No video

የቆዳ መሸብሸብን ለመከላከልና|ሆድን የሚፀዳ የተልባ ውህድ | 10 years younger Anti Aging flaxseed Gel

  Рет қаралды 35,706

Jery tube Ethiopian food

Jery tube Ethiopian food

Күн бұрын

#antiaging#facecream#flaxseedgel#healthy#
Disclaimer : I am not a health practitioner pleas make sure your not allergic to any of the ingredients used in this video,this channel doesn't take any responsibility for any harm side effects or illness caused by the content related to this video pleas be sure to check with your medical practitioner if you have any medically related question,
flax seeds. 2tbs.
turmeric. 1/2tbs
cinnamon. 1ts
water. 2glass
Honey. 1tbs
vanilla. 1/2ts
for skins:.
flaxseeds 2tsp
turmeric. 1/2tsp
Cinnamon. 1ts
water. 2glass
coconut oil 1tsp
Flax seeds are rich antioxidants, omega-3 and fatty acids,Flax seeds increase skin elasticity,reduce sagging and keep your skin firm,Flax seeds provide deep moisture to the skin and gives it freshness, Flaxseeds reduces the effects of ageing, preventing wrinkles and fine lines from forming around the eyes and mouth.

Пікірлер: 150
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ🖐 ቪዲዮውን ከወደዳችሁት like ማድረግን አይርሱ:: ፈጣሪ የሀገራቾንን ሰላም ይመልስልን አሜን!🙏🙏🙏❤❤❤
@user-he3dj7lh2u
@user-he3dj7lh2u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጄሪዬ🙏🙏🙏
@nimaademe471
@nimaademe471 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
Hi Jery Is the “Alcha” turmeric or curry powder?
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 3 жыл бұрын
አሜን😍🙏
@user-pc9db6dz4w
@user-pc9db6dz4w 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተልባ እኮ ታሪከኛ ነው እንሞክረዋለን ውበታችንን ያለ ኬሚካል እና ጤናችንን መጠየቅ አለብን ውበትም ጤናም ለራሳችን ነው በርቺ የኔ ቅን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ተልባ ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነው ጤናማና የተፈጥሮ ውህድ 👍 ጀሪዬ የእጅ ጣቶችሽ ሲያምሩ እናመሰግናለን ሼር🙏💕
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እማዬ ተባረኪልን።በፕላስቲክ ነገር እሳት ላይ የተጣደን ነገር ማማሰል አይመከርም እማ😍😍😍ተባረኪልኝ ዛሬ ሞክረዋለሁኝ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ጄሪዬዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ለዉበትም ...... እጅሽ ይባረክ ሼር 😍💯👍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing jerye ምርጥ ነገር ይዘሽልን መጣሽ እጅሽ ይባረክ 👍👍🥰ሼር
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@yasinyordi
@yasinyordi 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሃይለኛ ቀማሚ ነሽ ጄሪ አሪፍ መዳኒት ነው እናመሰግናለን።
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የተልባ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ጄሪዬ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ጄርዬ በጣም ቆንጆ የተአምረኛውን ተልባ እናመሰግናለን💕
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@zinabinyam9831
@zinabinyam9831 Жыл бұрын
እንዴት ነሽ ጄሪ ስለበጎ ምክርሽ ተባረኪ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
የውበት እና ጤና ባለሙያዎች ተልባን " ተአምረኛው ተፈጥሮአዊ ቦቶክስ" ይሉታል ከፀጉር እስከ ቆዳ በጣም ምርጡ ትሪትመንት ነው። ለምግብም እንዲሁ እንደ እድል ለምግብነት በእኛ በብዙዎች ዘንድ የሚወደድ ነው 👍👍 እኔ መጠጣቱን ተፈጭቶ ካልሆነ ብዙም አልደፍረውም በምግብ ግን ሱሴ ነው ሰላጣ ላይ ሳይቀር እጨምራለሁ ። ወይኒዬ እጅግ ጠቃሚ ነገር ከጥሩ ማብራሪያ ጋር ነው ያቀረብሽልን የማናውቀውን እያሳወቅሽን ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ቆንጆ ነው ልክ እንዳንች የሚጠጣውንም እሰራዋለሁ አመሰግናለሁ😘💓👍👏👏🌹
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏 በጣም አሪፍ ነው ሀንዬ በርቺ የኔ ማር
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ጄሪዬ በጣም ቆንጆ የተልባ እሚጠጣ በዛላይ ለቆዳም ቆንጆ መፍትሄ ነው ተባረኪ 🥰🥰🥰👌👌
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን አህት እድህ ልዩ የሆነ ስራ ሼር ስላረግሽን ከልብ እናመሰግናለን ማማዬ 🥰🥰🥰🥰 ሼር
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ጄሪየ ሼር👌🥰
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@zeritumichael7557
@zeritumichael7557 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው እኔም እሞክረዋለሁ ለውጥ የሚኖረው ግን በተከታታይ ስንሞክረው ነው እናመሰግናለን🥰🥰🥰🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ እውነት ነው:: ምንም ነገር በአንድ ጊዜ ለውጥ አይኖ ረውም መደጋገሙ በጣም ይጠቅማል በርቺልኝ የኔ ማር
@nolawitkassa4167
@nolawitkassa4167 3 жыл бұрын
Jerrye Erjena Ahun yehe alelegn Bohala na Betam Ariff bemegbesh sadenksh bezihem Ariff God blues you
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 3 жыл бұрын
ተባረኪ ጄርዬ በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
የኔ እህት ጠፋሽ በሰላም ነው ?
@billywingrove1173
@billywingrove1173 3 жыл бұрын
Amazing so beautiful and healthy thank you for sharing jarya tebarki emokrwalw yena Mar
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 3 жыл бұрын
Jeriye yayehuten vidio eyemelalesku ayewalew degme sayew ande teyaqe feterbegn esum marn yesquar tamamioch meteqmn selemaychilu bemin entekaw? Biqers chiger alew wey jeriye berchi betam slewededkut ne amesegnalew berchi tebareki👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት ማር ባትጨምሪም ችግር የለውም አይዞሽ በርቺልኝ የኔ ውድ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ነሠራሽው እጅሽ ይባረክ❣️💞🙏💞🙏🙏🙏💞❣️🙏💞💞💞🙏ላይክ ሼር
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ጄሪዬ በጣም አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ👍👍👍🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@user-he3dj7lh2u
@user-he3dj7lh2u 3 жыл бұрын
ጄሪዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 3 жыл бұрын
Jeriye betam amesegnalew leseteshign melash!!! Mecheqcheq endayhonbign feraw lefitachin yeserashw cream wist coconat yechemeral kalagegnen endet enaderg jerye nurilen betam amesehnalew💚💛❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ወድ የምትፈልጊውን ቅባት መጨመር ትችያለሽ oliv oil or Vaseline በርቺ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
Thank you for sharing jerrye gobez berchi ❤️🙏 May God bless you 🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 3 жыл бұрын
Thank you so much wow it’s amazing bless you every time you share for us it’s helpful 💚💚💚🤩
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@sosenasenbetu2292
@sosenasenbetu2292 3 жыл бұрын
ውይ እጅሽ ሲያምር ደሞ በጣም እናመሰግናለን እኔ ግን ኮኮናት አይስማማኝም በተረፈ በርቺ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@martabekele8945
@martabekele8945 3 жыл бұрын
Natural remedies 👌👌👌👌👌
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@belayche4050
@belayche4050 3 жыл бұрын
Thank you for sharing 👍👍💝
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@martabekele8945
@martabekele8945 3 жыл бұрын
Good job 👌👌 thank you for sharing jarya keep it up
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@ayutube7189
@ayutube7189 3 жыл бұрын
Betam new desi yimil barchi idme in tenaa yistish jerye
@etetuwolde2786
@etetuwolde2786 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሰለዝግጅቱ በጣም እናመሰግናለን ምክንያቱም የምታዘጋጀው ነገር ከ2ት ጥቅም በላይ በመሆኑ ነዉ በቀጣይ የማቀርበው ሰርቼ ተጠቅሜዋለሁ ነገር ግን የተሸበሸበ ግንባሬ ን እንዲወጥርልኝ ነበር ግን አልተወጠረም ሌላ መፍትሄ ካለሸ ብትገልጪልኝ፣
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሰለተጠቀምሸው ነገር ግን ደጋግመሽ ሞክሪው ከታጠብሽ በጛላ ፊትሽን በደረቁ አትተይው ሎሽን ወይም የፊት ሞስተራይዚግ ተጠቀሚ በጣም ይረዳሻል ሌላ በቅርቡ የሚመጣ ቪዲዮ አለ ትሞክሪያለሽ በርቺ ማር
@chrismetube6696
@chrismetube6696 3 жыл бұрын
Thank you sis betam Arif nger new Tbarkiii.
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@mmbh1061
@mmbh1061 3 жыл бұрын
በረቺ እህት እዲሚናጤና ከመላው በተሰቡሺ አገራቺንንም አላህ ሰላሙንየውረዲልን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@helenbekele5194
@helenbekele5194 3 жыл бұрын
Wow betam yamrale jarya enamesgenalen berche
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@omturkeychannel1191
@omturkeychannel1191 3 жыл бұрын
ሠላም ጀሪዬ አሪፍመላነዉ እናመሠግናለን ቀጥይበት👌👌👌🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
Watching dear 👋
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@hiwottesfaye8358
@hiwottesfaye8358 3 жыл бұрын
Betam tenenga migib new tebareki❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching jerye 😍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 3 жыл бұрын
Selam selam I'm the first to watch thanks for Sharing Jerrye🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@susuugirmay4254
@susuugirmay4254 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መልካምነት ለራስነውና ግን ሰርተን ለብዙ ግዜ ሰርተን ፍርጅ መቀመጥ እንጅላለን ወይስ አድርጎ ግዜ ተጠቅመን ማለቅ አለብን 2 አይኖቼ ስር እና ከንፈሮቸ አከባቢ ስስቅ ይጨማደዳል እሱ ሊተወኝ ይሆን አረ መላ በሉኝ ስደት ያለእድሜችን አስረጀኝ ኮ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Konjo temhrtawi video new.Thanks Jerryae for sharing
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@alemituteneshu188
@alemituteneshu188 3 жыл бұрын
@@jerytubeEthiopianfood huuuhj8
@ejigayehuabebe4393
@ejigayehuabebe4393 3 жыл бұрын
ጄሪዬ በጣም አመሰግናለሁ እባክሽን የስኳር ታማሚ ምን ዓይነት ምግብ መመገብ አለበት እባክሽን መልስሽን እጠብቃለሁ አደራ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አሺ የኔ ውድ አይዞሽ እግዚያቤር ካነቺ ጋር ይሁን አይዞሽ በርቺ
@rahelamde4099
@rahelamde4099 3 жыл бұрын
Ye sende merte memegeb ayasfelgem beza lay pasta rice or potatoes 6 ye shorba mankia bezu vegetables ena protein 100gr betechal meten be seat meblat yeteftro sekuwar yalbten fruits beken 1 saybeza dabo betechal meten brown yehun
@anula9136
@anula9136 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ተባረኪ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@genetsida8067
@genetsida8067 3 жыл бұрын
Waw Bravissima
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@bettyamharawit1278
@bettyamharawit1278 3 жыл бұрын
ጄሪዬ እጅሽን ይባርከው ከኮኮናት ዘይት ሌላ መጨመር አይቻልም
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ይቻላል በኮኮናትም በርቺልኝ ማር
@bettyamharawit1278
@bettyamharawit1278 3 жыл бұрын
@@jerytubeEthiopianfood አመስግናለው የኔ ውድ እህት
@melakumengeshalewte8866
@melakumengeshalewte8866 Жыл бұрын
ማር ከፈላ ነገር ጋር መቀላቀል ጉዳት እንዳለው ይናገራል ምክንያቱም ማሩን ወደ መርዝነት ይቀይረዋልና። ምን ትያለሽ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood Жыл бұрын
የኔ ውድ አብሮ ማፍላት ነው የሚጎዳው ትኩስ ላይ መጨመር ምንም አይደለም በርቺ
@birkealemu9897
@birkealemu9897 3 жыл бұрын
የከርቤ አጠቃቀም ካወቅሽ አካፍይን
@metibelay5500
@metibelay5500 2 жыл бұрын
Do u mind showing your fave
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
🖐❤🙏
@user-pc9db6dz4w
@user-pc9db6dz4w 3 жыл бұрын
Watching
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching 👍❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@etetuwolde2786
@etetuwolde2786 3 жыл бұрын
ሰርቸው እየተጠቀምኩ ነው ሁለተኛ ቀን ላይ ነኝና መታጠብ ያለብን በውሀ ብቻ ነዉ ወይስ በሳሙና ነው አንቺ ሰላልገለጽሺልን ነው።
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት በውሀም በሳሙናም ብትታጠቢ ችግር የለውም በርቺ ማር
@etetuwolde2786
@etetuwolde2786 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን የሰራነው ለምን ያህል መቆየት አለበት ?
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት ፍሪጅ ውስጥ እስከ 7ቀን ማቆየት ትችያለሽ በርቺ
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 3 жыл бұрын
Bravo
@danigeni3089
@danigeni3089 3 жыл бұрын
በርቺ 👍 ቤተሰብ ሆነናል አንቺም ከወደድሽን ቆይተሽ ቤተሰብ ሁኝን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@abdura1609
@abdura1609 3 жыл бұрын
እሸ ሞክሬው እነግርሻለሁ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@ayinalemtsegaye3647
@ayinalemtsegaye3647 3 жыл бұрын
Fitishin sitikebi lemin atasayim sitiserm chimir??
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@gennysol6539
@gennysol6539 3 жыл бұрын
👍👍👍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@almaztadesse7657
@almaztadesse7657 3 жыл бұрын
hi jery mne honsh nwe ejsh yabtw
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እጄ እኮ ወፍራም ሰለሆነ ነው:: እብጠት አይደለም ድንቡሼ ናት ኪኪኪ ሁሌም እንደዚህ ነው ካሜራው ደሞ በጣም ቅርብ ሰለሆነ የባስ በጣም ያወፍረዋል በርቺ የኔ ማር
@samrawitnegash8715
@samrawitnegash8715 2 жыл бұрын
King coconout oil yehonal jery
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
🖐❤🙏
@zhdhdhdbhddhd2613
@zhdhdhdbhddhd2613 3 жыл бұрын
ለምን የተልባ ደቄቱን አትጠቀሜም አንድ አይደለም
@abdura1609
@abdura1609 3 жыл бұрын
አንቺ በተፈጥሮሺ ጥርት ውጥር ያለ ነው እሞክረዋለሁ ወጣት ነን ግን ፊቴ አርጂቶል እና እሰኪ እናያለን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@tibenmeles162
@tibenmeles162 3 жыл бұрын
Thanks but I want see your face
@kalasrat10
@kalasrat10 Жыл бұрын
የአንገት መሸብሸብን ለመከላከል
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
😍💙❤❤🙏
@selameg3079
@selameg3079 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mesayfissaha3276
@mesayfissaha3276 3 жыл бұрын
Fitish gin aytaayim lln?
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n 3 жыл бұрын
💚💛❤️👍👍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@solomongerma2406
@solomongerma2406 2 жыл бұрын
ድንቡቨ ያለ እጅ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
🖐❤🙏
@mmbh1061
@mmbh1061 3 жыл бұрын
በላይክ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@sumayaonline3608
@sumayaonline3608 3 жыл бұрын
የውሃ መጥን የለውም ውዴ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐❤🙏
@romanseid6288
@romanseid6288 3 жыл бұрын
ምች አያስመታም ግን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ጥያቄ ነው: ተቀብተሽ እቤት ውስጥ ትታጠቢዋለሽ ውዴ የሚጠጣውም ድፍኑ ካልተቆላና ሽታ ከለሌለው ምንም ምች የለዉም ሲቆላ ሽታው ነው ምች የሚሆነው የኔ ማር ይሄ 💯 የለውም በርቺ ውዴ
@mekiamohammed362
@mekiamohammed362 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@billywingrove1173
@billywingrove1173 3 жыл бұрын
Watching
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@martabekele8945
@martabekele8945 3 жыл бұрын
Watching
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
@helenbekele5194
@helenbekele5194 3 жыл бұрын
Watching
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
🖐🙏❤
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 30 МЛН