የቃሉ ዐምዶች ፰ኛ ትምህርት፡ ቅድስና

  Рет қаралды 223

GiziewTube

GiziewTube

29 күн бұрын

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መርሃ ግብር በፍኖተ ብራና አገልግሎት (Living Parchment Ministry (LPM)) በየሳምንቱ እሁድ በ7 ሰዓት በድጋሚ ረቡዕ ቀን በ8 ሰዓት እንዲሁም ማክሰኞ ምሽት በ2 ሰዓት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው። ፍኖተ ብራና አገልግሎት ከዚህ ሳምንታዊ ጥናት በተጨማሪ “ጊዜው” የተሰኘውን መጽሔት የሚያዘጋጅ ሲሆን እስካሁን የታተሙትን መጽሔቶች እዚህ (www.giziew.org/) ላይ ማግኘት ይቻላል።
በቀጣይ ባሉት ሳምንታት ዘለግ ላለ ጊዜ መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሕሮዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን።
በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ በሚከተሉት አድራሻዎች በአንዱ ሊያደርሱ ይችላሉ፤
ስልክ፡ 0949-61 11 11 | 0717-96 43 73
ቴሌግራም፡ @giziew7
ፌስቡክ፡ giziew7
ኢሜል፡ editor@giziew.org
KZbin: @Giziew
ድረገጽ: giziew.org (www.giziew.org/)
“ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33።
#pillarsoffaith #28fundamentalbeliefs #holiness

Пікірлер: 1
@melkam9917
@melkam9917 8 күн бұрын
አርሴማ በጣም ነው ደስ ምትይው
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 97 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
ክርስቶስ በሥጋው ፍጡር ይባላል? ወይስ አይባልም?  በመ/ር ኀይለ ማርያም ዘውዱ (ዘቦሩ ሜዳ)
37:31
መምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ Mr Haile Mariam Zewedu
Рет қаралды 3,5 М.
"የቃሉ ኃይል" --- ዶ/ር ያዕቆብ ዓለሙ
25:42
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15