KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
ዶክተር ሳራ / Doctor Sara
ዶ/ር ሳራ ዮሐንስ የቤተሰብ ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪም/Family medicine doctor ስትሆን በዚህ ቻነል ላይ በጥናት የተደገፉ ጤና መረጃዎች፣የጤና አጠባበቅ ዘዴዎች፣የተለያዩ በሽታዎችን መከላከያ መንገዶች/Preventive medicine፣የማስታገሻ ህክምናና እንክብካቤ/Palliative care advice፣የህጻናት አመጋገብና አስተዳደግ፣ስለአረጋውያን ጤናና እንክብካቤ፣ስለወጣቶች የአእምሮ ጤናና ቅድመና ድህረ ጽንስ ክትትል ዙሪያ አስፈላጊ መረጃዎች ይቀርባሉ።
የህክምና መጀመሪያ ዲግሪ ከሀረማያ ዩኒቨርስቲ፣ሁለተኛ ዲግሪ ደግሞ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አግኝታለች።ሁለት የጥናትና የፕሮጀክት ስራዎችን publish አድርጋለች።
የግል ስልክ ቁጥር - +251983909634
Subscribe በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩ።
እኔ ጋር መታየት የምትፈልጉ አድራሻ :-
ፍቅረሰላም አጠቃላይ ሆስፒታል፣አዲስ አበባ
CMC, ከቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከጋስት ሞል ጀርባ
በ+251 93 959 5960 ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ።
16:10
ነስርን ለማስቆም/ነስር በምን ምክንያት ይመጣል?ጠለንጅ ነስርን ያስቆማል? የአፍንጫ መድማት ዋና ዋና መንስኤዎችና መጀመሪያ ምን ማድረግ ይገባል? በዶክተር ሳራ
Ай бұрын
36:05
የሉፐስ ህመም ምንድነው?እንዴት ሉፐስን መቆጣጠር ይቻላል?Systemic Lupus Erythematosus in Amharic by Dr Sara/Ethiopia
3 ай бұрын
15:27
እስከ ድንገተኛ ሞት የሚያደርሰው የደም ውስጥ ስኳር መቀነስ/Hypoglycemia in Amharic by Dr Sara/Ethiopia/Eritrea/Health
3 ай бұрын
17:56
የእውነት የስነ አእምሮ ህመም የፈጣሪ ቁጣ/እርግማን ነው?በዘርስ ይመጣል?Demystifying myths about Mental illness by Dr Sara
3 ай бұрын
24:04
ስትሮክ ምንድነው?እንዴትስ እንከላከል?ህክምናውስ?ስትሮክ የመታው ሰው ምን ምን ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል?በዶ/ር ሳራ/Stroke by Dr Sara/Healthy
3 ай бұрын
8:07
አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ የፍቅረሰላም አጠቃላይ ሆስፒታል ክብር አምባሳደር፣በ+251939595960 ይደውሉና ቀጠሮ ያስይዙ/Ethiopia
3 ай бұрын
18:34
የ ጡት ህመም ዋና ዋና መንስኤዎች እና መፍትሄዎች በዶ/ር ሳራ/Ethiopia/Eritrea #breastpain #የጡትህመም
5 ай бұрын
12:02
የፀጉር ቅማል የሚያስቸግራችሁ እነዚህን ነገሮች ካደረጋችሁ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል/ዶ/ር ሳራ/ Head lice removal by dr sara #ethiopia
6 ай бұрын
15:16
በሆድ ትላትል ለምትሰቃዩ፣ይህ ቪዲዮ ለናንተ ነው። በዶ/ር ሳራ/Natural antiparasitic foods in Amharic by Dr Sara #youtube
6 ай бұрын
17:43
ለጤናማ የጸጉር እድገትና ብዛት ላለው ፀጉር ማድረግ ያለባችሁ ወሳኝ ነገሮች/ፀጉራችሁን እየጎዳችሁት ነው/tips for Healthy hair by Dr Sara
6 ай бұрын
23:26
የወር አበባ ህመም መቀነሻ መንገዶች በዶ/ር ሳራ/Dysmenorrhea treatment by DrSara#youtube #periodpainrelief #periods
6 ай бұрын
18:49
የደም አይነትና አመጋገብ ይገናኛሉ?በሳይንስ የተደገፈ ማብራሪያ/Blood type diet in Amharic by Dr Sara #youtube #diet #food
6 ай бұрын
26:38
ሰገራ ስለጤናችሁ ምን ይናገራል? በዶ/ር ሳራ/What your poop says about your health by Dr Sara #health #youtube
6 ай бұрын
18:55
ሽበት (ካለእድሜ የመጣ) መንስኤና ህክምና በዶ/ር ሳራ/causes & treatment of premature grey hair by dr Sara #hairstyle
6 ай бұрын
20:57
ጥያቄና መልስ ከእናንተ ጋር ክፍል 1/Question & answer with me Part 1/#drsara #question #youtube #ebs
7 ай бұрын
9:50
ፖስት ፒል በተደጋጋሚ መውሰድ መሀን ያደርጋል?post pill የማይወስዱ ሴቶች እነማናቸው?Emergency contraception by Dr Sara#postpill
7 ай бұрын
25:55
ቡና መጠጣት ለጤና ያለው ጥቅም/ቡና መጠጣት የሌለባቸው ሰዎች እነማን ናቸው?/Let's talk about coffee by Dr Sara #coffee
7 ай бұрын
12:36
በጣም ትኩስ መጠጥም ሆነ ምግብ መውሰድ አሁኑኑ አቁሙ!/ለላይኛው የምግብ ቱቦ ካንሰር ያጋልጣል/Esophageal cancer risk factors by DrSara
7 ай бұрын
17:58
የሽንታችሁ ቀለም ስለጤናችሁ ይህን ይናገራል/Urine color and health in Amharic by Dr Sara/ዶ/ር ሳራ#urineproblem
7 ай бұрын
37:31
ስለብጉር ከሀ-ፐ/ተፈጥሮአዊ ለብጉር የሚቀቡ ውህዶች/መንስኤና ህክምና/Acne treatment in Amharic by Dr Sara/#acne #ብጉር #drsara
7 ай бұрын
15:35
ለረጅም ሰአት ስልክና ኮምፒዩተር ማየት የአይን ችግር እንደሚያመጣ ያውቃሉ?/Computer Vision Syndrome in Amharic#drsara
7 ай бұрын
19:49
ፎሊክ አሲድ ምንድነው?ለወንዶችስ ይሰጣል?ጥቅሙስ? በዶ/ር ሳራ/Folic acid in Amharic/Ethiopia/#drsara #folicacid
7 ай бұрын
17:38
ከመጠን በላይ ማላብ ላስቸገራችሁ ጠቃሚ መፍትሄዎች/ዶ/ር ሳራ/Hyperhidrosis by Dr Sara/Ethiopia
7 ай бұрын
8:41
ኩላሊታችሁን የሚጎዱ ነገሮች፣ተጠንቀቁ/በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ለሁሉም ሰዎች/Things that damage your kidney by Dr Sara
8 ай бұрын
15:15
ፊታችሁ ላይ ፈጽሞ መቀባት የሌለባችሁ ነገሮች በዶ/ር ሳራ/Don't apply these things on your face by Dr Sara
8 ай бұрын
14:38
ጠቃሚ ቪዲዮ ጭንቀት መቀነስ ለምትፈልጉ፣እነዚህን ያድርጉ በዶ/ር ሳራ/Stress relieving techniques
8 ай бұрын
24:42
ተደጋጋሚ የጨጓራ ህመም ለሚያስቸግራችሁ፣በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ/ለበአል የሚደረጉ ጥንቃቄዎች በዶ/ር ሳራ/Dyspepsia by Dr Sara
8 ай бұрын
25:25
ጠቃሚ እንቅስቃሴዎችና ዘዴዎች በሆድ ድርቀት ለምትሰቃዩ፣በዶ/ር ሳራ/Constipation exercises and relieving techniques Dr Sara
8 ай бұрын
19:44
ያለእንቅስቃሴና ያለምግብ ለውጥ ቦርጭን ማጥፋት ይቻላል?በሳይንስ የተደገፉ ቦርጭ ማጥፊያ መንገዶች/How to lose belly fat by Dr Sara
8 ай бұрын
Пікірлер
@GizeBeby
20 сағат бұрын
A+ yehonsewu min memgeb albet
@GizeBeby
20 сағат бұрын
A+
@FenetHailu-ww8si
Күн бұрын
አመሠግናለሁ የኔ ችግር ዴክሳ መርፌ ስወጋ ነው ምን ትመክሪኛለሽ?
@sewmamenaddis8304
Күн бұрын
እኔ የፋርማሲ ባለሙያ ነኝ ,በጣም ቆንጆ ገለጻ ነው።በርች ዶክተር
@Rahim-e7p
2 күн бұрын
ዶክተር እባክሽ ነገሪኝ እኔ የመጣበኝ ስካር በጥብጬ ጠጥቼ ነዉ የመጣብኝ ቆየ ከ5አመት በፊት ነዉ እና ምልድርግ ምታቁ ንገሩኝ
@NaniMame-e9d
3 күн бұрын
Ehete lupus system taamami nach madanit eyawasadach lawut nbrt ahun eda Addis agarashabaat min temagab la dam group o nw ebkesh Dr ngrin
@AswanMahamoud-w7x
3 күн бұрын
Wishat naw
@AswanMahamoud-w7x
3 күн бұрын
Wishat
@Negerbedelala
3 күн бұрын
እኔ ባለፈው አሞኝ ከላይ ከውጭ ምን እንደተፈጠረ ሳላውቅ ደም ፈሶኛል በ3ኛው ቀን ሂጀ ታከምኩ ብ15ቀን ሂጀ ከኒን ሰጡኝ ቫይታሚን ድ ሰጡኝ ከኒኑን ከምግብ ቀጥለሽ ዋጭ አሉኝ ምግብ አብስለሽ ብይ አለችኝ ደምሽ አሁን ደህና ነው ብላኝ ደም ተምርምሬ ደህና ነው ብላኝ ነበር ነገር ግን ራሴን ተጎን እና ተጎን ያመኛል መጣ ሄድ እያለ እጀም ይቆረጥመኛል ምንትመክሪኛለሽ አረብ ሀገር ነኝ ለመግባባትም ከባድ ነው ምንም አረበኛ ብችልም
@hemyeset803
3 күн бұрын
እንዴት ነሽ ዶ/ር ልጄ 15 አመቷ ነው ሽበት ወጥቶባታል እና. ሃኪም ቤት ወስጃት ምንም ህክምና የለውም አሉኝ። የዘርም የለብንም ። ስለዚህ የት ልውሰዳት?
@Fatmah-jh1sk
4 күн бұрын
🎉🎉❤
@MimiMama-u2y
4 күн бұрын
Doketer kinini wasadehu gene k3 ware buhala yemelasale shirobunm edezawu ahun sedate laye negni ena foto aseche gezulegni lebele gera gebagni
@abeldigafe9258
5 күн бұрын
ዩቱብ ላይ የሃበሻ መድሃኒት አለ የሚባለው እውነት ነው? ወይስ...?
@abeldigafe9258
5 күн бұрын
ዶክተርዬ ብዙ ኔጋቲቩን አውርተው መፍትሄውን ስጠብቅ ቪዲዮው አለቀ።ይሄን የዩቱቭ ወረበላ ሁሉ አፈር ድሜ አበሉዋቸው። የርሶን ስሰማ ከነ የጎንዮሽ ጥቅምና ጉዳቱ ነው።እናመስግናለን።
@abeldigafe9258
5 күн бұрын
እሺ ዶክተር ስለክትባት ሲያወሩ ሰማሁ። መሃይም ካላሉኝ የኮረና ክትባትሳ ለኮረና መፍትሄው ነበር። የቅርታ ያርጉልኝ ዶክተር ሳይንስን እየተጠራጠኩት መጣሁና ነው።
@BaqeBaqe-u3j
6 күн бұрын
Sariye ebakish erjinyi
@abdikolegesse2241
6 күн бұрын
Thanks Doc
@SaraBirhanu-h9o
6 күн бұрын
መቼ ብመጣ አገኝሻለው ሲስተር
@KidusYohannes-j4c
6 күн бұрын
ወሬ እይበዛቹ
@EnAnu-l4t
7 күн бұрын
Hi Hi Doctor semla.
@AAZZ-s5s
7 күн бұрын
እኔ አለኝ ግን በልጅነቴ ስንጫወት ውርዋሮሽ እሚባል ነገር አለ በዛ መታኝ አንድልጅ😢😢
@DrSaraFamilyDoctor
6 күн бұрын
ሠላም ከዚያስ?አሁን ላይ እንዴት ነሽ?
@woyinshetgirma7381
7 күн бұрын
Me too
@ThewodrosGetchew
7 күн бұрын
Dr blood warm ምንድነው ህክምናውስ?
@hanuwax
8 күн бұрын
ልጄ አለበት ዶ/ክተር እባክሽ ክፉ ነገር ነው
@DrSaraFamilyDoctor
6 күн бұрын
ሠላም ሀኑ፣ብዙ ጊዜ ምንም ችግር የላቸውም፣ለማንኛውም በመጀመሪያ የአይን ሀኪም ጋር ቢታይ ጥሩ ነው👍
@dawitbiru8421
8 күн бұрын
የኔ ዉስጥም አለ
@JammalAhmadnur
8 күн бұрын
Tahki you
@hager-v5y
8 күн бұрын
Yena mare hulla negrshi newu mimemerwu mirte lije
@SintayewZerfu
8 күн бұрын
pirnatal tekuarto folic acid biwesd chegr alw docter?
@DrSaraFamilyDoctor
8 күн бұрын
📌በነጩ የአይናችን ክፍል ላይ ጥቁር ነጥብ የሚፈጠረው ሜላኒን የተባለውን ኬሚካል የሚያመርቱት ህዋሶች (melanocytes) በቁጥር በሚጨምሩበት ሰአት ላይ ነው።በተፈጥሮ/ስትወለዱ ሊኖር ይችላል፣ወይም ካደጋችሁ በኋላም ሊከሰት ይችላል።በአብዛኛው ለክፉ የማይሰጡና ለጤና የማያሰጉ ቢሆኑም የአይን ስፔሻሊስት ሀኪም ጋር ክትትል ማድረጉ በጣም ጥሩ ነገር ነው።አይናችሁን ጠብቁ❤👁️
@jamelamuhammad2854
8 күн бұрын
Dr በቴሌግራም ፅፌልሽ ነበረ ስለ ሆድ በሰራሽው ቪድዮ ካየሽው መልሽልኝ plss😢🙏
@menbereshte1164
5 күн бұрын
ዶክተር ሰላም ላንቺ ይሁን አንቺን ማውራት በጣም እፈልጋለሁ እንዴት ነዉ የማገኝሽ
@AbdulmenanMuhammed-e2k
9 күн бұрын
ሁለተኛ እደወለድኩ ነው የጀመረኝ
@Somno-g7b
9 күн бұрын
እበክሽ ቶሎ በይ😢😢
@Somno-g7b
9 күн бұрын
እህቴ ሰለም በአረብኛ የወስፈት ትል ምን ይበበል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ababachab9995
6 күн бұрын
ዱድ ዱደየ
@makdesmak
9 күн бұрын
ወዴ ሰላም ላቺ ይሁን እኔ ይምልክት አለብኝና አሁን ላይ Anazol 500 mg ጀምራለሁ እና አሪፍ ነው ብታሳውቅኝ
@SintayehuGirma-u5w
10 күн бұрын
የኦ+ ደም አይነት ምን አይነት ምግቦች ቢጠቀም ይመረጣል?
@FatayaDendamo
11 күн бұрын
😢😢❤❤❤❤❤
@AmanuelDemelash-z6r
13 күн бұрын
የመንጠቆ ትል መድሀኒት ስሙ ምንድነው?
@ZelalemArage
14 күн бұрын
ቀጥታ ሆስፒታሎቹ ጋር መሄድ ይቻላል እንዴ ዶ/ር ?
@hager-v5y
15 күн бұрын
Dr yen wub sitemri ko ♥️ ❤❤
@DrSaraFamilyDoctor
6 күн бұрын
❤🥰🥰
@mekuriagezhgne2924
15 күн бұрын
የኮሶ ትል ዛፍ የት ይገኛል
@mekuriagezhgne2924
15 күн бұрын
Tanks ❤
@SerkbuzeHaile
16 күн бұрын
ፖፖያ እንዴት እንዴት እንወስድ
@LidiyaDabi
18 күн бұрын
መድሃኒቱን ፍርማሲ ነው ምንገዛው pls.
@meselechfeyessa1226
18 күн бұрын
ውይ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዶክተር❤️ትክክለኛ በኛው ቋንቋ በኛው አኗኗር በማይገረብጥ መልኩ ስለአሳወቅሽን በጣም እናመሰግናለን🙏ዶክተርዬ😘
@IghhhHohj
18 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤
@hager-v5y
19 күн бұрын
Dr sela fertility batkerbe fertility malate mindnwu endtis hikamnwu yasetile????❤ ketro laye selalwu newu dr please melshilnena
@njoodkrieshan8283
19 күн бұрын
ዶክተር እኔ አላቅም ነበር አሁን ላይ ግን በጣም ፈሳሽ ይፈሰኛል እና ምንድን ነው በጣም ተሳቀኩ አላገባሁም ምን ሊሆን ይችላል???እጠብቅሻለሁ
@DrSaraFamilyDoctor
19 күн бұрын
Selam Shita alew? Yesesash kelem mekeyer ale?
@njoodkrieshan8283
19 күн бұрын
ይሄ ይለፈኝ😁
@njoodkrieshan8283
19 күн бұрын
🌹🌹🌹
@njoodkrieshan8283
19 күн бұрын
ምን ሁነሽ ነው ጠፋሽብኝሳ
@DrSaraFamilyDoctor
19 күн бұрын
Selam Alehu, Tnsh Busy hogne new 🙏🥰
@fafawsol3884
19 күн бұрын
Thank you Dr.
@DrSaraFamilyDoctor
19 күн бұрын
Most welcome!