KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ናኒ ቀለበቱን አልቀበልም አለች ሀብ ደነገጠ😱
20:49
ረዱን ጋዝ አርጎባት ፕራንክ አረጋት
24:17
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Support each other🤝
00:31
How Strong Is Tape?
00:24
ይቅርታ ጠይቀን ስጦታ ሰጠናቸው -- እቴቴ ሳመቻት
Рет қаралды 123,642
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 258 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 200
@eyobeltube
Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቤተሰቦቼ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
Ай бұрын
አት በጥባጭ😂😂😂እሪችየንም ካሱልን
@emano5974
Ай бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤❤❤❤
@tsitsi-t9c
Ай бұрын
አስተያዬታችንን ስለሠማችሁን እናመሰግናለን የኛ ሰዉ አክባሪዎች❤❤❤❤❤❤
@mekiyamekiya9980
Ай бұрын
ጎበዝ እኔ ከምር ደስብሎኛል ማን እንደወላጅ❤❤❤❤❤❤
@DebaseFike
Ай бұрын
እዮብ ስልክህን ፕሊስ
@heniandtsi
Ай бұрын
ምርጫዬን እንደወደዱት ተስፋ አደርጋለሁ
@tigistDemeke-he7hi
Ай бұрын
ዎንድም ማካታ ❤
@nuhaasfaw
Ай бұрын
ሄኒምርጥ ሰዉ❤
@Fatma2300-pt2mp
Ай бұрын
ሔኒ😢😂❤❤
@አሚሬ
Ай бұрын
ዛሬሥምነው የለሁበትም አላልክምሄኒ😂😂
@mekanmenkire9479
Ай бұрын
😂😂😂😂
@naymaa2843
Ай бұрын
ሚድያው ሁላ ሲጨመለቅ እናንተ ቀራቹ ምርጥ ቤተሰቦች
@setedegnuw4503
Ай бұрын
ሁሌ ቀሚስ ልበሽ የኔ ቆንጆ ሲያምርብሽ እስኪ እምትስማሙ 👍👍💕
@ZahraZahrazahra-p6f
Ай бұрын
አላህያሺርሺ❤😢
@Tsehay27Tube
Ай бұрын
በጣም❤
@setedegnuw4503
Ай бұрын
@@Tsehay27Tube ደምሪኘ ውዴ። እባክሽ
@heywet
Ай бұрын
Surem yamrebatal
@loveethiopia9901
Ай бұрын
ሱሪም ያምርባታል
@UmFarahRukaei
Ай бұрын
ወላጅን ማስደሰት የማይጠገብ የሁልጊዜ ደስታ ነዉ ። ረዱዬ የኛ ፀባይ ስናይ።
@Hamezya
Ай бұрын
በትክክል
@HayatAmitr
Ай бұрын
እረዱዬ ምርጥ ሚስት ገጥማሀለች ዉቦች ናችሁ ቤተሰቦቻችሁም በጣም ጥሩናቸዉ ❤❤❤❤
@Tis9632
Ай бұрын
ረዱዬን ሳያት ቀኔ ድምቅ የሚለዉ ነገርስ😂❤❤❤የኔ ወርቅ የኔ ደርባባ❤❤❤
@meddiegibbon551
Ай бұрын
ሄኖክ ተባረክ አንተን የመሰለ ታላቅ ወንድም ❤❤❤❤❤
@CovbjDhdhdn
Ай бұрын
እረ የዚች ወርቅ የሆነች ቤተስብ ለመታዋውቅ ጓጎቻለው እዬባ አስብበት❤❤❤
@loveethiopia9901
Ай бұрын
እዮባ በጥባጭ ብቻ ሳይሆን የቤቱ ድምቀት ሙቀት ነህ የቤቱ ቆንጆ❤
@Too495
Ай бұрын
የእቴቴ እና የ አብዬ ምርቃት ሁሌ ያስለቅሰኛል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችዉ በጣም አክባራቺዉ ነኝ እረዱ እና እዩባ በርቱ ❤
@sikosilo2484
Ай бұрын
በአሁን ሰአት ውሸት የለለበት ዩቱቨር እናንተ ብቻ ናቸው ሌሎችማ ተጨማለቁብን እኮ ጎበዝ😂 ሰለቸን እኮ የት እንሂድ😅
@setedegnuw4503
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
@ShakiraShakira-f6f
Ай бұрын
kkkkk endene meroshale inde
@munamuna1301
Ай бұрын
ክክክክክክ፥እውነት፥አቃጠሉን
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
Ай бұрын
መጨመላለቅብቻ ውዴቀዘኑብንጂእኛውአሣድገን
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
Ай бұрын
✅
@Fatma2300-pt2mp
Ай бұрын
ማነው እደኔ የነዚ ፍሚሊ ሚወዳቸው😢🎉🎉❤E&R❤❤🎉🎉
@jameela3419
Ай бұрын
እኔነኝ❤
@Asdf-o6d
Ай бұрын
አኔም 🥹በጣምምም
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
Ай бұрын
እኔም❤❤❤❤😢
@ttinaabate9710
Ай бұрын
እረዱዬ ሁለዬም ቀሚስ ልበሽ የኔ ቆጆ ያምርብሻል ❤❤❤❤ጎበዞች እናት እና አባታችሁን እዲህ አስደስቱ
@tirsitberkeley7829
Ай бұрын
የሚወደዱ ቤተስቦች ለሚቀጥለው ደግሞ እየሩሳሌም ን ይሳለሙ አቤልዬ አብዬ እምዬ እንወዳችሃለን😍😍
@ggf-b5s
Ай бұрын
እዮባዬ እናት እና አባትህ ደሥ ሢሉ እድሜ እና ጤና ዬሥጥልህ እዎዳችኋለእዮባዬእናትእናአባትህደሥሢሉእድሜእናጤናዬሥጥልህእዎዳችኋለሁ
@China-vl3ol
Ай бұрын
ፀሎት ብቻ አረጉልኝ ቤሩት ተመትቼ እግሬን ሆሰቢታል ነኝ ከማዳም ጋራ😢
@AfomiyaAbate-rh5cw
Ай бұрын
እግዚአብሔር የማርሽ ❤❤❤❤❤🥺
@እስቴ-ፐ5ጀ
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@MesiTsegaye-z2h
Ай бұрын
Fexar yimarish ayizosh 🎉🎉🎉
@BereketHabete-i4x
Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሺ
@MesiMesi-ib3bt
Ай бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርሽ 😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
@Gali-o9z
Ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ እቴቴ ❤ አብዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የእውነት ትለያላችሁ ❤❤❤
@mekanmenkire9479
Ай бұрын
ሄኒ ትክክል 😂😂😂😂እድሜ ማቱሳላን ይስጣችሁ ከነቤተሰብክ ከነባለቤትክ መልካም ሰዉነክ በጣም
@werkeyeasfaw515
Ай бұрын
እንዲህ ነው እንጂ ተባረኩ ደስታችሁን ይብዛላችሁ ፈጣሪ።
@ensratube
Ай бұрын
እንዳይመለስ ተሰፍቶ ለብሰው ደሞ ማየት አለብን😂😂እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ደስ የሚል የተከበረ ቤተሰብ❤❤❤
@Mas-bn2by
Ай бұрын
😂😂😂
@selihatseli9043
Ай бұрын
እድሜ ጤና ኢስጣቹ እዮባ እጅግ አመሠግናለሁ የተመልካቾችን ሠምተህ ያደረከውን ኢገባቸዋል ሲያሳቸው
@mohammedjamal7352
Ай бұрын
እዮባ በጥባጭ ብቻ ሳይሆን የቤቱ ድምቀት ሙቀት ነህ ❤
@zebenaybayu6346
Ай бұрын
ኡፍ ማሚዬ ምርካትሽ አንጀት ያርሳል ለዘላለም ኑሩ ላቸው አሜን በሉ. እናተም ተባረኩ ብድሩን በልጆች አግኙ ተባረኩ አሜን አሜን አሜን
@Selam-uc1gr
Ай бұрын
በጣም በጣም ታምራለች ረዱየ ቆንጆ ናት ከሁሉ ትህትናዋ ደስ ይለኛል ያለ ምንም ሜክአፕ ልእልት👌❤️❤️
@sifenshume7726
Ай бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች ይገባችሁዋል ❤እዮባ እና ረዱ ተባረኩ ጥሩ አድርጋችሁ የአባት እና እናት ምርቃት እድሜን ያረዝማል እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩልኝ መላው ቤተሰቦች ❤
@emebettomass
Ай бұрын
እዮባ እናትና አባትህ እራሳቸው ከባድ ምርቃት የተመረቁቁ ናቸው እናንተን የመሰለ ልጆች የተሰጣቸው እረጅም እድሜ ይስጥልህ ልጆቻቹን ለመሳም ያብቃቸው
@MesiMesi-ib3bt
Ай бұрын
Wow ረዱዬ ቆንጆ አመሰግናለሁ ምክሬን ስለሰማሽ በቀሚስ አንደኛ 🥰🥰👌👌👌👌👌
@setedegnuw4503
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🕊
@MesiMesi-ib3bt
Ай бұрын
@@setedegnuw4503ደምሬእሻለው ማሬ በርቺ ❤️❤️
@oneethoipan9565
Ай бұрын
ፊክ ያልሆነ ትክክለኛ የቤተሰብ ፍቅር ስለምታካፍሉን እናመሰግናለን እዮብ ምንም ሳትቀይሩው ቀጥሉበት ጎበዞች ናቹህ
@meskeremabebe8795
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አናት ♥️🎉የኔ ወድ አባቴ ❣️
@ከረያባመታባዘራውtube
Ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤😊
@mekanmenkire9479
Ай бұрын
ሪችን አዝናናት በጣም አሳዝናኛለች ስትደነግጥ 😂😂😂😂😂ሌላዉ ከዚህ በሁላ እናትና አባትህን ፕራንክ ማረግ ይቅር እነሄኒ እና አዲስንም አቤላንም ይቅርታ በላቸዉ እሺ እድሜና ጤና ይስጣችሁ all family❤
@KelemEshetu-ju3pl
Ай бұрын
አዲስ ና አቤላ እኮ ነቅተዎል ካሜራውን አይተውበታል
@mrabdula5342
Ай бұрын
አዲስ ካሚረዉን አይተዉታል
@mekanmenkire9479
Ай бұрын
@@KelemEshetu-ju3pl እራችን ያዝናናት አይደለ
@zewdineshhaile196
Ай бұрын
በጣም የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው ምን ዓይነት አስተዳደግ ነው ተባረኩ የምትወልዶአቸው የተባረኩ ይሁኑ እረዱ መልካም ልጅ አንችም ከጥሩ ቤተሰብ የወጣሽ ትመስልኛለሽ❤
@ዘነኝወሎየዋ
Ай бұрын
እኮን ደስአላችሁ 250💪💪💪💪
@jxjddjsrjrje9451
Ай бұрын
ይመችሽ እረድኤት ምርጥ ሴት ነሽ ❤ ጊዜ እዳይቀይርሽ ለአባትና እናቶቻችሁ እድሜ ጤና ይስጥላችሁ
@Hngd-c8r
Ай бұрын
እዩቤ በነት የነንተን ቭድዮ ሼር ሼር አርግለቸ ለቡተጀረ ዩቱበሮች ለነዘ ለተግመሙት ሚድያውን አግመሙት እኮ እነተ ከውሸት ከድረማ ያፀደ የነንተው በርቱ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤
@ghghghh217
Ай бұрын
አቤት አቤት የኔ እቁወች ከዉሸት ከማስመሠል ከድራማ የፀዳችሁ❤❤❤ረዱየ የኔ ንግስት👩💖
@meserettesfaye433
Ай бұрын
የሚገርሙ ቤተስቦቸ መታደል ነው እናት እና አባታቸሁ ምን አይነት አማኞቸ ናቸው በወንድ ልጆቸ መባረከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
Ай бұрын
የኔ ልዩዋች እዮባ እረዱዬ ❤❤🎉🎉🎉ይቅርታ በድጋሜ በመጠየቃችሁ በጣም ደስስ ብሎናል የኔ ጭዋዎች❤❤🎉በድጋሜ እናት አባታችሁን በዚህ መልኩ ፕራንክ እዳታደርጉ እዮባ❤🎉
@mimiAtena
Ай бұрын
በዝህ ዘመን እደዝህ ያለ የተከበረ ቤተሰብ ያለ አይመስለኝም ነበር. አቡዬ አቶ መስፍን እቴት. እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጣን
@mimiAtena
Ай бұрын
አብዬ. እቴት ይገባችሀል. እደናተ ያሉትን ቤተሰብ. እግዚአብሔር ያብዛልን. ይህ ቤተሰብ የፍቅር መምህሮች ናቸው. ዘራችሁ ይብዛ
@Selam-uc1gr
Ай бұрын
ቤተሰብ ማክበር ትልቅ ነው እዮብየ እግዚአብሔር ያክብራቹ 👏እዮብየ ረባሽ ነህ ግን ደስ ይላል የመጨርሻ ልጄ እንዳንተ በጥባጭ ነው confidenceህ ሳላደንቅ ኣላልፍም ጎበዝ እረዱየ ስታምር በጣም ቆንጆ ናት ሁለታቹሁም ከጭዋ ቤተሰብ የወጣቹ ናቹ ❤️❤️ ሄኖክየ ቆንጆ ጥበብ አሉት በጣም እናምሰግናለን በርቱ👌
@የውብዳርእሴተስላሴ
Ай бұрын
መልካም ቤተሰብ መልካም ፍሬ ያፈራል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ረዱ እዮቤ ፍቅራችሁን እስከ ፍጻሜ ያርግላችሁ
@yeromneshabebe1319
Ай бұрын
የእቴቴ እና የአብዬ ምርቃት ሁሌ ያሰለቅሰኛል አረጅም አድሜ እና ጤና ይሰጣችው በጣም አክባራቸዉ ነኝ አረዱ አና አዮብበርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetbbbgetu768
Ай бұрын
አብዬና እቴቴ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድላችሁ!!! እረዱ ሁሌ ቀሜስ ልበሽ ያምርብሻል እዮባ እነሱን በሚያስደነግጥ ነግር ፕራንክ አታድርጋቸው እባክህ!!!
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ
Ай бұрын
እዉይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@setedegnuw4503
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉
@SlamhKmal
Ай бұрын
ለጥያቄየ መልስ እፈልጋለው እዮብና እርድ ።እረዱ መቸ ነው ቤተስቦችሽን የምታስተዋውቂው እዮብን በዛውም እኛን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤የእዮብን ቤተሰብ በጣም ወደነቸዋል ያንችንም እደምንወዳቸው አልጠራጠርም
@Fsfg-h5t
Ай бұрын
ጨዋ የጨዋ ልጆች ደስ ስትሉ ኩፉ አንካችሁ ሁለቹሁንም ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤
@alamzniguse5007
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤እናቴ አባቴ እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤እኔም እናትና አባቴን እንደዚህ እስከማለብሳቸው ቸኩያለው❤❤
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
Ай бұрын
የሴት ልጅ አለባበስ እንድህ ነው ጎበዝ በርች ይች ምድር ቀሪ ናት የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ አለቫበሳችሁን አስተካክሉ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
Ай бұрын
ወላሂ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ናቹ ማሻአላህ በፈቅርላይ ፍቅር ይስጣቹ ማዘር ፋዘር ረጅም እድሜ ይስጣቹ አላህ❤❤💚😘😊
@Umqueen-n9k
Ай бұрын
እኔ እኮ ልክ እንደ ተወዳጁ የቱርክ ተከታታይ ፊልም ነው ምከታተላቸው❤❤😘😘😘😘
@TenaAlmayo
Ай бұрын
በስማአብ በጣም ደስ የምትሉ እናት አባት ናቸሁ ❤❤❤❤እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እናተ ውድ ኢትዮጲያዊ ስወዳችሁ👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsehaybg9939
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ብድር ይግባችሁ የወላጅ ምርቃት በጣም ይጠቅማል ተባረኩ መጨረሻችሁ ይባረክ
@Selameta912
Ай бұрын
የነ እዮብ እናትና አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁ የተባረኩ ናቸው ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቸው ዘራችሁ ይባረክ እዮብ እና እረዱ ምርቃቱ አይቅርባችሁ ይሁን ይሁንላችሁ❤
@user-ri9hj9ez
Ай бұрын
ከውሸት የፀዳችሁ ልዩ ቤተሰቦች ስወዳችሁ🎉🎉🎉
@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ
Ай бұрын
ልዩ ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤
@ሰሉጓልድንግልማርያም
Ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@እሙሙባረክየድሬዋ
Ай бұрын
ኦንደማመር
@እሙሙባረክየድሬዋ
Ай бұрын
@ሰሉጓልነይ እንደማመርድንግልማርያም
@user-ri9hj9ez
Ай бұрын
@@ሰሉጓልድንግልማርያም ደመርኳችሁ
@saradezi8588
Ай бұрын
እውይ አባቴ እናቴ ❤️❤️❤️❤️ ኮመንት እናነባለን አሉ ለልጆቻችሁ ብቻ ሳይሆን ለኛም ለተመልካቾች አባትና እናት ናችሁ መድሀኒያለም አባታችን እመቤቴ ማርያም እድሜና ጤና ይስጧችሁ ኑሩልን::❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@SaraSara-d4n9q
Ай бұрын
ጸጋልበሱ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እናንተም በልጆቻችሁ አግኙት❤❤❤
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
Ай бұрын
ጎበዞች❤እሪችንም ካሱዋት❤ተባረኩ ረድየ ሁሌም እደዚህ ልበሽ ሱሪ አትልበሽቆጆ
@wanshetwanshet990
Ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@askidesta4271
Ай бұрын
ምርጥ ቤተሠብ ስታምሩ እውኑት ነው ወርቅ ሤት ተስቶሀል አመስግን አንተም ለካም ሠው ነህ❤❤
@f-io7sj
Ай бұрын
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ሥጦታ ተስጣጦ ሙሀባን ይጨምራል ብለዋል የሀባበላህ መሀመድ እርሱለላህ ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤
@ራህማአ
Ай бұрын
ሰለላህአለየይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
@llJ-xk8nl
Ай бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@klovemys7062
Ай бұрын
ሠለላሁ አለይሰለም
@DdDd-cf5wf
Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@MaSemira
Ай бұрын
Sw ws lem❤❤❤❤❤
@ሪቾነኝወለየዋ
Ай бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ ከልቡ በንፁህ ልብ እዩባንና እረዱየን እሚወድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@እሙአማር-ፐ7ለ
Ай бұрын
አይ እዮብ የተመታህ ሄኖክ ጥበብን ታቁታላችሁ ወይ አላለም ማዘሩንና ፋዘሩን😂😂😂😂😂
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
Ай бұрын
እዮብዬ የ ልጅ አዋቂ።ረዱ እድለኛ ነሽ።❤ እኔም የመጨረሻ ልጅ ነኝ ግን ተላላቆቼ ኮርክሞ ኮርክሞ አቀንጭሮኛል😅😂
@naimaahmed3300
Ай бұрын
ሪዶየየ ሥርአቷ
@loveethiopia9901
Ай бұрын
እዮባ ሪችን አዝናናት ቶሎ ይችን የምሰለች ወርቅ ልጅ ልእልት የመሰለች ፀባየ ሰናይ ቆንጆ ደርባባ
@meseret-n9bTUeb
Ай бұрын
ማነዉእንደኔ❤❤እዮብንእነ❤❤ረዱንየሚወድ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SaraSara-du4nl
Ай бұрын
እንደት ደስ ይላላ መላካም ስር ለራስህ አሎፎ ለሶው ያስድስታል እና ጸጋ ልቦሱ❤❤❤❤❤
@Ema-Tube22
Ай бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@ccfg6774
Ай бұрын
አሚንንን
@setedegnuw4503
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
@salem3796
Ай бұрын
Amen 🙏🏼
@habibakebede4261
Ай бұрын
አሚን🎉🎉🎉
@gygg1086
Ай бұрын
አሚንንንን
@EdenAbebe1969
Ай бұрын
በጣም ስርአት ያላችው ቤተሰቦች በተለይ የእይባ አባት እናት ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤ስርአት ያላችው ናችው ሌላው ከናተ ይማር አብርሽና እሩታ
@እሙሙባረክየድሬዋ
Ай бұрын
እንደሜመር
@senaytdessey9762
Ай бұрын
ፍትህ ለሄኖክ ሲከፈል ካላየን አናምንም እያጭበረበረዉ ነዉ 😂😂😂😂😂
@tirsithaielgebrial5409
Ай бұрын
ደምሪኝ፣የሄኖክ ነገር አይሆንልኝም
@tigesttsegaye304
Ай бұрын
በቴሌብር ነው የከፈለው
@teshomeendalew6146
Ай бұрын
ለሄኒ ሰትከፍል እንይህ።።።። ክፈልልንንንንንንንን።።።
@RibkaAwol-k9v
Ай бұрын
Yes
@mlhmlh5603
Ай бұрын
ትክክለኛ ካሳ ነው ::እኔ ልመርቃችሁ ደግሞ ወርቅ ልበሱ !!ደስ ብሎኛል በጣም :: ወላጆችህ ሳያቸው በእለቱ የተፈጠረውን ነገር የእነርሱንም ድንጋጤ ትዝ አለኝ ::የሆነውሆንዋል ግን ሁለተኛ ፕራንክ ወላጆችህ ላይ እንዳታደርጉ ረድኤት አንችም እምቢ በይ እሱ አስገድድኝ ነውን አልቀበልም ብቻውን ምንም አያደርግም ::እዛው በወንድሞቻችሁ ዙርያ እንደፈልጋችሁ አድርጉ ::ሰላማችሁ ይብዛ::
@sihamMohammed-fh6xc
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 ረዱነት የኔ ጨዋ የኔ ልእልት 🎉🎉 የኔኔኔኔ እዮ እዳይቀና ይበቃሻል😮😮
@fatmasaeed6043
Ай бұрын
ሄኒኮ ምርጥ ፈታ ያለ ወድምነው
@Vjg85hvBmbk7ub
Ай бұрын
ማነው እሠኪ ሪች ይቶብ ትክፍት የምትሉ በላይክ አሳዬኝ ❤
@setedegnuw4503
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
@Vjg85hvBmbk7ub
Ай бұрын
@setedegnuw4503 ደምሬሻለሁ
@HayatAbdullha
Ай бұрын
❤❤❤
@Meseret_Ashagrie
Ай бұрын
ከዚ ቤተሰብ እስኪ ፉቅር የያዘው🤭🤭👌❤❤❤ በቃ ያልተጋነን ወሬ መተሣሠብ መከባበር ፉቅርን ስራን በቃ ሁሉን ነገር ማየት መሰማት የፈለገ የዚን ቤተሰብ ተቀላቀሉ 👌🙏🙏❤️❤️❤️
@emu-n4l
Ай бұрын
እኔ ማሪያምን ❤❤❤❤❤
@mrabdula5342
Ай бұрын
ትክክል ግን ሰዉ ጥሩነገረ መ ማሬ አይፈልግም ዉሸት ከበዛበትነዉ መከታተልየሚፈልግ
@mrabdula5342
Ай бұрын
ወላሂ እን ብዙነገር ተምሪለዉ ከዚህ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizuneshqatar146
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በፍቅር የሞላ የጨዋ ቤተሰቦች ከማንም አላወዳድራችም የእኔ ውብ አቤት ረድዬ ፀባይ ሰናይ ደርባባ❤❤❤❤
@senaityohans888
Ай бұрын
ረዱየ ቀሚስ ስያምርብሽ ❤❤❤❤❤
@ሄለንየናቷ
Ай бұрын
ማነው እንደኔ እዮቤን እና ረዱን የሚወድ 🎉❤
@setedegnuw4503
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
@hayathmuhammad864
Ай бұрын
በመጀመሪያ ሄኖክ ጥበብናእ አመሰግናለን ❤😂በናት በአባት መመረቅ መታደል ነው ረጅም እድሜ ጤና ጋር ረዱዬ ተባረኪ እኔም ጨምርኩ 😂የኔ ደርባ ስርአቷ ደስ ሲል ወላጆች ታስመሰግናለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለሪቾም ስጦታ ይሰጣት 🎉🎉🎉🎉
@Tube-bm7te
Ай бұрын
ማአሻአለህ አለህ ለሁሉም ወለጆች ኢድሜና ጤና ይስጠቸው❤❤❤❤❤❤❤
@SlamhKmal
Ай бұрын
እድሜ ለናትና አባትችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች
@Dsa543-m2v
Ай бұрын
👍🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@samprincess378
Ай бұрын
ምረጥ ቤተሰብ ሰወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዘመንአይሽሬ
Ай бұрын
ረዱ ከመጣች ጀምሮ የናንተን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምከታተለው ❤
@KelemEshetu-ju3pl
Ай бұрын
እኔም
@abc12452
Ай бұрын
ኡፍፍፍ እንደ መመረቅ የሚያስደስት ነገር የለም😢😢እንደ እግዚአብሔር ከስደት መልስ ሄኖክ ጋር ሄጄ ጥበብ ገዝቼ ቤተሰቦቼን አስደስቼ እመረቃለዉ ብቻ በሰላም ይመልሰኝ!!አቢዬና እቴቴ እረጅም እድሜ ይስጣቹ
@mintamir4333
Ай бұрын
እረድዬ ሁሌም ቀሚስ ልበሽ ቤተሰቦችሽን ማየት እንፈልጋለን እረድዬ
@ፋዲሻፋሚሊ
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርከችሁእረዱእናእዮቤ
@habibah9637
Ай бұрын
ያባታችሁን ስራ ለምን አታስተዋውቁለትም በደብ
@AlemNiguse-u3g
Ай бұрын
እዮብ እና ረዱ እንወዳችኋለን እንደዚህ ፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ለሁላችንም ይስጠን❤❤❤
@TirsitHabtgabral
Ай бұрын
እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብ ረዱና እዮቤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ።
@SisayNimani
Ай бұрын
እዮ አንደኛ ነዉ ረዱ ግን ቀሚስ እንደ ሚያምርባት ንገርልኝ ሱሪ አያምርባትም ለማለት አይደለም
@berhangelan4070
Ай бұрын
mother የረዱን ምርጫን የወደደችዋን የረዱ ምርጫ መሆኑን ለምን አናገርካት ከዚህ በፊት ኮሜንት አድርጌ የመጀመሪያ ነው በተረፈ በጣም የምወዳችሁ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
Ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጣቹ🎉ረዱ እዮባ ይሄ ባህሪያቹ እንዳይቀየር በዚው ቀጥሉ 🎉🎉🎉❤
@Zade-h7p
Ай бұрын
ይህን ኮሜት ያምተናቡ ባሙሉ አላህ ወጥቶ ካማቅራት ይጥብቃን ያርብ ጉሉ አሚን😢😢 ያዚ ቤት ፍቅር ባራካት ይዳርብን😊🎉🎉❤❤😂😂😂
@Fatma2300-pt2mp
Ай бұрын
አሚንን😢😢😂❤
@melisechnigatu198
Ай бұрын
ረዱዬ ሁሌ ቀሚስ ለበሺየኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@رحمه-ن2ظ
Ай бұрын
አብየ ና እቴቴ በጣም ነው እምወዲችሁ እኔ ከዚህ ቤተሰብ ፍቅርን ተምሪለሁ
@Mekde731
Ай бұрын
አስተያየት ስለምትቀበለን እናመሰግናለን እዮባ 🎉🎉
@የኡሚልጅ-የ6ቈ
Ай бұрын
ረዱ ለምን እህቶቿጋ አታስተዋዉቀንም😅
@tirsithaielgebrial5409
Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@kopreesa8674
Ай бұрын
እውይይይይ የኔ ተወዳጆች ስታምሩ እቴቴ አብዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@BirukTuba5335
Ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ንፁህ ፍቅር ያድላችሁ ከስደት መልስ
@AlemNiguse-u3g
Ай бұрын
አሜን ቡራ❤❤❤
@HffftHffhyt
Ай бұрын
አምን ወንድማችን ቡራ👍👍👍
@lemlem9975
Ай бұрын
አሜን 🙏❤️
@husniyaezame-lx9cz
Ай бұрын
አሚን ❤
@زمزمزمزم-ح1ك
Ай бұрын
አሜን
@Lublugn
Ай бұрын
ምርቃት ጠቃሚ መሆኑን አይቻለው እዮብ እውነት ነው መመረቅን የመሰለ ነገር የለም
@KokiLavi-tz6np
Ай бұрын
ፍቅር የሆን ቤተስብ ❤❤❤❤❤
20:49
ናኒ ቀለበቱን አልቀበልም አለች ሀብ ደነገጠ😱
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 4,9 М.
24:17
ረዱን ጋዝ አርጎባት ፕራንክ አረጋት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 68 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
22:17
🛑ለሱመያ ምርጥ መኪና እና አይፎን ፕሮማክስ 16 ገዝቼ ሰርፕራይዝ ላረጋት እቤት ሄድኩ😭😭😭😭
SBA Babba
Рет қаралды 8 М.
17:23
ረዱን እነ ቃል ፊት አሽኮረመምኳት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 266 М.
31:07
🔴የአረብ ሀገር ሸርሙጣ አየደለሁም አስለቃሽ መልስ ሊያ ሾ ለ mon
Mon naty
Рет қаралды 983
34:37
ነፂን ቤት ገዝቼ ሰርፕራይዝ አረኳት
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 75 М.
23:05
አንዳድ ጊዜ ካልተናገርን ሴቶች አይረዱንም #ethiopianentertainment@@AlazarAlaka08#ዮአዳን#ethiopianentertainment #ethi
fre Grace Family / ፍሬ ግሬስ ፋምሊ
Рет қаралды 13 М.
20:54
ረዱ ወንድሙ ፊት እዮብን እንደማትፈልገው ነገረችው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 156 М.
25:40
//አዝናኝ ድራማ //"የቀረው ይቅር ውሻ አላዝልም..."🤣 አስቂኝ ኤቢ ኮርያ ቤት ተቀጥራ ጉድ ሆነች 😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 477 М.
21:14
መኪናው ፍሬን እንቢ አለኝ ብዬ ፕራንክ አረኳት (አለቀሰችብኝ)
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 167 М.
23:05
የ እዮብ ቤተሰቦች ረዱን አታድሪም ውጪ ከቤት አሏት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 205 М.
27:37
ረዱ ሰርፕራይዝ አረገችው እዮብን -ስጦታ ሰጠችው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 253 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН