የእርቅነሽ ሰጋሮ ሶስተኛ ሰማይ መሄድ | የቢሾፕ ተክሌ እንደፈለገ ሰውን ከሞት ማንሳት ችሎታ | የእርቅነሽ በየቀኑ ማማለድ Ep 89

  Рет қаралды 2,980

ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus

ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus

Күн бұрын

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ የተጀመረው ከአሜሪካ በመጡ UPC ሚሽነሪዎች ነበር:: ቄስ ተክሌም UPC ትክክለኛ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቤተክርስቲያን እንደሆነ እግዚአብሔር በራእይ ተገልጦላቸው እንደነገራቸው መስክረዋል:: ከዛም እምነቱን ተቀብለው ኢትዮጵያ ላለው ቤተክርስትያን ተወካይ ሆነው የተቀበሉትን የ “Oneness” UPC አስተምሮ ኢትዮጵያ ላይ በተለይም ደቡብ ኢትዮጵያ ከአዋሳ በመጀመር መስበክ ጀመሩ:: ከ30 አመት በሗላ የኢትዮጵያ ቸርች ካደገች በሗላ ግን ኢየሱስ ከዳዊት ዘር በስጋ ምንም አልተካፈለም እርሱ ሰማያዊ ስጋ ይዞ ነው የመጣው በሚል ትምህርት ቄስ ተክሌ ማስተማር መጀመራቸው ከUPC ዶክትሪን ጋር ስለተጋጨ UPC ቄስ ተክሌን እና የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ አውግዞ የስብከት ፈቃዳቸውንም በመሰረዝ ኢመፅሀፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ማስተማር መጀመራቸውን UPC በ2003 GC ይፋ አርጏል::
ከዛንም ቄስ ተክሌ ጭራሹን UPC ያልዳነ ቸርች መሆኑን ኢትዮጵያ ውስጥ ማስተማር ጀመሩ:: ኢየሱስ በስጋ በማርያም በኩል የዳዊትን ዘር ተካፍሏል የሚል ሰው ሁሉ የዘላለም ህይወት የለውም የሚል አደገኛ እና የተሳሳተ ትምህርት ማስተማር ጀመሩ::
በጣም የሚያሳዝነው ነገር ግን ለቄስ ተክሌ እግዚአብሔር በራእይ ተገልጦላቸው UPC ትክክለኛ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቤተክርስቲያን እንደሆነ መሰከረልኝ ብለው ከአመታት በሗላ ደሞ UPC የተሳሳተ ቤተክርስቲያን ነው ብለው የራሳቸውን እንግዳ ትምህርት ማስተማር መጀራቸው ነው:: እግዚአብሔር ከጅምሩ ለኚ ሰው ተገልጦ ነግሯቸው ነበረ ወይስ የሀሰት እራይ ነበር ያዩት?
ኦንሊጂሰሶች ከተኛችሁበት ከባድ የሀይማኖት እንቅልፍ ንቁ እና እምነታችሁ ልክ መሆኑን እና አለመሆኑን በእግዚአብሔር ቃል ብርሀን መፈተሽ ጀምሩ:: እግዚአብሔር የመዳንን ብርሀን ያብራላችሁ!

Пікірлер: 8
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 Жыл бұрын
ተባረኩ የዚህ አገልግሎት ተባባሪዎች ብዙዎቻችንን ክስተት መንገድ እየሙለሳችሁ ነው ምናልባት መፅሀፍ ቅዱስን ባለማንበብ ምክንያት የሳታችሁ ሁሉ ተመለሱ መንገድ ኢየሱስ ነው ወደ አብ መድረሻው እሱ ነው መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ በተለይ ጴንጤዎች አለዚያ የመሳት መንገዱ ብዙ ነው የእግዚአብሔር መንፈስ በቃሉ ይርዳን ያቁመን ያፅናን😢
@asnakemaru2811
@asnakemaru2811 5 ай бұрын
በናታችሁ ይሄን መጻፍ እንዴት ላግኘው ወንድሞቼ???????
@ExposingOJ
@ExposingOJ 5 ай бұрын
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ:: እዛ እናስቀምጥሎታለን::
@user-uh2vt4em4l
@user-uh2vt4em4l Жыл бұрын
God bless you all
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Жыл бұрын
only jess religion is full of error ! may God open their eyes to escape from eternal death.
@8abiy8
@8abiy8 6 ай бұрын
😀😃😄😅🤣😂 funny
@tadelefanos4963
@tadelefanos4963 6 ай бұрын
Ke metsehafu Then Came to glory. Page 154 yalew esti abebu ayene nw weyes.......
@ExposingOJ
@ExposingOJ 4 ай бұрын
በፌስቡክ ገፃችን አግኘን facebook.com/profile.php?id=61557011763228
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
Apostolic Church of Ethiopia Pastor Elias Shibabaw Debate Ep 18
1:01:18
ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus
Рет қаралды 3,5 М.
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН