KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሲጥመዉ ደገመ አዲስ ሙሉ ፊልም /Sitimew Degeme / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:01:51
አሻፈረኝ የአበጀሽና የአያ ታዴ ግርግር (Ashaferegn Abejesh Ena Aya Tade Girigir) 2024
1:31:04
How Strong Is Tape?
00:24
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Support each other🤝
00:31
የአርባ ቀን እድል ገራሚ ትይንት(Yearba ken Edil Gerami Tiyint) 2024
Рет қаралды 79,503
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 34 М.
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Күн бұрын
Пікірлер
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
6 ай бұрын
እኔ ከርታታ ስደተኛ እህታቹህ ገናዛሬ ጨረስከት የሰው ሀገር የሰው ቤት ስልችት ድክም ብሎኛል ይህንን ድራማ ከጀመርኩት ስትቀኔ 5ደይቃ አይቸ ስጠራ አቁሚስህድ ስመለስ ስጀምረው ይሆነስራትዝሲለኝ አቆርጨ ስሰራ ገናዛሬ ጨረስከት እደኔ ስደት የሰለቻቹህ ድግል ማርያም ከልጆጋ ሀገራችን ሰላም አድርጎልን የረፍት እጀራ እድስጠን ምኞቴነው እናተንም እግዜር ያስደስታቹህ እኛስደተኛች እደት እድት እንሆንነበር ሀሀሀን መርጫለሁ ምርጫም ላላቹህት ባህላችንን ወጋችንንን ሌላ አፈልግም ❤❤❤❤❤
@TakkoushCell-h8f
6 ай бұрын
ማርያምን ድብሮኛ ነበር መጣቸሁልኝ የአገራችን ሰላም የናፈቀው😥
@alamneshshumet294
6 ай бұрын
እኔ ስደተኛዊ ያገሬ ስላም የናፈቀይ እህት
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
6 ай бұрын
Enem nafkognal
@UmReyan-nv7em
6 ай бұрын
ማን ያልናፈቀው ሀገራችንን ሰላም ያረግልን. 😢😢😢😢
@ELizazemenekase
6 ай бұрын
ከተዋናዮቹ ሁሉ አንተን መርጫለሁ ገርዬ ሆዴ እኔስ ምን ላድርግልህ ምን ላርግልህ ገርዬዋ ጋብዙልኝ አበጀሽና አያ ታዴ😍😁😁
@MaserteDameta-e5t
6 ай бұрын
Weiye,yanyesheskaefea
@koki4424
6 ай бұрын
እኔ ሀ ነው የምደግፈው ባህል ደስ ይለኛል ወላሂ ከናተ ብዙ የማላቃቸውን ቃላትም ሆነ ባህል አውቂያለሁ አመሰግናችሃለው
@EfrataEfrata-uz3xk
6 ай бұрын
ሀ እደግፋለሁ❤❤❤❤የኔ ውቦች ምን ብትሰሩ ሁሌም ያምርባችኋል
@MariaRaja-se4zv
6 ай бұрын
ለ አንደኛ
@Gjtbfvvbfbgh
4 ай бұрын
ሀ
@yitu8355
6 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሮፍናን ይሄን ዝግጅት ካየ የሱን ሙዚቃ እደሚጠላዉ😂😂
@መድወሎየዋ-ዘ1ተ
6 ай бұрын
ሀ ❤እደግፋለሁ በርቱልን ባህላችን ኩራታችን ነዉ
@yewubneshbazezew8624
6 ай бұрын
ሀ ሀ ሀ 🎉🎉🎉ወግና ባህላችንን የጠበቀ ነው🙏በርቱ👍
@የገጠርልጅ
6 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ዙማምየ ሁሌም ቢሆን የቆዩ የኛ የሆኑ የ አዝማሪ ዘፈኖችን ስትዘፍኝ ነው በጣም የሚያምርብሽ የካሴት አትዝፈኝ በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ❤
@DamatMedia2
6 ай бұрын
የባህላዊና ዘመናዊ የተባለው ለማሳየት ሁላችውም ጥሩ ሰርታችዋል። መስተካከል ያለበት ግ ን በእያንዳንዱ ስራቸው ከዚህ ቻናል ውጭም በብዛት የስድብ ቃላትን ተጠቀማላቸው.። ይህ ስህተት ነው ። መስተካከል አለበት ። ባህልን እያሳያቸው ስድብ በዛት ስትቸምሩ የምታስተላልፉት መልዕክት ስድብም አንዱ ባህል እንደሆነ ነው። እናንተ ማሳየት ያለእባቸው ትክክለኛውን ባህል፣ ትክክል ያልሆነ ነገር ሲኖር ደግሞ መስተካክል እንዳለበት ጭምር ነው። ይህንን አስተያየት የምሰጣቸው የምጸሩት ስራ በጣም ጥሩ ስለሂኦነና በብዙ ቦታዎች ስለሚታይ ነው። በተረፈ ሁላችውም ታምራላቸው በርቱ።
@DamatMedia2
6 ай бұрын
በተጨማሪ ቻናላችውን ለማሳደግ ቲክቶክ ተጠቀሙ። በቶሎው ማሳደግ ትችላላችው። የተወሰነ ስዎችን በመደደብ ላይብ ገብታቸው አንድ ሁለት ቀን ብት ሰሩ አሁን ክላቸው በአልይ በእጥፍ ማሳደግ ትችላላችው
@HayuEmureyanamharawit
6 ай бұрын
የእኔ ምርጫ ሀ ነው ❤❤so ሁላችሁንም ውድድድድ የኔ አማራወች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sintawoldesenbet7973
6 ай бұрын
እኔ የ ሀ ደጋፊ ነኝ የታዴና የአበጀሽ አድናቂነኝ በተለይ ታደሰን በጣም ነው የምወደው በጣም ነው የሚያስቀኝ ሁላችንም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@yibeyinbiwota8362
6 ай бұрын
በጣም ታምራላቹህ በርቱልን እነ ሰበቤ ምርጫዬ ለ ነው ምክንያቱም የማንኛውም መነሻውም መድረሻውም ገበሬ ነው
@teddikebedet9230
6 ай бұрын
እሌኔ ያኔ ያየሸ እና አበጀሸ አሰታወሰቸኝ የሚሞላለጮትን ግሩም ነበር በርቱ እኛም ሀ ነው የምንደግፈው ባሕላች ወጋችን የሚያነሱ
@beretukanMeles
6 ай бұрын
እኔግን እዝህ አይዶልለይ መሳተፋ እፈልጋለሁ ጎመኑን አይታችሁታል እናመሰግናለን የሁሉም የአማራ ህዝብለይ ሰላሙን ይላክልን🙏🙏
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
6 ай бұрын
ሀ ሀ ሀ ያገራችንን ብሀላችንን የጠበቀ ስራ ነው በርቱ እንውዳችዋ 🎉🎉🎉🎉
@ኪያየማሪያምየተዋህዶልጅ
6 ай бұрын
የምር ሆዴ ቁስል አለ በሳቅ የመዳምን ስራ እደት እደሰራሁት አላቅም እናተን እያየሁ በርቱ ጎበዞች❤❤❤
@Meazawteshome-el3sf
6 ай бұрын
ዙማም ድምፅሽ ይባረክ!!! ስርዓትሽ ራሱ ልዩ ነው
@NatiTesfaye-x4p
5 ай бұрын
❤❤❤❤ እኔ ሀ ነው ምደግፈው ታዴ የደስታዬ ምንጭ እግዚሐብኤር እድሜ ጤና ይስጣቹ አይለያቹ እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤
@amenhenok1483
6 ай бұрын
እኔ ያየሽን በጣም ነው የምወዳት እና መሸለም እፈልጋለሁ ግን እንዴት ነው የማገኘት?
@AntieDelala
6 ай бұрын
አካውንት አለ
@MihretAmare-we5ih
6 ай бұрын
የእኔ ዓለሞች!ሀን እደግፋለሁሁሁሁሁሁ።
@SamSam-hv7yj
6 ай бұрын
ሀ ሀ ሀሀ እየተረሳ ያለው ባህላችን❤❤❤🎉❤❤
@Solomon-vy2kh
6 ай бұрын
ሁላችሁም በጣም አሪፎች ናችሁ ሀ ወይንም ለ የሚባል የለም በጣም ቆንጆ ስራ ነው ታምራላችሁ። ነገር ግን ዱላ እና ብረት በመያዝ ታዴ እና አበጀሽ የምታደርጉት ነገር ትንሽ ይደብራል ባይኖር ጥሩ ነው እላለሁ።
@klovemys7062
6 ай бұрын
በትክክክክል ማስተካከል አለባቸው ስዲብና ዱላው ትንሺ 😏
@ባዩሼ
6 ай бұрын
ሀሀሀ ❤️❤️❤️❤️❤️ ገረመው በሳቅ ገደለኝ ማሪያምን በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@asfaw5686
6 ай бұрын
ሁሉ ነገራችሁ ውስጤ ነው ትመቹኛለችሁ።❤ ግን ብስ እና ክስ የሚለው አልተመቸኝም ምክንያቱም ከሰው አማርኛ ፊልም የተኮረጀ ነው ለእናንተ ይሄ ስም አያስፈልገም ከከፍታችሁ እንድትወርዱብኝ አልፈልግም። እወዳችኋለሁ። ታዴ ደሞ ስጦታ ለሰጠችሁ ምስጋና ስታቀርብ አንድ ግለሰብ ከማለት አንድ እህታችን ብትል ጥሩ ነው በትህትና።
@אסתראסתר-ל9י
6 ай бұрын
ሀ፥ብጣም፥ደስነው፥የምትሉኝ
@tenaberihun7379
6 ай бұрын
ምርጫየ (ሀ) ነው ግን ሁላቹሁንም ትመቹኛላቹሁ❤❤❤❤❤❤
@gionabayethiopia7325
6 ай бұрын
ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ የኔ ምርጫ U ነው👌 እና ይህን ቻናል የሚከታተሉት አብዛኛው ሰው ከሀገራችን ርቀው የሚኖሩ እና አካባቢያቸው፣ልማዳቸው እና ባህላቸው የናፈቃቸው ሰዎች ናቸው ብዬ አስባለሁ፣ስለዚህ ያን እንድታሳዩን እወዳለሁ ነገር ግን ዘመናዊው ውስጥ መቀላቀል አይጎዳም ለሁሉም አመሰግናለሁ ወገኖቼ👏👏
@RufjjFjcoo-in7wn
6 ай бұрын
በትክክል❤❤
@MasiMan-sd1gu
6 ай бұрын
ሰለም ወገኖቼ ስለመጣቹ ደስ ብሎኘል ወይዘሮ አልማዝ ምርጥ እናት
@TenaL-mv2bh
6 ай бұрын
እኔ፣ሀሀ፣እደግፋለሁበራቱልንየኛወራቆች።
@Sara108Sara
6 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤አዱዬ ስወድህ እኳ ትግስትህን❤❤❤ኑርልን አባቴ❤🎉🎉
@MahderfantuBemni
6 ай бұрын
ሀ ን አንደግፋለኖ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yesharegmamo8436
6 ай бұрын
ሀ ሀ ሀ ሀ100% የምደግፋችሁ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@endegsimachew6847
6 ай бұрын
ኑሪልኝ ለእኔ በተለይ ....ከአዘቅት ነው ያወጣችሁኝ የአገሬ ልጆች❤❤
@ሁለገቡሚዲያ
6 ай бұрын
Zumam your voice is #1
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
6 ай бұрын
ሑላችሑም ምንም እከን አይወጣቸውም በጣም ነው የምወዳቹ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ወገኖቸ😘😘😘😘😘😘
@ZememZemem
6 ай бұрын
ምርጦችዬ የኔ ጀግኖች በርቱልኝ የጎጃም ፈርጦች
@fasilgultnhe9608
6 ай бұрын
ከሰሜን አሜሪካ በጣም ነው የምንከታተላችው አድናቄያችው ነኝ አዱኛ የእኔ ባች ነው በርቱ በጣም ነው ደስየሚል እናንተን ሳይ በመንፈስ ማርቆስ ነኝ መርጫየ ሀ ነው የአልማዝ እስክስታ ናፍቆኛል
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
6 ай бұрын
ሀ ሀ ሀ ሀ ሀን እደግፋለው💪💪💪💙💙
@የኔሰው-ጘ6ሸ
6 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀመርጨአለሁ
@YezgetM
6 ай бұрын
የሚገርመው ግን ሁሉም ቆንጆ ናቸው በአለባበስ በመልክ በስራ በሁሉም all of them are lovely
@kalkidan-t3j
5 ай бұрын
እትዬ አልማዝን እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ ባታካቱቷቸው ባይካተቱ መልካም ነው ትልቅ ሰው ናቸው እንዲደንሱ እንዲዘፍኑ ባይካተቱ በጣም ጥሩ ነው በእውነት
@GeCr-xn2nl
3 ай бұрын
ሀሀሀሀ ነዉ የምፈልገዉ ምክንያቱን ባህላችንን ይዘዉ ነዉ የሚሠሩት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Habtam21
6 ай бұрын
ሀሀሀሀሀን እንደግፋለን በርቱ ባህላችን ማንነታችን መከበሪያችን❤❤❤❤❤
@abebechalamni1777
6 ай бұрын
ብቻ ለአገሪ በቅች ልጀን ሰድር ዝማምን ነው የምጠራት ሁሎችንም ሰወድችሁ❤❤❤❤❤❤
@yenatfentategegn3854
6 ай бұрын
ሀ ሞርጦች ናቸው እንወዳችሁ አለን❤❤❤❤❤
@engidateshale9521
6 ай бұрын
እሱቤ እና ገረመው ከሌሉ አይደምቅም ያየሽየ የኔ ጀግና የት ሄደሽ ነው
@YowanisMan-os5kv
3 ай бұрын
ሀ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayaayaa2643
6 ай бұрын
እሱቤ የያዘው ቲቭ በልጅነቴ እናቴ ገዝታለኝ አለች 🔥🤗💙😍
@KidistKidi-h8v
6 ай бұрын
የኔማር ያየሽ በጣም ነዉ የምወድሽ እኔ የማርቆስ ልጅነኝ ጉልት አካባቢ የሠራሽዉ አለ ስልክሽን ባገኝ ደስ ይለኛል ሁሌ ላገኝሽ እፈልጋለሁ እስኪ ስልክሽን ላኪልኝ ደሞ አታሥቢ ሴት ልጅነኝ
@zibadassefa7762
6 ай бұрын
እበጀሽና አቶታዴ ባህላችን ደመቅአርጋችሁስላሳያችሁን ደስብሎናል ጅየባህል ሲባል ባህልን በሚመለከት እስክታዘፈን መሆን ያለበት ዘመናዊብላችሁ የተነሳችሁ እጩጭናችሁ ወይዘፋን አይሉት ከዚህግባእማይባል ነውየእገራችሁን ባህልና ዘፈን ሳታክብሮ እራሳችሁየፈለሰፋችሁ ባህላችን እታጥፉ በአድ ቀርባችሁህዝብን አታደናግሩ የለለ ፈጠራ እድቀን እናበጀሽ በሚቀጥለው ቀንውጣትነን ብለው እሚመናቀሩትያሳዩ የባህልዘፈን ስናይየእገራችንንትዝታ ይናፍቀናልድራማውም ጥሩነው የበጀሽና የታዴን ቡድን እንወደውአለን
@ggff6852
6 ай бұрын
ሀ❤❤❤❤❤❤
@elsabethailemariam9731
5 ай бұрын
ሀ መርጫለሁ ስወዳችሁ በተለይ አበጀሽዬ እንዴት እንደምወድሽ❤ በርቱ የሳቄ ምንጮች አንደኛ ናችሁ💚💛💛
@felizhappy253
6 ай бұрын
ብርቆና ያ ፀይሙ ሰውዬ ለምንድነው የጠፉት ግን እንዴ አለምም ፀይሙ ያልኩት ያለም ባል በጣም ጎበዝ ነው ለዛ ነው እንጂ ሌላ ነገር እንዳታስቡ ቤተሰቦች 👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽
@NanaNana-or3my
5 ай бұрын
ቢረፍድም ሀለም,ሁሉም ምቹ ነው❤❤❤❤❤
@hlemaNgest
6 ай бұрын
🎉🎉🎉የኔ ውዶች ባያችሁባያችሁ አይሰለቸኝም ማሪምን በጣምነው የምወዳቺሁ በርቱ ❤💛💚
@myfano
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ስታምሩ የሄ ነው የአማራ በሀል
@keralemmekuriaw5931
6 ай бұрын
(ሀ)ን እደግፋለሁ ሀገሬን ባህሌን
@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
6 ай бұрын
እዚቤት እንደት ናችሁ ለዚህ ቤት አድስ ነኝ ታላምዳላችሁ ኮሜንታተሮች😮❤❤❤❤❤❤
@HagosAklom
5 ай бұрын
@@የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ በግዜር በግዜር የኔ ውድ ደሜዋ ይሄ የ አማራ ቤት ነው እንግዳ መቀበል ደግሞ ባህላችን ነው
@nebyouahmed753
6 ай бұрын
I love Yalemewerek and Emebate Emu hulum gobez nachew.
@nanikasa7078
6 ай бұрын
Omg ውድድድድድድድ የማድረጋችሁ ድስ ስትሉ ስልካችሁን ብታስቀምጡልን እንደካውንታችሁ እንዳስቀመጣችሁ pls gad bless uuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መክያወሎየዋቤተአማራ
6 ай бұрын
ይህየዋህህዝብነውበማንነቱየሚሠደደውየሚታረደው😢😢😢
@werdemihrte5966
6 ай бұрын
አይታዴ ከምዋጋ ሳያችው እዲሁ ያስቀኛል ሁለታችውም ድርሰት አያስፈልጋችውም ትናበባላችው ይመቻችው ልብ አቁስሎች😂😂😂😅😅😅😅❤
@engidateshale9521
6 ай бұрын
ወይ ያገሬ ልጆች አይ ሸጋው የጎጃም ሰው❤❤
@MassAsdf-fn5zq
6 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአበጄሽዬ ማን እደባህላችን እምዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tenamosey7641
6 ай бұрын
ምርጫየ ሀ ነው በርቱ እውዳቹሀለሁአአሥተያየት ግን የጀመራቹህትን አትጨርሡም
@Salemlove2016
6 ай бұрын
I'm in love ❤️ with AyiAbeba I can't Stop thinking about her 😍 😩 & beside that I really really like you all off u guys 👦 keep it up your Culture 🎉 God Bless you all Your Brother From another Mother From Eritrea ❤
@FaNty-j4p
6 ай бұрын
ገርመውየዛሬውስእብደትተሰማህእንደ እርአለሁ ልጂቱስልክህንስትልህግዜአሳበደህ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@almazbati2519
6 ай бұрын
የስ ሀን እደግፋለሁምርጦች ልጆቼ እንኳን ቋንቋችሁ ገብቷቸው ቁጭ ብለው ነው የሚያዩት
@tigistdires9064
6 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ❤❤❤❤❤❤የኔ ውዱች❤❤❤❤
@Sara108Sara
6 ай бұрын
ሀሀሀሀ🎉🎉🎉ለለለ❤❤❤
@_waifu-4548
6 ай бұрын
ዛሬማ ጥቅል ጎመንም አልቀረም ወይኔ ስወዳቸውኮ😅 እሱቤና ገሬኮ የሌለ ነው የሚያዝናኑን😂😂
@ethiolove2286
6 ай бұрын
ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ባህላችንማ❤❤❤❤
@HailuHailu-sj8ff
5 ай бұрын
ሀ,እደግፋለሁ ደስየሚለዉ ሀ ነዉ
@MekdesMekete-tt1hw
6 ай бұрын
ጋይስ እኔ ሳገባ ካሉበት ፈልፍየ ነዉ ምጋብዛቸዉ በተለይ ዝማምን ከምሬ ነዉ ከኩሽና ስወጣ😂😍😍😍😍😍
@Aamina-j9i
6 ай бұрын
ገረመኝ ካላገባው ስትይ ነበርሽዋዛሬ የት ነሽ አበደልሻዬው ላንቺ ሳይሆን አይቀርም የሚዘፈነው😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@burthkanburthkan1652
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ለየለት
@RMetica
6 ай бұрын
እንዲያዉ አፈር ስሆን ፎረጅድ ሰዉ አታምጡብን በተለይ ይች መደነቂያ ዉይይይ😢 ሀሀሀሀሀሀሀ ደጋፊ ነኝ ባህሌ ማንነቴ ነዉ በተረፈ በርቱልን ❤❤❤❤
@KibenashBekele
6 ай бұрын
ሀ አንወዳችዋለንንን የኛ በአልኩኩኩ ድንቅቅቅ ነው እንወዳችሃለንንን
@belaymulata4470
6 ай бұрын
የምትለዩት❤❤❤❤(ሀ)❤️❤️❤️
@kalkidanAbera-vi4tx
2 ай бұрын
አበጀሽየ።በጣም።ነዉ።የምወድሽክፉአይንካሽ
@WerkituAyanu
6 ай бұрын
እኔ ግን የምቀናው በእሱቤ እስክስታና በያየሽ ድምጽ
@mayatube1107
6 ай бұрын
ሀሀሀሀ መርጫለሁ ዘመናዊማ ሞልቷል ጓጉተን የምናያቹሁ ባህልን አስተዳደጌን ልጅነቴን ስለማይባቹሁ ነው እንወዳቹሀለን❤❤ ለመወዳደር እንዲመቻቹሁ በዛውም ያስቃሉ ከሁለት መከፈላቹሁ ጥሩ ነው 😊😊
@NegashYifra
6 ай бұрын
Ha merechalehu
@RufjjFjcoo-in7wn
6 ай бұрын
ትክክል
@tsehaygebru6438
6 ай бұрын
ሁላችንም በጣም ታምራላችሁ ድል ለፉኖ ድል ለፋኖ እንወዳችኃለን ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ttinaabate9710
6 ай бұрын
የሀ ደጋፊ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@meriasrat5049
6 ай бұрын
ሀ 🎉🎉🎉🎉🎉
@sabirasabir-hm8zw
6 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ❤❤❤❤
@Mstawte
6 ай бұрын
ዛሬ ባለመሰቆይ የት ቀረብን በጣም ነበር የማዝናናኝ 😍😍😍😍
@sama03core41
6 ай бұрын
እኔ ሀ እደግፋለሁ በርቱልን በሀላችንን ጠብቃቹሁ ስለምታ ቀርቡልን በጣምነዉ እምንወዳችሁ
@engidateshale9521
6 ай бұрын
ሳያስበው አባረውት ነው እንጅ የእድር ስም ጠሪ ነበር❤❤❤
@alainfef176
6 ай бұрын
❤❤(ሀ❤❤
@bmwtati5158
6 ай бұрын
ህሊና በጣም ነው የወደድኩሽ በምትሰሪው ስራዎች ያምርብሻል በተለይ ስትስቂ
@አዲስከተማ-ነ6የ
6 ай бұрын
ሲሳይ 😂😂 በጣም አሳቀኝ ውላችውም ጉበዝናችው ምርጫ ግን የለኝም በርቱ ❤🎉
@tsehairedda1085
6 ай бұрын
ወይኔ ገረመው በሳቅ ገደልከኝ 😂
@berhanumusie4623
6 ай бұрын
ሀ እደግፋለሁ በእውነቱ ከሆነ ያየሽ የእናቴን ንግግር
@AmalAmal-ss8lx
6 ай бұрын
አተ ጥቁር ለባሽ ዳኛ እንዳተ አይነቱ ነው ሀገራችንን እያመሳት ያለው በቀኝ ሲባል በግራ ካልሆነ እያለ 😢😢😢😢 አበጀሽና ታዴ ስወዳችሁ በተለይ አበጀሽ እናቴን ነው እምትመስይኝ የእውነት እድሜና ጠና ይስጣችሁ በእውነቱ አሜን ❤❤❤❤❤❤
@ሰናይሰላም
6 ай бұрын
ዝማም!! ❤ ባዕላችን ክብራችን! አሜሪካ ራፕ ሙዚቃ ጆሮዬን ሲያደማኝ እናንተ ለስለስ ታረጉልኛላችሁ! 🥰
@fentahunfeleke7397
5 ай бұрын
ሀ ደስ ይላን ለዛችን ሲያምር
@لاالعالاالله
6 ай бұрын
ሀ❤ወች በርቱልን✅💯⏪💞💖😍😘
@RomanMangsha
6 ай бұрын
ስጀመረ። ውበታችን። በሀላችን። ነው። በርቱ። መልሱት። የጥንቱን። እሱ። ጠፍቶ። ነው። ዋግ። የበላን
@mulyemuhe2772
6 ай бұрын
ሀሀ❤❤❤❤🎉🎉🎉 እንወዳችኻለን
@eman3582
6 ай бұрын
❤ሀን❤❤❤ እደግፉለሁ❤❤❤❤❤
1:01:51
ሲጥመዉ ደገመ አዲስ ሙሉ ፊልም /Sitimew Degeme / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 87 М.
1:31:04
አሻፈረኝ የአበጀሽና የአያ ታዴ ግርግር (Ashaferegn Abejesh Ena Aya Tade Girigir) 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 70 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
58:02
Abrham And Aziz irob wedding Mekele part 01
MEZMUR TIGRIGNA
Рет қаралды 675
58:10
የሆም ምርጥ አዲስ የገጠር ትዕይንት(yYehom New Ethiopian Tiyent) 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 51 М.
6:09
ውብ የባህል የገጠር ሰርግ ያስደምማል ተደመሙበት ትውስታው ከባድ ነው
Tilet Media /ጥለት ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
31:16
የትኛዉ አንበሳ አዲስ የገጠር ድራማ(Yetignaw Anbesa new Ethiopian Dirama) 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 97 М.
6:04
ትክሻዬ ይርገፍ ገራሚ የባህል ጭፈራ(Tikishaye Yirgef ) New Ethiopian Chifera 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 151 М.
44:07
#አላሥቀምስ# ምርጥ አስቂኝእና አስተማሪ ድራማ ማለዳ_ቲቪ ( Alaskemes ) New ethiopian comedy July 2, 2024
Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )
Рет қаралды 26 М.
1:04:01
ባንቺ አይምጡብን አዲስ ትይንት (Banchi Aymtubin) New 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 46 М.
43:16
Waka TM: New Eritrean comedy 2024 #Hnee by Dawit Eyob ሕነ ብ ዳዊት እዮብ
Waka TM
Рет қаралды 5 М.
54:58
#ካንቺጋ ልደር አዲስ አዝናኝ እና አስተማሪ ድራማ ( Kanchiga lider ) New Ethiopian comedy 2024
Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )
Рет қаралды 25 М.
1:32:21
ተጨነቀ ጫጉላዉ አዲስ ሙሉ ፊልም /Techeneke Chagulaw / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 276 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН