የቃልኪዳን ምን ሆኜ ነው እና የሶል አባ የኔነሽ ዱላ ቀረሽ ጨዋታ 🤣🤣//በማን ያሸንፋል//

  Рет қаралды 86,115

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#EBS_What's_New
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 55
@najaattube
@najaattube 6 ай бұрын
ዘውትርዬ ዘውትር ደስ ይበላቹ እያልክ ዝምታ ያሸንፋል ላይ የመኮሳተርህ ነገር ምን ይሉታል በነገርህ ላይ በጣም ነው ማደንቅህ ደስም ምትለኝ አድናቂህ ነኝ ይህን እንዳትዘንጋው
@user-ms1qv2rs2m
@user-ms1qv2rs2m 6 ай бұрын
መኮሳተሩኮ ያምረበታል በጣም ተወዳጂ ነው💕💕💕❤
@SheychoAwel-wp4nt
@SheychoAwel-wp4nt Ай бұрын
ዝምታ ያሸልማል ነው ያሸንፋል አይደለም
@user-zo3bk6sp9v
@user-zo3bk6sp9v 6 ай бұрын
ዘወትር ምርጥ ሰው በርታልን ዳንሷን ረዘም አርጋት እወዳታለው
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 6 ай бұрын
ፓ! የዛሬው እርጎ የሆነ ፕሮግራም ነበርና ሁለቴ ደገምኩት Uvvvv ነው ኣቦ።🎉
@user-mc7lb8of1h
@user-mc7lb8of1h 6 ай бұрын
አባ ምርጥ ሰዉ አብረን ተምረናል እሱ ሙዚቀኛ ሆነ እኔ አረብ ሀገር ነኝ
@user-mz1lg5lc5h
@user-mz1lg5lc5h 14 күн бұрын
እናትህ ረግማህ ነው አይዞህ 😂😂😂
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 5 күн бұрын
እረ የልጅቱ እርጋታ በጣም ምርጥ ልጅ ነች ሶል አባ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ጀግና ተተኪ ነህ❤❤ እደግመዋለሁ ቃልየ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ግን ግን ምን ሁኘ ነዉ እንደዚህ የምወድሽ❤❤
@MuradMohammod
@MuradMohammod 6 ай бұрын
ዛሬ ሁለት ያራዳልጆች አይተናል ግልጵ ሴት ተመችኝ
@MeryemMussa
@MeryemMussa 6 ай бұрын
የዛሬው በሳቅ ነው የጨረስኩት ይመቻቸው😊
@user-wp4pw1bk8q
@user-wp4pw1bk8q 6 ай бұрын
ልጅቷ ስታምር❤❤❤❤❤❤
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 6 ай бұрын
ዋውውውውው ደስ የሚል ፋክክር ነበር በዛ ላይ ነቆራቸው ተመቸቶኛል
@afeworkamha6303
@afeworkamha6303 14 күн бұрын
የዛሬው ይለኛል, በጣም ነዉ የምመቹት በተለይ ሶል አባ 👍
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 6 ай бұрын
ፈገግታ አለበት የዛሬው ተመቸኝ
@milikam3918
@milikam3918 6 ай бұрын
ሥምን መላክ ያወጣዋል የሚባለው እውነት ነው እዴ እውነትም ዘወትር ደስ አለኝ 🥰🥰🥰
@user-qe8xk9xl1w
@user-qe8xk9xl1w 6 ай бұрын
😂ተመቹኝ የዛሬዎች እውነትም ዱላ ቀረሽ
@shikuriyameki-ez5zt
@shikuriyameki-ez5zt 6 ай бұрын
ዘወትር በጣም ደስ ነው ምትለው ዘወትር ደስ ይበልህ አድናቂህ ነኝ 😂😂
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 6 ай бұрын
እረ የዛሬዎቹ 😂😂😂😂😂 ደስ ሲሉ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 6 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚሉት በጫወታው ላይ ደሰታን በጣም ያሳዮት ዘፋኞቹ ሁለቱ በጣም ደሰ ይላል ቀልዳቸው እዚህ ለመጫወት ሲመጡ ደስታ ጫወታ ሲኖረው ደመቅ ሸብረቅ ይላል በጣም የማደንቀው ጋዜጠኛው በሄደበት ደስታ ጫወታ ያውቃል ፈገግታው ደሰ ይላል ኢቢኤሰን በጣም እናመሰግናለን ሰነምግባሩ ጨዋነቱ ደሰ ይላል ባህሉን የጠበቀ የጨዋ ልጅ ነው ሁሌም አድናቂህ ነኝ ኢብኤሰ ሁሌም ባለቤቶቹ ሰራተኞች ምሰጋና በኢትዮጵያ ን ሰም አቀርባለሁ የደሃ አባቶች ቤት ሁሉ ብሮግራማችሁ ተወዳዳሪ የሌለለት ነው በርቱ ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ
@rhfabuazeem7634
@rhfabuazeem7634 6 ай бұрын
የዛሬዎቹ በጣም ደስ ይላሉ😅😅😅😅
@HfdeFffg
@HfdeFffg 6 ай бұрын
ዘውትር በጣም ደስ ትላለህ ስወድህ❤❤❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 2 ай бұрын
የኮተቤ ልጅ ስትል ሞቅ አለኝ ሰፈሬ❤❤
@haymikassa7866
@haymikassa7866 6 ай бұрын
ከእውቀት ነፃናችሁ በዚህ እድሜ ይሄ ጥያቄነው
@seadaeshetu5402
@seadaeshetu5402 6 ай бұрын
ቃልኪዳን ተብዬዋ እንዴት ነው የሚያደርጋት😂😂😂
@user-mz1lg5lc5h
@user-mz1lg5lc5h 14 күн бұрын
ያእውነት ገብዛት😂😂😂
@user-yp8jd5co4p
@user-yp8jd5co4p 6 ай бұрын
Kal ❤❤❤
@azariyaazimeraw63
@azariyaazimeraw63 6 ай бұрын
እሄ ደስ ይላል ዋዉ👏👏👏👏
@EtwaEndro
@EtwaEndro 6 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡ ቱክቶክ ላይ የሆነ ነገር አይቸ የመጣሁት ምንድነው ያየሁት😭😭😭
@TylerYyyy6
@TylerYyyy6 6 ай бұрын
ውሸት ነው አሑን እንደው ም እየተሻለው ነው
@AsmaA-uf9kn
@AsmaA-uf9kn 6 ай бұрын
Zare waw new betam des mil gize neber😂😂😂😂😂😂
@user-eu6oo1nv2g
@user-eu6oo1nv2g Ай бұрын
ዘወትር ይመችህ ዳንሷን አነሰች
@user-sc3vp1uq7f
@user-sc3vp1uq7f 6 ай бұрын
የከሰሉ እና የዘይቱ ግን ሆን ብለው አስመስሎባቸዋል
@sarayaqoub
@sarayaqoub 6 ай бұрын
እደዛሬደስሚሉእግዶችአቅርባችሁአታቁም
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Ай бұрын
Kalye yenie marrrrrrrrrrrrrrrrrrrr
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EtwaEndro
@EtwaEndro 6 ай бұрын
እውነት ነውዴ አስፍልው ምን ሆነ ነው ያልቱ ወላሂ በድንጋጤ እየተቀቀጥኩኝ ነው ሞተ ብለው ፕስተው
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 6 ай бұрын
አረ ውሸት ነው እማ
@EtwaEndro
@EtwaEndro 6 ай бұрын
@@user-nn1nz7qn5f እሽ ውዴ😭አፈር ይብሉ
@user-yp8jd5co4p
@user-yp8jd5co4p 6 ай бұрын
Kalye swedat
@user-ct3gk4yd1j
@user-ct3gk4yd1j 6 ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ ዛሬ
@abugida-live1686
@abugida-live1686 6 ай бұрын
ስለ ማሙሽ ኤልያስ ( mash 24) አቅርቡለን
@user-bg9xi1og4p
@user-bg9xi1og4p 6 ай бұрын
ዝምታ ያሸንፋል 😢
@alelng
@alelng 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 6 ай бұрын
👍❤❤❤❤
@getachewminwuye5486
@getachewminwuye5486 6 ай бұрын
Yashenefut ljoch gen melsun awkewt new yegebut 😂😂😂😂😂😂😂
@user-ve3ut2ur2p
@user-ve3ut2ur2p 6 ай бұрын
የዛሬው ይለያል
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb 6 ай бұрын
ዘወትደሳለኝየእዉነትዘወትርዝምታያሸንፋልላይአንተነዉየማየዉእደዚህሰትፍለቀለቅእዛላይዝምታህያሰፈራኛልግንአደንቅሀለሁይመችህአገራችንሰላምይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abiyahabiyah2976
@abiyahabiyah2976 6 ай бұрын
😂😂😂❤
@biletube4038
@biletube4038 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@mesilove9815
@mesilove9815 6 ай бұрын
ደምሩኝ ዉዶቼ 🙏
@user-br2ic4hq2o
@user-br2ic4hq2o 6 ай бұрын
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 6 ай бұрын
ዘወትር ዝምታ ያሸንፋል ፕሮግራም ላይ ትናንት በጣም ነበር ያሳከኝ ሳቅሕ አፍኖሕ ላለመሳቅ ፍትሕ ላይ ስታሳየዉ የነበረወ እሪያክሽን ያስቃል ደሞ የቃጠሎ ፕሮግራም እና ዝምታ ያሸንፋል ፕሮግራም እራሱ ሰይጣን ሀሳቡን ለኢቢየሶች የሰጠ ይመስለኛል ኢቢየስን የሚያሕል ትልቅ ቻናል ላይ ስቃይ እያሳያችሁ በቤታችሁ አታርጉት ማለት አይከብድም
@eyerusmekuriya1384
@eyerusmekuriya1384 6 ай бұрын
እረ ውሸት የቤላ ልጅ ነኝ ብለሽ አልነበር እንዴ አሁን ገርጂ
@Mahians-ms7pv
@Mahians-ms7pv 6 ай бұрын
Ye ahunun mtnorbetn meselegn
@samuelmossisa
@samuelmossisa 6 ай бұрын
እረ ምንድ ነዉ አንተኮ ዳኛ ነህ አታዳላ
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 45| 9Gnaw Shi Part 45
25:51
EBC Entertainment
Рет қаралды 270 М.
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
0:25
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 8 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,3 МЛН