የርቀት ፍቅር ከባድ ነበር!! አውሮፕላን እንደ አውቶብስ ነው የምጠቀመው!!

  Рет қаралды 70,229

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

Пікірлер: 213
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Күн бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ናት ሀገሯን የምትወድ የስራ ስው እግዚአብሔር የልብ ሀሳቧን ያሳካላት ❤
@marthaassefa9427
@marthaassefa9427 5 сағат бұрын
Anna you are true Ethiopian. My mother had the same Grace like you. Keep on shining. More Bless. Our country are blessed having you.
@KIBREAMHARA
@KIBREAMHARA Күн бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነው ያሰማሽን ንግስቶ እናመሰግናለን ። ስንት የማይራባ ሚዲያ ላይ ሲያደርቀን እየዋለ እንደዝች ያለ ጀግና እህታችንን ግ ን ሳናውቃት አሁን ባች ነው በደንብ የተዋወቅናት ። እንደሶ አይነት ትንሽ ሰው ብናገኝ ሃገራችን ካለችበት መከራ ባጭር ጊዜ እንወጣ ነበር ።
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 Күн бұрын
በመጀመሪያ አመለሰትዬ የኔ ቆንጆ አንቺንና ወዱን ባለቤትሽን ቴዲን በጣም እወዳችኋለሁ🙏በተረፈ ዛሬ ያቀረብሻት እህታችን ደግሞ እጅግ በጣም ደሰ የምትል እውነተኛ ኢትዮጵያዊነትን የምታሰትምር መልካም ሰው። አንደበቷ የሚጣፍጥ እግዚአብሔር ይርዳሸ ይጠብቅሸ ብዙ አግኝተሸ ብዙ እንድታረጊ ያብቃሸ። የኢትዮጵያ ኩራት ነሸ💚💛❤️
@ephremwosine7278
@ephremwosine7278 15 сағат бұрын
ኤሚ በእውነት እንደዚህ ለሀገር ለወገን ጠቃሚ የሆኑ ሰዎችን ስለምታቀርቢልን ተባረኪ
@SarahGirmay
@SarahGirmay Күн бұрын
I used to wish to be like her. So beautiful intelligent who works so hard in fashion industry. Love you and admire you makes your country proud. You are so legend.. hats off
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Күн бұрын
ሰትዮዋ ጎበዝ ናት የገረመኝ በዚሁ ፕሮግራም የኣምለሰት ትእግስትሽን ነዉ በዛዉም ኣምለሰት ስትናገር " በግራም " ነዉ ባለፈዉ ሳምንታት ከእንግዶችዋ በጣም ተመስጬ እሰማ ነበር ኣምለሰት ተባረኺ ትዕግስትኺ ይገርመኒ ዩ ተባረኺ ምዓረይ🙏
@tselatt
@tselatt Күн бұрын
That's why we say Ethiopia is in us❤❤❤❤so proud of you ladies.May The Almighty showers you with more Blessings.May he keeps easing all your endeavours.
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq Күн бұрын
እግዜር ይባርክሽ ሁለታችሁም ጌታ ይባርካችሁ ጥሩ ልብ ያለውን ሰው መኖር ማለት በጣም ደስ ይላል ታኰራላችሁ
@GoldenHearts-fl6pc
@GoldenHearts-fl6pc Күн бұрын
ይገርማል አናን ብዙ ጊዜ Ebs ላይ አይቻታለሁ ግን እንደዚ ሙሉ ስራዋን ሰምቼ አላቅም በጣም ነው ያደነኩሽ ያከበርኩሽ አላህ ይጠብቅሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ መልካም ልብ ነው ያለሽ ጎበዝ ነሽ ከራስሽ አልፈሽ ለሌሎች መኖርሽ በጣም ያስመሰግንሻል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Күн бұрын
ሰው የቤተሰብ ውጤት ነው ዋው አና ጌታነህ 👌👌 አና የሚገርም ስዕብና የትም ብንሄድ ኢትዮጵያን ውስጣችን ነው ይዘናት የምንዞዞረው የሚባለውን በአንቺ ውስጥ አየሁት በብዙ በረከት የበለጠ ለወገንሽ የምትጠቅሚ ያድርግሽ ውድድ😘 ስለህይወት ታሪኳ ስለ ስራዋቿ EBS ላይ ከወራት በፌት የተለቀቀ አለ ከሊያ ጋር የአንድ ቀን ውሎ በሚለው የበለጠ ታውቋታላችሁ😊
@asmerawityas6538
@asmerawityas6538 Күн бұрын
I love her innocence, bless your heart. Beautiful human.
@MeseretTemesgen-lr3si
@MeseretTemesgen-lr3si Күн бұрын
ኢሚ እናመሰግናለን አስተማሪ የሆኑ ሰዋችን ነው የምታቀርቢያቸው እናመሠግናለን ኢሚዬ🙏❤
@dichagena3726
@dichagena3726 Күн бұрын
ኤሚም ልክ እንደ አና አንድ ቀን የምታሳየን ይኖራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።የሆነ ነገራችሁ ግን የሚቀራረብ ይመስላል።አና እናመሰግንሻለን ።ጥሩ አባት ለልጁ ከገንዘብ ይልቅ የሀገር ፍቅርን ያወርሳል።አባትሽም ነፍሳቸውን ይማር።
@kassge9814
@kassge9814 Күн бұрын
ጀግና: ጨዋ: የተረጋጋሽና ጥሩ አድማጭ: ደግሞም እንግዶችሽ ሃገራዊ ሃሳባቸው ዋው!!! ደግሞም ሌሎች ያልታወቁ ጀግኖችን ፈልጊ: ቆፍሪ : እንደ አና ያሉ ዳይመንዶችን አስተዋውቂ!! አና ግን ምርጥ ነሽ ሃሳብሽም እውቀትሽም ኢትዮጵያዊነትሽንም ቃላት ያጥረኛል
@semegndesalegn7861
@semegndesalegn7861 Күн бұрын
Anna Getaneh, your charity work is truly inspiring! As someone born in that area, I’ve seen firsthand the incredible impact you’re making. Providing free education and meals to children has brought so much joy and hope to families. Every mom, every home is deeply grateful. Thank you for your kindness and for making such a positive difference!
@tadelel.aligaz433
@tadelel.aligaz433 Күн бұрын
Ana is a perfect combination of beautiful inside and out. I love how she process her thoughts.
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi Күн бұрын
ኤሚ ከሚዲያ ጀርባሆነው ለሐገር የሚጠቅሙ ምርጥ እንግዶችሽን ስላስተዋወቅሽን ምስጋና ይገባሻል በርቺልን እንግዳሽንም እጅግ በጣም የምትደነቅልጅናት እግዚአብሔር ይርዳት🙏
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 7 сағат бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ አደንቅሻለሁ እኔ እናትሽንም አቃታለሁ DC area ስኖር እትዬ ፀሐይ ግሩም ሰው ነች ከአንችም ጋር ከብዙ ዓመት በፊት በአጋጣሚ ተገናኝተናል። መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልሽ የምትሰሪው ሥራ ሁሉ ድንቅ ነው በርች።
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 23 сағат бұрын
እናመሰግናለን ኤሚ የዛሬዎ ደሞ አና ትለያለች ንፁ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር መልካም ስራቹን ይባርክላቹ❤
@Nolawieneye
@Nolawieneye 23 сағат бұрын
ጎበዝ ኤሚ! እንግዶችሽን የምታከብሪው ከአለባበሽ ጀምሮ! መልካም ሴት ብዙ እንደምትሠሪ እምነቴ ነው::
@letscounseleachother9789
@letscounseleachother9789 Күн бұрын
What an inspirational Lady! አምለሰት በጣም የተዋጣለት ዝግጅት ብዙ ተማርኩበት በርቺ
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 19 сағат бұрын
አና ጌታነህ ቆንጆ፣ ሩህሩህ፣ ጠንካራና ባለራዕይ!! ረጅም እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይሁንልሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ!!!
@queensheba2506
@queensheba2506 Күн бұрын
የምታኮሪ ኢትዮጵያውያዊ ነሽ🥰እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏🏾❤️ 🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abge5258
@abge5258 Күн бұрын
እጅግ በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት በጣም ያኮራል ስራሽ ባገኘሽ ግዜ ሀሳብሽ ወደ ሀገርሽ አርገሽ የምትችይውን ሰርተሻ አስደሰትሽኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አመሰለት ቴዲ ሁሉ እናከብራቹሀለን ደስ የሚል ነው በርቱ እንላለን
@alem5097
@alem5097 Күн бұрын
እንዴት. አይነት. እንግዳ ጰነች. ያቀረብሻት. ናቹራል. የሆነች. የማትከብድ. የምትመች. እድሜና. ጤና. ይሰጥሽ የወለድሻቸው. ይባረክ
@XS-iq2pp
@XS-iq2pp Күн бұрын
What an inspiration! If every person thought that way for their country we will be untouchable…. Well done 👏🏾. Amleset the queen of Habesha ❤
@nabeehatoughj2408
@nabeehatoughj2408 Күн бұрын
ዋው ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እኔም አስተምርኝ❤ እናመሰግናለን አምለሰት
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Күн бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ተባረኪልኝ ከዚህ የበለጠ ሃሳብሽ ተሳክቶ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ቦታ እንድትደርሺ መልካም ምኞቴ ነው እንዲህ ለአገርሽ ለኢትዮጵያ ለወገንሽ ተቆርቋሪ ሆነሽ ሜሪካንን ጥለሽ አገርሽን በፍቅር እንዲህ ለማገልገል መወሰንሽ ቀላል ነገር አይደለም " መመረጥ መባረክ ነው" አቦቦቦቦቦቦ መጨረሻሽ ውብብብብብብ ይሁንልሽ :😍🥰
@KerealemTamene
@KerealemTamene Күн бұрын
እኔ የማደንቀው የአናንን ቤተሰቦች ነው ከኢትዮጵያ ውጪ ወልዶ ኢትዮጵያዊ አድርገው ያሳደጉትን ኢትዮጵያ ውስጥ ወልደን ምዕራባዊያን አድርገን የምናሳድግ ስላለን
@shaunalem4810
@shaunalem4810 Күн бұрын
Thanks God for Giving to Artist Teddy Truly humble wife; Amleset !
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 Күн бұрын
ዉቤ ምረጥ ስብእኘና ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ትዳርሽን ልጃችሽ ይባርክልሽ አና 🍏🍊🍎🎇🎇🎇
@chernetejigu8370
@chernetejigu8370 Күн бұрын
Thank you So much. I have no words to express !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ልብሽን ብሩህ ላደርገልሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጎበዝ ጠንካራ እህታችን በጣም ነው ደስ ያለን እግዚአብሔር ሀሳብሽን ሁሉ ያሳምርልሸ አሜን እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏👍❤❤❤❤❤❤🥰🎉🎉🎉💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SADORATUBE
@SADORATUBE Күн бұрын
የቴዲ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Күн бұрын
This interview is not about teddy 🙄
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 Күн бұрын
Wow amazing woman!!! God’s Grace be with you our dear sister
@TGEnglishlesson
@TGEnglishlesson 15 сағат бұрын
በጣም እመስግናለን ስለ ሀገራችን ብዙ ንፁህ ልብ ያላቸው የሚሰሩላት የሚጨነቁላትና እንዲህ በሰው ሀገር የፈሩትንና የገኙትን ዕውቀትና ሀብት ለሕዝቧ የካፈሉ ሀናን የመሰሉ መኖራቸው ኢትዮጵያ የዘረጋቸው እጆቿን አምላኳ አላስፈራትም ❤🇪🇹🙏
@dawitg25
@dawitg25 14 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ደስ የሚል ቀናይ የሆነ አመለካከት ያላት ኢትዮጵያዊ ነች። ነገር ግን አሁን ገና ከእንቅልፌ ስለነቃሁ ይሁን አላውቅም ሀሳቤን አሰባስቤ ሙሉ ቃለ መጠየቁን ለማድመጥ አቅም አጣሁ። ይሄን አድምጤ ለመጨረስ ቅድመ ዝግጅት የግድ ይላል።
@tigestbisrat3111
@tigestbisrat3111 Күн бұрын
You are such an amazing woman, egziabhere yibarkesh anayee.❤❤❤ Amiyee May GOD bless you always ❤❤❤
@tselatt
@tselatt Күн бұрын
I love when ladies lift up each other.Respect to both❤❤❤❤❤
@takelederesa
@takelederesa Күн бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው እንዲአይነት አስተማሪ ቪድዮ ስለምትለቅልን እናመሰግናለን ❤❤❤
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Күн бұрын
ሃና @ ብርታትሽ ጥንካሬሽ, ተስፍሽ , አላማሽ, ህልምሽ የሚገርም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ያሳካልሽ ይቺህን ደሃ ምስኪን አገር እግዚአብሔር አምላክ ሰላሞን ተመልሶ እንደ አገር ልጆችዋ በሰላም ወተው በሰላም የሚገቡባት አገር እንድትሆንልን እየፀለይን አላማሽ ጥግግግግግግ ድረስ የምታደርሽ ያድርግልሽ ::
@ETBeMore
@ETBeMore Күн бұрын
Ana ,you are an inspiration. I met you way back in the 90s in DC with your mom. My mother went to Etege Menen with your mom. Background matters. I like your authenticity. Hope this generation youth watch you in Addis, who hates to speak in Amharic living in Ethiopia
@bezazeleke7081
@bezazeleke7081 Күн бұрын
ደስ የሚል ሳልጠግበው ነው ያለቀው::
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 Күн бұрын
I have always liked and admired Anna...... her genuine commitment and personality as well as her strength and faith. Thank you very much ladies. Tebareku.
@terengoargaw7265
@terengoargaw7265 Сағат бұрын
Beautiful discussion. Inspiring!!!!
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 Күн бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነውቀጥሉበት።እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@tirusethaile2240
@tirusethaile2240 Күн бұрын
Thank you Amleset for hosting Anna very inspirational women . I appreciate her love for her country.
@elsabrhan8842
@elsabrhan8842 Күн бұрын
በጣም የሚያበረታ ኢንተርቪው 🙏🙏🙏 ኤሚ ለ አናም እግዚአብሔር የልብዋን ሀሳብ ይሙላላት❤❤❤❤❤
@Teshome-oj8ll
@Teshome-oj8ll Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@tselatt
@tselatt Күн бұрын
Ana,l'Ethiopie est fière d'avoir une fille comme toi.Merci et chapeau!!!!!
@yideruannake9735
@yideruannake9735 Күн бұрын
ቦታውን አዉቀዋለሁ ጎበዝ እግዚብሂር ይርዳሽ
@netsanetdemeke4605
@netsanetdemeke4605 Күн бұрын
Two models! Both true role models! You taught us how to find inner peace and happiness (by living for others , not just for yourself). Value of clear vision backed with industriousness. Keep it up !
@alemtsehaygebremariam9128
@alemtsehaygebremariam9128 13 сағат бұрын
Anna, I never know about you, but I’m am glad to checkout this interview. It is a blessing to get to know about Anna. Your dedication to your dream is amazing. May God help you and your family to achieve your future goals.
@nebiyoutesfaye4800
@nebiyoutesfaye4800 Күн бұрын
Anna & Amleset, stay blessed! Loved the interview! Keep it up!☺
@mekdeseyasu7578
@mekdeseyasu7578 Күн бұрын
Amleset I like the way you communicate The you rise ideas and coolness
@fikregelaye9155
@fikregelaye9155 10 сағат бұрын
ይህንን ቦታ ጎብኝቼአለሁ ክብርት ሞዴሊስት አና ጌታነህን እናቷም የእግዚአብሔር ሰዎች ናቸው በዎሽንግተን ዲሲ ደብረ. ም ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው እኔ ከማገለግልበት ቤተ ክርስቲያን የመንፈስ ቅዱስ ቤተሰቦቼ ናቸው አሁንም የምተሰራውን ወገንን የመርዳት ትልቅ ዓላማ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሊ.ት.ፍቅሬ
@Nolawieneye
@Nolawieneye Күн бұрын
አናዬ ስወድሽ!!! እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ!!!
@semira591
@semira591 Күн бұрын
አምለሠት መጬ የምሠሪያቸው ነገሮች ሁሉ የሚያምሩና ደረጃቸውን የጠበቁ ናቸው በርቺ::
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 23 сағат бұрын
አና ተባረኪ your positive out look can raise the dead Spirit of us
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Күн бұрын
አና ሀገርሽን በማውራት ሳይሆን በመስራት የጠቀምሽ ❤ እድሜ ይስጥሽ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 8 сағат бұрын
እንወድሻለን አምለስት ሙጭ ብላሻለች ልጄ አንቺን ነው የምትመስለው ከምሬ ነው Thanks ቴዎድሮስ ካሳሁን ግርማሜ you are beautiful family in Ethiopia.
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Күн бұрын
God bless you Ana! You’re a true gem! 💕
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 7 сағат бұрын
አምለሰት በጣም አክባሪሽ ነኝ ከሀገር ዉጭ ሆነን አረፍ ስንል ቡና ስንጠጣ የምናየዉ የምንሰማዉ ፕሮግራም ስለጀመርሽ ከብቃትሽ ጋር የሚመጣጠን እናመሰግናለን። አዳድ ቲክታክ ላይ መዋል የለመዱ ይሄ ይከብዳቸዋል እና የማይመጥን ኮሜንት ቢሰጡሽ እንዳያሳዝኑሽ በተረፈ ግን እንደ ገንቢ አስተያየት እንግዶችሽን ከመቅረባቸዉ በፊት በትንሹ በፎቶ የተደገፈ የሰሩትን ስራ ማን እንደሆኑ ዘርዘር ብታደርጊ እንደመግቢያ ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ በርቺ በዚሁ ቀጥይበት የኔ ቆንጆ።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Күн бұрын
አምለሰትዬ እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏
@ZedH-p1l
@ZedH-p1l 5 сағат бұрын
ህዝብሽን እንድታገለግይ ጥብብና አቅም የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@faimmamedia3057
@faimmamedia3057 Күн бұрын
thank you for your service beautiful lady. thank you Amslet ❤love it
@museydesalenyi8612
@museydesalenyi8612 Күн бұрын
ኤሚ አደራሽን አርቲስት እዳታቀርቢ ምክነያቱም የነሱ የግል ታራክ ሰልችቶናል አስተሜሪ ነው የምንፈልገው
@Jackson-arada
@Jackson-arada Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@mekidsalazar8730
@mekidsalazar8730 Күн бұрын
Ye ewunet aybalem!!!!
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Misneb
@Misneb Күн бұрын
ሁሉም ቦታ አለው፣ አርቲስቶች የሙያ ስፍራ አላቸው፣ ሆኖም ለህብረተሰብ አርአያ ​የሚሆኑ አዲስ ሀሳብ ያላቸው ቴክኖክራትና ኢንተርፕረነሮች ህዝብ ሊያውቃቸው ይገባል።
@teshefikerniw3048
@teshefikerniw3048 21 сағат бұрын
I totally agreed.
@meazabeyene777
@meazabeyene777 Күн бұрын
Proud to be an incubatee of African Mosaique-a space where MEAZA clothing found its true identity as a brand. Forever grateful for the opportunity, Anna. 🙏🏾❤️ Your belief in us fuels our journey!
@nubiyashenafi2894
@nubiyashenafi2894 2 сағат бұрын
ጎበዝ እና ጀግና ሴት ነች መሉ ሴት ማለት እንደዚ ነው መነሻዋን ማትረሳ አማረኛሽ እራሱ ሚገርም ነው
@mimit4032
@mimit4032 Күн бұрын
Beautiful inside out ❤
@eastsoldierson
@eastsoldierson Күн бұрын
So beautiful, so humble, so generous, so smart, so...
@negalegesse1784
@negalegesse1784 Күн бұрын
በነጠላ ሙዚቃ ፣አሸናፊ ፣ እየተባለ ፣ጉማ ይሸልማል፣ የወሬኛ ሀገር የቲፎዞ ሀገር ፣ ይህችን ድንቅ ሴትዮ፣ በየጊዜው ፣እየጠሩ ፣መሸለም ነው። ድሮም የሚሰራ ማን ያውቀዋል።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 8 сағат бұрын
Thanks Ethiopia.
@meskibiru9314
@meskibiru9314 Күн бұрын
I learn a lot about how family make children feature. Thank you both.
@sofiahabtemariam6628
@sofiahabtemariam6628 17 сағат бұрын
Thank you, ladies, Anna you are amazing may God bless you more and more 🙏🏾 and Amilye a while ago I was looking for your KZbinr Channel today as soon I got subscribed. 28/12/2024. 😁❤️❤️
@hannatekle6898
@hannatekle6898 Күн бұрын
Anna she's the best the best the best in the world she is hard worker God bless her really really keep it up don't tired God bless you
@hermelabeyene5152
@hermelabeyene5152 Күн бұрын
Ewnte betam telke sew nate edmyna tena yesteshe emye anecheme telke neshe edemyna tena❤
@lemlemgsilaselemlemgsilase6694
@lemlemgsilaselemlemgsilase6694 Күн бұрын
ሁለት ምርጦች❤❤
@alem8640
@alem8640 Күн бұрын
Amleset And Anna Thank you so much
@woldiewege1850
@woldiewege1850 Күн бұрын
Well done girl ! I wish you all the best!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 23 сағат бұрын
God Bless both of you
@gogofa2675
@gogofa2675 Күн бұрын
እቺ ነች ኢትዮጵያ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@thewodrosabosh5848
@thewodrosabosh5848 4 сағат бұрын
10q very much my sister
@mekdemhassen
@mekdemhassen Күн бұрын
Blessed and beautiful 🥰
@GenenAsfa
@GenenAsfa 5 сағат бұрын
ተባረኩ
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ።
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 8 сағат бұрын
የሰዉ ልጅ ከተወለደበት ከቀዬው ከቤተሰቡ እርቆ አሜሪካን ፖሪስ እንግሊዝ ሀገር ሄዶ ደስታ የለም ልባችን ሀገራችን ነዉ ያለዉ። የሚያስጠላዉ ነገር ሰላም ማጣታችን ነዉ ሀገራችን ላይ እሱ ቢስተካከል ወርቅ የሆነ ባህል ማህበረሰብ ነበር እግዚአብሔር ይርዳን።
@AbrhamChereka
@AbrhamChereka Күн бұрын
❤❤❤ አምልዬ እስቲ ንጉሡ ባልሽን አቅርቢልን
@EliasAbdela-d1j
@EliasAbdela-d1j Күн бұрын
ውድዋ እህቴ አንጀቴ በጣም ነው የምወድሽ 1000 amet nurileg
@ZainabZaibab
@ZainabZaibab Күн бұрын
የቴዶ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ልእልት🎉🎉🎉🎉🎉
@amrydender1922
@amrydender1922 Күн бұрын
Such a remarkable woman!
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 Күн бұрын
ኤም ምርጥ ሴት
@negalegesse1784
@negalegesse1784 Күн бұрын
እንዳታበላሽው፣ መዚቀኛ ፣አርቲስት ፣ ወዘተ እንዳታቀርቢ፣ አይመጥኑም፣ እንዳታበላሺው፣ በተረፈ❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Күн бұрын
አይመጥኑም አይባልም ሰው ሁሉ እኩል ነው ነገር ግን የነሱን ታሪክ ብዙ ጊዜ ስለሰማነው የማይታወቁ እና በብዙ ኢንተርቪ ላይ ያልቀረቡ ቢሆን ብንል አይሻልም
@negalegesse1784
@negalegesse1784 Күн бұрын
@betelmulu4897 እኔ እላለሁ፣ አይመጥኑም
@ETBeMore
@ETBeMore Күн бұрын
​@@negalegesse1784ሁሉም በየሙያው ታላቅ ነው:; ምን አይነት አርቲስት ነው ጥያቄው:: ብዙ ለሀገራቸው የሚጠቅሙ ለሌላው አርአያ የሚሆኑ ሊኖሩ ይችላሉ::
@fikrchanale
@fikrchanale Күн бұрын
አናመሰግናለን
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 Күн бұрын
Great Ethiopian let others learn from Ana Getanehe
@hannatekle6898
@hannatekle6898 Күн бұрын
Wow she's the best she is the best woman in the world I like her and I like her idea she take responsibility for those kids I said wow
@wsattah12
@wsattah12 Күн бұрын
Beautiful lady ❤❤
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Күн бұрын
Good job 👏👍👌🙌
@menbilove2757
@menbilove2757 Күн бұрын
እባክሽን ኤሚ እንታቋርጪው# 1 show
@biniyamwagedares479
@biniyamwagedares479 Күн бұрын
Tiru leb yalate enste egzhaber yebarekate
@GretonAdhanom
@GretonAdhanom Күн бұрын
A woman with a good heart , may God bless her 🙏
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
የእኛ ቀናት #221 ቅዱስን ያስቀኒው ሰርፕራይዝ ....
11:01
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 2,1 М.
"አሁን ያለው መንግስት ምስጥ የበላው ዛፍ ነው!" አቶ ጀዋር መሀመድ
1:37:09