ጥያቄና መልስ ከእናንተ ጋር ክፍል 1/Question & answer with me Part 1/

  Рет қаралды 463

ዶክተር ሳራ / Doctor Sara

ዶክተር ሳራ / Doctor Sara

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 7 ай бұрын
ይቀጥል ዶክተር በጣም አሪፍ ነው
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
እሺ ሠሙቲ፣ይቀጥላል 🙏🥰
@Mabet-it3lo
@Mabet-it3lo 7 ай бұрын
Dr sewdesh ❤
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
❤❤🥰
@rorororo7967
@rorororo7967 7 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ጎበዝ በርች ምክርሽ ጥሩ ነው ተባረክ።
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
እሺ አመሠግናለሁ በጣም🙏🥰
@WeldeabTesfageber
@WeldeabTesfageber 7 ай бұрын
Hi ጠያቂቲ ነበረ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 7 ай бұрын
thank u doctor 👍
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
Most welcome!
@MlAs-j3c
@MlAs-j3c 6 ай бұрын
ሠላም እህቴ እኔ ባለትዳር ነኝ ግን የወሊድ መቆጣጠርያ ከተዉኩ 6 ወሬ ነዉ እናም ማርገዝ አልቻልኩም ፔሬደ በሚመጣ ስአት ያመኛል እናም ፔሬድ ሲመጣ ካመመሽ መዉለድ አትችይም ይሉኛል እኔም በጭንቀት ልሞት ነዉ😢😢 ምን ትመክሪኛለሽ እድሜየ 23 አመቴ ነዉ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 5 ай бұрын
ሠላም፣ምን አይነት መከላከያ ነበር ምትወስጅው?
@MlAs-j3c
@MlAs-j3c 5 ай бұрын
@@DrSaraFamilyDoctor አመሰግናለሁ እህቴ አልሀምዱሊላህ አርግዠ አለሁ ወር ከ15 ቀን ሆነኝ
@kifleande5394
@kifleande5394 7 ай бұрын
❤❤❤
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ 5 ай бұрын
❤❤❤ዶክተር እኔም ምግብ ቶቱሎይርብኝል አንዳደደሞ ይዝጋኝል ተቸግሬለሁ ወላሂ😢😢😥😥😥😥❤
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 5 ай бұрын
ሠላም እህቴ እስኪ በቴሌግራም @drsara444 አናግሪኝ
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ 5 ай бұрын
@@DrSaraFamilyDoctor 💚💚💚💚💚
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ 5 ай бұрын
የትአለቴሌግራም ዶክተር
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 7 ай бұрын
እነደምን ሰነበትሽ? ዶክተር አኔ ድዴን. ይደነዝዛል. ጥርሶቼን በስንጥር ነካ ነካ. ሳደርገው. ይደማል. ከዛ. ይቀለኛል። ግን. ሳወራ. አፌን. ሊይዘኝ. ይሞክራል። ከእራሴ. ጀምሮ. ፊቴን. ግንባሬ አካባቢ. ጀምሮ. ይደነዝዘኛል። እጄ. እቃ. ሳነሳ ያመልጠኛል። ጋደም ካልኩ. እንቅልፍ. በጣም እተኛለሁ። ዶክተር እባክሽን አብራርተሽ. አሰረጅኝ ???
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
ሠላም፣የታወቀ የውስጥ ደዌ ህመም አለ?በጥርስ ሀኪም ተመርምረሽ ታውቂያለሽ?
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 7 ай бұрын
@@DrSaraFamilyDoctor እንደምን ሰነበትሽ ዶክተር ብዘ ጊዜ ተመርምሬ. ምን የለብሽም ብለውኛል። አሁን ግን ድረ ላይ ያለ በሽታ. ወደ ልቤ እየመጣ እነደሆነነ. ይታወቀኛል
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
​@@GiyorgidsKeb Eshi eski betelegram @drsara444 awarign
@AhammadAhammad-pr6lf
@AhammadAhammad-pr6lf 7 ай бұрын
ሆርሞን ማለት ምድነው የኔ ቆጆ. በርቺ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
ሠላም ሆርሞን ማለት በሰውነታችን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን የሚሠሩ ኪሚካሎች ናቸው፣ከተለያዩ እጢዎች ይመነጫሉ።
@Fardous-yy8sp
@Fardous-yy8sp 7 ай бұрын
እናመሰግነልን ይቅጥል አንድ ጥያቄ አለኝ ዶክተር 65ኪሎ ነኝ 2ልጆች ወልጆለሁ ቴንሽ ቡርጨ አለኝ እንዴት ነው የምቅንሰው
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
ሰላም፣ቁመትሽስ ስንት ነው፣እስኪ ይህን ቪዲዮ እዪው👉kzbin.info/www/bejne/rX_JZphrgtiVpMksi=p5BZI-IeiPwQP6kW
@Fardous-yy8sp
@Fardous-yy8sp 7 ай бұрын
@@DrSaraFamilyDoctor 160ነው
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
​@@Fardous-yy8spEshi BMI 25.3 new (ke25 betach normal new) ena tnsh kbdet btkenshi tru new. Exercise madregna amegageb mastekakel yigebal ቦርጭ መቀነሻ መንገዶች👉kzbin.info/www/bejne/n2LIZKh_Z6t9bpo
@Fardous-yy8sp
@Fardous-yy8sp 7 ай бұрын
@@DrSaraFamilyDoctor ከምር በጣም ነው የማምሰግነው እደሜና ጤና ይሰጥሽ
@AbigiyaTerefe
@AbigiyaTerefe 7 ай бұрын
Why do you always use fake background? Katefahu yikirta✌️
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
Hello thank you for your suggestion, I will change it. I will use the real one.
@AbigiyaTerefe
@AbigiyaTerefe 7 ай бұрын
@@DrSaraFamilyDoctor I saw today, it is as beautiful as it is❤❤
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Neuroplasticity Explained: How to Rewire Your Brain for Mental Strength
12:30
ኣሸገርቲ ሰባት ትቐጽዓሉ 6 ሜላታት
15:12
Aklilu H.michael
Рет қаралды 43 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН