የርቀት ፍቅር

  Рет қаралды 231,221

LoveFkrLove

LoveFkrLove

Күн бұрын

Пікірлер: 878
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምርት ነው በርታ ወድም አምላክ ለ ሆላችንም የማያልቅ ፍቅር ይስጠን ፍቅር የ አግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ነው ሰላም ፍቅር ለ ኢትዮጵያ ህዝብ በ ሙሉ 🇪🇹
@مريممحمد-ض1ب6ظ
@مريممحمد-ض1ب6ظ 5 жыл бұрын
ማሻአላ ወድም እደት ደስስስ የሚል ምክር ነዉ ። ለቻናልህ አድስ ነኝ. እኔ አድስ ጮኛ አለኝ በአካል አላቀዉም በቤተሠብ የመጣ ነዉ። ለቤተሰቦቼ ላለዉ ክብር በሳምት ነዉ እየሄደ የሚጠይቃቸዉ. በተለይ ለልጄ ያለዉን ፍቅር ሲነግሩኝ. ደስታዬ ወደር የለዉም. አልሀምዱሊላህ። ስለዚህ ይህ ምክር እኔን ነዉ የሚመለከተዉ. ኢሻአላ(አላህ ከፈቀደ) በቅርብ አገሬ ለመግባት አስቤለሁ። ወድማችን. እናመሠግናለን
@tgtigi6843
@tgtigi6843 5 жыл бұрын
በጣም እየጠፋችሁ ነው ላቭ ፍቅር የርቀት ፍቅር ሁሉም ነገሩ ፈታኝ ነው ትእግስት በኩንታል ቢኖርህ እንኳን ማለቁ አይቀርም ፈጣሪ ይርዳን እጂ ጥሩ ትምርት ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን
@alainalain2301
@alainalain2301 5 жыл бұрын
ትክክክል ነህ ወንድም እኔ ግን አተን ላፈቅር ነው ድምጸህ ያምራ ል
@alainalain2301
@alainalain2301 5 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ
@rozisisay720
@rozisisay720 5 жыл бұрын
@@alainalain2301 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@ወለተጸጋየማርያምልጅወለተ
@ወለተጸጋየማርያምልጅወለተ 4 жыл бұрын
@@alainalain2301 bnb
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የፍቅራችንን ፍፃሜ ያሳምርልን እግዚአብሄር ጥሩ ና ትክክል ትምህርት ነው በርታ ወንድማችን
@loveofethiopiaethiopia4424
@loveofethiopiaethiopia4424 5 жыл бұрын
ውይ ፍቅር አይደለም online ላይ የተገኘ ፍቅር አብረን አድገን ከቢታሰበው ነገር በላይ ሆነን መተማመን ተፍቶ ጊዜው ተበላሽቶ በዚህ ዘመን ገንዘብ ብቻ ሆኖ እንዴት ይታመናል፣ንፁህ ፍቅር ጠፍቶ ህይወት ይቀጥላል ተስፋ አይቆረጥም ፣መቼስ ምን ይደረግ ፍቅር አይደል እሱ ፣መቼም በፍቅር የታመመ አይጠፋ ፣ዋናው ነገር የኛ መታገል መጥፎ ነው ማለቴ አይደለም ነገር ግን ሲበዛ የእውነት በሽታ ነው ።ለሁሉም ፈጣሪ መርቆ ይስጠን ስለትምህርቱ በጣም ደስ ይላል thanks brather
@AA-tc9sr
@AA-tc9sr 5 жыл бұрын
ሳህ
@የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ
@የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ትልቅ ሶብር ትግስት ያስፈልጋል አላህ ይወፍቀን ሹክረን እናመሰግናለን
@mahidarteka3763
@mahidarteka3763 5 жыл бұрын
አረ የርቀትን ፍቅር እዳትሞክሩት በጣም ትግስት አስጨራሽ ነው ስለ ምክርክ ግን አመሰግናለሁ
@iloveyoumami401
@iloveyoumami401 5 жыл бұрын
ፍቅርንም ሆነ ትዳርንም ፈጣሪይ ሲስጥ ነው ጥሩው
@የእማምላክልጅ
@የእማምላክልጅ 5 жыл бұрын
ምን የማያሳስበን ነገር አለ ብዙ ነው ወንድሜ አሜን እግዚያብሄር የልባችንን መሻት ይፈፅምልን እንደ ፈቃዱ ያኑረን
@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አንተ እራሱ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ አቀራረብህ እርጋተ እጅግ በጥልም ደስ ይላል ስለምክሩ ከልብ እናመስግናለን
@amitadyj2916
@amitadyj2916 5 жыл бұрын
የሚገርመው ደጋግሜ ነው የስማውት የእርቀት ፍቅር ያማል የምር ያማል ።!!!
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
አንደበትህ ይባረክ ከሁሉም የለሁበትም ግን ስለፍቅር ሚያስተምሩ ውስጤ ናቸው
@zamzamsayed4978
@zamzamsayed4978 4 жыл бұрын
ከምትለው በላይ ይሆንልኛል ፈጣሪ ያመር የፈቅር ጌዜ ያድረግልን በሰላም ለመገናኘት ያብቃን❤
@AAa-oo3ot
@AAa-oo3ot 5 жыл бұрын
የእረቀት የፋቅረ ትውውቅ ከባድ ነው የምገቡበትን ቀን ማሳጠር ላልከው ወንድሜ በተለይ ለሴት እህቶቸ የምመክረው ተጠንቀቁ በጣም ብዙ መስታወት ከፍላች ነው ሀገር የምወጡት ነገረ ነች እንደይበላሹባችሁ መጠንቀቅ ይኖረባችሇን ወንዶችን በሙሉ ልባችሁ አትመኑ እግዚአበሔር ሐሂላችንም ልቧና ይስጠን አመሰግናለሁ ወንድሜ
@ብስራትዳንኤልብስራትዳንኤ
@ብስራትዳንኤልብስራትዳንኤ 5 жыл бұрын
የድምፅህ ቅላፁ ሲያምር በእግዚአብሔር ድምፅህ ብቻ የራሱ የሆነ ትህትና አለው ፅጋ መንፍስ ቅዱስ ያብዛልክ ልመርቅህ በመጀመርያ ወንድሜ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፍፅምልህ ሺመላእክት ክፊትህ ይቅደምልክ ተባረክ ሊላው ፍቅር እፍፍፍፍፍፍፍፍፍበጣም ተጉድቻለሁ እኔ ግን ስላፍቀርኩት መቸም ተስፍ አልቆርጥም እሱ ግን ብዙም ቦታ አይስጠኝ ግን እንደት ልርሳው እባክህ ወንድሜ ምክርህን ለግስኝ ወገኖቼ እስኪ ምክራችሁን ለግሱኝ በጣም ሆድ ብሶኛል እንደት ልርሳው ያለሁት በስደት ነው ፍቅር በስደት ላይ ይክብዳል !!!!
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 11 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው የሀበሻ ወዶች ፍቅርን መግለፅ አይችሉም ፍቅር ለመግለፅ ሞት መስሎ ይታያቸዋል
@bekelechetesfe551
@bekelechetesfe551 5 жыл бұрын
ላፍቅር እናመስግናለን በእውነት ወንድሜ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@netsinetsi6537
@netsinetsi6537 5 жыл бұрын
እኔና ፍቅሬ በተለያየ ሀገር ነው የምንኖረው የኔ ንፁህ ምንም ክፋት የሌለበት በጣም ታማኝ ተንከባካቢ ሁለነገሩ የሚወደድ ነው እኔ ስለሚገባኝ ሳይሆን እግዚያቤሄር ያለፈ ነገሬን አይቶ የካሰኝ በረከቴ ነው ብቻ ሁሉም በእግዚያቤር ጊዜ ሲሆን ደስ ይላል።የርቀት ፍቅር ናፍቆቱ ትንሽ አስቸጋሪ ቢሆንም ደስ የሚል የተስፋ ህይወት ነው
@ሚሚፍቅርJ2
@ሚሚፍቅርJ2 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ትህግስት ያልካት ወሳኝ ናት በጣም ጠቅማኛለች በእውነት ለሁላችንም ትህግስቱን ይስጠን
@ጎዶልያስጎዶልያስ
@ጎዶልያስጎዶልያስ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እናመሰግናለን እውነት ነው ይሄ ለኔ ያስፍልገኛል ምክርህ ተቀብየዋለሁ የርቀት ፍቅር አያድርስባችሁ
@elphineshenaro32
@elphineshenaro32 5 жыл бұрын
ደምፅክ ተመችቱኝል ይመችክ ወንደሜ😘😘😘😘🌹🌹🌹
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
ራስን ማወቅ ራስን መቀበል የምፈልገውን ማወቅ ወሳኝ ነው ነው ይመችህ ወንድማችን ምርጥ ምክር ነው👍👍
@senaytaserat7517
@senaytaserat7517 5 жыл бұрын
ሆ የኔ ደግሞ ቤተሰብ ሊያሰጠይቅ ነው ያሳካልሽ በሉኝ😇😇😅😂
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
ያሳካላችሁ። ይህ 95% አንድ ጥሩ እርምጃ ነው። ምላሹን አሳውቂን።
@ቢትባባነኝየህቴናፋቂ
@ቢትባባነኝየህቴናፋቂ 5 жыл бұрын
ያሳካልሽ ዉዴ የኔም ሌስጠይቅነዉ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
ማር አንቺ በሌለሽበት ናው የምያጠይቃው ?
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
@@ቢትባባነኝየህቴናፋቂ እስት መልሽልኝ ከቻልሽ አንቺ በሌለሽበት ናው ወይ ?
@senaytaserat7517
@senaytaserat7517 5 жыл бұрын
@@ስምየለኝምበስምህልጠራ አወ እኔ በለለዉበት ነዉ ማማየ
@ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ
@ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ 5 жыл бұрын
ፍቅር ድፍርትና እምነት ይፍልጋል እግዚአብሔር ሲጨመርበት እኔ ታሪኬ ብዙ ነው አላቀው አያቀኝ ያው በfb 2አመታችን አስቆጠርን መጨርሻችንን ያሳምርው እስካሁን አኔ ከምፍልገው ወንድ አንደኛ ነው
@rozisisay720
@rozisisay720 5 жыл бұрын
ድፍረት ትያለሽ በጣም በጣም ነው የምፈራው የርቀት ፍቅር ሲያየኝ ቢጠላኝስ እላለው
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 4 жыл бұрын
እግዚሐብሔር መጨረሻቹ ያሣምርላቹ ፀልይ
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ 2 жыл бұрын
በውነት ጥሩ ምከር ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን እሲ ዛሪ እራሲን ሰበሰባ ለጥራ እና ትመለሸ እመጣአለሁ❤❤🏃🏃
@mazaanabel5798
@mazaanabel5798 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ ለምክርህ አመሰግናላሁ!!! በእርቀት እንኳን ፍቅር ትምህርትም ስከታማ ለመሆን ይከብዳ ።ግን ድምፅህን ሳላዳንቅ አላልፊም።
@hayathayu7236
@hayathayu7236 5 жыл бұрын
Yeruk afkari negn
@ethiopiatikdem5085
@ethiopiatikdem5085 4 жыл бұрын
maza anabel yamral aydel😊👌
@clickonce2146
@clickonce2146 4 жыл бұрын
አረ ፍቅር ነው ይገጠረወድጀፈቅረኛሸማካፈል
@hayatz710
@hayatz710 5 жыл бұрын
የርቀት ፍቅርን ሳስበው ብዙ ችግሮችበመሀል አሉ አንዳንዱ ለገንዘብ ይጠጋኅል። ገንዘቡን ካገኘ በኅላ ላጥ ብሎ ይጠፋል
@hfghfgh7542
@hfghfgh7542 5 жыл бұрын
Tkkl
@ቲጂብቸኛዋ
@ቲጂብቸኛዋ 5 жыл бұрын
አሜንአሜን
@hadicrlla7890
@hadicrlla7890 5 жыл бұрын
Wedime enameseginaleen mikirki dessiyelali
@የድንግልማርያምልጅነኝእን
@የድንግልማርያምልጅነኝእን 5 жыл бұрын
እዎ እውነት ነው ጠንቀቅ ማለት ነው
@መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
@መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ 4 жыл бұрын
ልክነሺ አሥቸጋሪነው በዚህ ግዜ
@yeshiworksiraw6448
@yeshiworksiraw6448 5 жыл бұрын
ዛሬ ለአምስተኛ ግዜ ነውደጋግሚ ስሰማውእና እራሴን አገኘውት ባሌን በርቀት ያጣውት በበተሰብ ድጎማነው እና በዚሁ አጋጣሚ እስኪ ቤተሰብን እና ትዳርን እዴት ሁለቱንም ባንድ እናስኬዳለን ቀጣ ቢዲዮ ስራልን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ 5 жыл бұрын
ንግግር ውስጤ ነው በእረጋታ ደስ አይለኝ ነው የምስማክ ጥሩ ምክረ ነው በርታ እኔ እሱም በጣም እንዋደዳለን ግን በቀን አንዴ ነው የምንገናኘው ማታ ማታ እሱም ሰራ ጨርሱ አቤት ገብቶ እስኪደውል መጣም ይቸኩላል እኔም ያቼ ሰአት እስክትደርስ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃት ብቻ የርቀት ፍቅር ይከብዳል የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛለኝ
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 5 жыл бұрын
Wow 😘
@celsd3203
@celsd3203 5 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነው ።😘👌👍
@genetkene6695
@genetkene6695 4 жыл бұрын
ሀሳብ አረፍ ነው በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ 5 жыл бұрын
እሩቅ ለሩቁ ጦርነት እንጂ እሩቅ ለሩቅ ፍቅር የለም የኔ ሀሳብ ነው በፌስቡክ ፍቅር የለም ብዬ ከምሳሳት ፍቅር አለ ብዬ ብሣሣት ይሻላል ብዬ አፈቀርኩኝ በቃ አንድንና አንድ ነገር ነው የሚፍልጉት እሱም ገንዘብ ስለዚህ ከኔ ተማሩ ምርጦቼ ።
@addistadesse8305
@addistadesse8305 5 жыл бұрын
Ewnetishin new ehite
@kedirseid5826
@kedirseid5826 5 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ ማር
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 5 жыл бұрын
ውይይይይ ከሲሬያለሁ በይኛ ኧሯሯ አበጀ ይሙት በቃ ላፍቅር ነበር ትውኩት አርፌ ልቅመጥ #ብቸኝነቴ ይሻለኛል
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 5 жыл бұрын
awe yeni hiweti mesilo tayeyi bewucha yalehi sewucha hodi yibisali
@genetgidey1155
@genetgidey1155 5 жыл бұрын
@@addistadesse8305 amen amen amen amen ✝️
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምርት ነው የ ርቀት ፍቅር ትግስት አስፈላጊ ነው በርታ ወድም እናማሰግናለን
@ሳአዳይቱብ-ለ1ፈ
@ሳአዳይቱብ-ለ1ፈ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን. ጥሩ ደስ የሚል ነው
@sadakasaw8054
@sadakasaw8054 5 жыл бұрын
ዋው እናመሠግናለን ወንድም እኔ 4 አመት ሆነን በቤተሠብም ተጋባን በጣም እንዋዴዳለን በርግጥ ትግሥት ያሥፊልጋል እንሻ አላህ በቅርብ አብርን እንሆናለን ያሣካልሺ በሉኝ ውዶቼ በርቀት ላይ ፊቅር ተሥፋን ይጨምራል
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
ያሳካላችሁ!
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው ምታስተምረው ለመጀመርያ ግዜ ነው ያዳመጥኩት ምክርህ ደስ ይላል በዝው ቀጥልበት
@laylamouhamed2028
@laylamouhamed2028 3 жыл бұрын
በትክክክል ወንድሜ ቀጥልበት👍👍👍👍
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 5 жыл бұрын
የርቀት ፍቅር ይከብዳል ግንያው መታገስነው ፈጣሪ ጥሩ ወንድ ሰቶኛል ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ Жыл бұрын
አሜን(፫) ፈጣሪ የፈቀደውን ይስጠን እናመሰግን አለን ወድማችን
@febenpretty8442
@febenpretty8442 5 жыл бұрын
ስለ ምክርክ በጣም እናመሰግናለን ወይኔ ስታስረዳ እንዴት ድምጽህ እንዴት ደስ እንደሚል እስከ መጨረሻው ነው የሰማሁት
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ይቀጥላል።
@እግዚያብሄርፍቅርነዉ-ተ3ሸ
@እግዚያብሄርፍቅርነዉ-ተ3ሸ 5 жыл бұрын
አሜንንን እግዚአብሄር ያክብርልን እናመሰግናለን የተስተካከለ ፍቅር ይስጠን
@فاطمهفاطمه2030
@فاطمهفاطمه2030 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም ምርጥ ትምርት ነው ቀጥልበት
@zedtube1041
@zedtube1041 5 жыл бұрын
ትክክል ወንድም በጣም እረጋ ያልክና ከአሪፍ ምክር ጋ እናመሰግናለን
@tigistcassa4016
@tigistcassa4016 5 жыл бұрын
Amen betam dese mile mekere new betam enamsegenalen
@nabilayoussef5525
@nabilayoussef5525 4 жыл бұрын
Waw
@ማሙሽበየነ
@ማሙሽበየነ 4 жыл бұрын
ምክርህ ውስጡን የረሳርሰል በጣም እናማሰግናለን
@ቃልየእምነትእዳነው-ጀ9ዀ
@ቃልየእምነትእዳነው-ጀ9ዀ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የርቀት ፍቅር በጣም ፈታኝ እና አስቸጋሪ ነው እኔ ለሁለት አመት ሞክሬዋለሁ በጣም በጣም አስቸጋሪ ጊዛቶች ነበሩ እምመክራችሁ ነገር ቢኖር የርቀት ፍቅር እንዳትጀምሩ ነው ።
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
ቃል የእምነት እዳ ነው ጀምሪያለው እግዚአብሔር ይጠብቀኝ
@ቃልየእምነትእዳነው-ጀ9ዀ
@ቃልየእምነትእዳነው-ጀ9ዀ 5 жыл бұрын
@@ruhamatariku2329 ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ
@mariamal3jmi742
@mariamal3jmi742 5 жыл бұрын
Enm edza ytesakaykgn new
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 5 жыл бұрын
አዎን የርቀት ፍቅር ትእግስት የሌለው ሰው ከባድ ነው አብዛኛው ትንሽ ወንዶች ሀገራቸው ሁነው ልክ እንደልብ ዘለን ምንመጣ ሚመስላቸው አብዛኛውን በዚህ ሚለያዩ
@ማክዳማኪ
@ማክዳማኪ 4 жыл бұрын
ትክክል
@ፈንታነሽአሻግሬ
@ፈንታነሽአሻግሬ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ወድማችንለሁሉም ግዜ አለው
@asterwegderes9907
@asterwegderes9907 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ለሁሉም ትግስት አስፈላጊ ነው በጣም ደስ የሚል ፍሮግራም ነው ብዙ ያስተምራል
@ቲጂብቸኛዋ
@ቲጂብቸኛዋ 5 жыл бұрын
አደስ ገቢ ነኝ እስቲ ግጩኝ ኦ?
@ፍቅርስጦታነው
@ፍቅርስጦታነው 5 жыл бұрын
አይ ፍቅር ለታደለለ ነው እኔ ለእኔ መኖሪ ትቼ ለአንተ ልኑር ባልኩ በተላቢጦሽ ውሸት ክህደት ሆነብኝ እውነት በፍቅር ላይ ውሸት ያማል እንደም በዚህ አጋጣሚ እሱ ያሚስረሶኝ ባል ፈልጉልኝ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
አይዞኝ አንች ለሱ ልኑር ስትይ ይህን በክብር ማይቀበሉና ዝቅ ሚያደርጉ አይጠፉም። በራስ መተማመንሽን ይፈትናል። ከ20 ምሳሌ አንዱን ይወክላል። ውሸታምን ፊትለፊት ተጋፍጦ ማሸነፍ ይከብዳል። ለራስሽ የተሻለ ግምት ይኑርሽ። ለትዳርሽ ዝቅ ማለትን ፈጣሪን የሚያስቀይም አይመስለኝም። ህሊናሽን ሚጸጽትሽ ካላደረግሽ ለተሻለ ቀንና አዳም ተዘጋጅ።
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር የሄደ ያንች ስላልሆነ ነው ውሸት ደግሞ በራስ እደመዋሸት ነው ስላፈቀርሽ ግን አትጸጸች ትምህርት ግን ውሰጅ
@ፍቅርስጦታነው
@ፍቅርስጦታነው 5 жыл бұрын
እሺ ማማዬ አመሰግናለሁ
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 жыл бұрын
@@ፍቅርስጦታነው 💕💕💕😘🙏🙏
@mazichanaltube4242
@mazichanaltube4242 5 жыл бұрын
የኔወድም ትክክል ነህ ግን ፍቅር አንደ ቢይዝም ግን የሁለተኛው ባይጎዳኝም ግን ምንልበልህ ሰው እያለው እያወክ እደማይፈልጋት እየነገረኝ ብቻ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ለምወዳት ጓደኛየ እነግራታለሁ የውስጤን እንጅ ሰው አንድ ጓደኛ ግድ ነው የሚስጥር እንጅ የተዳፈነ እሳት ነው የሚሆነው እና አሁን ሁሉንም ትቸ ብቸኝነቴን መረጥኩ ሁለትግዜ ሞከርኩ በቃ ሶስተኛውን እግዚአብሄር ይስጠኝ በኔ አልፈልግም እናመሰግል ወድማችን በርቱልን የናተ ምክር ከዚህ ያደረሰን ነው
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፤በጣም
@kkllnnmmnnmmfiker1040
@kkllnnmmnnmmfiker1040 5 жыл бұрын
በእውነት ወንድም መልካም ትምህርት ነው ምስጋና ይገባሀል ጌታ ይባርክህ
@MekiaReshad
@MekiaReshad 5 жыл бұрын
ወንድሜ ትክክክ ነው በሰማናው የምንጠቀምበት አላህ ያድርገን ኢሻአላህ
@FanaFghjj
@FanaFghjj 5 жыл бұрын
እኔይከብደኛልግንስለምክርህአመሰግናለሁ
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድም እግዛብሄር ንፅሁ አፍቃሩ ይስጠን
@bayushbayush9159
@bayushbayush9159 5 жыл бұрын
Amen
@asratgantalaasratgantala9649
@asratgantalaasratgantala9649 4 жыл бұрын
Aman Amen
@getechakebo8295
@getechakebo8295 4 жыл бұрын
አቤት ምርጥ መምህር በርተ ወንድሜ
@zizutupe7522
@zizutupe7522 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም የወድኩት ቻናል አድስ ነኝ ግን በጣም ወድጀዋለሁ በተለይ የልጁ ድምፅ ዋው
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 3 жыл бұрын
ተባረክ
@የወሎፍቅር
@የወሎፍቅር 4 жыл бұрын
ምርጥ አገላለጥ ተመቺቶኛል
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 5 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ አዲስ ነኝ ለዚህ ቻናል ወድማችን በጣም እርግት ባለ ድምጵ ስለመከርከን በጣም እና መሰግናለን ፈጣሪ ለኝም ጥሩ ትዳር ይስጠን ላተም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ካሁን ሰአት ጀምሮ ቤተሰብ ሆኝልዉ
@hme3071
@hme3071 3 жыл бұрын
ወንድም ምክርህ ደስ ይላል
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 3 жыл бұрын
አሚን ምርጥ ምክርነዉ በርታ ወንድሜ
@meseretmamed4252
@meseretmamed4252 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር እናመሰግናለን
@ሊዲያወንዲፍራው
@ሊዲያወንዲፍራው 5 жыл бұрын
የዛሬው የምር በጣም በጣም ስህተት ሰርቼ እዳለፍኩኝ የነገርከኝ በጣም ችኩል ነበርኩኝ በጣም ዛሬ እንዲ ተሰብሬ ልቀመጥ በጣም እሮጥነበር በጣም መጥፎ ስተቶችም ሰርቻለው መቼም የፈሰሰ ውሃ አይታፈስ ሞኝ ከራሱ ይማራል አይደለም ሚባለው እስቲ ይሁን. ግን ወንዶች ጋብቻ አይደለም ጥፋት እኛም ጋት 99/100የኛ ነው በውነት እመሰግናለው ምርጥ ትምህርት ነው ኑርልኝ አቦ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
#ሊዲያ ህይወት ይቀጥላል። በማንም ምክንያት ይሁን በማን ፌርማታቸው ላይ የወረዱትን ማሰብ ትተሽ ወደፊት መጓዝ ነው። ያለፈ ማንነትሽ የወደፊት አንችን አይወስንም። ከየት ጀመርሽ ሳይሆን የት ነው ምትጓዥው ነው ወሳኙ። ችግርን ማወቅ ግማሽ መፍትሄ ነው። አንች የተሻለ አደረግሽ። ችግር ችግር ለማለት ከብዷቸው ራሳቸውን ሚሸነግሉም አይጠፉምና። መተንፈስሽ ደግሞ ይህ እንደለውጥ መጀመሪያ አድርጊያለሁ ብለሽ ለራስሽ ደጋግመሽ ንገሪው። ዛሬን ደስ ሲልሽ ሳታውቂው ለሌላው ይጋባልና ደስ ይበልሽ። አዲስ ነገር ሲከሰትም አሳውቂን። ይመችሽ።
@ሊዲያወንዲፍራው
@ሊዲያወንዲፍራው 5 жыл бұрын
@@LoveFkrLove ኧረ ብቻ ይኑር መጀመርያ ላንተ ሸክ ምልክ
@ዜድነኝእናቴንአባቴንናፋቂ
@ዜድነኝእናቴንአባቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ እርጋታክን ሳላደቅ አላልፍም ሲቀጥል ተራርቆ ፍቅር ባደኛ ደረጃ ግልፆኝነት ታማኝነት ያስፈልጋል የኔ አመለካከት ነው
@hhe2139
@hhe2139 5 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር ይባርክህ ወድምየ ትምህርት ህ በጣም ደስ ሲል የሀበሻውውድ ፍቅሩን አይገልፅም
@abatehywotenew6741
@abatehywotenew6741 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አረፍ ምክር ነው እናመሰግናለን ውድም
@ፍቅርያባቱአናፋቂ
@ፍቅርያባቱአናፋቂ 5 жыл бұрын
ንግግርህ ቀስ ብሎ መሣጭ ነው ይመችክ. ምክርህን ወድጀዋለሁ
@brtkanbaye6720
@brtkanbaye6720 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን.
@sasa1dada15
@sasa1dada15 3 жыл бұрын
@@brtkanbaye6720 ተተ
@አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ
@አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ 3 жыл бұрын
Waaaaw getaabzitoybark baxam adnikehalahugn
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 4 жыл бұрын
ወይኔ እሄ ነገር እኔ ጋር አለ ቢቻ እግዚሐብሔር መልካም ነዉ በነገሮቹ ሁሉ በጣም ከባድ ነዉ የርቀት ፍቅር
@ኩንፈየኩን-ነ5ዀ
@ኩንፈየኩን-ነ5ዀ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@alem6447
@alem6447 5 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመስግናለን ወንድማችን
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@የማርያምልጅ-ወ2ቘ
@የማርያምልጅ-ወ2ቘ 2 жыл бұрын
100%አደናቂህ ነኝ ብርታ
@SonySony-hs9qn
@SonySony-hs9qn 5 ай бұрын
እነመሠግናለን ለምክርህ👍👍
@natanimblessed863
@natanimblessed863 5 жыл бұрын
ምክርህ እጅግ በጣም ጠቃሚና ደስ የሚል ነው ተምሬ በታለሁ አመሰግናለሁ። ግን እየቆየህ ነው የምትፖስተው ቢሆንም በየቀኑ በማይረባ ነገር አዛ ከሚያደርጉን ዩትዩበሮች አንተ እንደ መስከረም ወፍ በአመት ብቅ ብትል ምርጫዬ ነው በርታ ወንድሜ።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
እኔም ለሰብስክራይበር ብል በየቀኑ ሚፖስት አይጠፋም። ትኩረቴ ግን መልዕክቱ ላይ ነው። በተለይ ደግሞ የናንተ አስተያየት ያበረታታኛል ያስተምረኛልም። ቢያንስ በሳምንት አንድ ፖስት ለማድረግም እሞክራለሁ። ሌላው የራሴ ቤትም እንዳይጎል መስራት አለብኝ። ይህን ፖስት በሶስተኛው ነው ፖስት ያደረግኩት። ይቀጥላል። ናታኒም አመሰግናለሁ።
@natanimblessed863
@natanimblessed863 5 жыл бұрын
እሺ ወንድም እኔም አመሰግናለሁ በርታልን በእውነት እኔ በጣም እየተማርኩበት ነው እና መቼም እንዳትጠፋብን።
@nejatmehamed4125
@nejatmehamed4125 5 жыл бұрын
አሏህ ለሁላችነም እውነተኛ ፍቅር ይስጠን እኔ ግን ፍቅር ማለት ለኔ ስቃይ መስሎ ነው እሚታየኝ ልቤ ተጎድቷን ደጋሜ እኔጃ ፈጣሪ ይወቅ
@habeshayoutuber
@habeshayoutuber 5 жыл бұрын
I listened to this from the beginning to the end and I come to realize that you & I, to the most part have the same views about relationship. Gobez berta.👊👍👏
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 жыл бұрын
Thanks Axum.
@aselefechboloshe6870
@aselefechboloshe6870 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ተባርክ ወንድማችን
@marwamohmed1908
@marwamohmed1908 5 жыл бұрын
እኔእስ ጨእነቀኝእ ልጅእን ወድጀውእ አለሁእ ግእን ማአንነእቱ ምእንደሆእን አምእላክእ ይወቀእውእ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 жыл бұрын
ላቭ ፍቅር እኳን ደህና መጣችሁ ግን ጠፋችሁ ልበል ስለ መልካም ምክራችሁ እናመሠግናለን
@amneamne3871
@amneamne3871 5 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን እነመሰግነለን በርታ
@ezadenahmaden251
@ezadenahmaden251 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@mazaanabel5798
@mazaanabel5798 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን።
@ጎዶልያስጎዶልያስ
@ጎዶልያስጎዶልያስ 5 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ የድምፅህ አድናቂ ነኝ
@ethiopiatikdem5085
@ethiopiatikdem5085 4 жыл бұрын
ጎዶልያስ ጎዶልያስ enem😊
@ኡሙአማር-ፈ8ጘ
@ኡሙአማር-ፈ8ጘ 4 жыл бұрын
ድምፅህ በጣም ያምራል
@serkalemwelde8726
@serkalemwelde8726 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalen
@ayshabandi1544
@ayshabandi1544 5 жыл бұрын
እናመደግናለን።የኔወንድም።
@ayalbelaynew7699
@ayalbelaynew7699 5 жыл бұрын
የልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ይባርክህ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንበል
@ሰላምሸቱ
@ሰላምሸቱ 5 жыл бұрын
እነመስግናለን ለስቶች ጠቃሚ መረጃ ስለትስጡ
@astiertekle7792
@astiertekle7792 5 жыл бұрын
አሪፍ ት'ት ነው ወንድሜ ተባረክ በቅድሚያ ይቅርታ ጋር ሰለ ርቀት ፍቅር አንዳንድ ሰዎች ማለቴ ከወንዱም ሆነ ከሴቱውም እወድሃለው/ሺላለው ስትል አመሰግናለው ነው ሚለው /የምትለው ይህን መጠቀም እወነተኛ ፍቅር ነው ወይ ስላልገባንኝ በታስረዳንኝ ደስ ይለኛ ከምስጋናዬ ጋር ሰለ ት'ት እጂግ በጣም አመሰግናለው እይ/ር ፍቅር ከኛ ከሁላችን ጋር ይሁን
@asegedgebremarlam5193
@asegedgebremarlam5193 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ከልብእናመስግናለን ወንድማችን
@berkedemelo7833
@berkedemelo7833 5 жыл бұрын
ዋው
@amnamohamed5651
@amnamohamed5651 5 жыл бұрын
ሀሪፋ ነው ወድም እድሜ ይሥጥህ
@herutherut2405
@herutherut2405 5 жыл бұрын
የርቀት ፍቅር በጣም ይከብዳል እድሜ ጊዜ ይጨርሳል ቢኖርም ጊዛዊ ነዉ
@እጠበኝ.ቆሸሻለሁአምላኬ.ወ
@እጠበኝ.ቆሸሻለሁአምላኬ.ወ 4 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
ላቭ የፍቅር ቤተስቦች ስወዳችሁ ጠፍታችአል ትክክል ነህ የርቀት ፍቅር ትእግስት ይጠይቃል እናመስግናለን።
@dilodesta769
@dilodesta769 5 жыл бұрын
Thanks
@AminaAmina-sq7hg
@AminaAmina-sq7hg 5 жыл бұрын
ብቻአልሀምዱሊላህ የሩቅፍቅር የልብህመምነው
@banchayewbachayew9921
@banchayewbachayew9921 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ነው 👍👍👍
@ኤልዳናየማርያምልጅኤልዱነ
@ኤልዳናየማርያምልጅኤልዱነ 5 жыл бұрын
የእውነት መካሪ ወድም አያሳጣን ፈጣሪ ይባርክ ወማችን
@sgahhssj4607
@sgahhssj4607 4 жыл бұрын
ትምህርትህ ሰርስሮ ከህሊና ይገባል፣ሁልጊዜ ስለፍቅር ኮርስ ሳስታውስ ያንተን ፖስት ለመሥማት እሮጣለሁ።ይመችህ ወንድሜ
@amenakhnon6925
@amenakhnon6925 3 жыл бұрын
ዋውውው ነህ
@yegeltube8294
@yegeltube8294 5 жыл бұрын
ወንድሜ የምታስተላልፈው የፍቅር ትምህርት ከልብ ይገባል ና ዋናው በልብ አንድ ሆኖ መኖር መተማመን ነው እና ጊዜ ከሰጠኝ መልካም ነው ፍቅር ሚገልፅ አለ ግን ምን አለ መሰለህ ወንድሜ ንፁ ፍቅር ሚሰጥ የለም ለመቀበል ዝግጅ ሆኜ በትንሽ ነገር ስቀራረብ ይከፋሉ ምጠቀመው ቃል ይሁን አላቅም ብዙ አመት ያወኩት ልጅ በርቀት ነበርን በትንሽ ተቀይሞ እየገባ ዝም ይላል እኔ ዝም ያልኩት ዛሬ ትንሽ ነገር ካልፈታን ትልቁ ተቁም ትዳር እንዴት እንኖራለን ብዬ ዝም አልኩት ከ ብር ጋር ምንም ንክኪ የለንም ና ግን ቀኑን ሙሉ ስላወራን ተሰላችተን ይሁን አላቅም አሁን በርቀት አልጀምርም ብዬ ወሰንኩኝ
@taybamohamad6806
@taybamohamad6806 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👌👌
@manbaratadest5876
@manbaratadest5876 5 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍነው ወውውው ሁሌም ምክርህ አይለየኝ
@ሺቱእሼቱ
@ሺቱእሼቱ 5 жыл бұрын
ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለወደፊት ይጠቅመኛል ብዬ አዳምጣለሁ እንጂ የርቀት ትምህርት እንጂ የርቀት ፍቅር ስቃይ ነዉ
@seadayimam3977
@seadayimam3977 5 жыл бұрын
ዋው በጣም የገባህ ነህ አሚን በጣም እናመሰግናለን ጥበበኛ ነህ ብዙ አስተማርከን
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 19 МЛН
የርቀት ፍቅር እንዴት ይመራል? Kesis Ashenafi
14:39
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 72 М.
ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው ?
3:20
Yefikir Mihiret Tube የፍቅር ምህረት ቲዩብ
Рет қаралды 434
ፍቅር ውስጥ መስራት የሌሉብሽ 6 ስህተቶች
12:12
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 72 М.
ለርቀት ፍቅር የሚሆኑ 3 የወሲብ አይነቶች
14:45