የቃሉ ዐምዶች ፫ኛ ትምህርት፡ ምሥጢረ ሥላሴ

  Рет қаралды 361

GiziewTube

GiziewTube

Күн бұрын

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መርሃ ግብር በፍኖተ ብራና አገልግሎት (Living Parchment Ministry (LPM)) በየሳምንቱ እሁድ በ7 ሰዓት በድጋሚ ረቡዕ ቀን በ8 ሰዓት እንዲሁም ማክሰኞ ምሽት በ2 ሰዓት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው። ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል።
በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን።
በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ በሚከተሉት አድራሻዎች በአንዱ ሊያደርሱ ይችላሉ፤
ስልክ፡ 0949-61 11 11 | 0717-96 43 73
ቴሌግራም፡ @giziew7
ፌስቡክ፡ giziew7
ኢሜል፡ editor@giziew.org
KZbin: @Giziew
ድረገጽ: giziew.org (www.giziew.org/)
“ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33።
#pillarsoffaith #28fundamentalbeliefs #the_trinity

Пікірлер
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 27 МЛН
ትንቢት ጨካኝ ነው! ዘማሪ ጌታቸው ጉታሞ
14:28
Hawassa Menaheria SDA Church Youtube Channel
Рет қаралды 886
የመንግስቱ ፕሮቶኮል 2016 ክፍል 1
1:05:36
Christ City Church
Рет қаралды 906
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 446 М.
እንዳለፈው አመት... ዘማሪ አማኑኤል መልካሙ
6:53
Hawassa Menaheria SDA Church Youtube Channel
Рет қаралды 3,2 М.
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН