🛑 የራቁት ፎቶ ላኪልኝ I ጉድ በይፋ በአዲስ አበባ

  Рет қаралды 119,418

Dagi Show - ዳጊ ሾው

Dagi Show - ዳጊ ሾው

3 жыл бұрын

#Subscribe #Dagi_Show
Ethiopian Prank
#Miko Mikee #Seifu ON EBS #ebstv worldwide #Hope Music Ethiopia

Пікірлер: 371
@dagishowtv
@dagishowtv 3 жыл бұрын
🛑 ሰላም ውዶቼ ተጨማሪ አዝናኝ ቪዲዮ ለመመልከት 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aZy7h5t-lpWEd9k
@user-wd6ky3lg4i
@user-wd6ky3lg4i 3 жыл бұрын
ነፍኝ ይማር የተረገምሽ አፈርብይ
@tedatube1832
@tedatube1832 3 жыл бұрын
Interperener yelal yehe new
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ዳጊ መልካም ሰዉ💚💛💓
@abduwolloyw5007
@abduwolloyw5007 3 жыл бұрын
ለባበስሽ ይደብራል
@dggghhk6912
@dggghhk6912 3 жыл бұрын
አሁን ለበስኩ ልትይ ነው ቆሻሻ
@jejibrilo9596
@jejibrilo9596 3 жыл бұрын
ባሁኑ ሰአት ኢሄን የዳጊን ቪዲዮ የምታዩ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና ተመኘሁላቹ፡፡
@martagrmay370
@martagrmay370 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zemzemsherif5777
@zemzemsherif5777 3 жыл бұрын
Ameeen
@birkeendale2046
@birkeendale2046 2 жыл бұрын
አሜን (3) ለሁላችንም ይሁንልን
@samriberhnu9051
@samriberhnu9051 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ያዘንኩት በጣም አለቀስኩ በእግዚአብሔር ለዚ ትውልድ እንፀልይ 20 አመቴ ነው ግን በኔ ዘመን ትውልድ እየሆነ ያለውን ብልግና እርኩሰት ሰይጣናዊ ማንነት ከማየት በላይ የሚያስለቅስ ነገር የለም በኔ የእድሜ በእግዚአብሔር በክርስቶስ በአላህ በ የሃይማኖታችን እንፀልይ ትውልድ ወደ ገሃነም እየሄደ ነው ያለው ሰይጣን ብዙ ሰው መልምለዋል😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 жыл бұрын
ልጠፋ ያሰበች ከተማ ነጋሪት ቢመታ አትሰማም ይባላል እኛም አምፀናል ምህረቱን ይላክልን
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
አሜን
@user-bv8jt6ik8z
@user-bv8jt6ik8z 3 жыл бұрын
ቆንጆ ትምርት ሰጪ ነው በርቱ ግን ልጅቷ አለባበሳ ግን ይደብራል ።
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
የቀረፃቹትን ድምፅ ለፖሊስ ስጡ እባካቹ! እነኚ ለገንዘብ የሞቱ ትውልድን የሚያበላሹ ናቸው አትተዋቸው!!!
@amazingent
@amazingent 3 жыл бұрын
ማስታወቂያ በአደባባይ እየሰሩ ዝም ብለዋል አይደል 😱😱😱
@amsalselam7215
@amsalselam7215 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ግን መንግስት አንድ ቢልልን ይሻላል 😦😦🥺🥺😥😥
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
@@amsalselam7215 eko
@fitsa5067
@fitsa5067 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ልጅቷ እራሷ አለባበሷን ታስተካክል።
@meronaberu1356
@meronaberu1356 3 жыл бұрын
እኮ የስራው ተባባሪ ነው የምትመስለው
@Nate-qv9fn
@Nate-qv9fn 2 жыл бұрын
Demo maryamye mnamn tlalech esua sentu ga teletatef yhonal yhene😂
@mesfintesfaye9286
@mesfintesfaye9286 2 жыл бұрын
መልእክቱን አበላሸቺው
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
አይ ኢትዮ ወዴት እየሄደነው ያለው ከወጣት እስከ አዛውነቱ እረ ተው ዝሙት በፈጣሪ ፊት ከባድ ቅጣት አለው
@daycome5639
@daycome5639 3 жыл бұрын
ያንቺ እራሱ አለባበስሽ ምንድን ነው🤔🤔 እምብርት ነፃ ወጣች ብለሽ በብርድ እንዳትጠናገሪ
@lubabalubaba1839
@lubabalubaba1839 3 жыл бұрын
እኔ እምለው ወደየት እያመራን ነው አሁን ምን ይሉታል ይህ አለባበሥ ወይ ዘንድሮ ግና ብዙ ይታያል
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ስልክ ያወራሽው ልጅ ግን ራስሽ ራቁትሽን ቀርበሽ ቡናቁርስ ነሽ አግባብ ነው ትያለሽ አለባበስሽ
@Dinachu174
@Dinachu174 3 жыл бұрын
Its her right ye felegechewn melbes
@abebedessieabiyu1179
@abebedessieabiyu1179 3 жыл бұрын
ezawu selfie tenesta bitlikiko tichilalech mikniatum rakutuan nech demo weyine mariamiye bilgina sitil alemaferua
@Aliahmad-jy5bq
@Aliahmad-jy5bq 3 жыл бұрын
እኮ እኔም የታዘብዙት ይሄን ነው በራስህ ያለውን ጉድፍ ሳታይ የወንድምህን .........
@Dinachu174
@Dinachu174 3 жыл бұрын
@@Aliahmad-jy5bq yemn gudef nww mn yagenagewal sewu tenega aydelem ende
@Dinachu174
@Dinachu174 3 жыл бұрын
@Dagem dagemm Asnakch mama awe yker ybelk erasek ene eko gerem emitluge beka social mediea lay yhone nger post sidereg akakir lemawetat memoker erdena adelm wanawe hasabu lay atekur
@user-yk3qv3ku7h
@user-yk3qv3ku7h 3 жыл бұрын
ወንድሜ ለናተ ጥሩ አይደለም እነዚህ ጁታወች አፈላልገው እዳያገኟችሁ
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@user-eu9oi3ff3w
@user-eu9oi3ff3w 3 жыл бұрын
ተጠንቀቅ ዳጊ እነዚ እንዳይገሉክ ለገንዘብ ሲባል እማያረጉት የለም
@user-bg2hh3wz2s
@user-bg2hh3wz2s 3 жыл бұрын
እኔ ምለው ልጅቷ ራሱኮ ራቁቷን ነች ለምን ስርአት ያለው ልብስ አትለብስም እንደዚህ እየለበሰች እነሱን የምትወቅስበት ሞራል የላትም እንዲሁም የማርያምን ስም መጥራት አትችልም
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 2 жыл бұрын
ይገርማል። ልጅቷ ግን ለመተወን ካፈረችው ነገር አለባበሷ ይበልጥ የሚያሳፍር ነው።
@derejeabera5539
@derejeabera5539 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ይሄ ነው እንግዲህ ስምንተኛው ሺ ቢሆንም ልጅቶ መስፈርቱን ለማሞላት ነው የተገላለጠችው ለማንኛውም ዳጊ በርታልን
@sebleseble178
@sebleseble178 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንደኛ ሀጢያት እና ክፋት ሳይሆን እንደምህረቱ ይቅር ይበለን በጣም ያሳዝናል
@woinshetvini504
@woinshetvini504 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር በለን 🥺🥺🥺
@semerdin7006
@semerdin7006 3 жыл бұрын
የሴቷ አለባበስ እራሱ የእነሱን ማስታወቂያ እያሳየች ነው የምትመስለው መጀመሪያ እራሷን አስተካክላ ነው የሰውን ስህተት ማረም ያለባት
@Arsg8
@Arsg8 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ. ዛሬ ምሽቱን ባገኝ ደስ ይለኛል አይዳጊ።ግንበጣም የሚያስጠላ ስራ ነው የሚሰራው አድሳባላይ ኤጭ ባደባባይ ጉድ
@birkeendale2046
@birkeendale2046 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም የሚያስተምር ከጊዜው ጋር የሚሔድ ፕራንክ ነው ደስ ይላል ነገር ግን ከይቅርታ ጋር አብራህ ያለችው ልጅ እራቁቷን እኮ ናት ታዲያ እሷ እደዚህ ለብሳ ምኑን ተማርነው በተለይ ህፃናቶች ሊያዩት ይችላሉ ስርአት የሌለው አለባበስ ነው የለበሰችው ቢያንስ እሚድያ ላይ ስትወጡ እባካችሁ ሴቶችዬ አለባበሳችሁን አስተካክሉ በተለይ ማሪያምዬ ስትይ ደነገጥሁ ክርስትና ሀይማኖት ይህንን አለባበስ እንዴት እንደምታወግዘው ታውቂያለሽ
@eyasumaththew4470
@eyasumaththew4470 3 жыл бұрын
አባትየው የሌሌ ነው😂😂
@seni194
@seni194 3 жыл бұрын
ዳጊ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር አስተማሪ ነው ቪዶዮው
@rrttab9750
@rrttab9750 2 жыл бұрын
Ene eko mimechenge demesehe newe Dagiዬ anechi demo kemer alebabesesh des ayelem
@sisay696
@sisay696 3 жыл бұрын
ይገርማል ባለሀብት ከሆንክ ሰው ትገዛለህ😡ለኔ እንደዚ ነው የገባኝ እውነት ያማል ለዛውም በደላላ ልክ እንደ አንድ ቁስ የት ነን ወዴትስ እየሄድን ነው?
@tigraya4426
@tigraya4426 3 жыл бұрын
እውነት እልሻለሁ ሀይማኖትሽ አታሰዲቢ እግዚያብሔር ወደ ልቦናሽ ይመልስሽ በጣም ያሳዝናል አንተ ዳጊ ደግሞ ስነምግባር ያላትን ሴት አቅርብ ለዛሬው ላይክ አላደረኩህም
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
በክርስቶስ ፍቅር ደምሩኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@hallohhj1461
@hallohhj1461 3 жыл бұрын
ዳግየ እኮን ሰላም መጣህ ወድሜ
@heyredinsirgaga3273
@heyredinsirgaga3273 3 жыл бұрын
አኡዙቢለሂ ሚና ሸይጠን አረጂም ምን አይነት ጉድ ነው ጭረሽ በአደባባይ በደለለ ተጀማራ ሴተኛ አደሪዎች ስገርማን
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ወጣቱ ለቡር ቡሎነዉ ሲያሳዝኑ
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 3 жыл бұрын
ወይ ጌታ ሆይ እንዲህ ዓይነት አፀያፊ ነገርም በምድራችን ገብቷል? እግዚአብሔር በራሱ አምሳል የፈጠረው ክቡሩ ሰው እንደ ሸቀጥ በገንዘብ ?የማስታወቂያው መሀል ከተማ ተለጥፎ ማየቱ በራሱ ይዘገንናል ! ኧረ ባህላችን ወዴት እየሄደ ነው???? ተባረክ ወንድሜ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
በክርስቶስ ፍቅር ደምሩኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@kidistabera4699
@kidistabera4699 3 жыл бұрын
ደግ አቀረባችሁልን ሠወ ይጠነቀቃል የፈጣሪ ያለህ እግዞ 😳😳😳😭😭😭😭ልጆቻችን ተበላሹ በሉኛ
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 3 жыл бұрын
Welcome abatiyewu❤
@samiabera9766
@samiabera9766 3 жыл бұрын
ዳጊ እውነት እውነት እልካለው በጣም አስተማሪና ህዝቡን ማንቂያና ወላጆች እንዲጠነቀቁና ይህን ነገር ማስቆም የሚችቻልበትን መስገንዘቢያ ነው። በጣም ልትመሰገን ይገባካል! ሳሚ አበራ/ ከእሪ በከንቱ/
@rabikbutajira512
@rabikbutajira512 3 жыл бұрын
አገሬ ወዴት እየሄደች ነው በጣም ያሣዝናል ዛሬ ያየሁት።እንደዛሬ ከፍቶኝ አያውቅም ይህ በማየቴ፣ኢሄማ አወግዛለው። በርታ ወንድም
@user-qm5ln7ir3m
@user-qm5ln7ir3m 3 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ማይሰማ የለም ያሳዝናል
@mesfinfikadu1303
@mesfinfikadu1303 3 жыл бұрын
Bravo bro bereta
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!
@kenbontube180
@kenbontube180 3 жыл бұрын
Wey abatyew lemn film atmokerm yawatahal ✌️
@selamgebeyehu1872
@selamgebeyehu1872 2 жыл бұрын
ዳጊ ስነምግባር ጨዋ ከሆኑ ሴቶች ጋር ብትሰራ ጥሩ ነው ያንተንም ኳሊቲ ይቀንስብሃል እንዳይለምድህ
@homestudio4844
@homestudio4844 3 жыл бұрын
wend kehonk prank aseram.....video idea katash begeltse tenage😂😂😂
@nejuseid8161
@nejuseid8161 3 жыл бұрын
እራቁት ፎቶ ስላለሽ ደንግጠሽ እንዳይሆን ብቻ 😂😂😂😂
@lediy7350
@lediy7350 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ብልግና ነው
@tube-ry6ee
@tube-ry6ee 3 жыл бұрын
❤❤❤ dagi arif astimari newo
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 2 жыл бұрын
Be fetare
@imissumyfamily1807
@imissumyfamily1807 3 жыл бұрын
dagiye yneee wudi 💞💞💞
@aregahegnadugna5158
@aregahegnadugna5158 3 жыл бұрын
ዳጊ በጣም የምወድህ ልጅ ነህ ያቀረብከው ቪዲዮ አስተማሪ ነው ነገር ግን እናንተም ከነሱ አትሻሉም
@agereaddis1762
@agereaddis1762 2 жыл бұрын
በመጀመሪያው አለም የነበሩትም በዝሙት ምክንያት ነው በሳት ዲን የጠፉት አሁንም ያለም መጨረሻ ነው አይ ፍጥረት
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን መጣብን
@himanotkebede4641
@himanotkebede4641 2 жыл бұрын
በስመአም እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው ነው ሚባለው የፍርድ ቀን አለ ያኔ ምን እንሆን ይሆን
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን አቤቱ ጌታ ሆይ
@munitmekuria785
@munitmekuria785 3 жыл бұрын
Thanks a lot for your concern. I am surprised by negligence of the gov't body for such unethical things.
@rukiamohammad9831
@rukiamohammad9831 3 жыл бұрын
አባትዬዉ የምር ትችላለክ ስወድክኮ
@user-cm7ei4ye6j
@user-cm7ei4ye6j 3 жыл бұрын
ዉይይይይይ አላለችም ክክክ ምን በምን ትስቃለች አለ ያገሬ ሠዉ.
@samuelmekonnen7715
@samuelmekonnen7715 3 жыл бұрын
Eree feven mechi nw magegnsh koy???
@romanar4621
@romanar4621 3 жыл бұрын
አረ እኔስ ምን እደምል እጃ ያ አሏህ ምን አይነት ዘመን ነው የደርስነው
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 3 жыл бұрын
7:56 Weregna Demo weyine mariyamiye tilalech ende.Yeanchi alebabesi eyasu yesetegna adari newu yemimesilewu.yehatiyat tinishi yelewum eshi konjoo
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመዉ አንቺ ነሽ ኡዉ ያልሽዉ የቁም እሬሳ አንቺ እራስሽ ሹገር ዳዲ አባራሪ ነዉ እምትመስይዉ እራቁትሽን ሆነሽ ደሞ ሌላ ሰዉ ላይ ወይኔኔ ትያለሽ ቡሽቲ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👎👎👎👎👎👎👎👎
@enat5573
@enat5573 3 жыл бұрын
እ አግርምም
@jumbob5080
@jumbob5080 3 жыл бұрын
Exactly
@hanitube9872
@hanitube9872 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዳጊዬ ቁጭ ብየ ብመርጥ ያልከው ተመችቶኛል አደየ እቃሁነን የለ አይጊዜአችን ጌታሆይ አደራህን አተንየሚያስቀይምስራ እዳልሰራ እርዳኝ 😥 ዳጊዬ እጂግአስተምሮአለው ይሄንነገር ማስቆም አይቻልምወይ ለማንአቤቱታ እናቅርብ ፈጣሪእኮ ሲፈጥረን ሴትልጂ ክብርነን እኛግን እረከስን እደቃ መሸጥ ጀመርን ያሳዝናል 😥
@user-dd3jc2ox1k
@user-dd3jc2ox1k 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል የኔቆንጆ እዳችአይነቱን መልካምሴቶች ያብዛልን
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንዴት አይቱ. የማርን
@pomihoney1258
@pomihoney1258 3 жыл бұрын
Be careful Dagi እንደዚ ጉድ አድርገሀቸው
@selamgebeyehu1872
@selamgebeyehu1872 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የቅድስና ምድር ነች እንደዚህ የሚሰሩትን አታበረታቱ አጋፍጧቸው እባካችሁን። ቅድስና ለእግዚአብሔር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@efobka5974
@efobka5974 3 жыл бұрын
እንደኤርትራ እንደ እስራኤል ከ18 አመት በላይ በህግ ተደንግጎ ለሁለት አመት ውትድርና ሙሉ ስብእና ቁመና ይዘን ካልወጣን እኛ ኢትዮጵያን ጠፍተን መቅረታችን ነው እውቀትም ቢኖር ለፈስፋሳ ትውልድ የትም አያደርስም ባይ ነኝ አካሄዳችን የአሁን ትውልድ በጣም አደገኛ መስመር ላይ ነን
@eta8582
@eta8582 3 жыл бұрын
አረረረ ኦኦኦ ጊታሆይ ምንጉድነው ልቦና ይስጣቸው በስማም የመጨረሻው ዘመን መሆኑን ማሳያ
@Aliahmad-jy5bq
@Aliahmad-jy5bq 3 жыл бұрын
ማስታወቂያው ግን እውነት ነው ማመን ተስኖኛል🤦😭😭😭😭😳ጌታ ሆይ ምህረትህ ይብዛልን
@surafeltube3679
@surafeltube3679 3 жыл бұрын
አቤት ልጆቻችን እንዴት ነዉ ሚያድጉት ጌታሆይ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ጉድ ይመቻችሑ
@SaraSara-cm2fq
@SaraSara-cm2fq 3 жыл бұрын
Dagi arif timirt🇪🇹
@user-ds9jb5od8x
@user-ds9jb5od8x 3 жыл бұрын
አንዳንድጊዜ ቆምብለን ልናስብ ይገባል ምክንያቱም ሰው ወደዚህነገርሲገባ አማራጭ አቶሊሆንምይችላል
@user-pn1uj1lu4u
@user-pn1uj1lu4u 2 жыл бұрын
ለሃውለ ወለቁወተ ኢለቢለ ዙሙት በደበበይ ኢነሊሊለሂ ወኢነ ኢለሂ ረጂኡን
@fafetube7722
@fafetube7722 3 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ ወዴት እያመራች ነው
@abenezerberhan119
@abenezerberhan119 3 жыл бұрын
Dagi echi yakerabikate lij erasu mindenawe dagimo mareyamiya minamen telalachi enida bexam mudi yazachiben kamire wederasewa melasi bila erasiwan bitaye xeru yimasilegal
@user-ev5ce5hb8t
@user-ev5ce5hb8t 3 жыл бұрын
የጉድ ቀን አይመሺም አለ ያገሬሰው ከምን አይነቱ ጊዜ ደረስን
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
Qelal
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
በክርስቶስ ፍቅር ደምሩኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@user-yy2ww8xx9p
@user-yy2ww8xx9p 2 жыл бұрын
መልእክቱ ጥሩ አስተማሪ ነው ግን የልጂቷ አለባባስ እንደ አፍራሺ ቃል ቆጥረነዋል አለባበስ ቀይሪ ሌላው ነገር ቆንጆ ነውlike
@fafilove760
@fafilove760 3 жыл бұрын
ደጃልን በግድ ጎትጉተው ሊያስመጡብን ነው ወይኔ አኼሩ ዘመን🥺🥺🥺🥺🥺
@saydegeseaytalame5276
@saydegeseaytalame5276 3 жыл бұрын
Achi raseshe belkata alebabese lebsesh sewen balege????? Wegahu
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@selamgebeyehu1872
@selamgebeyehu1872 2 жыл бұрын
ልጅቷ ምንድነው አለባበሷ??? አረ ነውር ነው ባህላችንም አይደለም ጨዋ ሁኚ🙉🙉🙉🙉🙉
@user-iz6og4gy9t
@user-iz6og4gy9t 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ
@liyaViral
@liyaViral 3 жыл бұрын
እንደ ሀገር ዘቅጠናል💔ወይ ኢትዮጵያዬ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ደረስን አቤቱማረን 😭😭😭😭
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
በጌታ ስም አግዚአብሔር ይቂር ይበላችሁ ከዚህ ምን እንማራለን 🤔🙄
@lemiaxumawit7326
@lemiaxumawit7326 3 жыл бұрын
Dagiye 1gna yabede new
@fraoltube537
@fraoltube537 3 жыл бұрын
yaserawu sera gin betam das yamil newu tenyou
@shamblefentawe3690
@shamblefentawe3690 3 жыл бұрын
😭😭😭😭soory Ethiopia 🇪🇹 😭😭😭😭
@hsuu2414
@hsuu2414 3 жыл бұрын
Dagi qashiti
@baraddujimmajimma3060
@baraddujimmajimma3060 3 жыл бұрын
Uuuuuuuuu yarabbi hagare wodet iyamarach naw
@bitanyamelaku5147
@bitanyamelaku5147 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂dagi gangs
@dagi3715
@dagi3715 3 жыл бұрын
እረ ሃገሬ ወዴት እያመራች ነዉ? በል ለማንኛውም የሁሉንም ስልክ አሁኑኑ ላክልኝ ልመክራቸው እፈልጋለሁ
@user-oe8bh7mt4b
@user-oe8bh7mt4b 3 жыл бұрын
ያረቢ ጌታየ ሳታጃጅለኝ ቶሎ ግደለኝ😩😩😩😩
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
እግዚኦ ጌታ ይቅር ይበላችሁ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
ዳጊ እረ በደንብ ሰራበት እረ ወይኔ ሀገሬ የት እሄድነዉ
@user-bc7lj3or2j
@user-bc7lj3or2j 3 жыл бұрын
ወይኔ 😭😭😭😭😭😭
@ashenafielias9617
@ashenafielias9617 2 жыл бұрын
kutiru eko yeteyal, bedemb atefawu enji Dagi; የ አንተ video እንደ ማስተዎቅያ እንዳያገለግል ስጋት አለኝiiii
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 3 жыл бұрын
ሉቱ ሰባአት ወይኔ አምላኬ ይህ ጉድ ህጋውይ ሁኖ እየተሰራ ከሆነ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ይቀር ይበለን ለይተህ ምታ
@user-dy5vy7du1n
@user-dy5vy7du1n 3 жыл бұрын
አንዱኮ ነው ልጃገርድ ፍልጎ ወደዚህ ድርጅት ጎራ ብሎ አስፈላጊውን ክፍያ ፈጽሞ ቆንጆ ሆቴል አልጋ ይዞ መጠባበቅ ጀመረ።ከዚያም ክፍሉ ተንኳኩቶ በሩን ከፈት አርጎ ሲያስገባት ማን ብትሆን ጥሩ ነው? ልጁ።እንደዚህ አይነት ቅሌት በዘራችሁም አይድረስባችሁ።
@rahelhagos542
@rahelhagos542 9 ай бұрын
Yena wendem betame adenakihe nege Berta egezabehar kante gar yehun 🙏🥰🥰🥰
@kalkal5274
@kalkal5274 3 жыл бұрын
መሸጥ ተጀመረ ይገርማል ባደባባይ ኧረ ዉይይይይ
@mohammedharari0281
@mohammedharari0281 3 жыл бұрын
Antena miko anbesoche nachu astemare sera new meserut qetelubet
@mhtaht9994
@mhtaht9994 3 жыл бұрын
ወይኔ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 😭😭😭😭
@esohabesha8274
@esohabesha8274 2 жыл бұрын
Eskemechereshaw hedeh btasayen arif new
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 32 МЛН
ПООСТЕРЕГИСЬ🙊🙊🙊
00:39
Chapitosiki
Рет қаралды 67 МЛН
WHY THROW CHIPS IN THE TRASH?🤪
00:18
JULI_PROETO
Рет қаралды 9 МЛН
Banana Prank || እረ የሙዝ ፍቅር
8:54
Aliz-media
Рет қаралды 1,9 М.
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 32 МЛН