KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የቆላስይስ ትምህርት ክፍል 4 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 #preaching
1:02:20
ጌትነቱን አስቀድሙ / መንፈስ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 18 // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
31:03
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
0:45
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
0:55
የቆላስይስ ትምህርት ክፍል 3 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
Рет қаралды 57,594
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 116 М.
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Күн бұрын
Пікірлер: 143
@ISAAC-Tube64
9 ай бұрын
የዘመናችን ጽውሎስ ነህ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AmanuelBeyene-xw2yd
10 ай бұрын
ማነው እንዴ እኔ በነቢይ ጥሌ የምፈሳውን የቆላስይስ ተከታታይ ትምህርት በጉጉት ምጠብቀው በlike 😍😍
@GezahegnAbera-b5u
2 ай бұрын
እኔ
@berhanuwebshet5129
10 ай бұрын
ባክህ : ወንድም : ጥሌ : ይህን : ወንጌል : እስክታወራው : እናፍቃለሁ : ደግሞም : ስሙን : ሰምቼ : ሳልጠግበው : እያለቀብኝ : ተቸግሬዓለሁ : ስለ : ነገረ : ክርስቶስ : ደግመህ : ደጋግመህ : ንገረን : ናፍቆታችን : ሊመጣ : በደጅ : ነው : አሜን : ናፍቆቴ (ማራናታ ) እንበል
@DestaTadesse-t9f
2 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ አንተን ለእኛ የሰጠኝ የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤፣
@TsahayAtiso
2 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻ ስሰበክ እንዴት ደስ ይላል ክብር ይሁንልህ የኔ ጌታ ❤ ነቢይ ጥሌ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ብሩክ ነህ 😍😍
@astherbesteu1074
10 ай бұрын
ታድሎ ቤተሰቡ ታድሎ አናቱ ታድላ ሚሰቱ ታድላ በጌታ መመረጥ
@emuyebaba2743
4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ስላስተማርከን ስላሳወቅከን ባከበርከዉ በተረዳኸዉ ጌታችን ስም እናመሰግንሃለን ክብሩን ይዉሰድ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን
@henokkebe2883
10 ай бұрын
በቻላቹት አቅም እና ጌታ እንደረዳችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤
@betelehimababa6487
Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ሕይወትህን በነገር ሁሉ ይባርክ ለበርካት ሁን ❤❤❤❤❤
@eleni9688
Ай бұрын
ጥልዬ ወንድሜ ዝም ብለህ ስለእየሱስ ብቻ እያወራ ብትውል እና ብታድር አትሰለለችም🥰🥰🥰 ጸጋውን ያብዛልህ🥰🥰🥰ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን❤❤❤❤
@Alemtsehay777
7 ай бұрын
ጥሌ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ጨምሮ ይስጥህ የዘመኑ ጳዉሎስ
@amenchdanel-bg2ve
10 ай бұрын
እውነት ቃላት የለኝም ምንልበል ተባረክ ጥልዬ የአንተን ስብከትና ትምርት መስማት ከጀመርኩ ዎድ የኢየሱስ ፍቅር የቃል ጥማት ጨመረኝ ተባረክ እንዴ አንተ ያሌ ብርቱ የኢየሱስ ሠራዊትን እንደምታፈራ እርግጠኛ ነኝ በ💯👌👌👌👌👌👌🥀🥀🥀🥀
@BoniTafarra
10 ай бұрын
Getawoy Silezi Sawu Ejig Arige Amesiginalew 🙏🙏
@jovanyyyyyyyyyyyy
10 ай бұрын
ኢየሱስን በሌላ መልኩ እንዳውቀው አርገህኛል ጌታ ይባርክህ
@zegeyetefera95
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamiyasu3475
10 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ወልድ ነው!!!! ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው!!!! የክርስትናችን መሰረት!!! ወንድማችን እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ ተባርከህ ኑር!!!!
@taduuumariki4895
10 ай бұрын
አሜንንን አሜንን ተባርክ ተባርክ ተባርክ ጌታ ኢየሱስ ዘመንክ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልክ አት ይዞ አት ግድብ አልፊክ ሂድ 😢😢😢 ስለ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ጥልያ እውነት በጠም እንወዳለን ❤❤❤
@Tesfansh8358
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይበርክ የጌታ ብሩክ
@kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
10 ай бұрын
በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበረ ❤ነብይ ጥሌ በእጅጉ ተባረክ ❤❤❤
@marthaayela2787
7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ለበረከት ሆኑ ይብዛልህ ❤❤
@farisqudah2994
10 ай бұрын
ጥሌ ተበረክ አሁንም ከሁሉ የደበቃ የቃል ግልጠት ያብርልይ እየሱስ ክርስቶስ እንወድሃሌን ከጌታ ፋቅር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤝💯
@NamrudNaye-ds7sy
10 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ትምህርት!❤
@bassamabbas3390
10 ай бұрын
ጥልሸ በአንተ ሁሌ ኢየሱሰን ሳያብህ አልችልም😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔ድንቅ ትምህረት ነው ጸጋ ይብዛልህ በኃይል መንፍሰ ቅዱሰ ኢየሱስ ን ዳገግሞ ይገልጥብህ💔💔💔💔💔💔
@yafetbisrat4331
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ የቃሉ መገለጥ ይጨመርልህ ፣ፀጋው ይብዛልህ ኑርልን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@MisrakTassew
10 ай бұрын
ኡፍ እየናፈቀን ምንም ሳንጠግብ የሚያልቅ ትምህርት ተባረክ የክርስቶስ ባሪያ ጥሌ🎉🎉🎉🎉🎉
@NatiGazemo
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ጥለዬ የተወደደውን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶን ቃል ስለመገብከን እርሱ ክርስቶስ ኢየሱስ አንተን ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@mergaamanuel9988
10 ай бұрын
Maaloo waaqayyo bara haa eebbisu barumsaan baay'ee eegachaa turee dha xile Barri kee haa eebbifamuu
@SurprisedBowling-vy2ye
10 ай бұрын
❤
@selame2713
10 ай бұрын
ተባረክ ጥልዪ
@DaveDavr
6 ай бұрын
Geta chemiro chemamiro zemenihene yibarki ❤❤❤❤❤
@MekdasMekdaslove
2 ай бұрын
Well come dad🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@hdhdhushshshje4105
10 ай бұрын
Wowowowowowow iyasus yadinali God bless you 🙏
@MerhawitKifle-oy4zs
9 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክህ ወንድም ጥላሁን ጌታም ባንተውስጥ ስላስቀመጠው ጸጋ እናመሰግናለን
@God-q7y
6 ай бұрын
አሜን የአባቴ ጀግና ተባረክ ተባረክ
@NimoonaGaaftokkoNimoonagaaftok
10 ай бұрын
Tebarek ante sleseten GETA yibarek berta ketlibet egna temechtonal GETAm yiredahal..❤❤❤❤
@WegagenWegi
10 ай бұрын
Tileye geta edmena tena abzeto yesxeh yesemuh yedanu tebarek ❤❤❤❤❤❤❤
@almazane2645
10 ай бұрын
አሜንንንንን ታባርክ
@ZinashMamo-c2y
7 ай бұрын
አሜንንንንንንንን❤
@Melchizedek-pu2px
6 ай бұрын
Tiliye❤❤ yetiwlid bereket, ilante geta yimesgen
@gelanedegefa115
Ай бұрын
Anten yenekak geta yibarek yihi timirt idigeban menfesu yinkan
@ኢየሱስጌታነው
10 ай бұрын
Amen🙏
@HaniMrko
10 ай бұрын
ጥልዬ ዘመን ይባረክ🥰🥰🥰 ጌታን ይበልጥ አንዳውቀው እድወደው ነው ምታረገኝ 🙏♥️
@UserUser-vj8bt
10 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarik tebarik tebarik tebarik tebarik tebarik tebarik 💯💯💯💯🙏💪
@astertesfamichael3800
10 ай бұрын
Amennn Anenn haleluya Kbr msgana leyesus yhun
@sebsibeteshale7771
10 ай бұрын
dink timrt Bedink Astimari Pr. Tile ....ewodikalew betam
@hopemezmur
10 ай бұрын
ጌታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ!ነብይ ጥላሁን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርክልህ!❤
@idhdudga7544
10 ай бұрын
Tebreke wondemchen ❤
@namrudyelidu8101
10 ай бұрын
ጥሌዋ Our gift May God bless you! We love You!❤
@sunnyabebe3802
10 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክልን
@samitube7948
10 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ጥሌ።
@RahelWbiratu-vo6rw
10 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ወልድ ነው!!!
@ጥቁርሰው
10 ай бұрын
ብዙ ነገሬን የምረሳብህ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ❤
@DavidBekele-eh6te
5 ай бұрын
tile geta lae zelelem yibariki ❤❤❤❤
@LidiyaGoytom
10 ай бұрын
እባኮችኡ ቶሎ ቶሎ ላኩልን ተባረኩልን
@kibebew
10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለን እንደነ በጉጉት ስትጠብቁ የነበራችሁ
@SantayouhSantayou
10 ай бұрын
Wow migarm new tabarki ygeta qal endh ltwdi xiqli adrgo yamygors endata yalu agalgayoch yibzuln baxam new miwdhh tabarkii ybizwchn agalyochi esamalow gin wusxaa ayrfim yantan sisama wusxa yarfal 🙏🙏🙏🙏❤️
@MeronShimelsBekele
10 ай бұрын
God bless you man of god 🙏
@ABD-xu6iw
6 ай бұрын
Amen yhunlgn
@zoladelina2935
10 ай бұрын
Online meche new eminayew ❤❤❤
@minigabre3579
10 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር አግዚአብሔር 🙏❤️🙏❤️
@LammiiYohaannisLammiifan
2 ай бұрын
May God bless you a man of God
@amhawsessna362
10 ай бұрын
God bless you more and more and more 🙏
@huettatrt1312
10 ай бұрын
woooooow❤❤❤😢
@kidistgebabo900
8 ай бұрын
geta bebizu yibarkihi tile
@Kiru-z7q
10 ай бұрын
አባት ሆይ ልጅህ ስላረከኝ አመሰግንሀለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremtadesse9544
10 ай бұрын
Egzeabher yebarkh
@MekdesTesfaye-e7b
9 ай бұрын
የነፍሴን ጥያቄ መለስክልኝ ተባረክ
@MimiMimi-sy3vj
10 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው
@samueltakele-zn9ui
10 ай бұрын
Betam tetekemibetalehu bante amakagniten kiristosin endireda honolignal tebarekilgn tiliye
@godisgood2672
5 ай бұрын
ተባረክ ❤
@BersuBirhanu
10 ай бұрын
እንዳያመልጠኝ እየጓጓሁ ነው የምጠብቀው። እግዚአብሔር ከመድረክ እስከመድረክ ጀርባ ለእኛ እንዲደርስ የተጋችሁ እርሱ የፈቃዱን እውቀትና መንፈሳዊ ጥበብን ይስጣችሁ። ጥሌ ላይ ላይት ስለሚያንጸባርቅ እንዳይቸገር ቢቀነስለት ለምናየውም እንዳንቸገር
@genethabdi2647
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ! ፀጋው ይብዛልህ ! Thank you so much አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !
@BirukSamuel-oq1qn
10 ай бұрын
ተለቀቀ ደስ ይላል
@mehertmeskele6165
10 ай бұрын
በጣም ደሰ እያለኝ ሰማለው ዋውውውው ተባረክ🎉🎉🎉
@messikarem2989
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😍😍😍ተባረክ😊
@AsyAbdesa
20 күн бұрын
Tebark
@tewedajjija1043
5 ай бұрын
Eyesus ersu bicha yisebek❤ tebarek
@asterlebene9946
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ሰንማር አርነት እንወጣለን ብሩክ ነህ እእኮ ጥሌ❤❤❤❤
@bizuyetube371
10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ስለ ኢየሱስ መስማት
@AnwarTriche-ep5hi
10 ай бұрын
ክፍል ሶስት እንኳን በሰላም አደረሰን
@sisaylegese-z4e
10 ай бұрын
Tebarek nebey
@teketelatamo
10 ай бұрын
ክፍል 3ትን በጣም ስጠብቅ ነበር
@areuskunked9944
10 ай бұрын
God bless you perfect teaching
@eleni9688
10 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏 ስለ እየሱስ ብቻ መስማት እንዴት ደስ ይላል❤️❤️❤️❤️❤️
@nebyusolomon1269
6 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@semharasevaw8353
10 ай бұрын
🎉አሜን
@KonjitZeleke-lq6yj
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ በትክክለኛው ሰአት ነው የምትለቁት ለነገ ዝግጁ ታደርጉናላች በደንብ እዴያያዝልን ይረዳናል ነገርግን ባታው ሆነን ስንካፈል መንፈሱንም በደንብ እናገኝዋለን ጉባየው ግን እጅግ ያመሻል በታክሴ የምንጠቀም ሰዋች ተቸገርን
@peteryige8557
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@tsegayeabatkunofficial8769
10 ай бұрын
I was waiting a lot Be blessed pro Tile
@dawithailu4485
10 ай бұрын
wow! Amazing, katayu mache new
@MesfinGetu-s4g
10 ай бұрын
Wawu
@wakintube3251
10 ай бұрын
እሰይ!!!!ዳግም በቃሉ ልንረሰርስ ነው🤗🤗🤗
@serkakinfa4308
10 ай бұрын
Yes ❤❤❤❤
@RaraRora-k2t
10 ай бұрын
Wow Tebarek geta Tsegawn yabzalik 🙌🙏😍
@tensumamush9918
10 ай бұрын
Amennnn kibr legeta yihun tiliye tebarek begugut new kalun yemitebikew tsega,yibzalik
@hiwotzenebe8381
10 ай бұрын
Amen amen neby tile geta eyesus tsegawn yabzalk❤❤❤
@ሰረ-ደ3ጨ
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን ተባረከ❤❤❤🎉🎉
@Bezawitz
10 ай бұрын
Tebarek
@almaasalmaas7054
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lilitsegaye3899
10 ай бұрын
እንድ ክፍል ያህል እያዘገያችሁ ነው የምትለቁት እባካችሁ ቶሎ ልቀቁልን ተባረኩ🙏💞
@WaluG.Michael
10 ай бұрын
ጥልዬ ብትችል በሳምንት 2ቀን ይለቅቅ
@MisrakTassew
10 ай бұрын
👍👍👍👍
1:02:20
የቆላስይስ ትምህርት ክፍል 4 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 #preaching
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Рет қаралды 52 М.
31:03
ጌትነቱን አስቀድሙ / መንፈስ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 18 // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Рет қаралды 7 М.
0:31
SLIDE #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
0:45
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
The Люди
Рет қаралды 4,2 МЛН
1:31:22
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
0:55
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
EXPLOSIVE MIKE
Рет қаралды 3,5 МЛН
51:48
|| መንፈሳዊ ውጊያ ተከታታይ ትምህርት ክፍል ሶስት| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Рет қаралды 42 М.
51:43
"የእግራቸው መቆረጥ በጸሎት ወይስ በጦርነት" | በላ ልበልሃ | ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር | ክፍል 3 | ከሳቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 42 М.
3:06
እየሱስ እግር ላይ ሽቶ የደፋቺው ሴት
〖ᴷⁱⁿᴳ𝐵𝑖𝑛𝑖𝑦𝑎𝑚 𝐴𝐿𝐸𝐷 ♚
Рет қаралды 275
1:21:01
አርቲስት ዳዊት ስለ ትዳሩ ፍቺ አሳዛኝ ነገር ተናጋረ
Amen TV
Рет қаралды 48 М.
58:34
የጎዳኝን ሰው ገንዘብ አደርገዋለሁ ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ prophet Tilahun Tsegaye preaching
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 120 М.
29:29
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 272 М.
1:01:44
የዮሐንስ ወንጌል - ቀን 3 || የመፅሐፉ ወዳጆችነብይ ጥላሁን ፀጋዬ||PROPHET TILAHUN
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 27 М.
57:07
የተሰቃየው መሢህ || ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ || prophet Tilahun Tsegaye preaching
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 275 М.
53:00
"ኢየሱስ ወደር አልባ ነው" | ዕብራውያን ተከታታይ ትምህርት ''ክፍል 3'' // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Рет қаралды 22 М.
1:02:16
||መንገድ ጠራጊው|| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Рет қаралды 49 М.
0:31
SLIDE #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН