥፊ አያግዝም
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል Жыл бұрын
​@@Amharawolloስም ኣላጠፋም ያጋልጣል እንጁ ሳያጣራ ኣይሰራም ትውልድ ያነቃ ጀግና ነው
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shewaferatayekassa1852
@shewaferatayekassa1852 Жыл бұрын
ስለ ከሰሰች እራሷን አጋለጠች የኢትዮጵያ ህዝብ ይቋቋሟታል አይዞአችሁ እግዚዓብሔር ፊት ለፊታቸው ቆሟል ጌታ ይገስጻት!! ትርሲት በንቲ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@bettybelete9100
@bettybelete9100 Жыл бұрын
አብያችን አንተን ከልብ የሚደግፉ በፀሎት የሚያስቡኸ ብዙ አሉእግዚአብሔር ስለመረጠህ ነዉ የምትታገለዉ ስለዚህ ወደዃላ የለም በርታ እነሱ ጋርካለዉ እኛ ጋር ያለዉ ይበልጣል አብያችን በነብስም በስጋም ትከብራለሀ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንህ
@ShytooShytoo
@ShytooShytoo Жыл бұрын
ሀይል ይስጥክ አብያችን ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ለምትሰጠን ትምርት ማርያምን በጣም ነው የማደንቅክ ያውም ከመንፈስ ጋር ሆኖ ደከመኝ ሳትል ስላቀረብ እናመሰግናለን
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 Жыл бұрын
ጅግና በርቱልን
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
ይሄ መልካም ወጣት እና አነቃቂ ነን የሚሉት ኢትዮጵያ ውስጥ የፈሉት ጉዶች አንድ ሊባሉ ይገባል እግዚአብሔር የገጽሳቸው
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Жыл бұрын
ሃሳብሽ ጥሩ ነው ግን ማነው ሃይ ባዩ? መንግሥት በሌለበት አገር እንደምንኖር ግልፅ አይደለም?
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
@@ethiopianpoettsedidawit5738 ነገሩ እነሱም አብረው እየሰሩ ይሆናል
@lalanegnyekidanua5261
@lalanegnyekidanua5261 Жыл бұрын
@@ethiopianpoettsedidawit5738 twuldu kalteketelachew mengst asgedido siltena auasgebanmko
@mela1567
@mela1567 Жыл бұрын
@@user-jl9uf9zv9d ቂቂቂቂቂቂቂ በቃ እናተ ቤት መሞት ማለት መዳን ነው?
@mela1567
@mela1567 Жыл бұрын
@@user-jl9uf9zv9d በቃ ዳቢሎ በርገርን እየበላችሁ ዳኑ! ዘና ፈታ በሉ ይመቻችሁ። ለሁላችንም ነጻ የፈቃድ ምርጫ ተሰጦናል! እጃችንን ወደፈቀድነው እንድንሰድ ተፈቅዶልናል። ወደ ውሃ ወይም ወደ እሳቱ!
@hanageleta634
@hanageleta634 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ከክፉ ይሰውረን እንጂ ከባድ ነው ግዜው አቤቱ በምህረትህ ሰውረን
@meharisemaw
@meharisemaw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቀብከ በንግደትከ ወበእትወትከ ዕምይዕዜ ወዕስከለዓለም።ዓቢይ ይልማ።
@emumehari6178
@emumehari6178 Жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደም ይች ዳጊ የምትባለውንም ቅዱስ ሚካኤል በልቦናዋ ገብቶ ይመልሳት አብይ የኛ ተጋዳይ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤
@saraepherm7144
@saraepherm7144 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚገርመው ከመታረም ወደ ክሰ ይሮጣሉ 😢 የእግዚአብሔር ሀይል ያሸንፋል ዐብዬ በርቱ መደሐኒዓለም የድንግል ልጅ ሀገራችንን አሳልፎ አይሰጥብንም
@melikmeshal6041
@melikmeshal6041 Жыл бұрын
እግዚሀብሄር ከናንተ ጋር ነዉ በርቱ
@YegunaworkTilahun
@YegunaworkTilahun Жыл бұрын
ሰላም ሳድሶች በርቱልን ፈጣሪም ከሁላችን ጋር ይሁን ያበርታን ያጠንክረን ይጠብቀን የሚሆነው ነገር ሁሉ በጣም ያስፈራል
@TakeleTeshale
@TakeleTeshale Жыл бұрын
ወንድሜ እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የሚለውን ቃል በአካል በአንተ እያየሁ እንደሆነ እኔ አውቃለሁ ጌታ እረድቶኝ ያየኸውን እየሰማህ የሰጠህንም እየተናገርክ ለመኖርተመርጠሀልና ወደፊት እንጂ አይደለም ወደኋላ ወደ ጎን እንኳ አትይ ይሄን ስጦታ ከገፋህ ትጎላለህ ጌታ ግን ሰው አያጣም ስለዚህ በድፍረት ሁሌ ተናገር
@santaddis8552
@santaddis8552 Жыл бұрын
መድሐኒት አለም ይጠብቅህ ወንድሜ
@AberaGebresenbet-se8yk
@AberaGebresenbet-se8yk Жыл бұрын
በርቱልን
@zematube8985
@zematube8985 Жыл бұрын
እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ እምነታችን ላይ የተወሰኑ ልዩነቶች ቢኖርም ከአንዳንድ ነገሮች በስተቀር በጣም እደግፈዋለሁ የምትናገረውን እግዚአብሔር ይባርክህ የበለጠ ያብራልህ!!
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Жыл бұрын
ገጠመኚ አዳምጥ ልዩነቱ በደብ ይበራሀልሀል
@ሩሃማ
@ሩሃማ Жыл бұрын
😢😢ኧረ የቤተክቲያን አባቶቺ መምህራን ዲያቆናት ንቁ እዴ እስከመቼ ነው የምትተኙት ወድማቺን አብይ እዳተ እደነመምህር ተስፋዬ ያሉትን ያብዛልን ኡፍ እዴት እደምወዳችሁ❤❤❤እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የእግዚአብሄር አገልጋዩች
@etetumamo264
@etetumamo264 Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ መምህራን ዘማርያን ለሃይማኖታቸውና ለመእምኑ የሚያስቡ ሳይሆን እንደ ቢዝነስ ገንዘብ ነው የሚያሳዱት። ጥቅም ብቻ።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
​@@etetumamo264 ዝም በይ ወርኛ እር ባክሽ እንደ ኦርቶዶክስ መምህር አባቶች ሀፂያት ሚጠየፍ ትውልድ ሚግስጥ አለ መጀመሪያ እኔ ማነኝ በይ መናፍቅ ያባቶቻችን የመምህሮቻችን ጦስ ውጡ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
​@@etetumamo264 ወርኛ መጀመሪያ ኢሉምናቲ ሚሰራበት ገንዘብ ሚሰበሰብት አፂጂ ጥቅም እር አስመሳይ ተመሳስላቹ ተዋህዶ ለመሳደብ
@ሩሃማ
@ሩሃማ Жыл бұрын
@@ZorishMenjeta ይከንያጋለጠው ማነው የቤተ ክርስቲያንአባት መምህር ነው ካልፈሩ ለምን በይቱብ መተው አይቃወሙም አይገስፁም ከተፀየፉስ ይከ ነገር ለምን አልቆመም ለምን እየተስፋፋ መጣ ቤተክርስቲያንእጂ መምህሮች አባቶች ዲያቆንሰንበት ተማሪዎች አልታወሙም መፅሀፋ ግን ይፀየፈዋል አገልጋዮቹ ግን እያየናቸው ነው
@haimim8323
@haimim8323 Жыл бұрын
Wake up wake up Ethiopian people
@keshatube3264
@keshatube3264 Жыл бұрын
እናዉቃለን የሚናገርልን ጠፋ እንጂ። አለን ብዛት እንዳላቸዉ ያወራሉ እኛ ግን በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ በእመቤታችን በድንግል ማርያም ስም በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብረኤል ስም የቆሙባት ምድር እንደ እሳት ታቃጥላቸዉ ታቅበዝብዛቹዉ መቆሚያ ይጡ ቅዱስ ታዳኤል ይገስፃቸዉ። አሜን
@Mita4164
@Mita4164 Жыл бұрын
አቢ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
አብይዬ ቅድስሚካኤል ይሸፍንሃል የእኛጀግና ❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምሆርዬ ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 💔💔 በርታ መምህር ዐብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን 💚💛❤️
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
መምህር አብይ እንወድሀለን መልካሙን ሁሉ እንመኛለን ሣድስ ሚዲያ በርቱ እግዚያብሄር ይጠብቀን
@woinshetgugssa2006
@woinshetgugssa2006 Жыл бұрын
አጋዕዝት ዓለም ሥላሴ በመንገዳቹ በስራቹ ሁሉ ይጠብቋቹ !!!
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
ክብር መምህር አብይ ይልማ በርታ እግዚአብሔር ፍፁም ከአንተ ጋር ነው 🤲
@fatad1798
@fatad1798 Жыл бұрын
መምህር አብይ አንተ እኮ እግዚአብሔር ባይረዳህ ኖሮ እስካሁን አትቆይም ይህን የኢሉሚናቲን ሚስጢር የሚያጋልጥ አንተን መልክተኛ አድርጎሃልና የድንግል ማርያም ልጅ ትግስቱን ይስጥህ ጥበቃውም አይለይህ
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 Жыл бұрын
ዕቢይ እንኳን ሰለም መጣህ በአጠቃላይ ሳድሶች እናንተ ትለያላችሁ በርቱ
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw Жыл бұрын
በርቱልን።።ሐይል የእግዚአብሔር ነው።።
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
አብያችን በርታልን ከጎንህ ነን በጣም የሚያስጠላ ዘበላይ ነው ያልነው😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@johnteklu1637
@johnteklu1637 Жыл бұрын
አብይ በርታ 120,000,000 ህዝብ ከጎንህ ነን። እነዚህ ውርጋጦች ከእግዛብሔር ጋር ሆነን ከተፋለምናቸው ምንም አያመጡም።
@AbureSami
@AbureSami Жыл бұрын
አንድ ትክክለኛ ሃቅ አጀንደን ለእራስህ አላማ ፍላጎት ግብ ለማሳካት እንዴት መጠቀም አለብን የምለውን ‹ፍራሃት› በመዝራት ሌሎችን ማቋሸሽ፣ ስለዝህ ክፉ መጥፎ ነገር ሌሎች ሃይማኖት እይታ ምንድነው ተበሎ ሳይጠየቅ ለእነሱም እራሳችን መልስ በመስጠትና የዝህ ክፉ ሃሳብ አራማጆች ናቸው ብሎ በመጠቅለል ‹‹የኦርቶዶክስ ትክክለኝነት› ለማሳዬት መጣር ህዝብን እውቀትን ተጠቅሞ ማታለል ማለት ይህ ቪድዮ ያሳያል
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
እኔ ከ 120,000,000 አንዱ አይደለሁም። እግዜርም ቢሆን ጥላቻን አይደግፍም ።
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 Жыл бұрын
​@@kechemagara5433 banatshe tetekeye
@tilahun5421
@tilahun5421 Жыл бұрын
@@kechemagara5433 አንተ ወይም አንቺ መምህሩ ያስተማረው ጥላቻን ሳይሆን ትውልድን ማዳንን ነው አንተ ወይም አንቺ ግብረ ሰዶም ከሆንክ ከሆንሽ ጥሩ እንዳልሆነ ከታላቁ መፅሀፍ ቅዱስ ስለመናገሩ ነው ያስተማረው
@brookstark8401
@brookstark8401 Жыл бұрын
Enen kenisegn
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@antenehassefa53
@antenehassefa53 Жыл бұрын
በልዑል እግዚአብሔር ስም ሁሌም እናሸንፋለን .....አቢይ ፈጣሪ ይጠብቅ ድንቅ መምህር ነክ በዚው ቀጥል።
@Genet-d3g
@Genet-d3g Жыл бұрын
አብይ በርታልን አባቴ እመ አምላክ ትጠብቅክ
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын
እመብርሐን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ
@barsabarsa3187
@barsabarsa3187 Жыл бұрын
እግዚያቤር፣ይ ጠብቃቹህ❤
@እመብዙሃን-ሰ7ከ
@እመብዙሃን-ሰ7ከ Жыл бұрын
እውነት ዳጊ ከሠሠቻችሁ እኛንም ትክሠሠን ማንንይዛ ምን ተማምና ነው ይሄንንያደረገችው ሥለዚህ ዳጊ አምላክ ካለሺ ፍሪ አምላክን እውነት ከሥህተት መንገድ ተመለሽ እውነት ለሃገርሽ ካሠብሽ ተይ
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
የኔም ሃሳብ/ ምክር ይህ ነው።
@mahletfekremariam
@mahletfekremariam Жыл бұрын
Subscrib ያደረጋቹ አንሱ ከዛን ልክ ትገባለች
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት Жыл бұрын
ይች ጋለሞታ ማንን ትሰማና ልቧ በገንዘብ ተደፍኖ
@HeluDawit
@HeluDawit Жыл бұрын
@@ፀሐይሐበሻዊትውነት ተናገርሽ እሶ ደፋር ናት ስው ግደይ ብለሽ ብር ብትስጫት ደቂቃ አይፈጅባትም እኔ ስለደረስብኝ ነው እግዛብሄ የሚለውን ቃል መስማት እትፈልግም ለሶ እንዲሰገድ ብቻ ነው የምትፈልገው የሶ ልቦ ድፍን ነው ድንግጥም አትል በጣም በጣም ድፋር ሰይጣን ነች እውነት ስይጣን እንደሶ ክፉ አይመስለኝም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እነሱ በአሉሚኒቲ ገንዘብ አብድዋል!!!!
@delinadelina9244
@delinadelina9244 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 Жыл бұрын
አቢይ በርታ እሄ ምስግን ህዝብ እንድነቃ እግዚአብሔር አንተን ልኮአል።❤
@tirushbekele7931
@tirushbekele7931 Жыл бұрын
ነገር ከምንጩ ነዉ ያለውን እዉነት ከማጋለጥ አትታክቱ እግዚአብሔር ከአእናንተ ጋር ነው በርቱ 🙏👌💚💛❤️
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
Amen Amen
@debimebrate5312
@debimebrate5312 Жыл бұрын
ምንም አታመጣም እኛ ጋር ያለው ❤እየሱስ ክርስቶስ❤ይበልጣል
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Жыл бұрын
ምን ማለት ምንም አታመጣም የሤጣን ተከታይ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ከጎንህ ነን ከእውነት ጎን ነን ❤❤❤. ሲጀመር ሀብታም ሰዎች በገንዘብ ገዝተው ሰውን ማስገደል ስለሚችሉ ብቻ ማስፈራሪያ እና ዛቻ ብቻ ነው የሚያውቁት ይህን ሰው ልናግዘው ይገባል
@getachewyeneneh4588
@getachewyeneneh4588 Жыл бұрын
በርቱ ጀግኖቻችን💚💛❤️
@daneilfeysa-d3h
@daneilfeysa-d3h Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባርከሀል አሁንም ተባረክ
@ጊዜለኩሉ-ፐ2ተ
@ጊዜለኩሉ-ፐ2ተ Жыл бұрын
እባካቹህ ለትውልድ የምታስቡ ኢትዬጲያውያን በቻልነው ነገር ሁሉ ተባቡረን ሣድስ ቲቪን በአስቸኳይ እናስጀምር....
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
"እውነት አርነት ያወጣሃል" ተብሎ እንደተፃፈው። ስለዚህ እግዚአብሔር ዓምላክ ካንተ ጋር ነውና በርታ። የጳውሎስ አባትና ዓምላክ በምትሄድበትና በምትቆምበት ችሎት ሁሉ ቀድሞህ ይገኝ። ይህ ውጊያ ካንተ ጋር አይደለም። ከእግዚአብሔር ጋር ነው። እግዚአብሔር ዓምላክ ህዝቡን የሚያጠፋበትን ሁሉ ይዋጋል። ያጠፋቸዋልማል። እግዚአብሔር ዓምላክ ደግሞ ድንቅ መካር፣ የሰራዊት ሁሉ ጌታ፣ ኃያልና ተዋጊ ሁሉን ቻይ አልፋና ኦሜጋ የሆነ ብቸኛ ዓምላክ ነው።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ከፈካሪ ከወርዋሪም ያድናል አይዟችሁ እግዚአብሔር አለ ከእውነተኞች ጋር ነውና
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Жыл бұрын
ድንቅ ነው በእዉነት ትምህርትህን እግዚአብሔር እናንተ መምህራን ስለ ሰጠን ስሙ ይመስገን አሜን ልብ ይስጠን, ሀገራችን እግዚአብሔር ይጥብቅልን 😢😢
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 Жыл бұрын
አቤል እራሱ የእነሱ አባል መሆኑን እያሳወቀን ነው ትዋቸው የድንግል ማርያም ልጅ ይመጣል ይፈርዳል ፍርዱን ለሱ መስጠት ነው ሥላሴዎች ይገስጡት ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አብይ ሳድስ ሚዲያ ስለእውነት የቆመ ነው በርቱ ተበራቱ❤❤❤
@hairo3250
@hairo3250 Жыл бұрын
የአቤል ዜና የሚሰራበትን ልብ ብላችሁ ከሆነ የቆየ ዜና ነው ማቅረብ የጀመረው ። ስለለመደለት ወድያው ላይክ በላይክ ይሆናል ፈጣሪ ልቦናውን ይስጠው።
@woinshetkebeda1844
@woinshetkebeda1844 Жыл бұрын
Tekekle
@lalanegnyekidanua5261
@lalanegnyekidanua5261 Жыл бұрын
Atadefenko be video endiniresalent gn mehon yelebetm erasu abel seytanin liyalemamden eyefelege new
@ethiopiyawiwlej6938
@ethiopiyawiwlej6938 Жыл бұрын
That is it. Esu rasu Andand Akalat Geltsewal Belo Ye Sera Tenetane Eyawera bezih Alamnem Degmo Yilal
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ይህን ለመከታተል እምነት አይገድምብም እኔም ሙስሊም ነኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወደ ፊት ብቻ
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo Жыл бұрын
ይህ ጉዳይ ለናተም ጭምርነው ውዴ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
@@AmanAa-ll7fo በትክክል
@hanabelete27
@hanabelete27 Жыл бұрын
ምህራችን በርታልን ቅዱስ ሚካኤል በነገሮች ሁሉ ያግዝህ 🙏🙏🙏
@RedetRedu-y6r
@RedetRedu-y6r 6 ай бұрын
መምህር አብይ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን
@gebeyehuabate6107
@gebeyehuabate6107 Жыл бұрын
ከድሮም የማይመቹኝ ሰዎች ነበሩ እግዚአብሔር ይገስፃቸው አንደበታቸው ይዘጋ
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН