No video

የቃሉ ዐምዶች ፬ኛ ትምህርት፡ ፍጥረት እና የሰው ተፈጥሮ

  Рет қаралды 317

GiziewTube

GiziewTube

3 ай бұрын

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መርሃ ግብር በፍኖተ ብራና አገልግሎት (Living Parchment Ministry (LPM)) በየሳምንቱ እሁድ በ7 ሰዓት በድጋሚ ረቡዕ ቀን በ8 ሰዓት እንዲሁም ማክሰኞ ምሽት በ2 ሰዓት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው። ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል።
በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን።
በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ በሚከተሉት አድራሻዎች በአንዱ ሊያደርሱ ይችላሉ፤
ስልክ፡ 0949-61 11 11 | 0717-96 43 73
ቴሌግራም፡ @giziew7
ፌስቡክ፡ giziew7
ኢሜል፡ editor@giziew.org
KZbin: @Giziew
ድረገጽ: giziew.org (www.giziew.org/)
“ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33።
#pillarsoffaith #28fundamentalbeliefs #creation_and_the_nature_of_man

Пікірлер: 5
@AsemagnAbera
@AsemagnAbera 3 ай бұрын
God bless you
@kurazaybera8644
@kurazaybera8644 3 ай бұрын
ስላም ይብዛላችሁ መጽሐፍ ማግኘት እፈልጋለው አግልግሎታችኹን በመደገፍም ለመተባበር እሞክራለው ጌታ ይርዳቹ ከሚኒሶታ ; ሴንትፖል !!!
@giziew
@giziew Ай бұрын
በጣም ደስ ይለናል፤ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ጻፉልን: @giziewmagazine
@turisttulamo593
@turisttulamo593 3 ай бұрын
አዲስ መደበ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ላክልኝ
@giziew
@giziew Ай бұрын
እዚህ ሊንክ ላይ ኤሌክትሮኒክ ኮፒውን ማግኘት ይችላሉ: www.bible.com/bible/1260/ACT.2.NASV
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 53 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
የቃሉ ዐምዶች ፰ኛ ትምህርት፡ ቅድስና
1:02:18
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН