የራቁት ፎቶ 5 መዘዞች የዘመኑ ፍቅር ህይወት ጉዶች | ashruka channel

  Рет қаралды 17,689

Ashruka አሽሩካ

Ashruka አሽሩካ

7 ай бұрын

#ashruka #ethiopia #ethiopian

Пікірлер: 437
@ashruka
@ashruka 7 ай бұрын
ለብዙ ሰው እንዲደርስ ቪድዮውን ላይክ አድርጉ 👍🙏🏽 ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ
@arsemalove
@arsemalove 7 ай бұрын
❤❤❤
@samsonamsalu3335
@samsonamsalu3335 7 ай бұрын
ትለያለህ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 7 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ያለው ዘፋኝ ግን ምነው ፈጠነ 😢😢አሁን ነበር ወይ ዘንድሮ ማለት
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 7 ай бұрын
1234😊😊
@Zuzu5149
@Zuzu5149 7 ай бұрын
በጭራሽ በጭራሽ አስፈላጊ አይደለም ያምረዋል ሆሆሆ
@user-lt6ke2rx3u
@user-lt6ke2rx3u 7 ай бұрын
ማርያምን እኔ በዚህ ምክንያት ከዛሬ 3 አመት በፊት ልንጋባ አደረሰን በኃላ ተለያየን ከዛ ቆሜ አልቀረም እድሌን ልሞክር ብየ በቅርቡ ደግሞ ፍቅረኛ ብይዝ በዚሁ ምክንያት ከፍቅረኛየ ጋር የተለያየ ነዉ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ሀይማኖቴም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ እንደ ኢትዬጲያዊነቴን ባህሌን አከብራለሁ እንደ አማኝ ሐይማኖቴ የሚለኝን እፈፅማለሁ ስለዚህ በዚህ ምክንያት ጥርግ ይበል ገደል ይግባ እንኮን ሌላ እጁ የተገለጠ ልብስ እንኮን ለብሼ አልክም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
ጎበዝ አትላኪ ❤❤❤
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl 7 ай бұрын
ፎቶ ላኪ ብሎ የሚለያይ ፍቅረኛ አለ ኧረ ገራሚ ነው እኔም አብጄም አልክም
@chinach4522
@chinach4522 7 ай бұрын
የኔ ዉድ በጣም ጎበዝ❤❤❤
@bemnetterefe4617
@bemnetterefe4617 7 ай бұрын
ጉበዝ ክብርሽን ጠብቂ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 7 ай бұрын
ይሄ ለትዳር አይሆንም እንኩዋንም ቀረይሽ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 7 ай бұрын
አሹካዬ የኔ ባለማህተብ❤😊እሴቶች ልብ ይኑራችሁ
@fayzaseid
@fayzaseid 7 ай бұрын
የራቁት ፎቶ እንኳን ለሰው ሊላክ መነሳትም እብደት ነው ።
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 7 ай бұрын
betam
@MB-ds3gf
@MB-ds3gf 7 ай бұрын
ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ ስለማናዉቅ ሁልጊዜ ነገን እያሰብን መኖር ጥሩ ይመስለኛል የጌታ ፍቅር ብቻ ነዉ ፀንቶ ለዘላለም የሚኖር 2222
@sdgd5754
@sdgd5754 7 ай бұрын
በጭራሽ አስፈላጊ አይደለም በምንም ምክንያት ቢሆን ሁሉም ነገር ልክ አለው ካልፈለገው ባለበት ይቅር ምን ይመጣል ሌላ።
@Tsehay6773
@Tsehay6773 7 ай бұрын
አሹ ማህተብህ ሲያምር😍😍
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anegach9112
@anegach9112 7 ай бұрын
ምንጊዜ ወጣ ያለነገር እግዚአብሔርም አወደዉም መጨረሻም ውርደት ነዉ ሲጀመር የሚወድህ ወንድ የራቁት ፎቶ አይጠይቅም በተፈጥሮው ባለጌ ካልሆነ በቀር ጌታ ይቅር ይበላችሁ🤔🤔 እናመሰግናለን ወንድማችን👍
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 7 ай бұрын
ሴቶች ልብ ግዙ አፍቃሪ የሆነ የራቁት ፎቶ አይጠይቅም:::::
@farismuhammad8421
@farismuhammad8421 7 ай бұрын
እኔምለው አሽሩካ ለምን እስካሁን የወንዶች እራቁት ሲወራ አልሰማንም ለምን ወዶችስ እራቁታቸውን አይልም?ለምን የነሱ አይለቀቅም ሴቶችየ ተቀየሩ እናንተም እራቁቻቸውን እንዲልክላችሁ ጠይቁ ከዛ እናንተም እንለቃለን ብላችሁ አስፈራሩ❤❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
ወንዶች አስመሳይ ናቸው በብዛት እየሰማን ያለነው የሴቶች ነው ለተኮላቸው
@SosenaEshta-cv1pq
@SosenaEshta-cv1pq 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አትሙቺ ለመን ለናትሽና ለልጅሽ ኑሪ
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 7 ай бұрын
2 እኔእራሤም ብሆን እረቁቴን መሆንአልወድም እግዚአብሔር ከድዝህ አይነት ሠዉይጠብቀን
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 7 ай бұрын
እናመሰግናለን አሹ እጅግ አሰተማሪ ነው💞
@beletetube_
@beletetube_ 7 ай бұрын
ሠላም ሠላም በመላው አለም የምትኖሩ ኢትዮጲያውያን ከክፉ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 7 ай бұрын
እኔ በግሌ ምንም ነገር አይመለከተኝም ስለዚህ 4 ቁጥር መርጫለሁ😄😄😄😄የመዳም ስራ በቂየ ነው😢😢😢 ሴቶችየ እባካችሁ ተጠንቀቁ እረ ኡኡኡኡኡኡኡ
@user-cg7oc2wv9w
@user-cg7oc2wv9w 7 ай бұрын
ሲጀመር በእምነታችንም አይፈቀድም አደለም ።እራቁት ፎቶ መላላክ ሴትልጂ ከቤት ስትወጣም አለባበሷ ያማር ልብስ ሰዉነቷን የሚያሳይ ሳይሆን ገላዋን የሚሸፍን ነገር ነው የሚለበስም። የሚያምርብንም። አሁንምን ሰለጠን እያል። ደንዝዘናል የሰይጣን ባሪያ ሁነናል ዉድ የተዋህዶ ዉቦች በእምነታችሁ ፅኑ🙏
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
ዝበይ ፍቅር ትዳር እምነት ነው ሀይማኖትሽ ምን አገባዉ ለባሏ ታዛለች ቆለጣቸዉን ፕሮፋይል የሚያደርጉ ስንት አለ የማዉቀዉ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 7 ай бұрын
2. ፍቅር እዳለህ ፅብ አለ ሰውች ቆም እናስብ
@Lilik4680.
@Lilik4680. 7 ай бұрын
ካደረገ አድራሻውን ንገሪኝ አሩን ነው የማስጎርሰው እናቱ ሆድ አይገባትም አሳፋሪ!
@SultanSalamo-vs4kn
@SultanSalamo-vs4kn 7 ай бұрын
እንደውም እውነተኛ ፍቅር ከሆነ እንዝህ አይነት ነገር አይደራግም
@noralam6392
@noralam6392 7 ай бұрын
4 ከደሙ ንፁህ ነኚ 🙈🙈🙈😾
@user-pk6yl5rs3h
@user-pk6yl5rs3h 7 ай бұрын
2ቁጥር በጭራሽ አይደለረግም ነውር አይደለ በስምአም እንደት ነው ሰው እራቁት ፎቶ ያነሳን የዝሙት መፈስ ነው እግዚአብሔር ልቦና ያስጠን ውዲች መምህር ተስፈየ ገጠመኚ አዳሙጡ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 7 ай бұрын
እውነት ነው አርሹካችን እናመሰግናለን❤🙏
@tglove2848
@tglove2848 7 ай бұрын
2 እንኳን መላክ መነሳት አያስፈልግም😊
@messymeesy4350
@messymeesy4350 7 ай бұрын
አሹ ለአማራ ህዝብ ድምፅ ስለሆንክ ❤❤❤❤ ሌላው ህቶች እባካችሁ ብልህ ሁኑ 😢😢😢😢
@user-ux7fi8bv4j
@user-ux7fi8bv4j 7 ай бұрын
አማራቆማጣነውክብርአይቅም😅😅😊
@messymeesy4350
@messymeesy4350 7 ай бұрын
@@user-ux7fi8bv4j የቆማጣ ሆስፒታል የት እንዳለ እንኳን የማታቁ ደናቁርት ምንም ብትሉ ምንም አይመስለን እኛ አማሮች በኛ ክልል 1 አንድም የቆማጣ ሆስፒታል የለም ያለው እዛው የናንተ ክልል ነው ከአንድም 3 ያለው ክክክክክክክክክ
@user-kt6yy5ui5d
@user-kt6yy5ui5d 7 ай бұрын
በፍፁም በፍቅር ግንኙነት ውስጥ በርቀትም ይሁን በቅርብም የራቆት ፎቶም ሆነ ቪድዮ መኖር የለበትም ስንት እህቶቻችንን አለቀሱ እንዴ ሰው ከሚያየው ወይም ከሚሰማው አይማርም እንዴ ማርያምን የዛሬ ስድስት ዓመት ከምወደው ፍቅረኛዬ የራቆት ፎቶ ላኪ አልክም በሚል ምክንያት ተለያየን። በሰዓቱ ቢከፋኝም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ ነኝ እመኑኝ እህቶቼ የሚወዳችሁ የሚያፍቅራችሁ ከሆነ በፍፁም የራቆት ፎቶ ላኪ አይላችሁም ። ሲከፋችሁ ሲደብራችሁ ፀልዩ መፍትሄው ከእግዚአብሔር ነው ተጠንቀቁ ። አሽሩካ ❤
@fatimamohamhad3743
@fatimamohamhad3743 7 ай бұрын
መጀመርያ ገደል ይግባ ካልፈለገጂ አልክም አሹየ 😂😂
@tigistalemu2197
@tigistalemu2197 7 ай бұрын
ሢጀመር የእርቃን ፎቶ አያሥፈልግም ባለትዳርም ሆን ፍቅረኛ አምላኬ ሆይ ልቦና ሥጠን አንዴ ሥተት ከተፈጠረም ህይወት ይቀጥላል እራሥን ማጥፋት ሀጥያት ነዉ😢😢😢
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 7 ай бұрын
private part የሚባል ነገር አለ 😂 ሁሉ ነገሬንም አላሳይም ሆሆሆ ሲጀመር በአድ ነውኮ 😮
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 7 ай бұрын
ባለጌ ነው የባለቤቱን ገበና የሚያወጣው የሚታወቅ ስለሆነ በግ ቢጠየቅ ለሌላም መማርያ ይሆናል በውነት በዚህ ምክንያት ብዝ ልጆች እየተሰቃዮ ነው እያስፈራሩ የወለደ እድህ ከጨከነ ጭራሺ ባል አለማግባት ይሻላል እኔ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው በዚህ ምክንያት ብዝ ልጆች ሂዎታቸውን አተዋል
@user-ep2tw2qp1j
@user-ep2tw2qp1j 7 ай бұрын
ግን እሰኪ ልካምት በጭራሺ እደዚህ አይነት ነገር አታድርጉ ሴቶቸየ የፈለገ ፍቅር ቢሆንም ወጣያለነገር አትለላኩ
@mastietamru4776
@mastietamru4776 7 ай бұрын
ገንቦ እራስ 😂😂😂 ይገርማል እኮ የልጅ አባት ያልታመነ ማን ይታመናል
@myfano
@myfano 7 ай бұрын
ምን አሰደበሽ በክት አችም ሴት ሁነሽ በሴት ትዘባበቻለሽ ፀጉርሽን መጀመሪያ ተሰሪው 😮😮
@mastietamru4776
@mastietamru4776 7 ай бұрын
@@myfano የኔ ማር አሹ ያለውን ነውን ነው የደገምኩት ትንሽ ፀሎት አድርጊ/ግ ሳይብስብሽ ሲጀመር ያለውን አልሰማሽም ዘለሽ ነው ለመኮመት የሮጥሽ አይይይ
@redetsweet8120
@redetsweet8120 7 ай бұрын
እግዚኦ ሰው እንዴት እርቃኑን ይሆናል ሰው ከእንስሳ በታች ሆነ እንኳን እራቁቴን ቪዲዮ ወይም ፎቶ ልልክ ይቅርና እራቁቴን ክፍሌ ውስጥ አልቆምም 222222 በፍፁም መላክም መፃፃፍም አስፈላጊ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ልቦና ይስጠን
@meskizewde9878
@meskizewde9878 7 ай бұрын
እሴቶቻችን አትሞኙ ተወርቶ ለሚቀር ወሬ እራሳችሁን አታጥፋ ። ሲጀመር መጠንቀቅ ከሆነ ያዉጣዉ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
የልጄ አባት ነው ብሎ ባሌ ነው ብሎ መሸወድ የለም የስልክ ፎን ሴክስ ተጠንቀቁ😢😢 በሪከርድ ሊለቅ ይችላል 😢 ደሞ አንዳንዱ ፊት ብቻ ወስዶ ያቀናብራሉ ከፌስቡክ ወስደዉ ቴሌግራም ላይ የአዳር ጊዜአዊ ዝሙት ፈላጊ ነች ብለዉ ይለቃሉ
@madi2644
@madi2644 7 ай бұрын
ሰላምናችሁ፡፡፡፡ህዝቤ፡፡፡፡፡እኮ፡፡፡ከጨለለቆየ
@hayatzayne
@hayatzayne 7 ай бұрын
2 አስፈለጊ አይደለም
@sadeseid742
@sadeseid742 7 ай бұрын
በጭራሸ አሰፈላጊ አደለም 2 ያጣላል ያናንቃል ያሠድባልልልልልልልል
@farida1771
@farida1771 7 ай бұрын
አሹዬ የኔመልካም እናመሰግናለን እህቴ እባካቹ ተጠቀቁ ፎቶ አትላኩ
@dasashdas4308
@dasashdas4308 7 ай бұрын
የግል ነገራችን ማዉራት የለብን በአካል ነዉ እራሳችን መገደብ አለብን ከባድ ነዉ እህቴ አያዛሽ ሁሉም ነገር ያልፋል
@user-bx8ql8ig1n
@user-bx8ql8ig1n 7 ай бұрын
2,4
@gondaregondare9594
@gondaregondare9594 7 ай бұрын
ይልቀቅ ምን አባቱ ያመጣል ማፈሪያ እራስሽን እንዳትጎጂ
@laylalayla112
@laylalayla112 7 ай бұрын
2 በተአምር. አይሆንም ሀይማኖትም አይፈቅድም
@birhanmidea9158
@birhanmidea9158 7 ай бұрын
2 ምንም መላላክ አያስፈልግም ወድሜ እናመስግናለን
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ባሏ ከሆነ ሚስቱ ገበናው ናት እሷ ብቻ ሳትሆን እሱም ይረክሳል ሲቀጥል እድህ አይነቱ ነገር አያስፈልግም ባይ ነኝ ሴቶች መቼም ገደል ግቡ ብንባል እንገባለን 😣😣ባሏ የልጆቿ አባት ከሆነ ልቀቀው ትበለው ውርደቱ እሱም ጋር ነው አስበሽና ፈቅደሽ ያደረግሽው ነው እንዳትሰሚው እውነታውን ተጋፈጭ 😣😣😣
@user-mj8or5fh2w
@user-mj8or5fh2w 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@asniit1199
@asniit1199 7 ай бұрын
2 ምናባቱ ሊያደርግነው የምልክለት አይደለም ወጣ ያለ ፎቶልልክለት ይቅርና ወጣ ያለ ወሬ እራሱ ሲናገር አፉን ነው የማዘጋው
@masrt.getachwo5825
@masrt.getachwo5825 7 ай бұрын
2nd 🎉😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@selamasamnew9996
@selamasamnew9996 7 ай бұрын
Thank you
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 7 ай бұрын
2 No Asheruye it can do it for all.
@amydenekew3854
@amydenekew3854 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አሹርካዬ ለ አማራ ድምፅህን ስላሰማህ። ሲቀጥል ራሱ የብልፅግና መንግስት ለፍርድ ይቅረብልን ነፍሰ በላው ራሱ ስለሆነ።
@aishataha2657
@aishataha2657 7 ай бұрын
አስፈላጊ አይደለም ባናቱ ይተከል አቦ😂😂😂
@tetetety3946
@tetetety3946 7 ай бұрын
2 egziabhar ymesgn eskahun aledrsbegnime ewunt lemenager ayasmekame egna satochi fker wuste snhon menm nger masbe anchileme
@Getachews189SelamgetachewGmail
@Getachews189SelamgetachewGmail 7 ай бұрын
ሁለም ልክ ነክ ወንድም 🙏😍❤
@sabiamboo
@sabiamboo 7 ай бұрын
እውነት ለመናገር ምንም ያክል በፈቅረው የራቁት ፎቶ ላኪ ቢለኝ ጥንቅር ብሎ ይቅር ጌታን አላረገውም ሆሆሆ አትሸወዱ እውነት ሚወደኝ ከሆነ እንዲህ አይነት ነገር አይለኝም ግደሉኝ አልክም ባሌም ቢሆንም
@chinach4522
@chinach4522 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤2
@yedingil
@yedingil 7 ай бұрын
WC አሹአችን🙌🏼
@donkeytub3504
@donkeytub3504 7 ай бұрын
Mutu edezi ayineti setochi yarkut pho.. yamit leleku
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 7 ай бұрын
that is true
@user-yh4so4ri3m
@user-yh4so4ri3m 7 ай бұрын
በእዉነት መሆን አለበት።
@user-ns1yi3er2w
@user-ns1yi3er2w 7 ай бұрын
4
@abelb5604
@abelb5604 7 ай бұрын
ለኢትዮጵያውያን ድምፅ በመሆንኸ ከልብ አመሰግናለሁ❤
@enjeratube2676
@enjeratube2676 7 ай бұрын
I personally don't think it's necessarily taken a picture during a relationship, let alone send it to the person because some things should be kept private. I don't understand why people take a picture of themselves during their relationship.
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 7 ай бұрын
That's my question too. Nonsense
@Acnt12
@Acnt12 7 ай бұрын
4 single forward 💜🍀
@GrtatTube
@GrtatTube 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😔 ፈጣሪ ይጠብቀን🙏
@zubest7326
@zubest7326 7 ай бұрын
Ashrukayeeeeeeeeeee
@Getachews189SelamgetachewGmail
@Getachews189SelamgetachewGmail 7 ай бұрын
Hulem lik nek ashu❤🙏😍
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz 7 ай бұрын
እራቁት ፎቶ መላላክ አያስፈልግም ሲመጀመሪ ሀፃያት ነው 2222
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 7 ай бұрын
የራቁት መንፈስ የተወጋ ይሆን
@nahom369
@nahom369 7 ай бұрын
2 & 4
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 7 ай бұрын
እኔ ሳኡድ ነኝ እሱ ኢትዮጵያ ነዉ በጣምነዉ የምወደዉ ግን እደዚህ ያለ ነገር ቢለኝ ሲፈልግ ገደል ይግባጂ አልክለትም ሲጀመር ቀርፀሺ ላኪልኝ ቢለኝኳ ለኔ ያለዉን ንቀት የማይበት ስለሆነ ቀይመስመሬነዉ ለኔ በርግጥ የሚወዱት ሰዉጋር ሲወራ ስሜት ዉስጥ ይገባል ይወራልግን ቀርፆመላክግን የማይታሰብ ነዉ
@user-ns1yi3er2w
@user-ns1yi3er2w 7 ай бұрын
2❤❤
@user-ch4kn1by2m
@user-ch4kn1by2m 7 ай бұрын
2 No
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 7 ай бұрын
በፍፆም2
@winniewubet9506
@winniewubet9506 7 ай бұрын
2❤❤❤❤❤
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 7 ай бұрын
1አስፈላጊ አይደለም። ነጥብ አከተመ ሲንግልነት💃💃💃💃💃
@mekdesasrat6705
@mekdesasrat6705 7 ай бұрын
2 bechrash ayasfeligm
@yaaydazalin6533
@yaaydazalin6533 7 ай бұрын
❤4❤
@amisherif4589
@amisherif4589 7 ай бұрын
2 aseflagi aydelmm
@Nejat197
@Nejat197 7 ай бұрын
ማረሻም አለኝ ለማለት አለ አሹ ወይ ጉድ
@dubaidubai5439
@dubaidubai5439 3 ай бұрын
በቅርብ አንዱን አሰናብቻለሁ ሆሆሆ ጎመን በጤና አለ የሀገሬ ሰው ሰው ደፋር ነው ራቁት መነሳት ክክክ የኔማ እሙሙሽን አንስተሽ ላኪልኝ ክክክ 🙈🙈🙈🙈🙈አረረ ሰው ደፋር ነው ሻወር ቤት ሻወር እየወሰድሽ ቪዲዎ ላኪልኝ ክክክክ ብሎክን አመሰግናለሁ በብሎክ ጥርግ።የትአባቱ ሴት ክብር የሚባል ነገር አለ ሴቶችዬ ራሳችንን እንጠብቅ።
@yosephandemeskel9340
@yosephandemeskel9340 7 ай бұрын
2 2 2
@tymauae4424
@tymauae4424 7 ай бұрын
2 መሆን የለበት😭💔
@mesiyenatalj64
@mesiyenatalj64 7 ай бұрын
2 አያስፈልግም 4
@rozinatekle794
@rozinatekle794 7 ай бұрын
አያስፈልግም
@mulubayissa6471
@mulubayissa6471 7 ай бұрын
2❤❤❤❤❤❤😢😢
@Lilik4680.
@Lilik4680. 7 ай бұрын
እህቶች እባካችሁ የፈለገ ፍቅር አይደለም እብደት ቢይዛችሁ የራቁት ሮቶ አትላኩ!
@YeMareamLij
@YeMareamLij 7 ай бұрын
Ashu ❤❤❤🙏🙏👏
@mekiamekia459
@mekiamekia459 7 ай бұрын
አሹዬ(4) አህያም የለኝም ከጅብ አልጣላም
@uici4945
@uici4945 7 ай бұрын
2
@qamar6089
@qamar6089 7 ай бұрын
አህለን አሹሩካ
@user-pt4di9ck5o
@user-pt4di9ck5o 7 ай бұрын
benegerachn lay hulum wendoch malet echlalew betam nw miteykut so we don't what we have to do really
@jfjjdjke8396
@jfjjdjke8396 7 ай бұрын
አሹዬ የመርጦጭ ምርጫ እኔ አያገባኝም 4 😅😅
@makdawood2161
@makdawood2161 7 ай бұрын
No 2 no need
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 7 ай бұрын
ebakhe bzech ehta mknyat mawerat eflgalhu
@user-ux7fi8bv4j
@user-ux7fi8bv4j 7 ай бұрын
አሹካአተየሸርሙጣልጂጠብቅ
@nazretkahsay2026
@nazretkahsay2026 7 ай бұрын
No no no 2
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 7 ай бұрын
Selam ashruka 🎉🎉enkuan dehena methe ❤gene ene alkem22222 fiker hulem layketele yechelale seleze weta yale text or lelam potato melake lene ayasefelgem
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 7 ай бұрын
2 4።
@userenter2635
@userenter2635 7 ай бұрын
ሰላም አሽየ እንዴትነክ🙏ኧረ 2ቁጥር ትዳርናፍቅር በራቁት ፎቶግራፍ ነው እንዴ ሲጀመር በፍፁም አላደርገውም ለምን 10አልወልድለትም የራቁት ፎቶ አልክም ሲጀመር የሰውልጅ እኮ አለልብስ አያምርብንም አርቃኔን ስነሳ አላፍርም እኔ ግን ትዳሬን እፍታለሁ እንጂ አላደርገውም ሀይማኖታችንም አያዝም በሙስሊም ሆነ በክርስቲያን አይፈቀደም ይቅርታ የራሴ ሀሳብነው እንዴ ይሂዳ ለምን ጥርግ አይል ሲጀመር ለሚስቱም ሆነ ለፍቅረኛው ክብር ቢኖረው ይሄን አስቀያሚ ነገር አድርጊ አይልም ሲጀመር ትዳር ካለኝ ከሌላ ሰውጋ ምን አሞላፈጠኝ ዝሙትነው ከትዳር ውጭ መተኛት
@Lubabayimer-bu6tf
@Lubabayimer-bu6tf 7 ай бұрын
ወላሄ ትክክክል ብለሻል እር በዛው ገደል ይግባ
@user-ri3wf9mz8r
@user-ri3wf9mz8r 7 ай бұрын
Asfelag aydelm
@user-ri3wf9mz8r
@user-ri3wf9mz8r 7 ай бұрын
1
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 15 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 51 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,6 МЛН
የጠፋ ጊዜ- YETEFA GIZE Full Amharic Movie 2023
1:30:58
Salkan Tube
Рет қаралды 932 М.
ለትዳር የሚፈልግሽ ወንድ 6 ምልክቶች | ashruka channel
13:47
በፈጣሪ ፍቃድ
14:51
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 177 М.
Не плавайте тут!😨🌊
0:26
Взрывная История
Рет қаралды 4 МЛН
КАК ОН РАССТРОИЛСЯ СНАЧАЛА 😂😂😂 #пранк #юмор
0:36
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,1 МЛН
I Have Ducks Stuck In My Ears😰🐤👂
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 11 МЛН
КОГДА БАТЕ ДАЛИ ОТПУСК😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,8 МЛН