የቃሉ ዐምዶች ፪ኛ ትምህርት፡ ታላቁ ውዝግብ

  Рет қаралды 408

GiziewTube

GiziewTube

Күн бұрын

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መርሃ ግብር በፍኖተ ብራና አገልግሎት (Living Parchment Ministry (LPM)) በየሳምንቱ እሁድ በ7 ሰዓት በድጋሚ ረቡዕ ቀን በ8 ሰዓት እንዲሁም ማክሰኞ ምሽት በ2 ሰዓት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው። ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል።
በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን።
በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ በሚከተሉት አድራሻዎች በአንዱ ሊያደርሱ ይችላሉ፤
ስልክ፡ 0949-61 11 11 | 0717-96 43 73
ቴሌግራም፡ @giziew7
ፌስቡክ፡ giziew7
ኢሜል፡ editor@giziew.org
KZbin: @Giziew
ድረገጽ: giziew.org (www.giziew.org/)
“ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33።
#pillarsoffaith #28fundamentalbeliefs #the_great_controversy

Пікірлер: 2
@ammanueladane1526
@ammanueladane1526 4 ай бұрын
ለሽልማት ጥያቄው መልስ፦ ለሰይጣን ምድር የሥልጣኑ መቀመጫ ነበር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ባደረገው ድል ተቀምቷል። በማቴ 28፥19- 20 ኢየሱስ ክርስቶስ በሰማይና በምድር ያለ ስልጣን ሁሉ ለእርሱ እንደተሰጠውና በእርሱ ለሚያምኑ ሥልጣኑም ለእነሱ እንደሆነ እና ወጥተውም ስለ ጌታ እንዲመሰክሩ ይናገራል። ዋና ጽሕፈት ቤቱ በልባችን ነው ብዬ አምናለሁ። የመምረጥ ዕድል አለን እና ፈቃዳችንን ለእርሱ ከሰጠን መሪያችን ይሆናል።
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 65 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
የመንግስቱ ፕሮቶኮል 2016 ክፍል 1
1:05:36
Christ City Church
Рет қаралды 906
የቃሉ ዐምዶች ፲፮ኛ ትምህርት፡ ጋብቻ
1:02:41
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 65 МЛН