የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ ልጅ ማረፉ ተሰማ | Singer Zeritu Kebede son died

  Рет қаралды 100,861

Addis Mereja

Addis Mereja

Күн бұрын

#zeritukebede
#ዘሪቱከበደ
#zeritukebedeoldsongs
#Ethiopianmusic
#Ethiopia

Пікірлер: 323
@marthabekele5900
@marthabekele5900 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር እጅግ በጣም በጣም ያማል የወጣት ሞት የልጅሞት ኡፍ ያማል በጣም እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ እሕቴ።
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 3 ай бұрын
ጌታ ሆዬ ክርስቲያን የዘሪቱ ልጅ ነው ሞቱን ከልጄ ስሰማ ልቤ በጣም ነው ያዘነው እህቴ ፀጋ ዬብዛልሽ መፀናናቱን ዬስጥሽ።
@gechayele4523
@gechayele4523 3 ай бұрын
ጌታ መንፈስ ቅዱስ በፀጋው ይደግፍሽ።
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 3 ай бұрын
Betam yasaznal Allah betesebochun beteley ennatun Allah thinu tigst yistachew.yallah yasazznal minm madreg aychalm Allah yisetal yiwesdal yekerrutn Allah yasaddigllshi kumneger yadrsllshi
@martarinaldi8676
@martarinaldi8676 3 ай бұрын
እግዜቤሔር የሚወደውን አድርጎል ነብሱን በአፀደ ገነት የኑረው ፅናቱን ይስጣችሁ❤❤❤
@asefaeshete4987
@asefaeshete4987 3 ай бұрын
እናቴ ዘሪቱ ጠንከር በይ እግዚአብሔር ያበርታሽ ጠንከር በይ።
@user-up6nf2fg2f
@user-up6nf2fg2f 3 ай бұрын
መፅናናትን ይስጥሽ የኔናት ልጅን ማጣት ከባድ ነገር ነዉ እግዚያብሔር ከደጋጎችዉ ጎን ያሳርፈዉ 😢😢😢
@FanomektYe
@FanomektYe 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ ፈጣሪ ነፍስን በአፀዴ ገነት ያኑርልኝ !!😭😭
@TsegayesusTTadesse
@TsegayesusTTadesse 3 ай бұрын
እዉነተኛ አፅናኝ የሆነዉ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ እህቴ😭😭😭😭😭😭😭
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
🙏😭😭😭
@hanaabraham1428
@hanaabraham1428 3 ай бұрын
እውይ በጣም ያማል።እምላክ መጽናናትን ይስጥሽ የኔ እህት እግዛብሔር አይሳሳትም ሌላ በምንም ላጽናናሽ አልችልም የምትወጅው አምላክ ጉልበት ይሁንሽ።
@girmaytekle4472
@girmaytekle4472 3 ай бұрын
እጂግ በጣም ያሳዝናል እግዛአብሔር መጸናናቱን ይሰጥሸ።
@tinalove7727
@tinalove7727 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል! እግዚያበሔር መፅናናትን ይስጣት!
@dawitassefa6760
@dawitassefa6760 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጽናቱን ይሰጥሸ!!
@user-cb4ti9yp2p
@user-cb4ti9yp2p 3 ай бұрын
ያማል እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ
@zeritutube
@zeritutube 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭ወይኔ ሲወለድ እራሱ አስታዉሳለሁ አቅፋዉ ፎቶ ተነስታ ወይኔ ሳምር እያልኩ መፄየት ላይ ፎቶዉን አይቸ😭መፂናናትን ይስጥሽ መኩሸ ነብስ ይማር
@nanatiye6844
@nanatiye6844 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ አብዝቶ ያበርታቹ ከባድ ነው 😭😭😭😭😭 ነፍሱ ከደጋጎቹ አጠገብ በሰላም ትረፍ😭😭😭
@user-en6cy5pm4g
@user-en6cy5pm4g 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያጽናት
@elsa4
@elsa4 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መፀናናቱን ይሰጥሸ።ውይ የልጅ ሞት በጣም ከባድ ። እህቴ መፀናናቱን ይሰጥሸ።ነፍሰ ይማር።ገና ወጣት ነበር እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ።
@user-xw4qj4ov8j
@user-xw4qj4ov8j 3 ай бұрын
ዘርዬ እግዚያብሔር ያበርታሽ መጽናናት ይሁንልሽ
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
አሜን
@girmademissie8503
@girmademissie8503 3 ай бұрын
ኡ! በጣም ነው የደነገጥኩት፣ ምን ነካው?እምወዳት ሴትና ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥሽ!
@yordanoshaile6380
@yordanoshaile6380 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@abadittsegay3303
@abadittsegay3303 3 ай бұрын
ፅንዓት ይሃብኪ ወላዲት አዶ!!!! ንመዋቲ መንግስተ ሰማያት የዋርሶ!!!!
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
amennnnnnnnnnn
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 3 ай бұрын
የመፅናናት፡አምላክ፡እግዚአብሄር፡በመከራሽ፡ቀን፡ይሸከምሽ።ፀጋውን፡ይደርብልሽ፡እህቴ።
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 3 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይፅናሽ እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለው ነፍስ ይማር
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ያጽናሽ ዘሪቱ በአለማዊ ዘፈንሽም ቢሆን አድናቂሽ ነበርኩ ሢበዛ ጽናቱን ይሥጥሽ ፈጣሪ አምላክ...
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል! ኢየሱስ መጽናናትን ያብዛላችሁ!!
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@melkamelak9882
@melkamelak9882 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናናሽ መንፈስ ቅዱስ ያበርታሽ
@zewdneshassefa5929
@zewdneshassefa5929 3 ай бұрын
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@TirhasFitalew
@TirhasFitalew 3 ай бұрын
የመፅናናት መንፈስ በልብሽ ላይ ይፍሰስ እህቴ ....
@SEP2922
@SEP2922 3 ай бұрын
በደንብ ሳታጣሪ ነዉ የምትዘባርቂዉ! 4ኛ ልጅ እንደወለደች እናም አራስ እንደሆነች በሂልተን ሆቴል ኢቬንት ላይ ንግግር ስታደርግ ተናግራለች! ዘሪቱ የእግዚያብሄን ማፅናናት ከአንቺና ከቤተሰብሽጋ ይሁን!
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
እሽ አስተካክላለሁ
@ElsuAbebaw
@ElsuAbebaw 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ መጽናናት ይስጥሽ የኔ ቆነጆ
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
አሜንንንንን
@senaithailu5415
@senaithailu5415 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ምን እንደምል አላውቅም የልጅ ነገር ልብ ይሰብራል ጌታ መፅናናትን ይስጣችሁ
@eliasgetachew8976
@eliasgetachew8976 3 ай бұрын
ዘሪቱ እህታች አሰግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ
@HelenaseafaBaye-pe3nh
@HelenaseafaBaye-pe3nh 3 ай бұрын
ውይ ዘሪቱ የማደንቃት ሰው ነች አብሬት ወጣት ዘጠና ሰባት ላይ አብራት ሰርቻለው ጎበዝ አርቲስት ነች አዝናለው ፅናቱን ይስጥሽ ውዴ
@netsiake687
@netsiake687 3 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ ብርታቱን ይጨምርልሽ የኔ እናት
@belaygebresilasiege8028
@belaygebresilasiege8028 3 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 3 ай бұрын
እግዛብሔር ያፅናሽ የመፅናናት አምላክ ይዳድሽ🙏
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-ok8kz5og8o
@user-ok8kz5og8o 3 ай бұрын
እህቴ ጌታ እየሱስ መፅናናትን ይስጥሽ። ፀጋውም ይደግፍሽ።
@YibeltalAbdi
@YibeltalAbdi 3 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ይከሰታል ብዬ ያልጠበኳቸው ነገሮች በህይወቴ ተከስተው ምድር ላይ ብዙ ጊዜ ተሰብሪያለው ሁሌም ቢሆን ይህችን ምድር በጥርጣሬ ነው ማያት አላምናትም ሁሌም ግን በየ 3ወሩ ንስሀ ገባለው ለምን ቢባል እዚህ ተሸውጄ እዛ መሸወድ አልፈልግም!
@rahelgetachew2013
@rahelgetachew2013 3 ай бұрын
እጅግ ልብ የሚሰብር ሀዘን ነው ለቤተሰቦቹ እና ለጎደኞቹ በተለይ ለእናቱ እና ለአባቱ መፅናናትን አመኝለሁ ነፍሱን ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍልን ነፍስ ይማር
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር ዘሪቱ እግዚአብሔር ብርታት መፅናናትን ይስጥሽ
@user-hc3jt1di4r
@user-hc3jt1di4r 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአቤር ያፂናት ነፍሱን ይማር
@Amenn-ej8ne
@Amenn-ej8ne 3 ай бұрын
SO SAD REST IN PEACE..,. PLEASE BE STRONG FOR YOUR OTHER CHILDREN....MAY GOD GIVE YOU TENATE YENA EHETE 😢😢😢😢😢
@zewduayele624
@zewduayele624 3 ай бұрын
So sad and heartbreaking. RIP
@fanoesdagi9075
@fanoesdagi9075 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱ ንና ፅናቱን ያድልሽ የልጅ ሞት ቅስም ይሰብራልና ብርታቱን ይስጥሽ
@AbebayeAlemayhu
@AbebayeAlemayhu 3 ай бұрын
MedhaneAlem yabertachibu ! RIP
@anondes1099
@anondes1099 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያ ጽናቹሁ እናቱንና አባቱን እንዲሁም መላውን ቧተሰብ ::
@etetemame-on5lr
@etetemame-on5lr 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያጽናሽ ዘሪቱ የልጅ ነገር እያደር ያማል
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናትን ይስጣት😢😢
@user-bd8xe7yq6b
@user-bd8xe7yq6b 3 ай бұрын
እግዛብሔር መፀናናት ይስታችሁ ለቤታሰብ
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
አሜን🙏🙏
@hirutbelete403
@hirutbelete403 3 ай бұрын
ጌታ መፆናናቱን ይስጥሽ
@BogieKebede
@BogieKebede 3 ай бұрын
የመነፍስ ቅዱስ መፅናናት ይስጣቹ እ/ርአዋቂ ነው
@user-kt2wj6zp6e
@user-kt2wj6zp6e 3 ай бұрын
ነብስ ይማር ግን ልጅሽ የሄደው ወደ እግዚአብሔር አብ ቀኝ ነው አይዞሽ እህቴ
@redietdilensse4894
@redietdilensse4894 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ፈጣሪ ያፅናሽ መጠንከር ይኖርብናል
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 ай бұрын
ለእናት የልጅ ሀዘን አይስጥ ከባድ ነው ያማል እናቴ ሁሌ ከልጆቼ ያስቀድመኝ ስትል የገባኝ ስወልድ ነው ከእናት መሆን ሁሉን ነገር መስጠት ነው:: የልጅን ሀዘን ከድንግል ማርያም በላይ የሚያውቀው የለም ማርያም ሀዘነ ልቦናን ታቅልልን ነፍሱን በገነት ያኑረው!!!
@aynalemeshete3058
@aynalemeshete3058 3 ай бұрын
ከባድ ነው።ነፍስ ይማር፣ለእናቱና ለቤተሰብ ፈጣሪ መጽናናትን ይስጣችሁ።
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለወዳጅ ለዘመድ መፅናናት ይስጥ ከባድ ሀዘን ነው
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
በጣም🙏🙏
@segengaim7753
@segengaim7753 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል ምን እንደምል አላቅም ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣቹ 😭😭😭😭😭
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
😭😭😭😭
@user-wy5fy4lc7k
@user-wy5fy4lc7k 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ያፅናናሽ
@Amare_2003
@Amare_2003 3 ай бұрын
ቸሩ መድሃኒዓለም ፅናቱን ይስጥሽ ነፍስ ይማር😥😥😥
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
አሜንንንን
@user-dd9ip6rc9s
@user-dd9ip6rc9s 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢
@Sintayew-vv5ih
@Sintayew-vv5ih 3 ай бұрын
የጌታ መንፈስ ያጽናናሽ
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 3 ай бұрын
ነፍስይማረ ለቢተስቦቹም መፅነነትን እንመኛለን😢😢😢
@bezaittamiru5569
@bezaittamiru5569 3 ай бұрын
Zriye.geta.tegawn.ybzalish
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
አሜንንን🙏🙏
@genet1009
@genet1009 3 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ልብሽን ይጠብቅ የኔ እናት😢😢😢
@lozamel8061
@lozamel8061 3 ай бұрын
ከቃል በላይ ነዉ ይሄ ምን ጉድ ነዉ አምላኬ 😢 ወይኔ ወላድ እንዴት ሆና ይሁን
@fenetgemechu5275
@fenetgemechu5275 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር እጅግ በጣም በጣም ያማል
@mulualem2563
@mulualem2563 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ፅናቱቱን ይስጥሽ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 3 ай бұрын
አይ ዘሪቱ ዘፈንና እየሰሱ ምን አገናኝው ልጆንም እግዚያቤር የገነት ይበላው
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
አሜንን
@Aklile-lb1fs
@Aklile-lb1fs 3 ай бұрын
Egzabheir yabertash Nefse yemar
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
አሜንን
@user-mk7wd2kx7g
@user-mk7wd2kx7g 3 ай бұрын
እ/ር መፅናናት ይስጥሽ
@user-xm2dz1wb4b
@user-xm2dz1wb4b 3 ай бұрын
ጌታ መፅናናትን ይስጣቹሁ
@abebinatube770
@abebinatube770 3 ай бұрын
ፆናት ይስጥሽ እጅግ ያማል 😭
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
በጣም😭
@AsterZena
@AsterZena 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ
@zelekateshome1698
@zelekateshome1698 3 ай бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ፅናቱን ይስጣችሁ
@rationalthinker6356
@rationalthinker6356 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ
@SeblewangleDuguma
@SeblewangleDuguma 3 ай бұрын
እግዝያብሔር ያጽናሽ ብርታቱን ይስጥሽ
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 3 ай бұрын
ልብ የሚሰብር ዜና ነው።እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣት። ነፍስ ይማር!!
@TigistAsemu
@TigistAsemu 3 ай бұрын
እግዚአብሄርመፅናናቱንይስጥሽእህቴ🎉
@TikikilAyalew
@TikikilAyalew 3 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ልብሽን ይደግፈው ያፅናናሽ😂😂😂
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
አሜን
@SuzinaFeker
@SuzinaFeker 3 ай бұрын
እግዜርመፅናናቱን ይስጥሽ
@user-kg5cg5yt9q
@user-kg5cg5yt9q 3 ай бұрын
egziabher yatsnash ehetachen..
@banchigobeze1115
@banchigobeze1115 3 ай бұрын
ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣቸው 😢
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 ай бұрын
ጌታ ቤተሰቡን ሁሉ ያጽናና።
@hanakebede282
@hanakebede282 3 ай бұрын
💔💔💔💔💔ልጅ አይሙት ያማል ነፍሥ ይማር
@meselubekele
@meselubekele 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ ነፍሱን በዐፀደ ገነት ያሳርፈው
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይከብዳል በጣም መፅናናትን ይስጥልን
@tirulegesse8207
@tirulegesse8207 3 ай бұрын
የመፅናናት አምላክ ያፅናናሽ ጌታ ልብሽን ይጠብቅ እህቴ
@sosenasenbetu2292
@sosenasenbetu2292 3 ай бұрын
ምን ይባላል ጌታ መፅናናቱን ይስጣችሁ ነፍስ ይማር ልብ ይሰብራል
@sasab2001
@sasab2001 3 ай бұрын
ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሺ የልጅ ሞት በጣም ከባድ ነዉ😢😢😢😢
@user-dw4br7ko2r
@user-dw4br7ko2r 3 ай бұрын
እምላክ ፅናቱን ይስጥሽ፡እህቴ፡ጌታ፡የወደደውን፡ነው፡የሚያደርገው፡ኡፍፍፍፍፍ፡ተቃጠለኩ፡የወለደ፡የሀዘን፡ስቃዩን፡ያውቀዋል፡ጌታ፡በፀጋው፡ይደግፍሽ😅
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል!! RIP🙏 ፈጣሪ ጹናቱን ይስጥሽ !!🙏🙏🙏
@firkirtehailemariam3852
@firkirtehailemariam3852 3 ай бұрын
Egzabeher senatun yestachu
@BurteEndris
@BurteEndris 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል ጌታ መጽናናትን ይስጥሽ
@akalutekola7773
@akalutekola7773 3 ай бұрын
ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ
@addismereja724
@addismereja724 3 ай бұрын
አሜን
@k.b6591
@k.b6591 3 ай бұрын
ያማል
@abebat2017
@abebat2017 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መፅናናት ያድላቸው
@MeseretgebreHaile
@MeseretgebreHaile 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ያጽናናሽ
@HelenaseafaBaye-pe3nh
@HelenaseafaBaye-pe3nh 3 ай бұрын
ነብስ ይማር
@metyaki7359
@metyaki7359 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ፅናቱን ይስጠን
@tigitmekonnen1506
@tigitmekonnen1506 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናት በጣም ያሳዝናል
@kokobeabebe1594
@kokobeabebe1594 3 ай бұрын
ምን አገኘብሽ ፈጣሪ ያበርታሽ ያማል
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 16 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 7 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 19 МЛН
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 16 МЛН