የአርቲስት ሰላም ተስፋዬ ድንገቴ ፈንጠዝያ ..በማራኪው ቦታ /ዙረት/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 779,313

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 705
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 2 жыл бұрын
የትቦሮች በጣም ይገርማሉ በሰው ሕይወት ውሰጥ ገብተው በማያገባቸው ይፈተተፍታሉ ሠላም እንደሆነች ኑርዋን ትኖራለች ።
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ
@benjami4359
@benjami4359 2 жыл бұрын
ስራቸው ነው። ጋዛጠኛ እኛ ዩቱቦች ስራቸውን እየሰሩ ነው lol
@helenkefyalw1888
@helenkefyalw1888 2 жыл бұрын
@@mhsenailmhsenail2098 i
@helenkefyalw1888
@helenkefyalw1888 2 жыл бұрын
@@mhsenailmhsenail2098 ip
@saudiksa7174
@saudiksa7174 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ሰው ለሰው የማይተኛበት ዘመን ደርሰናል ምቀኝነት ፈጣሪም አይወደውም
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 жыл бұрын
አይገርምም 350,000 ሰው በአንድ ቀን የተከታተለው ፕሮግራም ወሰለም ድንቅ ችሎታና አቅም ያላት ጠንካራ ሴት ስለሆነች እንጂ የተሳካላት መቆም የቻላችው KZbin ላይ እንደሷ የተዘመተበት ሰው አልነበረም ተዋናይ እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅቱ የክብር አንባሳደር አርቲስት ሰላም ተስፋዬ መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልሽ ።
@WMQ-y3r
@WMQ-y3r 2 жыл бұрын
በህይወቴ በጣም ከምወዳቸው ምርጥ ተዋንያን መሀል አንዷ ሰላም ናት😘
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 8 ай бұрын
Ewenate salame batalaye kababa gare leyou nabaro
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 жыл бұрын
ያአላህ ዱንያን ስጠኝና ልጆቼን ይዤ ዘና ላርጋቸው ያረብ
@media8383
@media8383 2 жыл бұрын
ዱኒያን ሙስሊም ሲለምናው አሏሀን ለፈንጠዚያ አይደለም
@ሀይኪየጃማልጂ
@ሀይኪየጃማልጂ 2 жыл бұрын
እረዱኒያጠፊናትወላህ አላህ ገኒዩንሀሚድነውአላህይረዝቅሺግን ለመጨረሻውሀገራቺንጀነትንይወፍቀን
@Er-fc6sh
@Er-fc6sh 2 жыл бұрын
እላህ የዛኛዉንአገርያሳምርልን
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 жыл бұрын
@@media8383 ልክ ነሽ ውዴ ብዙ ለኸይር ስራ ነው ምመኘው ይሄ ግን ጣፋጭ ነገር ስለሆነ ያየነው አምጥቼ ለማብላት አቅም ስጠኝ አልኩ
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 жыл бұрын
@@ሀይኪየጃማልጂ ዱንያ ጠፊ ቢሆንም ሀብት መመኘት ወንጀል አደለም ልጆቼን ላስደስት ነው ያልኩት እኛስ ብኖን የተሰደድነው ለብር አደል ገንዘብ ማጣቴ ነው ከልጄ የለየኝ
@ሊናኢብራሂም
@ሊናኢብራሂም 2 жыл бұрын
ታድለን ሀገራችን በጣም ተሻሽሏል በእኛ ግዜ ፓያሳ ያለው የመኮንን ባቅላባ ቤት ተወዳጅ ነበር። አላህ ለሀገራችን ያብቃን ሰላም ፍቅር ጤና አንድነትን ይስጠን ።
@Amanuel465
@Amanuel465 2 жыл бұрын
ሰላም ከዚህ በሆላ በሁሉም የሚዲያ መስኮቶች እንዳትጠፊ ለቡዳ መዳኒት ነሽ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ወረኛ ወሬዉን ያዉራ አንቺ ሁሌም ወደፊት እግዚአብሔር በነገሮችሽ ሁሉ ሞገስ ይሁንሽ ክብር ለስም አጠራሩ አሜን 🙏🙏🙏
@ቲጅየ
@ቲጅየ 2 жыл бұрын
እደዚህ በነጻነት ፈታ የምልበት ቀን ናፈቀኚ😍😎
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 8 ай бұрын
Ewenate enaraso ooò
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
😢አይች አለም አንዱ ኪክ ይበላል አንዱ ዳቦ ያጣል እውነት ኪክ ስንበላ ዳቦ የለላቸውን እናስብ ❤ መቅድዬ ሰላምዬ ስወዳችሁ ❤❤❤🎉
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
ለሜላት ነብዩ ንገሪያት
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ 2 жыл бұрын
እውነት ብላሻል በትክክል
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
በጣም
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
@@clickcell4333 ሰርግና ሞት አንድ ነው ሜላት ምን ታድርግ? ደግሞ የራሷን በጎ የምታደረግ ልጃ ናት
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
@@betelmulu4897 እ ጎጤ ለእናንተ ሲሆን ሁሉ ፅድቅ ነው ሰው ኬክ በላ ብላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ እናተ ግን ዳንኪራውን ስትረግጡ ኋላችሁ
@betelhembirhanu9612
@betelhembirhanu9612 2 жыл бұрын
ሰላምየ ስወድሽ የኔ ቀበጥ ይመችሽ የኔ እህት ሴት ልጅ ተመችቷት ሳይ በጣም ደስ ይለኛል
@kidanmheretenate9400
@kidanmheretenate9400 2 жыл бұрын
Yena mar anchem mechet yebeleshi
@betelhembirhanu9612
@betelhembirhanu9612 2 жыл бұрын
@@kidanmheretenate9400 Amen lehulachenem fikren selamen andenet Egziabhere yadelen
@nuratube8673
@nuratube8673 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ የድሀ ኑሮ እና የሀብታም ኑር ሰማይና ምድር
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 жыл бұрын
ግን ወንድምዬ የልኡል እግዚአብሄር ስራው ድንቅ ተአምሩ ብዙ የሆነው ጌታ ለሃብታሙም አድሃው እኩል 30ሣ፣ሜ አፈር ውስጥ ይቀበራል ።የጌታ ስራው ድንቅ ጥበቡ የበዛ ጌታ ስሙ ይባረክ ።ስለዚህ ወንድምዬ ድሃውም ሃብታሙም እኩል ነው ።በዚች ምድር ላይ የሚለያቸው የብር መብዛት እና ማነስ ሲሆን ሌላው ደግሞ የድሃው ቤት ወይም ጎጆ ውስጥ እውነተኛ ሰላም፣ጤና እና ፍቅር አለ።ሃብታሞቹ ቤት ውስጥ ደግሞ ጭቅጭቅ ንዝንዝ ሰላም እና ፍቅር ማጣት ባገኙት ሃብት በየቀኑ ብራቸውን ለሆስፒታል እና ለመድሃኒት መግጃ ያውሉታም ።ታዲያ ወንድም ኑራ እውነተኛ ደስታ ያለው ሃብታሞቹ ጋር ነው ወይንስ ድሃዎቹ ቤት ??????? መልሱን ለአንተ ትቼዋለው
@samsungold9169
@samsungold9169 2 жыл бұрын
ሰላም ጀግና ሴት ነች ለስራ እጂ ለወሬ ባታ የላትም
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላም ትሁንልን ሁሉ አለን እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልን እሁድ አገሬ እገባለሁ ኬክዬ መጣሁልህ😍😍😘
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 2 жыл бұрын
አገራችን ላይ የኬክ ለውጥማ አለ እኛ ድሮ ቦቦሊኖና ተቆራጭ ነበር የምናውቀው በጣም ደሥ ይላ እጅህህ ይባረክ
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
ኣለምላይ ያሉ ምግብና መጠጥ ኣገራችን ላይ ይገኛሉ ተመሥገን
@marry6186
@marry6186 2 жыл бұрын
ሄነሪኮ ፒያሳ ከድሮ እስከዛሬ ጠአሙን የሚበልጠው የለም
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
አሏህ ሆይ ከሰው ሀገር በሰላም ለሀገራችን አብቃን እሪዚቃችንን በሀገራችን ክፈትልን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምልን የሀገራችንን ሰላም መልስን አሚን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ፣፣፣
@mhkmhk6914
@mhkmhk6914 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
አሜን
@madinaaragaw2454
@madinaaragaw2454 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ አለሚን
@halemahad3297
@halemahad3297 2 жыл бұрын
አሚን
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 жыл бұрын
Amen
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ነው የሚያምረው ደግሞ የተመጋቢው ብዛት ኑሮውን በደንብ አየኖሩ ነው
@ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
@ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለራያ ቆቦ ህዝብ ለምን ነው ዝምታው😭😭😭😭
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 2 жыл бұрын
እዉነትነዉ ፍትህ ለራያ ቆቦ
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 жыл бұрын
EGZEYABEHAR YEFERDAL ❗
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
አዎ😭😭😭እየጨፈጨፏቸው ነው አሉ በጣም ነው የሚያሳዝነው የምንሰማው
@muluneshmolla4449
@muluneshmolla4449 2 жыл бұрын
በጸሎት ማሰብ ነው አምላክ እንዲደርስላቸው
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 2 жыл бұрын
@@እጅግነሸyouTube አወ እየተጨፈጨፉ ነው 😭😭 ዛሬ እናቴ ደውላልኝ አልቅሳ ልትሞት ነበር
@tinamedia1719
@tinamedia1719 2 жыл бұрын
መቅዲ ለማንኛውም በጣም አምሮብናል!
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
ሰላም ትዳርዋን ፈታች ተብሎ በየ ሚድያው ይንቦረጨቃል እኛም በማያገባን ገብተን ኮመንት እንሰጣለን እሷ እዚህ ዘና ብላ ኬክ እየበላች ነው አይ የእኛ ህዝብ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 2 жыл бұрын
መፈትት አይደለም ሞት ብመጣ ህይወት ይቀጠላለ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
@@aeshimohammed9684 እኔ እኮ እሷን አይደለም ያልኩት በየ ሚድያው ተፋታች እያለ ያራግባል በዛ ላይ ምክንያት እያለ ያቀረቡት ነገር በጣም ይደብራል የእኛ ህዝብ ትልቅ ጉዳይ አድርጎ እያወራው መሆኑን ለማሳወቅ ነው
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 2 жыл бұрын
😂😂🤣
@mariarossi6555
@mariarossi6555 2 жыл бұрын
👏👏👍👌
@merongeta2570
@merongeta2570 2 жыл бұрын
She has no ring on her finger so she is divorced but life is going on
@hawayamem2305
@hawayamem2305 2 жыл бұрын
ምናገባችሁ አቤት ኮሜንት ሱባሃን አላህ እዚጋ እኮ ስለ ኬክ እንጂ ስለ ፍች አይደለም ሚወራው እስኪ እፈሩ አንድ እርምጃ ወደፊት ሂዱ ምናገባችሁ ትዳሯን ፈታች አልፈታች ምንድነው ሚገድልባችሁ ምጨምርላችሁ በአላህ እና በመጨረሻው ያመነ መልካም ይናገር ወይ ደሞ ዝም ይበል ☝️
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Afe kurit yibelilish Tikikil
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 жыл бұрын
በትክክል
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 11 ай бұрын
ዋውው ይምወዳት ሰላም ተስፋይ ❤❤
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 2 жыл бұрын
Dream life. Loved it! Beautiful spot.
@HffgKhb-hv3yv
@HffgKhb-hv3yv Жыл бұрын
ከምወዳቸው አሪትስቶች አንደ ሰላም ተስፍየናት ወላሂ
@sayescell9271
@sayescell9271 2 жыл бұрын
እምለው የምር አገራችን ወስጥ ነው የምገርም ነው አገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላምዬ በርች ያገሬ ልጆች እወዳችዋለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 жыл бұрын
እንኳንም ጠቆማችሁን. በቅርብ. ከፈጣሪ እርዳታ. ጋር. ጎራ እንላለን
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ለምንድነው በጣም የምውድሽ የምር🥰🥰🥰🥰
@samcook9137
@samcook9137 2 жыл бұрын
ለሁሉ እንዲ ማሽቃበጥ አይከብድም?😌🤔ወይስ ስራ ነው
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🕊🇪🇹🕊
@YnTnGdL
@YnTnGdL 2 жыл бұрын
Wow የሚገርም ነው😮 እዚህ ያለሁበት ሀገር ኩዌይት እንኳን እንደዚህ አይነትና ብዛት ያለው ኬክ በአንድ ቦታ አላየሁም:: ደግሞ የቤቱ ስፋትና ማማር❤
@lidacall5542
@lidacall5542 2 жыл бұрын
ሀብታሞች ሚገዙበት የት አየሽው ሆ
@medanitlemma8507
@medanitlemma8507 2 жыл бұрын
ውዴ እኔም Kuwait ነው ያለሁት እባክሽ ንገሪኝ እስቲ ኩየት ተከፍቷል ወይ? ደሙዝስ ስንት ነው?please kaweqsh ngerign::
@YnTnGdL
@YnTnGdL 2 жыл бұрын
@@lidacall5542 እስቲ አንቺ እዚህ ቦታ ይሄን አይነት አለ በይኝ?! ኩዌት እኮ የበሬ ግንባር ነው የምታከለው
@YnTnGdL
@YnTnGdL 2 жыл бұрын
@@medanitlemma8507 ኩዌት ከሆንሽ ታድያ እንዴት ይሄን አታውቂውም?
@የሀበሻልጅ-ጘ4ወ
@የሀበሻልጅ-ጘ4ወ 2 жыл бұрын
አረ ኩዌት ኬክ ሞልቷል ከነ ጥራቱ ሳታዩ አታዉሩ
@edombekele6564
@edombekele6564 2 жыл бұрын
Selameya explain Really clear and grace full
@imaan2449
@imaan2449 2 жыл бұрын
ሀገራችንም እያደገች ነዉ አላህ ሠላም ያድርግልን ደስ ይላል 🥰😌
@fikrlove1042
@fikrlove1042 2 жыл бұрын
Selamye konjo 🥰💛❤💛❤❣
@abebadarege7643
@abebadarege7643 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ስወድሽ ፍቅር ነገር ሁሉ የሚወድሽ ማር ሰሊናም ውድድ
@elizabethurgessa592
@elizabethurgessa592 2 жыл бұрын
waw beautiful , selam and mekdi the two beautiful Ethiopian celebrity
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ 2 жыл бұрын
ሰራዊታችን ደሙን ያፈሳል፡ እዚህ መሃል ሃገር ጁንታዎቹ ይንፈላሰሳሉ።
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ይች አለም በተለይም ኢትዮጵያ ለአንዱ ገነት ናት ለሌላኛው ሲኦል።ሁለቱም ግን ኢትዮጵያዊ ዜጋ ናቸው ይገርማል።መሀል አገር ኑሮ ተወደደ ይላሉ እንጅ የፈረጅ ኑሮ ነው ኑሯቸው።
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 2 жыл бұрын
Thank you for showing us,we will test it.
@umuneg
@umuneg 2 жыл бұрын
ያረቢ አሁን እኛም ኢ/ያዊ እንባላለን ሀገራችንን በደብ ሳናይ መተን የሠው ሀገር እናደቃለን ሀገሬ ስገባ ኢሻ አላህ በቻልኩት አቅም ሀገሬ በደብ እጎበኛለሁ
@helenedaniel627
@helenedaniel627 2 жыл бұрын
Good job have good continuation
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ሁሌም ልክ ነው ማለት አይቻልም ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ሰላም ባልሽ ለምን ከዳሹ ለምትሉ ልጆች እናንተ የነሱን ሚስጥር ጓዳ ታቁታላቹ ያልተስማሙበት ነገር እነሱ እንጂ ሌላው አያቀውም ባደክሙ ባይ ነኝ የነሱ ሂወት ማንም ሊመራው አይችልም አባቱ ቢሆን እንጂ ስለዚ ሂወት ይቀጥላል በዚች አለም ላይ የሚወዱት ነገር ማጣትም ማግኘትም አለ ላይሰሙዋቹ አትልፊ
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj 2 жыл бұрын
🙏🙏👌
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 2 жыл бұрын
Are you guys aware of the civil war in the country? They are talking about cakes while millions are starving due to famine and the man made civil war.
@sweetethiopia446
@sweetethiopia446 2 жыл бұрын
Congratulation l,m so happy for you
@molinok5017
@molinok5017 2 жыл бұрын
ከባልሽ ተፋተሻል ተብሎ እኛ በቲክቶኩ በፌስቡክ እየተቦጫጨቅን ምሳ ሳምስራ ቀኑ መሸብምን አንቺ ፏ ብለሽ ኬክሽም ትበያለሽ አይ አበሻ የራሳችንን ኑሮ ብቻ እኮ ብንኖር የት በደረስን
@አሙቲቲዩብ
@አሙቲቲዩብ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@seadiyoutube4324
@seadiyoutube4324 2 жыл бұрын
😅😅😅😆
@uaeuae282
@uaeuae282 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😁😁
@halemahad3297
@halemahad3297 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@myblackcoffee5055
@myblackcoffee5055 2 жыл бұрын
SELAM NEED TO STAND WITH ETHIOPIA 🇪🇹 AND ETHIOPIA PEOPLE. SLEMA LE Ethiopia 🇪🇹 🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙌
@DiboraMamoእግዚአብሔርአሻገ
@DiboraMamoእግዚአብሔርአሻገ Жыл бұрын
ሰሊ እዴት እደምወድሽ የኔ የዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 2 жыл бұрын
Wow! that looks good 😋 enjoy
@መኪያነዳጋመሀመድ
@መኪያነዳጋመሀመድ 2 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ Fb ላይ ከባለቤትዋ ተለያዩ ብለው ለቅሶ ቁጭ አሉ አንቺ እዚ ፏ ብትን ትያለሽ
@temesgenkobbot1181
@temesgenkobbot1181 2 жыл бұрын
ሰላምዬ በርች መቸም አትሸነፊ እንወዳለን
@hayatali7269
@hayatali7269 2 жыл бұрын
ሰላምየ ጎበዝ ሴት ነሽ💕💕💕❤❤
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
It’s all exported ingredients it will be very expensive for Ethiopians who lives in Ethiopia
@IT_4class
@IT_4class 2 жыл бұрын
Yene jigenit selamiye berchilgn. Fetari kanchi gar yehun🙏🙏
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 жыл бұрын
አሪፍ ማስታወቂያ ነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው 2 жыл бұрын
ሰላም ከባልሽ ተፈትሿል የምትባይው እውነት ነው 😔 ከሆነ ያሳዝናል 😔 ግን ለምንድን ነው ብዙ አርቲስቶች በትዳር የማይቆዩት 😔
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አዎ
@kidistabera4699
@kidistabera4699 2 жыл бұрын
ዉነት ነወ ለዛነወ አጭረ ለብዛ ዘና የምተል 😂😂😂
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
ፈታ ብለው ለመኖር በትዳር ስትኖሪና ኖርማል አንድ አደለም
@natybob2900
@natybob2900 2 жыл бұрын
Kezi hulu des kemil video aytek men setan nachu personal hiwot yemeteyekut!! Koy menagebachu andande teru neger kafachu yewta
@rehimaahmed6603
@rehimaahmed6603 2 жыл бұрын
እንዴት በትዳር ላይ ይቆያሉ እውቅናቸው በጨመረ ቁጥር እብደታቸው እየባሰባቸው እየተመላቀጡ እርቃን መሄድ ፍሽን ሁኖ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
ዋዉ ሀገራችን እኮ ተሻሽላለች 😌😯
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
Thanks for the place you prepared for the richest people and the standards in Ethiopia 🇪🇹 nice to have such great places … please pray for the lowest level of life too
@haleluyaalex3424
@haleluyaalex3424 2 жыл бұрын
😂
@temesgensheycha5422
@temesgensheycha5422 2 жыл бұрын
lmao
@Redseaafar00
@Redseaafar00 2 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ አይዞሽ አብዛኛው የሚበጭቅሽ በኑሮሽ የቅና ሴቶቹ በመልክና ቁመናሽ የተቃጠሉ ትንሽ አዋርደን እንረካለን ብለው ስለሆነ ቦታ አትስጫቸው
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ተባሌ ተፋታሁ ብላ ሰርፕራይዝ ልታደርጋት መስሎኝ። ምክንያቱም ዛሬ ዜናው ሁሉ ሰላም ተባሏ ተፋቻች ነው። ድንገት እዚህ ሳገኝሽ።
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 2 жыл бұрын
🤣
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 Esu Demo Surprise New Ende 🤔🤔 Metfo Zena Enji 🤔🤔😆😆
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😂😂
@ትዝታ-ጐ2ዀ
@ትዝታ-ጐ2ዀ 2 жыл бұрын
😂
@AronArehawi
@AronArehawi 14 күн бұрын
Selam tesfaye wstenat betamnew yemwedat wddddddd ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ lenewle andegnye
@fgdf3277
@fgdf3277 2 жыл бұрын
ሶልየ የኣገር ሃብት ስወድሽ ኣትጥፊ 💖
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 2 жыл бұрын
😅😅😅😅
@dengelamebetedreshilen6165
@dengelamebetedreshilen6165 2 жыл бұрын
Selu my queen ❤❤❤❤❤❤ God bless you
@galrayagalraya3993
@galrayagalraya3993 2 жыл бұрын
Wow betm yemrla selmye❤❤❤❤❤
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው 2 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ሰላም የተሳሳትሽው ለወንድ እምነትሽን ስትቀይሪ ነው ድንግል ማሪያምን ከዳሻት
@ትዝታ-ጐ2ዀ
@ትዝታ-ጐ2ዀ 2 жыл бұрын
ተፋተዋል ብለዋል ይመስለኛል እሷ ነች ቀያሪ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
የቤታቸው ችግር የሚያውቁት እነሱ ናቸው። ማንም አይደለም መገናኘት እንዳለ መለያየትም አለ።
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 2 жыл бұрын
ትክክል መጨረሻው ውርደት ነው። ልብ ይስጣት
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው 2 жыл бұрын
@@samiraadnan2757 እምነት ከምንም በላይ ነው
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው 2 жыл бұрын
@@mezeretworku3030 አሜን
@lubabalubaba1369
@lubabalubaba1369 2 жыл бұрын
ሠላምዬ መግባቱን እኳ ተይው ሳልፍ በውጭ ካየሁት በቂ ነው በዚህ ኑሮ ውድነት
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 жыл бұрын
እኮ😅
@semiranurnur2654
@semiranurnur2654 2 жыл бұрын
ሰው ግን ለምን የራሱን ኑሮ አይኖርም
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
መቅዲ ለሷ የሆነ ነገር የሚደረግላት መስሏት ሰፍ ብላ 😂😂😂😂😂
@mastewalyigermal6677
@mastewalyigermal6677 2 жыл бұрын
Tawukalechi bakish awuka nw yewunet endimesel nw
@vegetube3293
@vegetube3293 2 жыл бұрын
ሰላም ጠንካራ ሴት❤❤❤ ቤተሰብ እንሁን ፎቶዬን በመጫን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
ሀገራችን ብድራገን ዳቦ ሀገሪቱ እራሷ ድራገን ሆናብናለች
@abimedia8554
@abimedia8554 2 жыл бұрын
የች አመዳም ማዳም ሁሉ ብታይ ጥሩ ነበር ያለነሡ አገር ምግብ ወይም ኬክ ያለ አይመስላቸውም
@SadabiSb
@SadabiSb 13 күн бұрын
Tekkll
@hirj2602
@hirj2602 2 жыл бұрын
እዝህ ገብቶ ሚመገበው የደላው ነው ኡኡኡኡቴቴ ለኛ አይሆንም ምናልባች ላዳዶች ወይም ከውጭ የሚመጡ ባለሀበቶች ይሆናል 😔😔😔😔
@كوبرمحمد-ر6ش
@كوبرمحمد-ر6ش 2 жыл бұрын
ትክክል
@marakiye7986
@marakiye7986 2 жыл бұрын
እንደ ሆነ ነገር ውድድድድድድድድ ነው ማረግሽ ሲሊናዬ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
መቅዲና ሰላምየ። ስታምሩ የኔ ውብ ልጆቼ።
@elizabethelias9252
@elizabethelias9252 2 жыл бұрын
ሰላምን brand ambassador ማድረጋችሁ ትክክለኛ ምርጫ ነው። we love you selamina
@elizabethelias9252
@elizabethelias9252 2 жыл бұрын
@@fatima-w3c8s I have my own reasons.
@meazamamo488
@meazamamo488 2 жыл бұрын
@@elizabethelias9252 jeleci
@niyatnit5961
@niyatnit5961 2 жыл бұрын
danaytm nech demo she is super. selam ye cafe endehonech new yenegerech. both are 👍👍👍
@solomonworku9944
@solomonworku9944 2 жыл бұрын
@@elizabethelias9252 ti
@bitsetsamsonmarkaria8181
@bitsetsamsonmarkaria8181 2 жыл бұрын
Danayit🥰🥰🥰
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
ሰላም እውነት ከትዳርሽ ተፋታሽ እንደ አላህ እውሸት ያድርገው ለልጃችሁ ስትሉ እንዳትለያዩ አደራ
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 2 жыл бұрын
መለያየት እኮ በሷ አልተጀመረም
@m.t4502
@m.t4502 2 жыл бұрын
Selamiye yene liyu siwedshi 💖💖💖💖💖
@hbbjbxxcyygc4648
@hbbjbxxcyygc4648 2 жыл бұрын
ሰላምዬ የኔ ፍቅር ኑሪ ድልት ብለሽ ድልቅቅበልሽ ለጠላቶችሽ ጆሮአትስጪያአቸው ምቀኞች ናአቸው ሰለሚቀኑነው ውሾችበያአቸው
@yoduismael7963
@yoduismael7963 2 жыл бұрын
ሰላሜዬ የኔ ጀግኒት በረቺ
@kalafattezazu4660
@kalafattezazu4660 2 жыл бұрын
Mekdi konjo love u selamem selamsh bizit yibel
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ያምራል ❤❤❤👍👍👍
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሚሚየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
ሠላምን የምሬን ወዳታለው የኔ ውድ💋
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 2 жыл бұрын
ዋውውው አገሬ ሁሉ ነገር እኮ አለ ታድለን ፈጣሪ ሆይ ፍቅራችንን መልስልን አንድ አድርገን🙏🙏🙏❤❤
@buzufikir6
@buzufikir6 2 жыл бұрын
አይ የኮሞቹች ወሬ ኳ ሁለት ቀን ያስቃል እሷ ስለ ኬክ ታወራለች እናተ ስለ ባል ያ ሌላ ይህ ሌላ🥴🤣🤣
@سسس-ت3ظ
@سسس-ت3ظ 2 жыл бұрын
ዝምብለውያሺቃብጣሉከከከ
@سسس-ت3ظ
@سسس-ت3ظ 2 жыл бұрын
ሰውስለራሱመኖረአቅቶታል።እኛምንአገባን፡ብትፋታባትፍታ።እስኪምንአሳሰባችሁአጀብ፡እስኪየራሳችሁንኑሮኑሩ።የማንምይቱብመሸቀያአትሁኑ።እነሱየራሳቸወሰንሂወትእየኖሩነው።ፈታብለው።
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😅
@sirajtahir2930
@sirajtahir2930 2 жыл бұрын
ሰላም በሌለበት ሀገር ስለሰላም ሲወራ ዋለ እንኳን ወደኋላ ላጤ ግሩፖችን ተመለሽ!
@ፍኖyoutube
@ፍኖyoutube 2 жыл бұрын
ዋው ሀገራችን እንደዚህ መሆኑ ደስ ብሎኛል
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
"በጣም ቆንጆ እና ጣፋጭ ኬኮች እንዲሁም ዳቦ የመሳሰሉ ነገርሮች ቢኖሩም" የጠላሁት ነገር ቢኖር በአዞ መልክ (Alligator ) የቀረበው የዳቦ ዲዛይን ዘገነነኝ " ይሔ የእኔ አስተያየት ነው' በተረፈ ስራችሁን ሳላደንቅ አላሌፍም በርቱ !!!
@fisoneden7750
@fisoneden7750 2 жыл бұрын
ሰላምዬ አንችን ሳይ ልጄ ኤደንን እስላታለው ሞዴል ነሽ ለልጄ ኤደን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የህዝቡ ኑሮ የስማይና የመሬት ያህል ቢራራቅም ላላቸው ጥሩ ነው ለንደን ካፊዎች ረከስ ያሉ ዳቦ የሚሽጡባቸውንም ቤቶች ክፈቱ
@ferefere1654
@ferefere1654 2 жыл бұрын
Selamye yena konjo 🥰🥰🥰
@selmtemasgan6356
@selmtemasgan6356 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ስሙ ግን ኢትዮጲያዊ ቢሆን
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ እኮ እህት
@da8387
@da8387 2 жыл бұрын
Waw very nice 🍰 shop and Love you Both 😍 ሽኮሪናታት
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 2 жыл бұрын
ቆይ ኮመንተሮሽ ምን አገባችሁ በሰው ህይወት ጥልቅ እምትሉት ባሏን ብትፈታ እምትጎዳው እሷ እናንተ ምን ቤት ናችሁ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 жыл бұрын
ኮመቶች እኮ ያጋባሉ ያፈታሉ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 2 жыл бұрын
ሀገራችን እየተሻሻለች ነዉ ማሻ አላህ. አላህ ሀገራችንን. ሠላም ያርግልን
@ashg.2066
@ashg.2066 2 жыл бұрын
ቀልደኛ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 2 жыл бұрын
@@ashg.2066 ምኑነዉ ቀልዱ እድህ አይነት ምግቦች በውጭ ሀገራት ነበር ያሉት. በፊት አድስ አበባ የሉም ነበር
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 жыл бұрын
መቼም ደሐ እዝች ድርሽ አይላትም 🤤😐🥺
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
እንኳን ሊገባ ባጠገቡም አንሂድም 😭
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@uaeuae282
@uaeuae282 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወላሂ በበሩም አያልፍም 😭😭😭😂😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
እኮ 😢
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 2 жыл бұрын
በጣም ለኔ አይሆንም
@xfhhcj4530
@xfhhcj4530 2 жыл бұрын
አይ ሀበሻ ስንባል ሲገዳደሉ መለያየት እያለ እደት እንላል በሰላም ሲላያዩ ኡኡኡኡ እና ምን ይሻላል ሰው ካልተስማማ በሰላም መለያየት ነው ለናተ ሲባል እየተቋሰሉ ይኑሩ እዴ አረ ውይይይ
@myhero6436
@myhero6436 2 жыл бұрын
ወላሂ ያስብላል 🤣🤣
@ethioselam2046
@ethioselam2046 2 жыл бұрын
የኛ ህዝብ ሳይበላው ያካል
@hanna4751
@hanna4751 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@Hailselassa
@Hailselassa 2 жыл бұрын
Full of sugar not recommended for all human being b/c the main cause of any chronic disease?
@suzananeb9861
@suzananeb9861 2 жыл бұрын
እኔ እንደተፋቱ ካወቅኩ ቆይቻለሁ ቀለበቷን ካወለቀች እና ፎቶዎቿን ካጠፋች ቆየች ሰው ግን አሁንነው እየፈተፈተ ያለው
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሱዛነየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@suzananeb9861
@suzananeb9861 2 жыл бұрын
@@toybayoutube4209 እሺ ውዴ
@qamarqamar9955
@qamarqamar9955 2 жыл бұрын
allah.hageracenen.sellamyaderegelen🇪🇹🙏🏿
@Bekidevi
@Bekidevi 9 ай бұрын
ዋው በጣም ዳስ ይላል ❤️❤️❤️❤️
@dagmawitmihret7237
@dagmawitmihret7237 Жыл бұрын
Mekidiy love💖💚💖💖💖💖
@abaynehworku8858
@abaynehworku8858 2 жыл бұрын
ሰላም ጎበዟ በርቺ!
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
የምታውቁ እስቲ ንገሩኝከኢትዮዽያ ከወጣው ብዙ አመት ሆኖኛል አንድ ሙሉ ኬክ ስንት ነው?
@deresearedo1483
@deresearedo1483 2 жыл бұрын
6500000000
@hikmateshome4965
@hikmateshome4965 2 жыл бұрын
350 birr
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 2 жыл бұрын
ሰላም ቆንጆ የሰማውትውሸትይሁን ልጃችሁ ስትሉ
@citizenm9590
@citizenm9590 2 жыл бұрын
Manew yeze London cafe owner?
@ትዝታ-ጐ2ዀ
@ትዝታ-ጐ2ዀ 2 жыл бұрын
ቢያንስ ያሁሉ የሰርግ ወጪ ያወጣሽውን በምንም የማይተካ ልጅ ወልደሻል ይሻላል ፍቅር የሚጀመረው ከእምነት ነው እራቁትሽን ስጨፍሪ የስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የማያይሽ መሰለሽ
@madi6614
@madi6614 2 жыл бұрын
የስራኤል አምላክ ክክክ😂😂😂😂 እና አንች እስራኤላዊ ሁነሽ ነዋ 😂😂😂እምትከተይው የአለም ተቆጣጣሪ አንድ አላህ ብቻ ነው
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ 2 жыл бұрын
@@madi6614 በትክክል ከሁሉሙ ነገር የፀደ የለመቱ ጌታ አላህ ጀበሩ ገፈሩ ረዘቁ ራሂሙ የሆናው ሱብሃነው ተአላ ምስጋና ይገበው
@billenabate997
@billenabate997 2 жыл бұрын
That money nothing some people spend for bag. Don't worry.
@genitefera1375
@genitefera1375 2 жыл бұрын
ገረድ
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ 2 жыл бұрын
@@genitefera1375 😜😜😜 መነው ገረድ አራ እኔ ገራድ አይደላሁም አይገርመሽም በፍሽ ቀዘሽ መፀደጃ ሶፍት ላቀብለሽ መቼም ውሃ አትለምኑም 🤮🤮🤮🤮🤮🤮👎
@AG-bu4jz
@AG-bu4jz 2 жыл бұрын
!!!!!!!!!!o! London cafe wow z hole cake house amazing beautiful!!!!!!!!!. Selamina good work surprise!. Both are very very S E T A M E R U, with Dani! Nice!.
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 99 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 99 МЛН