የቂጣ ሳንድዊች በድስት

  Рет қаралды 571,211

melat tube

melat tube

4 жыл бұрын

Пікірлер: 416
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
አሁን የእውነት ሱሴ ሆነሻል ለልጆች ሁሉ ይሆናል በጣም ያምራል ለቤተሰቦቼ ምን ልስራ የለም ሁሌም ከልቤ ጤናና ሰላምን እመኝልሻለሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን ለቤሩት ህዝቦች ሁሉ ሰላሙን ያውርድልን
@helentekalign1250
@helentekalign1250 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ሁልጊዜ የሚያስደንቅ እና የሚገራርም ነገር ነው የምታሳይን እጅሽ ይባረክልን ሌላ ምን ይባላል
@azeb8953
@azeb8953 4 жыл бұрын
Your so creative..!! I can’t wait to make this for my son 😁 thank you so much 🙏🏾
@mahletgezahegn268
@mahletgezahegn268 4 жыл бұрын
ቀላል ነው እምትያት ነገር በጣም ወድጃታለሁ ጎበዝ ሜሉ ቀጥይበት
@edlawitgulilat1871
@edlawitgulilat1871 4 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ነሽ እግዚይብህር ይባርክሽ በመሀል ጣል የምታደርጊያት ሳቅሽ ትመቸኛለች ሜልዬ ስወድሽ እኮ
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እህት ሜላት እጅሽ ይባረክ
@user-jt3ql6mr5q
@user-jt3ql6mr5q 4 жыл бұрын
I always say you are the best "balemuya setweyizero ever". Ejishin ayikortimew.
@feratad
@feratad 4 жыл бұрын
Melu,ohhh it looks so yummy can't wait till O make it...thnx so.much.ejish yibarek
@genetbaraki200
@genetbaraki200 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ!! !እግዜር ይስጥሽ ብዙ አስተማርሽኝ። አመሰግንሻለሁ ተባረኪ🙏
@dehabg1571
@dehabg1571 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል የኔ ልጅ ጎበዝ ምንም አያመልጠኝም ዛሬ ለፍጡር እሰራለሁ አመሰግናለሁ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሜላት አመሰግናለሁ
@rahelbedada858
@rahelbedada858 4 жыл бұрын
I like your cooking. You are very accurate and neat thx
@bettysolomon888
@bettysolomon888 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አረግሽን ሜሉ በተለይ እቤት ስለሆንን ምግብ ማብሰል በጣም ያዝናናል
@BelasWorld
@BelasWorld 4 жыл бұрын
Wow😍I cant wait to try! Looks yummy!
@loveo51
@loveo51 4 жыл бұрын
It looks so yammi, you are so creative and I love what you making❤️
@rahelabraham2161
@rahelabraham2161 4 жыл бұрын
I like your style of cooking. Thank you so much.
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 4 жыл бұрын
Wow Melu you’re amazing 😉 talented 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@BethelhemSeifu
@BethelhemSeifu 4 жыл бұрын
meluye you are so creative 🥰 🥰 🥰; my family and I love all your foods and I try to make most of it as much as I can. Thanks a lot my dear . But do you have a site that you list all the ingredients and the cooking steps so that we can have a pdf printable recipe at hand at the kitchen whenever we want to make it again?🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@amentadme449
@amentadme449 4 жыл бұрын
በምን ቃል ልግለፅሽ ዋው እጅሽ ይባረክ
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነው ሚሉዬ 💝🙏
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 8 ай бұрын
በጣም አሪፍና ቀለል ያለነው እጅሽ ይባረክ እህቴ ❤❤❤❤ እሞክረዋለሁ
@hirutgaradew8750
@hirutgaradew8750 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው አንዳንዴ ለልጆቼ የምሰራው ግራ ነው የሚገባኝ አሁን ግን ካንቺ ብዙ ተምሪለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tadelekebede9084
@tadelekebede9084 2 ай бұрын
Wawይመችሽ ምርጥዬ የሳንዱች አሰራር ነው እንዳስተያየት ገለጻ ስታደርጊ ለአይነስውራን እንዲመች ብታደርጊ አሪፍ ነው እሺ
@mastewaladdisu4627
@mastewaladdisu4627 4 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጅ ላመሰግንሽ ነው የገባዉት ዛሬ ሰርቼው በጣም ነው የተመቸን ብታይ እኛ ቤት እውቅናሽ ጨምራል በርቺልኝ
@shabte634
@shabte634 4 жыл бұрын
I discovered you recently, I am already a fan! very good quality video, nice voice & ‘balmoya’ . Keep it up!
@fert5646
@fert5646 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ kzbin.info/www/bejne/iGq9eauKgtN8j6M
@zenashlemma5037
@zenashlemma5037 3 жыл бұрын
እንዴት ዋልሽ በጣም ጎበዝ ካንቺ ብዙ ትምህርት አግኝቼአለሁ ግን በጣም ፍጥነት ስላለሽ ቶሎ መያዝ ይከብዳል ወይንም ችግር ከሌለሽ በፅሁፍ ብታደርጊ በጣም ብዙ ሰው ሊጠቀምበት ይችላል። አንዳንድ ነገር ለመስራት ስታሳዪ የሚያስፈልጉትን በፅሁፍ ብታቀርቢ በኩሌ ደስ ይለኛል በጣ በጣም ጎበዝ ነሽ አመሰግናለ
@emmumillion1039
@emmumillion1039 4 жыл бұрын
ትህትና በተሞላበት ሁኔታ ስለሆነ የምትናገሪው በጣም አድርጌ አመሰግንሻለሁ። እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@fammod5110
@fammod5110 4 жыл бұрын
I tried it and it is absolutely amazing!!! Thanks for sharing.
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ቆጆ ኑሪልን ሁሌየም እጂሽ የባረከን♥
@rigatteklezghi3613
@rigatteklezghi3613 4 жыл бұрын
I like it it is easy you are very creative especially in This quarantine time so good
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 3 жыл бұрын
ገና አሁን አየሁሽ ማሻ አላህ አሪፍ ሲንዱሽ ነው በርቺ
@markanbisrat7642
@markanbisrat7642 3 жыл бұрын
ጎበዝእጅሽይባረክ በጣም ያምራል በርቼ❤🌻
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 4 жыл бұрын
ዋው !!!ልዪ ነው!!! እናመሰግናለን ሜሉ!!
@user-ze1eb1rb3b
@user-ze1eb1rb3b 4 жыл бұрын
Wow በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ:: ማሻ አላህ!!! 💖
@ethiojago7171
@ethiojago7171 4 жыл бұрын
ዋውውው አንደኛ ብዬሻለሁ ሜሉ ጎበዝ!
@addislema661
@addislema661 4 жыл бұрын
Betam konjo ena tafache new ejeshe yebarek berechy
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 4 жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራል በለሙያ በርቺ
@helenjo614
@helenjo614 4 жыл бұрын
Wawwwewee i cook it yesterday night very nice me and my family we like to say thanks. Egzaber ejochshen yebarek
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 4 жыл бұрын
Very Interesting Excellent Bread Sandwich.
@bircruz555
@bircruz555 4 жыл бұрын
Modern Anebabiro! This is what is called thinking outside the box. Good Job!
@missalekassahun1070
@missalekassahun1070 3 жыл бұрын
Be tuna betam arif nw tnk u for this recipe!!!!
@yezichalemfiker9646
@yezichalemfiker9646 4 жыл бұрын
Wow melat we tried it and our family love it alot thanks 😊 i did it with my daughter ❤
@Joyfuljuniory
@Joyfuljuniory 4 жыл бұрын
looks so delicious, Can you add the LINK how you done your chicken thank you,
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 4 жыл бұрын
Thank you my sister God bless you 🙏❤❤
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
I love this , yenekonjo thank u so muchhhhhhh.
@almazngatu6153
@almazngatu6153 4 жыл бұрын
Wow betam new yemiyamrew bzu muyawechi eyastemarshin new thank you
@user-bm1gf8xh1c
@user-bm1gf8xh1c 4 жыл бұрын
ስረአትሽ ደስ ይላል ስራሽም ይገባል አታዛዢም በርቺ ጎበዝ
@mahltube7633
@mahltube7633 4 жыл бұрын
ጎበዝ ሜሉ ቀጥይበት
@peaceglory9773
@peaceglory9773 3 жыл бұрын
I love it... Well done Melat! Thanks.
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 4 жыл бұрын
Love your voice...thank you for sharing.
@zizizizi6564
@zizizizi6564 4 жыл бұрын
Keyetnew mtamechew betam leyt yale mgboch betam gobez Melat💕💐💐💐
@rekikeshetu8685
@rekikeshetu8685 3 жыл бұрын
Hi ,melat how are you ..I just wanna told you that you are amazing for me really ,I just see all your meal's and that very delicious and you are giving a free lesson for all round the world ….THANK YOU
@sewenettadesse8066
@sewenettadesse8066 4 жыл бұрын
You are very creativity person meluyee yene derbaba ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@marthiaadams1187
@marthiaadams1187 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ስርቼው በጣም ነው የሚጣፍጠው በርችልን!!
@hilinagirmazeleke2732
@hilinagirmazeleke2732 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም የሆነ የቁርስ አማራጭ ነው ተባረኪ!!
@serketufa5375
@serketufa5375 4 жыл бұрын
ቤተሰቦችሽ ታድለው እጅሽ ይባረክ
@nardostesfaye6421
@nardostesfaye6421 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ተባርኪ
@godisgood2672
@godisgood2672 4 жыл бұрын
Melu Thank you for sharing us❤👏
@anegach9112
@anegach9112 3 жыл бұрын
Wow so nice👍👌😍 Betam enamesgen alen
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ
@melabiniamlove9091
@melabiniamlove9091 4 жыл бұрын
Thank you for sharing dear sister🥰Bless u 🥰
@niyatm.3938
@niyatm.3938 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አሪፍ ነገር ነው. ባለሞያ
@nurinuri5093
@nurinuri5093 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማር በጣም ጥሩ ምግብ ነው
@emandadereje5349
@emandadereje5349 4 жыл бұрын
Wow nice breakfast
@tigih9449
@tigih9449 4 жыл бұрын
ሜሉ ሁሌም አንደኛ ባለሞያ በርቺ
@masobethiopia5007
@masobethiopia5007 4 жыл бұрын
You the Best always 👌🏽💕
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 жыл бұрын
Wow looks delicious 😋
@Lazarus2938
@Lazarus2938 4 жыл бұрын
Wow thank you so much meluye 🙏🙏🙏
@tinasegirmay5260
@tinasegirmay5260 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ድምጽሽ ደስ ይላል
@najathasan2502
@najathasan2502 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው አንዳንድ ጊዜ ለእራት ስርቼ እጠቀማለሁ አንቺ ደሞ እህቴ በደንብ ልታሳውቂን በመምጣትሽ እጅግ ደስ ብሎኝል በርቺ
@burtukanteresa9760
@burtukanteresa9760 4 жыл бұрын
Wow Yene konjo Berchi Len Ejesh Yebark
@luwamrussom9183
@luwamrussom9183 4 жыл бұрын
I like it. I will try it . Thanks sis
@freytube2731
@freytube2731 4 жыл бұрын
You are so creative👍👌
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
ዋውውውው ጎበዝ በጣም ነው እሚያምረው
@atsedeteklu7369
@atsedeteklu7369 4 жыл бұрын
Wow betam konjo new enem lelije endezihu adergalew berchi
@muneraoseman4714
@muneraoseman4714 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ለረመዳን ጥሩ ነገር ነው
@jamalmohamed4285
@jamalmohamed4285 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እኔም ለልጆች አሳያቸው አለሁ ቢዶውን
@selamasnake6288
@selamasnake6288 4 жыл бұрын
Melye betam wodejeleshalehu hulunem video good job.
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ የፈጠራ ችሎታሽ ደስ ይላል: እናመሰግናለን🙏🏾
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
Hayat youtube ምንም ችግር የለም::👍
@veronicaborie974
@veronicaborie974 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ተባረኪ ብዙ ነገር አሰተምረሸኝል
@user-yp9jo9ms5w
@user-yp9jo9ms5w 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል👍👍
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 4 жыл бұрын
Betam gobez nash...
@nayjesus5584
@nayjesus5584 4 жыл бұрын
Gobez tebareki
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንደው ከየት ከየት ነው የምታመጭው የምሰሪውን ሌላ ሰው ሰርቶት አይቼ አላውቅም መቼም እንደ ጭቃ እረጋጭ እማረግጠው እማላየው የለም እውነት ሜሉ ለእኔ 1ኛ ነሽ በርቺ እሞክረዋለሁ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው የምሰራው ግን እኔ አየዋለሁ የውጪዎች ላይ ከዛም ነው የምታነሳው ለእኛ ደሞ ማሳየቷ አሪፍ ነው ትበርታ ።
@abelhailu5845
@abelhailu5845 4 жыл бұрын
@@hayatwello 07273537
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ሜሉ ውድድድድ አድርጌዋለሁ ❤❤😘😘😘🙏🙏🙏 እጅሽ ይባረክ🙏
@fritta2035
@fritta2035 4 жыл бұрын
Ijesh yebarek meluye betam gobez
@genetkebede3396
@genetkebede3396 4 жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ሳንዳች አስራር እግዚአብሔር ይስጥልን
@MadhaviDosapati
@MadhaviDosapati 4 жыл бұрын
Wowowowwo 😋😋😋
@great-full3612
@great-full3612 4 жыл бұрын
How about adding a little bit of shredded cheese ? What do you think?
@feven292
@feven292 4 жыл бұрын
Berchi I like your voice, it seems hambel
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 4 жыл бұрын
Good job sis Yammmm
@nicenasw3239
@nicenasw3239 4 жыл бұрын
ማሻ አላሀ አላሀ ጤና አፊያ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@ayni7193
@ayni7193 Жыл бұрын
Hi melatye I saw this video today and I love it but I didn't got how to steem ur chicken? Share me the video please 🙏
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 жыл бұрын
Wow great food
@hadrahadra8671
@hadrahadra8671 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እናመሰግናለን የድሐ ፈጢራ
@bnbettytube
@bnbettytube 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል አሰራር። 👍
@edlawithope1439
@edlawithope1439 3 жыл бұрын
እኔም ልጆችም በጣም ነው የወደድነው . thank you
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ኣሰራር ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@TheTiegstc
@TheTiegstc 4 жыл бұрын
በጣም የተለየ ነገር ነው እኔ የቂጣ lasagne ብዬዋለው 🤣🤣 በባዶ ሆዴ ስላየሁት አስራብሽን ሜሉዬ ሰርቼ እንደአንቺ ባይሆንም ውጤቱን አሳውቅሻለው እጅሽ ይባረክ
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 7 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 13 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 149 МЛН
An AFGHAN feast » what I ate growing up 🇦🇫
18:41
Pick Up Limes
Рет қаралды 2,5 МЛН
ቅቤ ለምኔ የሚያሰኝ ቀላል የቅንጬ አሰራር !!
9:39
Yuti Kitchen-ዩቲ ኪችን
Рет қаралды 9 М.
የድንች ጥቅል ብስኩት ለቁርስ በ 20 ደቂቃ
10:18
አፋኝ  | Ethiopian traditional food  |
9:36
Melly spice tv
Рет қаралды 213 М.
ፈጣን የ በአል መጠጥ | ከ አልኮል ነፃ
8:26
Невестка с приколом 😱
0:23
ТРЕНДИ ШОРТС
Рет қаралды 4,2 МЛН
Мужик психанул и купил 200 Ленд Роверов
0:19
Сергей Милушкин
Рет қаралды 1,3 МЛН
деревня.лето.юность.эх
1:01
Шунька
Рет қаралды 17 МЛН
Jesus vs devil #jesus #devil
0:26
jesus my love
Рет қаралды 20 МЛН
when a child behaves badly🤪
0:38
Senchiki_social
Рет қаралды 5 МЛН
ЗАБРАЛ КОЛЕСО У ШКОЛЬНИКА #shorts
0:12
Леха МАК
Рет қаралды 14 МЛН