የቃልኪዳኑ ቀለበት ያልታሰበ ጣጣ አመጣ

  Рет қаралды 142,167

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 193
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ በስደት ያላቹ ወገኖቼ ፈጣሪ ለሀገራችሁ መሬት በሰላም ያብቃችሁ👐👐
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
አሜን
@yonitube1446
@yonitube1446 2 жыл бұрын
ኧረ አስገራሚ መረጃ ነው። ላይክ ያስፈልገዋል
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 3 жыл бұрын
አቤል የወይኗወ ልጅ በጠም እናመሰግናለን ባርታልን? እድሜ እና ጤና ታማኛዉል
@zizaapp
@zizaapp 3 жыл бұрын
አቤላ ሁሌም ነው የምከታተልህ ሀሪፍ ቻናል ነው ቀጥልበት እውነት ይነግሳል ሀሰት ይረክሳል መተባበር ያሳድጋል 🙏👍👍👍👍
@tesfayemaryam295
@tesfayemaryam295 3 жыл бұрын
ምን ጉድ ነህ አቤላ መርጃው ብቻ ሳይሆን አንተም አስገራሚ ነህ❤️ ስወድህ❤️
@rolando2834
@rolando2834 3 жыл бұрын
$$$$
@damte3684
@damte3684 3 жыл бұрын
😏😏😏
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ በስደት ያላቹ ወገኖቼ ፈጣሪ ለሀገራችሁ መሬት በሰላም ያብቃችሁ👐👐
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
አቤቱ ከእንደዚህ አይነት የሰይጣን ህልም አንተ ጠብቀን🙏🙏🙏
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 жыл бұрын
አሜን 🥺🥺🤲🤲🤲
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
በጠም ይገርመል ወለሂ ጉድ በል ጎደር የመይሠመ ዬለም ጧወት ጧወት መነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቀው የሲገረ ሱስ ተውቀለቹሁ ልክ እደዘ ነው ሱስ የሆነብኝ ምንም እንደይቋረጥ የምትሉ 🙌 አቤሉ 💪💪💪💪💪
@ya336
@ya336 3 жыл бұрын
የሚገርም ክስተት ነው እናመሰግናለን አቤሎ😍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አቤል እንኳን በደና መጣክ ይህ ሁለተኛ ቻናል ውስጤ ነው ምርጥ ምርጥ መረጃዎች ስለሚቀርብ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
የሰጣን ሰራ ነው ጌታ ይገሰጸው ጌታ ይጠብቀን
@yordanosdemeke6940
@yordanosdemeke6940 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እኔ አንድ ጓደኛ ነበረችኝ አሁን አገር ቤት ናት እና በፊት እዚህ እያለች በእንቅልፍ ልቧ ትነሳ ነበር አንድ ቀን ግን እንደሁሌው በእንቅልፍ ልቧ ተነስታ በር ከፍታ ወጥታ ሄደች ከዛ በር ሲከፈት የሰማችው ልጅ ተከትላት ወጥታ ስትጠራት ምንም ሳትመልስላት ትታት ትሄዳለች ከዛ ያቺ ልጅ እኛን ቀስቅሳ እስክትነግረን እሷ ሄደች ከዛ ተነስተን ስንወጣ እሷ ሄዳለች ስንፈልጋት ስንፈልጋት አጣናት ከስንት ሰአት በኋላ ተመልሳ መጥታ እንደገባች ተኛች ከተነሳች በኋላ ስንነግራት አታስታውስም ከዛን ቀን በኋላ በራችን ቆልፈን ቁልፍ ደብቀን መተኛት ጀመርን አሁን አገሯ ኢትዮጵያ ነው ያለችው
@user-ft3is7ut5e
@user-ft3is7ut5e 3 жыл бұрын
ወይይይ ጉድ አቤላ ፈፅሞ ያልጠበኩትና በጣም አስገራሚ ክስተት ነው😁😁🙏እንኳን ተረፈች እናመሰግናለን አቤል ምርጣችን
@helunnmom4361
@helunnmom4361 2 жыл бұрын
ሰላም አቤሎ ጣጣ እዉነትም ይገርማል
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 3 жыл бұрын
በህልሜ ፓስታስበላ አድሬ ጣዋት ስነሳ ኤርፎኔን አጣሁት አጭር ነበርኩ አሁን እየረዘምኩነው
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 3 жыл бұрын
😂😂😂😂🙆
@user-qf5ld3mz9i
@user-qf5ld3mz9i 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
😳😳😂😂😂
@yosephjo4027
@yosephjo4027 3 жыл бұрын
ስለ Lil Nas X ስለምባለው አስገራሚ ዘፋኝ ጉዶች 😱😱 video ይሰራ የምትስማሙ 👍
@kukubecky6048
@kukubecky6048 3 жыл бұрын
አዎ በተለይ እርጉዝ ነው ስለሚባለው ነገር እንዴት ወንድ ልጅ ያረግዛል ቆይ 🤔
@hermanmatiyos3364
@hermanmatiyos3364 3 жыл бұрын
Yes, please 🙏 make a video about lil nas x next time
@oliviayared8330
@oliviayared8330 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ያመኛል ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል 💪💪💪ቤተሰቡን ሆናለዉ
@user-yy7bw9pk8z
@user-yy7bw9pk8z 3 жыл бұрын
አሪፍ ትምርህት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ያገር ልጆች በስደትም በሀገርም ያላችሁ ኑ ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክፍ አይንካችሁ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 жыл бұрын
አሜን መጣሁ አንቺም ነይ
@naxakw8310
@naxakw8310 3 жыл бұрын
አቤሎ አቀራረብህን ስወድልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
ይገርማል በጣም tnxs abelo
@bodymixmusic4034
@bodymixmusic4034 2 жыл бұрын
በአለም እንዳንተ ድንቅ ዩቱበር የለም አቤላ በርታ ያንተ ተምሳሌት ነኝ አቤል ፈጣሪ ይስጥልን 😘😘😘😘😍😍😍
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ታስገርመናለህ ውዱ አቤላችን
@nahomdawit9718
@nahomdawit9718 2 жыл бұрын
አቤላ ስጠብቅህ ይኸው አንድ ሳምንት ምነው???????????😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ስወደው አቤሎ ታሪኩ ሲሰማ ለማማ በጣም ከባድነው በርታ የምታቀርበው ፕሮግራም አሪፍነው ለሰው ያስተምራል
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 жыл бұрын
አቤሎ ምርጡ በቅንነት እንደማመር ኮሜንቶችዬ
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 жыл бұрын
አቀራረብህ ዋዉ100%
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*በጣም የሚገርም ነዉ አቤሎበርታ እናመሰግናለን💚💛❤💯*
@elsanadew8807
@elsanadew8807 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው አቤሎ ምርጥ ነው አቀራርብክ እራሱ የምትገርም ነህ❤❤
@henokboss4350
@henokboss4350 3 жыл бұрын
አቤል የምትሰራቸውን ስራዎች እከታተላለሑ በጣም ሀሪፍ ናቸው
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 жыл бұрын
አቤዪ አተ እራሱ ገራሚነህ
@romanabebe9148
@romanabebe9148 3 жыл бұрын
Ohhh My LORD , what??? Thank God for that She is a Life 😳
@habtamugrma2825
@habtamugrma2825 Жыл бұрын
Kalochin tdegagmaleh
@romanabebe9148
@romanabebe9148 3 жыл бұрын
Thank you Abelye Stay Blessed More dear 🙏❤️
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 3 жыл бұрын
Thank you ✌️✌️🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet 3 жыл бұрын
ለድንቃ ድንቅ መረጃዎች ቻናላችንን ይጎብኙ! አቤሎ አርአያችን!
@kidanemhretenate5023
@kidanemhretenate5023 3 жыл бұрын
አቤሎ ትመቺኛለሽ እኮ!!
@user-uz6vn9rk2z
@user-uz6vn9rk2z 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው እንኳ ተርፈች እናመሰግናለን አቤሎ
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 3 жыл бұрын
የኔ ቢጤ እኔ ቀላል አልቃዥም። እም ብርሃን ትሁነኝ እፍፍፍ
@-zedye
@-zedye 3 жыл бұрын
የስምንት ዓመት ልጅእያለዉ 2ሱሙኒዎቺ.አፈ ከትቼ ሲጫወት እንደተጣበቁ ዉጨ በሦስተኛዉ ቀን ዱብ አረኩ መቸም አልረሳም
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል ወደው አይስቁ ማለት እንዲህ ነው እናመሰግናለን አቤሎ
@negnsami4258
@negnsami4258 2 жыл бұрын
በጣም ያሚገሪም ክስተት ነዉ
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እኔ የምፈራው አንድ ቀን ስልኬን እንዳልወጥ ነው😬
@yorditekle7234
@yorditekle7234 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@bongatube8074
@bongatube8074 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😁😁😁
@hanahana4519
@hanahana4519 3 жыл бұрын
🙌😀😀😀😘
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በህልም ያየችው እውነት ሲሆን እድሜልኳንየማትረሳውና ከቀለበቱ የበለጠ ወጭና ለህይወቷ አስጊ ከሆነው ቀዶጥገና መዳረጏ ሁልግዜ የማትረሳው ታርክነው
@nazarabayneh8785
@nazarabayneh8785 2 жыл бұрын
አቤላ እባክህን Kimgary በሚል ዩቱብ ቻናል ላይ የሚቀርብ አንድ street of Philadelphia የሚባል ፕሮግራም አለ እባክህን ስለእርሱ ማወቅ ፈልጌ ነው ወንድሜ እባክህን ንገረን?
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እኔኮ የሚደንቀኝ አቀራረብህ ነወ በል በርታ🌻
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 3 жыл бұрын
በጣም ይገሪማል
@bebamala5256
@bebamala5256 3 жыл бұрын
Wow very nice Story 👍❤️🇪🇷🇨🇦🇪🇹
@ልኑር2ተደብቄ
@ልኑር2ተደብቄ 2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ፍቅር ያብዛልን ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹ይመጠልን🙏
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
አቤሉን የለቹ እስኪ እንየቹ 👍👍
@abiy.markosabiy.markos8317
@abiy.markosabiy.markos8317 3 жыл бұрын
አረ ተመችተሀኛል አንተ ሳታላይት የሆንክ የአለምን ጉድ አምጥተ ምታሳየን ጀግና ልጅ አቤሎ!!!!!
@kidistabebe6303
@kidistabebe6303 3 жыл бұрын
Wow አቤሎ Keep it up!!!!!!!!!!!
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 2 жыл бұрын
My favorite youtube channel
@Akielsa
@Akielsa 3 жыл бұрын
My favorite youtuber thank you abela
@abeniviva4543
@abeniviva4543 2 жыл бұрын
Abelo sle Time travel meche nw mitseralen bzu gize teykhalw
@rahelgebremeskel5069
@rahelgebremeskel5069 3 жыл бұрын
Wow Abela Wow 💪💪💪
@helentefera2903
@helentefera2903 3 жыл бұрын
በጣም ያሚገሪም ክስተት ነዉ አቤል ሲላመራጀዉ እነመሳግነሌን
@Werwer_squad
@Werwer_squad 3 жыл бұрын
Wow abela migarm tarik new👍👍
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
ያመኛል ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል 💪💪💪ቤተሰቡን ሆናለዉ
@user-vo2wu2tb2z
@user-vo2wu2tb2z 2 жыл бұрын
ይገርማል እናመሰግናለን
@ganjamganjam3782
@ganjamganjam3782 3 жыл бұрын
Abelo naga jirata baga naga dhufte 🙏
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 3 жыл бұрын
thanks አቤሎ
@user-zc6qn1gb2o
@user-zc6qn1gb2o 3 жыл бұрын
ይህን ታርክ ስሠማው ለሁለተኛ ነው
@sarajan8557
@sarajan8557 3 жыл бұрын
ገረሚ ታሪክ ነው
@remzi7940
@remzi7940 2 жыл бұрын
እኔም በእንቅፍ ልቤ እሄዳለው ምን ማድረግ አለብኝ የት ሀኪም ቤትስ ልሂድ
@semiratubi3790
@semiratubi3790 3 жыл бұрын
አቤልዬ
@binitechsolution
@binitechsolution 2 жыл бұрын
የሚደንቅ ነው
@sarajan8557
@sarajan8557 3 жыл бұрын
እኔ ያገጠመኝ ፀጉሪን ለሱስት ተሰረቸ ነበር እናም በህልሚ ስፈታው አየሁ ትነሽ ቆይቸ ስነቃ የምርም ፈትቸዋለሁ በጣም ነበር የደነገጥኩት መልሽም አልተኛሁ በዛው ነጋ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 7 ай бұрын
ኪኪኪ እኔ ደግሞ ሳሎኑ ተዝረክርኮ ተኝቸየ ልጆቹ ሲተኑ አስተካክለዋለሁ ብየ አልጋየ ላይ ተኛሁ ጧት ስነሳ ሳሎኑ ተስቸየ በእቅልፍ ልቤ እዛው ሳሎን ተኝቻለሁ
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 3 жыл бұрын
አቤላ ጎበዝ
@christianyetnayet121
@christianyetnayet121 3 жыл бұрын
ይገርማል
@kutledogs96
@kutledogs96 3 жыл бұрын
ስለ Squid game እገረን
@abdiwendmu2031
@abdiwendmu2031 3 жыл бұрын
አቤሎ ስለ ሆሳማቤላድን ወይም ስለአቡበከርአልባግዳዲስራልንእባክህ
@hewtyednke2998
@hewtyednke2998 3 жыл бұрын
ይገርማል እኔም በንቅልፍ ልቤ ማቀው ነገር የለኝም ማደርገውን ነገር ሰው ነው ሚነግረኝ በር ከፍቼ ልወጣ ስል ሁሌ ቤተሰቦቼ እንደያዙኝ ነው
@maryamrak1670
@maryamrak1670 2 жыл бұрын
የኔቢጤ
@user-ws4vm7qd2w
@user-ws4vm7qd2w 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው 😃😃
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og 3 жыл бұрын
ዩቲዩብ ሚጠቀም ኢትዮጽያዊ ሁሉ subscribe ሊያረግህ ይገባል ምን ልበል በቃ ምርጥ ነህ👌👍
@andualemkebedom8227
@andualemkebedom8227 3 жыл бұрын
YOUR ACCENT IS BEST KEEP IT UP ABELO
@natinata2301
@natinata2301 3 жыл бұрын
አቤሎ እስኪ ስለ ፕሮቲን ፖውደሮች ስራልን
@Airdrop_family
@Airdrop_family 2 жыл бұрын
Ere lelam yilekiklin
@user-zf6qu8pw8t
@user-zf6qu8pw8t 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@kidistabebe6303
@kidistabebe6303 3 жыл бұрын
ታላቅ እህቴ ትንሽ እያለች ሳንቲም ውጣ ነበር አስታወስከኝ
@wudinesh2337
@wudinesh2337 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም እንደዛው ውጦ ነበረ
@amarechabate6307
@amarechabate6307 3 жыл бұрын
እንዲህ ነው መረጃ ማለት ጎበዝ ነህ!
@dawedaminu2452
@dawedaminu2452 3 жыл бұрын
Abel birhanu baayye galatoomi baayye nama dhiba nuuf jiraadhuu
@Semientube2634
@Semientube2634 3 жыл бұрын
ዋው አቤል አተራረክ👍👌
@Amix553
@Amix553 3 жыл бұрын
አቤላ እንደውባክህን ቪድዬወችህ ላይ ባግራውንድ አድርገህ ተነስተህ ምስሉን እራሱን ደግመህ በብሉር መልክ እንዴት ነው ምታስቀምጠው ?
@abworldwide6222
@abworldwide6222 3 жыл бұрын
You are phenomenal
@rolando2834
@rolando2834 3 жыл бұрын
Wow
@rosakejela1459
@rosakejela1459 3 жыл бұрын
Betam yemigerm agatami new Degmom astemary new Abelo bertalin
@semirasulama3292
@semirasulama3292 3 жыл бұрын
በጣም የምገርም ጉድ ነው
@user-bz1qp4gq2y
@user-bz1qp4gq2y 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤል 👍👍👍
@tubes2141
@tubes2141 3 жыл бұрын
አቤሎ ይህ እኮ ቅዠት ነው ከባድ በሽታ ይባላል በአለም ቅዠት ያለበት ሰው ቀለበቱ በመናፍስት የተሰራ ስለሆነ ነው ነገር ግን በመናፍስት የተመለከ ሰው ማለት ከባድ ጭንቀት አለው ነገር ግን አንድ እቃ ሰው ከሰራው እሱ ከሞተ ካመለከበት በእቃው የሚመጣ ነው🙏!
@user-ot1hx4ou4p
@user-ot1hx4ou4p 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በስመአብ
@yorditekle7234
@yorditekle7234 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ
@user-pk3df7pl4q
@user-pk3df7pl4q 2 жыл бұрын
ሆሆሆ ጉድኮ ነው 😂❤❤
@53067
@53067 3 жыл бұрын
ይገርማል እኔ ልጅ ሆኜ ከእንቅልፌ እየተነሳው የበጎች ማደርያ እየሄድኩ እተኛ ነበር እግዚአብሔር እረድቶኝ በስንት ስቃ በፀሎት እና በፀበል አሁን ትቶኛ እግዚአብሔር ከብዙ ነገር ጠብቆኛል
@tigietigie8627
@tigietigie8627 2 жыл бұрын
የኔ ማር 😂😍😍😍እኔ ደሞ ተነሰቼ ልሄደ ሰል አባቴ ይይዘኛል ለወርደ ሰል ካልጋ ላይ
@53067
@53067 2 жыл бұрын
እኔ በወቅቱ እናቴም አባቴም አጠገቤ አልነበሩም ዘመድ ቤት ነው ያደኩት እናም እግዚአብሔር ከብዙ አደጋ ጠብቆኛል ምስጋና ይድረሰው
@nardosyalem9091
@nardosyalem9091 3 жыл бұрын
Abela 😮
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Egan ager eco ymikeset new bard neger meeat hitsanat beteley yiwtaluu benkilif lib mihedumm Alu menfesuuu new endih miasredachew kesis henok weldemariam eco astemirewal
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 жыл бұрын
ወይጉድ ይገርማል
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 3 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ
@tihitinabekele7454
@tihitinabekele7454 2 жыл бұрын
Astemare Temherte new
@alemtueromo5607
@alemtueromo5607 3 жыл бұрын
Welcom
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 3 жыл бұрын
ህልም በቀን ልታደርግ የምታስበውነ ወነሸወ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 жыл бұрын
አረ እኔም አንዳንደ ቀን ይመስለኝ ና ተነስቸ ከአስተዋልኩ ቡሃል መልሸ እተኛለሁ እንደሷ ግን ረዥም ሰአት በህልም ተነስቸ ስራ እየሰራሁ ዐአልቆይም
@seadaseid184
@seadaseid184 3 жыл бұрын
አቤል በርታ በጣም እሚገርም ነገር ነው የምታቀርብልን እናመሰግናለን
@abdura1609
@abdura1609 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ቀኑን ሙሉ የሰራሁትን እያወራሁ ነው የማድረው ምንይሻለኚያል ይታከማል እንዴ
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
ብታምኑም ባታምኑም ይህ ግን እውነት ነው
11:42
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 137 М.
1 ሰው የሚኖርባት ከተማ እና ለማመን የሚከብደው አኗኗር
12:02
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 247 М.
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 261 М.