የቀጠናው ሀይል አሰላለፍ የሚወሰነው በዶ/ር አብይ ነው ! |ግብጽ የምትልከው መሳሪያ እና የአሜሪካ ጭንቀት |ኢትዮጵያ መንግስት ሶማሊያ ላንድን እያስታጠቀ ነው

  Рет қаралды 16,521

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

የቀጠናው ሀይል አሰላለፍ የሚወሰነው በዶ/ር አብይ ነው ! | ግብጽ የምትልከው መሳሪያ እና የአሜሪካ ጭንቀት | ኢትዮጵያ መንግስት ሶማሊያ ላንድን እያስታጠቀ ነው

Пікірлер: 226
@YonasDadi-y6n
@YonasDadi-y6n 3 сағат бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን የጀግኖች አባቶቻችንን ልጆች ነን ደሙ አለብን 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
ድል ለኢትዮጵያችን ለመከላከያችን ለአየር ሀይላችን ለባህር ሀይላችን ለምድር ጦራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያችንን ከከፍታ ማማ ላይ የሚያወርዳት አንድም አገር የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 3 сағат бұрын
በትክክል የትዮጵያ የነካ የለውም በረካ
@Solo--Solo
@Solo--Solo 2 сағат бұрын
ሀቅ 🌹🌹🌹💪🇪🇹✌️
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Сағат бұрын
ሰዬ ጀግናው ለምታሰተላልፈው እውነተኛ መረጃህ ክብርና ምሰጋና ይገባሃል 🙏 በርታልን 🙏 ኑርልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Сағат бұрын
አሚን
@foadnasir216
@foadnasir216 2 сағат бұрын
ሱዬ ኑርልን ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት🎉🎉🎉
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l 3 сағат бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
አብችዬ ብሪሊያንት የሚሰራዉን የሚሄድበትን ጠንቅቆ የሚያዉቅ ታላቅ ጀግና የኢትዮጵያ መሪ ነዉ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 2 сағат бұрын
በትክልል አብቹዬ❤❤❤❤❤
@DejeneKebeda
@DejeneKebeda 2 сағат бұрын
መሪያችን ምንጊዜም አስተማማኝ መሪ ነው ። ሰላምና ጤና እመኝለታለሁ ።
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 2 сағат бұрын
አድዬ ክፉ አይንካሽ ዘርሽ ይባረክ የእናቶች ምርቃት ገና❤❤❤ የት ያደርስሻል❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
ጀግኒት ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቆሻሻና በአስቀያሚ ቦታ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንን ወደከበረ ገነት በመሰለ ቦታ ማስቀመጥ የቻለች አገር ወዳድ ነች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@WondsenDestaWondsenDesta
@WondsenDestaWondsenDesta Сағат бұрын
ስዩሜ እንዴት ከረምክ በርታ አደንቅካለው ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጣም ፈጣን ምላሽ ልትመሰገን ይገባል ስዩሜ ምን እንዳጓጓኝ ታውቃለክ ኢትዮጵያ ውደ ቀድሞዋ ይዘት ቀይ ባህር ላይ ባህር ሃይላችን መርከባችንን ሲንጎማለል ማየት በእርግጥ ብዙ ፕሮሰስ ቢኖርም ስምምነቱን መንግስት ቶሎ መጨረስ አለበት! ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️!
@meronwoldemariam7921
@meronwoldemariam7921 Сағат бұрын
ስዩም ሀገር ወዳድ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ!!ሀገሬ ስመጣ የእናንተን ሚድያ ማየት እፈልጋለሀ!!
@senait1912
@senait1912 3 сағат бұрын
ስዬ የቀጠናው ቁልፍ ሰው🙏❤🇪🇹💪
@sirajMohammedMuusa
@sirajMohammedMuusa Сағат бұрын
አዳነችን የምናከብራት ጀግኒት ትኑርልን
@SittySabir
@SittySabir Сағат бұрын
በርቱልኝ ጀግነቼ
@Mob-w6b
@Mob-w6b Сағат бұрын
ስዩሜና ባልደረቦቹ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ናችሁ እኮራባችኋለሁ ምርጥ ሀገር ወዳድ እውነተኛና ሚዛናዊ ጋዜጠኞች በርቱ
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 3 сағат бұрын
SEYUMA THE REGION OF MASTER MIND 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏KEEP IT UP
@Furgosefer
@Furgosefer Сағат бұрын
ሩቤል እግዚአብሔር ይማርህ በልልን
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
ስዬዬዬዬ አንበሳችን ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን የአብችዬዬዬዬ አጋዥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@amensisa3648
@amensisa3648 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱ ፣ ነብር ዥንጉርጉርነቱ ይለቃልን? 🇪🇹⚔️🇪🇹
@genetzeray6985
@genetzeray6985 2 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😘😘😘😘🥰 እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልኝ ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mengstu-w3b
@mengstu-w3b 2 сағат бұрын
My God bless and keep you always FOREVER bro I LOVE YOU SO SO SO SO SO
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Сағат бұрын
ስየ ዓሳው በሀሩን ለኢትዮጵያ ስጡ አለ ኢትዮጵያ ኮስታላይን ኢትዮጵያን መጠበቅ ነው
@berhanuhika9376
@berhanuhika9376 2 сағат бұрын
ከንቲባችን በአውነት የአውነት ደቀመዝሙር ናቸው
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 2 сағат бұрын
ስዩም ተሾመ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እድሜ ይስጥህ እግዚአብሄር ቀንህን ሁሉ የተባረከ ያድርግልህ ኑርልን ወንድሜ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Сағат бұрын
አሚን
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu 2 сағат бұрын
Siye ,Robye, and wof our heroes You are must welcome With Best regards !
@Markanberihun
@Markanberihun 3 сағат бұрын
ስዩም ተሾመ የኢትዮጵያ ልጅ ይመችህ❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 сағат бұрын
ስዬ ምርጡ🎉🎉🎉🎉
@tsehaijima845
@tsehaijima845 2 сағат бұрын
👍thank you Seumye
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
አዳነች አቤቤ የደሀ እናት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@wardewarde9415
@wardewarde9415 58 минут бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏
@negashhora6934
@negashhora6934 Сағат бұрын
ከሱማሊያ መውጣት ያልቻለው ኤል ኢትዮጵያን መዉጋትም መግባትም አይችልም ።❤❤❤❤❤❤❤
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 3 сағат бұрын
ሰላም ሰላም
@HakimMusa-y2z
@HakimMusa-y2z Сағат бұрын
ስዬ ባለ 7D ማስተር ማይንድ የሀገራችን የታላቋ ኢትዮጵያ የሴራና የሽብር ማክሸፊያ መሳሪያችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ወንድሜ
@LedetAbeRA-mj9be
@LedetAbeRA-mj9be 3 сағат бұрын
ስዩሜ ሊባኖስ ላለት ኢትዮጵያ የወነ ነገር ስራ
@KOOKS276
@KOOKS276 Сағат бұрын
ወይ አዳነች👌 ለሀሜት አትመች ለትችት አትሆን‼️ ተጣድፈው ጠዋት ያሟታል ማታ ከች ብላ ታፈርስባቸዋለች💪 ስዬ አንተም በረካ ሁን አቦ😍
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 сағат бұрын
ስያቺን ሮባ እንኳን ደህና መጣችሁ
@MelekuWolde
@MelekuWolde 3 сағат бұрын
Siye Egziabher Yiitebek Ewunetgna Ethiopiaw ❤❤❤❤
@foziatabit8428
@foziatabit8428 3 сағат бұрын
ሠላም ስዩሜ ወፉ ሠላም ቸር ያርገው ሁሉንም ኢትዮጵያን እንኳን ልወግዋት ዝምብዋን እሽ አያደርጉም ።ኢትዮጵያዬ ከብረሻል ትኯብርሻል።❤❤❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
ስየ ያራዳአ ልጂ
@Amele-z3h
@Amele-z3h Сағат бұрын
ስዩም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ከአቢላኦኪሎ
@ከአቢላኦኪሎ 3 сағат бұрын
ስላም ነዉ
@semerefeleke5415
@semerefeleke5415 2 сағат бұрын
Seyoum Anbesaw Berta ❤️♥️♥️
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
ስየ ወፍ እንኳን ጎጆ አላት አደለም ሰው ይፈረስ
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 3 сағат бұрын
ስዪ እንካዋን ደህና መጣህህ
@mohammedsalih4213
@mohammedsalih4213 3 сағат бұрын
Ethiopian ❤❤❤❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
ስዬ አልሲሲ በግብጾች ጀግና እንዲባል ነዉ ወደ ሱማሌ መሳሪያ የሚልከዉ አለበለዚያ የፎከርከዉ ለዚህ ነዉ እንዳይባልና ከስልጣን እንዳይፈነግሉት ፈርቶ ነዉ
@PhawlosNigussiee-k7j
@PhawlosNigussiee-k7j 3 сағат бұрын
ስዬ የቁርጥ ቀን ልጃችን እንወድሃለን ❤
@Seberat80
@Seberat80 3 сағат бұрын
ውሳኔ ከእጣ ፋንታ ይበልጥ ጠንካራ ሆኖ ይቆያል እድሌን ልየው እየተባለ ለውሳኔ መዘገየት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ሁሉም ነገር ግዜው አሁን ነው ኢትዮጵያ የተከፈለውን ዋጋ ከፍላ ሀያልነቷንና ፍላጎቶን ማሳየት አለባት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Omeradem-w3r
@Omeradem-w3r Сағат бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abdidelil3008
@abdidelil3008 3 сағат бұрын
ስዩሚ ስልክህን አግቼ በሀገሪ ሥም ባመስግንህ ደስ ይለኝ ነበር አብዲ ነኝ ከዲላ❤❤❤
@USER-Tilahu
@USER-Tilahu 3 сағат бұрын
well come ስዬ ና ወፉ
@BukiDegfe
@BukiDegfe 3 сағат бұрын
ከሚያወራው ትክክል ያልሆነውን ውሸት የሆነ ካለ ለእሱም ለእኛም ጠቁመን ካልሆነ ግን አንተን ዝቅ ያደርግሃል
@derejedebele2705
@derejedebele2705 3 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ውዱ ስዬና የዚህ ሚዲያ ተከታዮች በሙሉ የአቶ ግርማ ሰይፍን ቃለ ምልልስ አዳምጡት
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 2 сағат бұрын
ሊንኩን ላክ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Сағат бұрын
ያክስራቸው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
ለአልሻባብ መሳሪያ እያቀበለች ያለችዉ ቀጠናዉን ከኢሳያስ ጋር እየበጠበጠች ያለችዉ ግብጽ ነች
@TedyTeklu
@TedyTeklu 3 сағат бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
የተባበሩት መንግስታት የወሬ ስብስብ
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 3 сағат бұрын
Selamachu yebeza seya wfiu Robale egzeyabehari yemarihi
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 3 сағат бұрын
thanks
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Сағат бұрын
ስዬ ሮባን ከአዲስ አበባ ልጅነት ለማውጣት የምታደርገው ጥረት አልተሳካልህም አንተም መታወቂያ ስላገኘህ መሆን እንደማትችል ሁሉ ግን ሁለታችሁም ለኢትዮዽያ የምታደርጉትን ተጉድሎ ጥረት አብሪያችሁ እንድቆም ያደርገኛል ኑሩልኝ
@GezahegnGebertsadik
@GezahegnGebertsadik Сағат бұрын
I pray for your family sey
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
ግብጽ ኤርትራ ሱማሌ በኢትዮጵያዉያን ጀግኖች ተደቁሰዉ የተመለሱ ናቸዉ ዳግመኛ ለመምጣት ፈልገዉ ከሆነ ከነጭራሹ ይጠፋሉ ዋዋዋዋዋዋ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@TeoReda
@TeoReda Сағат бұрын
U very smart
@adissdej2717
@adissdej2717 2 сағат бұрын
Welcome💗💖
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 2 сағат бұрын
ስዩሜ ህዝቡ በተሻለ ነገር ሰለሚነሳ አረ አንሱን እያለ እየለመነ ነው ሰም አጥፊዎ ምቀኞች የሚያሰወሩት ነው
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g Сағат бұрын
ስዬ እኛ ለምን ከአልሸባብ ጋር የማንደራደረው?
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu Сағат бұрын
Our expression of patriotism extends to sacrifice! Our heart's desire is to continue the unchanging Ethiopia. The secret of our victory is still with us today. We are Ethiopian soldiers who have overcome any small or big challenge and climbed the victory tower. We stand for our country and serve our people. The source of our bravery continues to this day. We believe and want to lift anyone's permission if they come in our honor. We make our people and Ethiopia timeless through sacrifice. It is a fact that the world has witnessed to us that our moral public love extends to the point of sacrifice. We, the members of the defense forces, have been creating a favorable environment for the development and peaceful progress of our country, and we have been giving our public love to the country that has lasted to the point of sacrifice.
@Fikru1948
@Fikru1948 3 сағат бұрын
Seyoum - The prosperity gospel preacher.🙏🏻🙏🏻 🙏🏻
@DorkaFikr-n7x
@DorkaFikr-n7x 3 сағат бұрын
አዳነች ወደ ቃሊቲም የአዲስ አበባ አካል የሆነ ክፍለ ከተማ እንዳለ ትወቅ
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 3 сағат бұрын
ትችላለህ
@HagereTashenif-zk9kg
@HagereTashenif-zk9kg Сағат бұрын
ከሌባ መደበቂያነት ካለፈ ቤቶቹ/ሰፈሩ ለሰው ልጅ ሳይሆን ለእንስሳም መኖሪያ አይሆንም።
@kusemmenu4193
@kusemmenu4193 3 сағат бұрын
በውጭ ጉዳዮች ላይ ትንታኔዎችህ ይመቹኛል
@BizuAdis
@BizuAdis 3 сағат бұрын
ስዩም he known everything .
@Andolem
@Andolem 3 сағат бұрын
Why is this show not 24/7?
@khalidmohammed4209
@khalidmohammed4209 3 сағат бұрын
ድምፅህ ከፍ አርገው ማይክ ማይክ ይስተካከል
@MesereteBonger
@MesereteBonger Сағат бұрын
ሰላም ስዩም ልማትን ሁሉም ይፈልጋል ልክ ነህ ግን ቅድሚያ ጊዜ ተሰጥቶ ለህብረተሰቡ ቢነገር የግል ቤቶችን ደሞ በካሳም ይሁን ቦታ ሲሰጥ ልብ እየተባለ ቢሆን
@NardosAshnafie
@NardosAshnafie 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 3 сағат бұрын
❤❤❤
@kedMam-k4o
@kedMam-k4o 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ግብፅ በሞቃዲሾና በአጋሯ አልሸባብ በኩል በኢትዮጵያ ላይ ለመፈፀም የሚያቅዱትንና የሚሞክሩት ወታደራዊ ትንኮሳና ጥቃት በመከላከል ለማጥቃት እንጂ የትኛውንም የሞቃዲሾ ክልል አስተዳደሮችን በጦር መሣሪያ ለማስታጠቅ አትሰራም።
@sirajMohammedMuusa
@sirajMohammedMuusa 2 сағат бұрын
Nice
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
አብቹ የኢትዮጵያ የነገ ተስፋ የሆኑ መሪዋቹን ሰብስቦ ይምከር እንጂ የነገዋን ኢትዮጵያ ለመስራት የተባበሩቱ መንግስታት ጉንጭ አልፋ ስብስብ ነው
@adedeso7900
@adedeso7900 2 сағат бұрын
If you like to hear geopolitics analysis seyum is the best
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 2 сағат бұрын
ሰላም ስየም ተሾመ
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 3 сағат бұрын
ሁልጊዜ ችግር የሚፈጥሩ ሀኬተኛና ሰነፎች አሉ።እንዲህ ዓይነት ሰዎች፣ አይሠሩም አያሰሩም። ለውጡ እንደሁ እየታየ ነው።ማንም ምንም ቢል ለውጡን መቀልበስ አይቻልምምምምምም︎!!!!!
@BizuAdis
@BizuAdis 3 сағат бұрын
የአዲስ አበባ ወጣት ከትምሩ ተባሮ ሲያበቃ ለኢሬቻው ድምቀት እንደ ጥጃ እየታሠረ ይፈታል።
@SetinaDelwena
@SetinaDelwena 3 сағат бұрын
ስዬ የቡዳ መዳኒት
@SaraAbdo-x3c
@SaraAbdo-x3c 2 сағат бұрын
🎉❤🎉beritu seyuma
@AliEdiris-c4t
@AliEdiris-c4t 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያዊ ዎርቅ ቢያነጥፉ ፋንድያ ነው ይላል
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 2 сағат бұрын
መንግስቱ ሃይለማርያም ነበሩ ያሉት ❤
@PhawlosNigussiee-k7j
@PhawlosNigussiee-k7j 3 сағат бұрын
ስዬ ከተበደሉትና ከፍትህ ጋር አብረህ ቆመህ ሁሌም ስለማይ ልቤ ደስ ይሰኛል። የመከላከያ የክብር አባል እንደሆንክ አውቃለሁ፤ የአገልግሎት ዘመን ግዳጁን ተውጥቶ በክብር ሽልማት ከስራ ለቆ አሁን በግል ስራ የሚሰራ አስር አለቃ ደበበ የተባለ በመሀል አዲስ አበባ አቃ/ቃ ክ/ከ በወረዳ12 ልዩ የሰፈር ስም ቀጫ የሚባል ለ20 ዓመት ከኖረበት ልጅ ወልዶ ከከበረበት የቀበሌ ቤት፤ ለአንድ ወረዳ አላፊ ተብሎ እንዲለቅ ተደርጓል ከነቤተሰቡ፤ በሙሰኞች ምክንያት ሀገር ወዳዶች መጎዳት የለባቸውም።
@dagmewkifledemissie2868
@dagmewkifledemissie2868 Сағат бұрын
የኢትዮጵያ መንግሥት የፈረንሳይ መንግስትን እዳ ( ከጉዳት በቀር ጥቅም የማያገኝባትን ጅቡቲ የምትባል ምድረ-በዳ ) ከነጥባስሷ ማስረከብ ይፈልጋል፡፡ እባካችሁ ተረከቡት፡፡
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Сағат бұрын
ግብፅን ድጋፍ እየሰጣት ያለው ባይደን አይደል እንዴ??!!
@melkamuzena3977
@melkamuzena3977 3 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zemzemlumati2878
@zemzemlumati2878 Сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@josephnegash5916
@josephnegash5916 3 сағат бұрын
ስዬ የህዝብ ድምፅ
@RifhcDirfif
@RifhcDirfif 3 сағат бұрын
Siye yegna 1 le inatu 1000 le telatu ma'at honkibachawu le 🇪🇹 talochu bartalin
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 2 сағат бұрын
ስዩሜ! ማሸነፋቸው የህልውና ጉዳይ ነው። ገባህ!?
@Hana-l9p2k
@Hana-l9p2k 3 сағат бұрын
ስዬሜ ትክክል ያቼ ያጎቷ ወፍጮ ቤት በልማት ይፈርሳል ሲባል ሰው ሲፈርስ አየሁ ብላ የፃፈችው ማን በረች የድሆች ችግር ኑሮ የማይሰማት ናት እራስ ወዳድ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 37 минут бұрын
የተባበሩት መንግስታት የአለምን ህዝብን ማደንዘዣ ስብሰባ ነው
@kasayedaniel5166
@kasayedaniel5166 Сағат бұрын
Seye ….! Denk
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,2 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 21 МЛН
የፋኖ መሪ ተገደለ!  ከባህር ዳር የተሰማ እገታ!
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.