No video

ሚኒ የፆም አገልግል አዘገጃጀት | 5 በአይነት ተበልቶ የማይጠገብ ‼️✅ በአሜሪካ | Ethiopian Food ‼️

  Рет қаралды 30,193

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Күн бұрын

Please follow me on
/ yemrecipetube
/ yemrecipetube
Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar ፈጣን የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
ፈጣን | የፆም ምግብ

Пікірлер: 75
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 like, share ,subscribe ይበረታታል አመሰግናለሁ 😍 የወጦችን አሰራር ለማየት 👋👇‼️ kzbin.info/www/bejne/eoO5gGqort2qsK8 የምስር በሱፍ ወጥ ለማየት 👇👇 kzbin.info/www/bejne/kHmqY2CvjLJ2q5I
@kidus2227
@kidus2227 Жыл бұрын
Teefcokies
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
​@@kidus2227 thank you for watching , ye teff cookies ??
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የደብረብረሀን ልጅነሽ ??????
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Yemዬዬ❤ ያንቺ ይለያል ወየው ሲያስጎመዥ ስንጉንማ አሁኑኑ ሰራለሁ ላይክ ሼር
@yeshizeleke3237
@yeshizeleke3237 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ልጄ እኔ እድሜ ጠገብ ነኝ የምታሳይው ሁሉ በጣም በጣም የሚገርም አሠራር ነው ምስሩን በሱፍ ውሃ ነው የሠራሁት ስላልሽ ልዩ አስራር ነው በርቺ
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
አሜን ገንቢ ለሆነዉ አስተያየትዎ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። የምስር በሱፍ ወጥ ለማየት 👇👇 kzbin.info/www/bejne/kHmqY2CvjLJ2q5I
@user-yr3ey3wm4v
@user-yr3ey3wm4v Жыл бұрын
የሚዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ የአገልግል አዘገጃጀት ነዉ ያጓጓል እንጀራዉም ልዩ ነዉ አለባበስሽ ደሞ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ ።
@user-yr3ey3wm4v
@user-yr3ey3wm4v Жыл бұрын
የሚዬ መሶቧ ስታምር !!
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
በጣም እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል ያስጎመጃል ።እስኪ ተነስቼ ሊጤን ላቡካ ቂቂቂቂ ።ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ምጥንዬ ውብብብብብ 💕💕💕ቀሚሱም አንችም ውብብብብብብብ ዋው ምርጥ ባህላዊ አገልግል እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው የኔ ውድ ተባረኪ 💕💕👏👏👏ሽታው ይምጣብኝ እኔም ላንድ ለራሴ እሰራለሁ እንደ አገልግል ከዛ እያወጣሁ በቀላሉ እያሞቅሁ እበላለሁ ቀላል ዘዴም ነው 👏👍👍👍👍👍💐💐💐 አመሰግናለሁ
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
ሐኒዬ አዎ በትነሿ አዘጋጅተሽ ጥሩ ዘዴ ነዉ እኔም ያደረኩት ይህንኑ ነዉ እንጂ በትልቁ መስራት እችል ነበር ግን ይበዛብኛል ስለ መልካም አድናቆትሽ በጣም አመሰግናለሁ ሐኒዬ የኔ ዉድ 😊
@TigistTadesse-dp4dk
@TigistTadesse-dp4dk Жыл бұрын
የሚዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ የአገልግል አዘገጃጀት ነዉ ያጓጓል
@user-cl4sk1ej2h
@user-cl4sk1ej2h Жыл бұрын
የገጠር ልጅ ነኝ ተሸክሜ ለወንድሞቼ ምሳ ወደ ዱር እማደርሰውን አስታወሺኝ😊 በጣም ጎበዝ አና ባለሞያ ሴት ነሽ እናመሰግናለን ሞያሽን ስላካፈልሽን❤
@MercyQuests19
@MercyQuests19 Жыл бұрын
This is very classic and brough a lot of memories. I loved how the recipe used healthy and nutritious ingredients to create a flavorful and satisfying meal that's perfect for fasting or any occasion. Thank you for sharing your culinary talents with us
@yodittsegay1036
@yodittsegay1036 Жыл бұрын
What a great idea you are very creative. Keep it up. It looks yummy🙏🏾
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
Thank you so much 🤗 my dear!!
@hagostesfamarian2753
@hagostesfamarian2753 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ !!
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😊
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
ይመችሽ የሚዬ ! አድናቂሽ ነይ እኔም እንዳንችው ወጥ ሲያንስ አልወድም በርቺ❤
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
እሺ አንድ ነና 😂 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
@azebweldearegay339
@azebweldearegay339 Жыл бұрын
እህት ስልምታሳይን ጥሩ ነገር ሳላመሰግንሽ አላልፍም፡እንደዚህ፡ በትንሽ፡ እገልግል ስታዘጋጅ፡ እንጀራው ትልቅ ስለሆን፡ መሰቧን፡ እንጀራው ላይ አስቀምጠሽ ዙሬያውን፡ ቁረጭው፡ ውይም እንጀራውን፡ በመጥበሻ ጋግሪው፡ አቀማመጡ፡ እንዲይምርልሽ፡ ነው ።በተረፈ በጣም ቆንጆ ነው፡ እግዚአብሄር ይባርክሽ።
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
አሜን ትክክለኛ መፍትሔ ነዉ የሰጠሽኝ አዲስ ናት ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ የተጠቀምኳት እና ትንሽዬ ናት ለሚቀጥለዉ በነገርሽኝ መንገድ አዘጋጃለሁ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ያምዬ የኔ ዉድ ሰላም ላቺ ይሁን ይለያል የዛሬዉ የሀገር ቤት አገልግልትዝታ ፈጠረብኝ ሳየዉ እንዴት ደስ እንዳለኝ ባህል ወጋችንን ያስታዉሳል በጣም በተለየ መልክ ነዉ የሰራሽዉ ዉዴ የአገልግል ብሳ በጣም ነዉ የሚጥል ተበልቶ አይጠገብ ባለሞያ እኮ ነሽ የምር እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ደስ እያለኝ ነዉ የማይ ሞያም እማራለሁ በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ 👍👌😍❤
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
አሜን የመንዝዬ አዎ የአገር ቤት ትዝታ ባህላችንን ያስታዉሳል ደስ ስላለሽ እኔም ደስ ብሎኛል አንቺም እኮ ወደር የማይገኝልሽ ባለሙያ ነሽ 😍 ተመልካቾቼ የምትሰራዉን የምግብ ስራ እዩላት ቤተሰብ ሁኗት እላለሁ ‼️ የመንዝዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባርክ
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Жыл бұрын
የኔቆጆ ዛሬደሞ ይለያል እጂሽን አይቆርጥመው
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 Жыл бұрын
You always make things easier and beautiful Thank you so much
@richosara
@richosara Жыл бұрын
Serawochishin betam new yemiwedilish
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
Betam amesegnalehu yene wude 😍
@sallyreda4328
@sallyreda4328 Жыл бұрын
Looks yummy. Thank you for sharing
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
Most welcome 😊
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አገልግል ማ በጣም ይጥማል Thanks❤
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
አዎ በጣም ይጥማል በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Жыл бұрын
ዋው🎉🎉🎉🎉🎉😮
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም የምታምር አገልግል ቀለልያለች እጂሽ ይባረከ አለባበስሽም አደኛነሽ💚💛❤
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
አዎ ትንሽ ደሞ ስፌቷ ጥቅጥቅ ስላለ ዉበቷን ጨምሮታል በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
@HELPMYSELFPLS
@HELPMYSELFPLS Жыл бұрын
የሀገሬ ልጅ በርቺ
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለሁ 😊
@lemama8023
@lemama8023 Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ተባረኪልኝ
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
ዋውውውው🎉
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
@hiruttube6804
@hiruttube6804 Жыл бұрын
Betam des yemil azgjget 👌
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
Betam amesegnalehu yene wudee 😊
@tesfayemesselu6390
@tesfayemesselu6390 Жыл бұрын
ARIF ARIF ARIF NAW
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
betam betam amesegnalehu 😊
@senaytasefa6699
@senaytasefa6699 Жыл бұрын
የማነሽ ባለሞያ ጎበዝ የትነው ያለሽው። በሮቺደስ ይላል
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
ያለሁት አሜሪካ ነዉ ። በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
@aklilumengiste9986
@aklilumengiste9986 Жыл бұрын
Miteneye it's yummy 🎉
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
Thank you so much akyee 😊
@elenidirekitchen2707
@elenidirekitchen2707 Жыл бұрын
የሚ የኔ ባለሞያ አሰጎመዠሽኝ እጆችሽ ይባረኩ
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Жыл бұрын
yehen hulu tata kemetabezi zem belsh chelefesh atebeym ende...
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
Andande des yilale leyet sille betam amesegnalehu ersom yimokirut !!
@semretyemane9504
@semretyemane9504 Жыл бұрын
Gobez
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
Betam amesegnalehu yene wudee 😊
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
የሚዬ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏እንደአስተያየት ግን አርገሽዉ ከሆነ ጥሩ ካልሆነ ግን አመስግነሽ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ አማትበሽ ተመገቢ ይቅርታ ግን 🙏
@eluka6294
@eluka6294 Жыл бұрын
Mind your business who are you to tell her what to do
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
ሰላም ሉና ስለምክርሽ አመሰግናለሁ አዎ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ አማትቤ ነዉ የምንመገበው ግን ይህ ቪዲዬ edit ሲደረግ ቆራርጠሽ አሳጥረሽ ብዙ ደክመሽ ረጅሙን ቪዲዮ ተመልካቾችን እንዳያሰለች በማለት በጣም አሳጥሬ ነዉ የማቀርበው ብዙ ድካም አለበት ኩክ አድርጎ edit ተደርጎ ለተመልካች እስኪቀርብ ...... በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
​@@eluka6294 Thank you so much my dear 😍
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
@@yemiten የኔ ቆንጆ የኔ ቀና እህት አመሰግናለሁ ለመልስሽ ያንቺ ቻናል ብዙ ስለሚያስተምረኝ ነዉ የሚዬ አስተያየት የሰጠሁሽ ይቅርታ ብዬም የጠየኩሽ ለዛ ነዉ የኔ ዉድ እህት 🙏
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
ሉናዬ ልክ ነሽ እኮ የኔ ዉድ ሰዉ የሚመክረዉ እኮ የቀረበዉንና የሚወደውን ነዉ እኔ ደሞ ቤተሰቦቼ ሁሌም የምትሰጡኝኝን አስተያየት በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ የምቀበለው ያንቺማ እኮ ጥሩ አስተያየት ነው መጥፎ አስተያየቶች ቢገጥሙኝ እንኳ መልሴ አመሰግናለሁ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ 😍😍😍
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
🙏😍😍😍
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Жыл бұрын
መሶብ ከመቼ ወዲህ ነው አገልግል የሆነው? ኢትዮጵያን ለቆ ሲወጣ እንዳትይኝ ብቻ።
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 18 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
ምን ልታዘዝ???
18:16
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 147 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 196 М.
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 160 М.
የፆም አገልግል አሰራር Ethiopian food Recipe
8:39
Yefiker kitchen
Рет қаралды 16 М.
ልዩ የአገልግል አሰራር / Ethiopian Vegan Food
11:40
Adanech Kitchen
Рет қаралды 6 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45