የቢሾፕ ደጉ ከበደ የስህተት ትምህርት ተጋለጠ | በስጋ የመጣው አብ ወይስ ወልድ?

  Рет қаралды 6,051

ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus

ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@AmanuelTewedaje-te6rh
@AmanuelTewedaje-te6rh 3 ай бұрын
እኔም ከዛው ነው የወጣውት ቤተሰቦቼ ግን እዛው ናቸው እኔን የረዳኝ አምላክ እንዲረዳቸው ጸልዩልኝ
@MesfiZerge
@MesfiZerge 6 ай бұрын
እኔ ሐዋርየት በት እምኔት ተከታይ ነኝ ነገር ግን እንዴዝ ቆርጦ ማንቤብ ልክ አይዴለም
@GoduDaniel
@GoduDaniel 6 ай бұрын
Who are you to give correction to the word of God? 👉Bishop Degu ምንም አላጠፉም አንቴ ነው የ እርነርሱ Video pause እያርክ Fallacy የሰራ። 👉አንቴ Correction የምትሰጥ ስማ Fallacy እየሰረክ ነው ።ስለዝህ የምከተሉትን አንብብ ና ለራስህም Correction ዉሰድ። ✍️ሦስት አካል የለም አንድ ነው እንጂ (Efeson 4:4) ✍️ቃሉም እግዚአብሔር ነበር (Yoh 1:1)ስለምል አብ ነው በስጋ የመጣ፣ስጋም ክርስቶስ ነው ። ✍️እየሱስ እራሱ "እኔ ና አብ አንድ ነን" ብለው ገልጸዋል በ (Yoh 14:8-9)።
@ExposingOJ
@ExposingOJ 6 ай бұрын
😂😂😂
@seifetafesse1615
@seifetafesse1615 6 ай бұрын
“ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም።” - ዮሐንስ 5፥22-23
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 6 ай бұрын
Ab be siga tegelexe yemil sew john 6;46 mayaneb new
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 6 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤❤❤
@gracealone22
@gracealone22 6 ай бұрын
የተክሌን ተረት በ4K ይዘውት መጡ ደጉ ከበደ😂😂😂
@ExposingOJ
@ExposingOJ 6 ай бұрын
😂😂😂
@Godislove7769
@Godislove7769 6 ай бұрын
በሚለቁት ቪዲዮዎቻቸው ላይ በእግዚአብሔር ቃል ተደግፋችሁ የምትሰጡትን መልስ እያዩ የቤተ እምነቱ ተከታዮች እንደሚነቁ አልጠራጠርም:: ተባረኩ!
@RegassaDenbi-fi5xo
@RegassaDenbi-fi5xo 6 ай бұрын
ሜላ ተባረክ ይህ ሰው ወደ ፊት ለፊት ቀርበው እውነት መጋፈጥ አይፈልጉም በቃ ጓዴ ጓዳውን ብቻ ያወራሉ
@MathewosmuntashaMue
@MathewosmuntashaMue 6 ай бұрын
ተባረክ @@@@ትክክል ማብራሪያ
@HayuluZerhan
@HayuluZerhan 6 ай бұрын
ሕዝቡ ያሳዝናል ወደ ጨለማ እየመሩት ነው ሁሌም በስጋ የተገለጠ እኛ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ እናምናለን የዋሸት ሕዝብ ጥያቄ ማንሳት ጀምሮአል ተጨንቀው ነው አትፍረድባቸው ለምሳሌ እኔ ከሐዋርያት ቤ/ርን ነው የወጣሁት ለምን ወጣሁ ብትሉኝ ትምህርቱ መነሻም መድረሻም የለውም ወልድ አብም ነወ ወልድም ነው መንፈስ ቅዱስም ነው ይላሉ አንተልጅ ባገኝህ ብዙስራ መስራት እንችል ነበር
@SamsonBelay-fj1vp
@SamsonBelay-fj1vp 6 ай бұрын
ብዙ አልተሰራበትም ሜሎስ በርታ
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 6 ай бұрын
Enkuwan geta redah bro
@HayuluZerhan
@HayuluZerhan 6 ай бұрын
ሜላ አንድ ጊዜ ከሳቸው የሰማሁት ልገርህ ዮሐንስ 17: 3 እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላከውንም ኢየሱስ ክርቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘለአለም ሕይወት ናት ቢሾብ ደጉ እንዴት ብለው ቆርጠው እንዳነበቡት ገርሞኛል ለምን ቃሉ አብና ወልድን ያሳያል እሳቸው ብቻ የሚለው ተናገሩ ምንእንደሆኑ አልገባኝም
@RamaRama19772
@RamaRama19772 6 ай бұрын
ተባረክ
@MUSSEABRHAM
@MUSSEABRHAM Ай бұрын
ሀዋሪያዊያን ነን ባዬች:- አላወቁትም እንጂ የ"አፍላጦናዊ ፍልስፍና" ህያው አራማጆች ሆነዋል።እዝጎይ ማረን..ሜሎስ ተባርከሀል
@dynkwarajo5954
@dynkwarajo5954 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Ezechiel 2:1-3:3 | Itinerar Biblic | Episodul 1032
23:14
Itinerar Biblic - Ediție completă
Рет қаралды 1,1 М.
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
ቢሾፕ ደጉ በአዳዲስ ስህተቶች ተመልሰዋል - ለክፍል 5 ምላሽ
39:45
ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus
Рет қаралды 2,1 М.
እመኑ ይሆንላችሁማል|ቢሾፕ ደጉ ከበደ| #apostolic_church_of_ethiopia #apostolicsong
57:33
የኢየሱስ ምልጃ ምን ማለት ነው? | faithalone
1:25:01
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН