ይቆይ? ወይስ ይሸጥ? | Kobbie Mainoo | Bisrat Sport | | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 36,092

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@ousmantarko
@ousmantarko 14 күн бұрын
ድል ለታላቁ ዩናይትድ!
@hiwotlisanework3529
@hiwotlisanework3529 14 күн бұрын
መንሱሬ ድል ለምወደው ክለብ አርሴናል
@nitsuheshetu8968
@nitsuheshetu8968 14 күн бұрын
Maino plays well in recent match, I think people forget he is 19. He still have a lot of room to grow. As a Manchester United fan, I want a better player that suits the manager system and if Manchester United wants to get in place where it belongs they need to be ruthless. By the way Marino height is 183 CM.
@BetlehemManasbo
@BetlehemManasbo 14 күн бұрын
GGMU 👑
@seb_eyu_hager
@seb_eyu_hager 14 күн бұрын
መይኖ ከኳስ ውጭ የሌለ ሰነፍ ነው። ስንፍናው በግልጽ ይታያል ከ double pivot ይለቅ ለፊት የተጠጋ 8 ቁጥር ሆኖ መጫወት እሚመቸው ኣይነት ነው። ስለዚ በኣሞሪም ስልት በትልቅ እሚፈተን ታለንት ይሆናል። እሚሸጥ ግን ኣይመስለኝም።
@Afunited
@Afunited 13 күн бұрын
እኔ ከኮቢ ማይኖ ይልቅ ቶቢይ ኮይለር የተባለው ተጨዋች ይበልጥ ለአሞሪን ጠቃሚ ነው ብየነው የማስበው
@sidoyennatu4472
@sidoyennatu4472 14 күн бұрын
ዛሬ ልክ አይደለክም መንሱሬ ምን ሆነህ ነው ?😮
@HabtamuHabtamu-lb1fr
@HabtamuHabtamu-lb1fr 14 күн бұрын
በምንም ምክነያት መሸጥ የለበትም መቆየት አለበት
@BinidiresAsmare
@BinidiresAsmare 14 күн бұрын
አረ መንሱር ማይኖ ቁመቱ አጭር ነው ምተለኝ 🤣 ከ እጉርቴ እና ማይኖ ማን ይበልጣል 😂😂😂
@BetremaryamGetnet
@BetremaryamGetnet 13 күн бұрын
መሱሬ እያቃረኝም ውጬዋለሁ
@AwokeKasahun-iz2kk
@AwokeKasahun-iz2kk 14 күн бұрын
መንሱር መሸጥ የለበት ምክንያቱም በትላልቅ ጨዋታዎች የለውኮንፊደንስ እጅግ በጣም ያስደምማል።
@hiwotlisanework3529
@hiwotlisanework3529 14 күн бұрын
ዲሉ የኛ ነው❤❤
@abinesru2041
@abinesru2041 14 күн бұрын
በጣም ይቅርታ ይህ ስለ ማይኑ የሰራኸው ፕርግራም በጣም ልክ አይመስለኝም አንድም አዎንታዊ ነገር አይታይበትም በነገራችን ላይ ዩናይትድ ድርድር በድጋሚ ጀምሮ ሳለ ።
@alijosu1689
@alijosu1689 13 күн бұрын
እኔ ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ኮሜንት ሰጥቻለሁ በሜይኑ ጉዳይ ለኔ ሜይኑ በጨዋታ የሆነ ሰዓት ላይ ይጠፋብኛል ከሜዳዉ ግን ከመሸጥ ወደፊት ጠጋ ብሎ ቢጫወት የተሻለ ነዉ ጋርናቾን ከመሸጥ ፀባዩን እንዲያሻሽል አድርጎ ደካማ ጎኑን ለዉጦ መጠቀም ግድ ነዉ እነዚህን ልጆች ሸጠህ ከነሱ በጣም የተሻለም ባይሆን ተመጣጣኝ ሰዉ ካላመጣህ ጥቅም የለዉም
@ayanolegese
@ayanolegese 14 күн бұрын
ምን ጥያቄ አለው ይቆይ 👍
@Worneh-m9l
@Worneh-m9l 14 күн бұрын
መንሱሬ፡አርሰናል፡የግድ፡ይኼን፡ዋንጫ፡መውሰድ፡አለበት፡እሩቅ፡እያለሙ፡ቅርብ፡ማደር፡ሰለቸን፡አርቴታ፡የቬንገርን፡ዘመን፡ደገመብን፡እኮalways promising
@AlemufantaSeiefemichael
@AlemufantaSeiefemichael 13 күн бұрын
ኳሰ ላይ ችግር የለበትም ግን ፍጥነት ዜሮ ነው
@FuadLeka-o8c
@FuadLeka-o8c 14 күн бұрын
ወይ መሱር እስከመቼ እደዚ የቀባጠርክ አተን ለሚያዳምጥ አዘኩ
@bura7063
@bura7063 14 күн бұрын
Nooooo tesastekal mensure mainoo 1.83 nw
@ashirfezeino2427
@ashirfezeino2427 14 күн бұрын
መንሱሬ ዬናይትድ 3ለ2 ያሸንፋል
@Habtamu-z1l
@Habtamu-z1l 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@FitsumK-l2h
@FitsumK-l2h 14 күн бұрын
Man utddddddddddd
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq 14 күн бұрын
😍😍😍
@atmtube177
@atmtube177 13 күн бұрын
ባይሸጥ ያሻላል ባይ ነኝ መንሱሬ
@mintasnotermajo-p4j
@mintasnotermajo-p4j 14 күн бұрын
Mintasnot ermajo k South Africa arsenal 1 man united 2 iy love man united my kig
@bahirugebru1815
@bahirugebru1815 14 күн бұрын
ውጤቱ አርሰናል 0 ማንቸስተር 2
@tamirefita8026
@tamirefita8026 14 күн бұрын
1.75 le 19 edeme lij btm rejem nw
@mekidemtesfaye7402
@mekidemtesfaye7402 14 күн бұрын
Tesastekal -maino 1.81 new Le 19 amet tadagi Arif new bayhon ftnet lay new chgru -Caicedo_1.78 -Enzo_1.78
@davewendesen5438
@davewendesen5438 13 күн бұрын
Yanhal ende
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial 14 күн бұрын
እንዴት ነዉ የሚሸተዉ????
@TibebeMelis
@TibebeMelis 14 күн бұрын
እራሽ ይሸጥ ኮቢ ይቆይ እራሽ ይተካል
@abdulselamelias5944
@abdulselamelias5944 14 күн бұрын
Glory glory mut
@THEKALEBOTUBE
@THEKALEBOTUBE 14 күн бұрын
united 3 - 1 arsenal
@emaneayleawseid
@emaneayleawseid 14 күн бұрын
እደዛሬ እስኪመሽ እጠበኩት ያለሁት ጊዜ የለም
@MichaelTeshager
@MichaelTeshager 13 күн бұрын
Mainoo for sell ? So sad
@ashe-b12345
@ashe-b12345 14 күн бұрын
ማንቼ 2- 1 ያሻንፈል
@mulukentilahun
@mulukentilahun 14 күн бұрын
woregna beyet bekule sitalif
@endashawtadesse8185
@endashawtadesse8185 14 күн бұрын
Man 3:2 enemy
@FasilGrma
@FasilGrma 13 күн бұрын
dele lunayete
@Mulugetamule-jk3wj
@Mulugetamule-jk3wj 14 күн бұрын
አሁንስ የምሰራው ፕሮግራም አጣህ መሰለኝ ሜይኑ በእርግጠኝነት የትም አይሄድም ሌላ ነገር ስራ
@TewodrosAsmare-j8q
@TewodrosAsmare-j8q 14 күн бұрын
በ ፍጥነት ነው መልቀቅ ያለበት🎉
@Assad-h6w
@Assad-h6w 14 күн бұрын
ለ Premier league ተጨዋቾች ታካብዳላቹ ለ la liga relegation team የማይመጥኑ😅😅😅
@AtakltiGuashAynalem
@AtakltiGuashAynalem 14 күн бұрын
የኔ ሓሳብ ግልጥ ነው ያደረክልኝ፤ሜኑ ሊያሻሸል ይችላል ግን ሜዳ እሚያካልል አይነት ልጅ አይደለም፤እሺ ያሻሽላል ብንል እንኳን ጠየቀ እየተባለ ያለው ደመወዝ ካባድም አናጊም ነው
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
አሞሪም ተቆጡ
10:01
አዲስ ቲዩብ Addis Tube
Рет қаралды 1,4 М.