የምዕራባውያኑ ጫና ኢትዮጵያ በነጻነት የኖረች፣ ለሌሎች ነጻነት የታገለች በመሆኗ ነው‼

  Рет қаралды 24,073

Ethiopian Press Agency የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

Ethiopian Press Agency የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

2 жыл бұрын

Пікірлер: 76
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z 2 жыл бұрын
ምን አይነት ድንብርብር ያለ ቃለመጥይቅ ነው አፈር ብሉ
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጦት። አሸባሪውን ዘረኛውን ወያኔን ለ17 ዓመት ስለታገሉልን እናመሰግናለን። ወያኔን ወደጫካ እርሶ ደግሞ በክብር ለቤትዎ ያበቃዎት የእውነት አምልክ ክብር ምስጋና ይገባዋል።
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
Berhanu Bayeh still after thirty years saying EPRDF wenebde.
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 2 жыл бұрын
Yes they are Wenbede
@balambaras5848
@balambaras5848 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጨዋታ ነው። ጥያቄ ነው ? ማብራርያ ነው? ምንድን ነው? ብርሃኑ ባየህ ይመስላሉ ከሆነም መልክ ባለው መንገድ ተጠይቀው ያሳለፋትን ቢያጫውቱን መልካም ነበር። ሀዲስ ተድላም ቢቀርቡ ጥሩ ነው።
@dengulszeferu9670
@dengulszeferu9670 2 жыл бұрын
This legendary is principled & courageous!
@veracity8968
@veracity8968 2 жыл бұрын
ምን ስላረገ???? በባዶ አቅራራ
@123ertr
@123ertr 2 жыл бұрын
I didn't expect to see all this happening in one life especially the box between tesfaye and brehanu .
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
Demeke Banjaw was Mengistu Hailemariam's friend.
@sonaderessa6412
@sonaderessa6412 Жыл бұрын
also he was the one who was in Kenya with Mengistu Halemariyam though he refused to flee with the tyrant and come back to mother land having massage for general Tesfaye Gebrekidan from Mengistu even if he knew things would be worse.
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
His name was Demeke Banjaw.
@jamesbrown9995
@jamesbrown9995 2 жыл бұрын
Its not true
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 2 жыл бұрын
Is he was vice president or foreign affairs minister?
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
Berhane Bayeh is getting old He can't remember people.
@DoorDashDrama
@DoorDashDrama 2 жыл бұрын
Amazing.
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ደመቀ ባንጃው ነው አጃቢው
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 4 ай бұрын
What is the difference between EPRDF and OPDM.I thought that Berhanu was an Educate person.But not.
@chenekukontar-wise
@chenekukontar-wise 2 жыл бұрын
gerami fituran nachu,
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ብርሀኑ ባየህ በደርግ ጊዜ ለዘብተኛው ባለ ስልጣን ይባል ነበር ጣልያን ኤምባሲ ለብዙ ዐመት ተገልሎ ስለኖረ ቶርችድ ሆኗል
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
አስራት ወልዴ ይባላል
@sonaderessa6412
@sonaderessa6412 Жыл бұрын
Mengistu Hailemariyam's uncle .A brother of Hailemariyam Wolde Ayana(Mengistu's father)
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Selayenote Betam Des Belonale Abet Edemina Tena Yedelot Ersoen Endeyenew Mengeseto Haylemaryamenm Lemayet Yabekan
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 2 жыл бұрын
Betam teru Programm nwe
@surefilbekele6750
@surefilbekele6750 2 жыл бұрын
This guy is done, doesn't know what how to talk, very old and betrayal, trying to make himself unique but he was part of it for 17 years, he is wrong about mengistu's departure and edget be hbret.
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
እኔን እኔኔቴ ለማወቅ ከፈለክ ፣ከሻመበል ገብረ ሚካኤል ገብረ ንጉሥ፣ወታደር ፓሊስ ተቀጥሬ ስልጠናው ሶስት ወረ የነበረው ለስድስት ወር ተራዝሞ ጠለቅ ያለ ትምህርት ስልጠና በከፍተኛ ተመርቀን በየተለያ እንደ ዝንባሌ እውቀታችንን ተመድበን ፓሊስ ሃይለ ስናገለግል፣ እኔ ስድስት አገልግሎት ዘመን በሗላ በፍላጎቴ ተሰናበትኩኝ፣ ሻመበል ገብረ ሚካኤል ገብረ ንጉስ ስለ ቀጺለ.. ኣሥመራም ከሱ ጋራ ገበረ ሰርትሃል።
@gebremedhinhadera4652
@gebremedhinhadera4652 4 ай бұрын
ነብሰ ገዳይ
@mogiman
@mogiman 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው
@sol7166
@sol7166 2 жыл бұрын
We want to see the full interview and including Haddis Tesla !
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
መንግስቱ ቱሪናፋ አንድ ሰውና አንድ ጥይት እስኪቀር እያለ ስንቱን አስጨረሰ
@abrehammichael3507
@abrehammichael3507 2 жыл бұрын
ባለፈዉ ታሪክ አትኩራሩ ኢትዮጵያ አሁን ታሪክ የሚሰራ ነዉ የምትፈልገዉ
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Banda ye Banda lij neh !!!
@nataniya143
@nataniya143 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rGiwe4mOgpKrhKM ይህንን ስሙ እና ፍርዱን ለአድማጭ የኚህ ሰውዬ እና ሟች ጓደኛቸው ታሪካቸው እንዴት ህይወታቸው እንዳለፍ በመፀሀፍ መልክ ተፅፏል
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
Asrat Welde.
@sonaderessa6412
@sonaderessa6412 Жыл бұрын
ye Menge agot
@GS-ph6iz
@GS-ph6iz 2 жыл бұрын
Doma
@wubshetmitsun202
@wubshetmitsun202 2 жыл бұрын
Demeke bangaw
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
ኰሎነል ብርሃኑ ባዬ፣ እንደዚ ያለእጅግ ደስ የሚያሰኚ ድንቅ የእግዚአብሔ ተአምረ ሥራ ቀሪው አድሜህ ነፃ ሆነህ እንድትኖር ፣ ፈጣሪያችን አምላካችንን መድሃኔ አለም እየሱስ ክርስቶስ ስለ አወጠህ እዘን አመስግነህ በሰላም መኖር ሲገባህ፣ ወደ እማይገባ ቂምበቀል ጥላቻ፣ ይገርማ እጅግም ያሳዝናል፣። ከዚህ በፊት እጅግ የሚመሰገነው የተከበረ የኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ህዝብ ለፈፀማቹት ግፍ ይቅረታ መጠየቅ ሲገባህ፣ አፍህን መኸተ እውነትና ሐቁን ትተህ፣ ህዝቡንን ለመታለል ውሸት እንደእወነት አርገህ የመለስከው ቃለ መጠየቅ ያሳዝናል። እናንተ ጋዘጠኞች ና አድማጮች ሐቁ ልንገራቹ ፣ፕሬዚዳንት መንግስቱ አልሸሸም አልፈረጠጠም፣ ካገር ለመውጣት እቅድ ይኖረው ይሆናል፣ ነገር ግን ብርሃኑ ባዬ እንደለው ሸሸ ፈረጠጠ ወዳን አጋልጦን ነው የሄደው ያለው ውሸት የውሸት ነው። እንድያም የከዱት ለሥልጣን ሺሚያ ሲሉ እነሱ ነው የከዱት፣ ፕሬዚዳንቱ በአጋርፋ የአዲስ አበባ. ይኒበርሲቲ ተማሪዎች የሰለጥኑ ስለ ነበሩ፣እነሱን ወደ ኤርትራ ሄዶ እንዲዘምቱ መርቆ ለማስጣት በአውሮፕላን በመብረር እየለ ያለሰበው በድንገት፣ስድስት የቀኑ ፕሮግራም ጀነራል ተስፋዬ ገበረ ኪዳን በረድዮ ብዙሃን መገናኛ ፣ ጓድ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሃይለ ማርያ እርሶን አገራችንን በሚመሩት አመመራር ወደ አዘቅት ላይ ስለ ጠልዋት፣ ከእንግዲህ ወዲህ አነ አገራችንን ከአዘቅት. ለማውጣት ቆርጠን ተነስተና፣ እርሶ ወደፈለጉ አገር ይሂዱ ፣ የበበኢትዮጵያ ምድር እወርደለሁ ካሉ ግን ይመታሉ ብሎ በግፅ በማያሻማ በአማርኛ ነበር. ለድፍኑ ኢትዮጵያ ህዝብ ያሳወቀው፣ ታድያ እንደዚ እየ ተበለ ማ ሞኙአለናነው ከሞሞት መሰንበተ አይሻልም፣ ፕሬዚዳንቱ ሸሸ ፈረጠጠ አጋልጦን ሓደ ስትል አታፍ ርም፣ አንተ መሰሎቹህ አታፍሩም ፈጣሪ እግዚአብሔር የለም ካላቹት ቀን ነው እፍረተቢስ የሆናቹ፣።ለግዜው ይበሃል፣ወደፊት ወደጣልያ ኤምባሲ በግልፅ ከቢሮቹ ወጥታቹ በእግራቹ እናንተን ለመውሰድ በመቃብሩ ጥግ በወወክማ በወስተጀርባ ጠቧቧና ድብቋ ወደ ሺ ሰማንያ አሥመራ መንገድ እምታጋናኝ መንገድ ነው የሄዳቹ እኔ በአካል አያቹ ነበር፣ እንድያም አንተ ህፃን ልጅ ስለለችኝ ቤቴ ሄጀ ልጄን አይቸ ልምጣ ስትል ፣ አይሆንም አሰር ደቂቃ ነው የቀራቹ ቶሎቶሎ ሂዱ ተብላቹ ወድያ በፍጥነት ጥቁር ቀለም የሬሳ ዝግ ነበረት ይሄስ ምንትላለ። አፍህን ካላረፍክ ሃቁን መናገሬ አልቀር ግዴታ አለብኝና።
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
As a politician you should be an overestimate man.
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf 2 жыл бұрын
በቃህእኮ ጃጅተሃል። አንድም ሙሉ ስም በትክክል መጥራት አልቻልክም።ነገር ትዘባርቃለህ።
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 2 жыл бұрын
Thank you Mr biryanu baye. great leader 👑 thank you for telling us the truth about TPLF means , raburay, killer, rapist
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ባክህ በቃለመጠይ ስትመልስ በየናይ ግዜው ማዘንና ማል ቀስ ሲገባህ ትስቅአለህ ታሳዝናለህ፣ አንተ እና መሰሎችህ የሥልጣደረጃችሁ የተዳለደለ በውጭመንግሥታት ነው ምነው ባክህ ምን ሆንክ የሳምንት ምክትል ፕረሲደንት አንተ አልነበርክም ወይ፣ዋና ፕሬዚዳንት ተስፋዬ ገብረ ኪዳን ቀጥሎ አዲስ ተድላ ፣ መስላቹ ነበር በስልጠን የምትቆዩ፣ ከሀዲዎች ወታደሩን በአስከፊ ደረጃ በትናቹ፣ እናንተ ግን ምቾታቹ በምእራባውያንና በሌላም መንግሠታት. ቀደም ብሎ ባጠኑ ጥናት፣ ለህዝቡ ደህንነትና አናም አገሪትዋ ከጥፋት ከእልቂት ለማዳን ብሎ ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ ብዙኅ ሚና ተጫውተዋል፣በግልፅእንድታውቁ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሃይለማርያም ቀጥሎ ጦርነቱ ሳይሆንለት ሲቀር፣በአዲስ አበባ በሚኖር ሕዝብና ከተማዋን ለማጥፋ ት አስከፊ እልቂት ለመፈፀም አጥፍቶ ማጥፋት ከተመቸውም አጥፍቶ ካገር ወጥቶ መፈርጠጥ የነበረው እቅዱ እላይ እንዳልኩ ፣ ቀደም ብሎ ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ ምስጢሩ በግልፅ ለከ ፍተኞች ሃያላን መንግስታት ባለምሉ ሥልጣኖች አምበሳደሮችና ለሌሎች አለም አቀፍ ለተባበሩት መንግስታት ተወካዮች በይፋ ፣ስለነገረ በምጢር ተጠልፎ ፣ፍቃደኛ በመሆኑ ያ አስከፊ እልቂት ደም መፋ ስሱን እቅዱን በመተባበር ሊከሽፍ ችለዋል። በቅድሚያ ክቡር ኮለኔል ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ፣ቀጥሎም የውጪ አገሮች ዲፕሎማቶች አምበሳደሮች ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለአገሪትዋ ኢትዮጵያ ባለውለታ በመሆናቸው ሊመሰገኑ ይገባል። ሐቁ ይሄነው። ሐቁንን ኢትዮጵያን ለሚረከቧ አዲስ ትወልድ ለማስተላለፍ ግዴታ ስለለብኝ ከመፃፍና ከመናገር ፣ ያለአንዳች ጒድለት እንደ ወረደ እተርከው አለሁኝ።ቡናእነደወረደ ሲጠጣ ነው ደስ የሚለወና ፣ ታሪክም እንዳለ ሐቁን ይዞ እንዳለ እንደ ወረደ ሲተረክ ነው፣ አንዱንን ወገን ፓርቲ ባለስልጣ ለመመጎስ፣ አንዱንን ለመኳሰስ፣ አንዱንን ለመጥቀም አንዱንን ለመጒዳት ለዝና ለወገን አድልዎ የተሞላበት ድርሰት ታሪክ ሓቀኛ ታሪክ ብሎ ለሕዝብ ማቅረብ ነውር ነው ፣ በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ ያስከፍላል።
@libeymidrebeda2580
@libeymidrebeda2580 Жыл бұрын
Wishtam 😝😝😝
@astatk
@astatk 2 жыл бұрын
ቆራርጣችሁ ባታቀርቡት ጥሩ ነበር
@johnnyberhanu5946
@johnnyberhanu5946 4 ай бұрын
ነፍስ ገዳይ የስንቱን ደም የጠጣህ
@gebremedhinhadera4652
@gebremedhinhadera4652 4 ай бұрын
ለምን ታዲያ ጣሊያን ኤምባሲ ገብተህ ለዓመታት ተወሸቅክ
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 2 жыл бұрын
እናንተ ነበራቹ መሪ?!
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
ስለ ጀነራል ተስፋዬ ወልደ ስላሴ አማማት አንተና አዲስ ተድላ ቃለ መጠየቅ የተደረገ ው በደንብ ሰሚቸው በጣም ነው የተጣራጠርኩ፣ መቸስ እንደዚ እናንተ እንዳላቹ ማን ያመናቹ ምናቹ ይታመናል፣ ነገሩ ግልፅ ነውኮ፣ ቀደም ብላቹ ሁለታቹ ቅራኔ ጠብ ጥላቻ ቂም በቀል ከመዋቹ እማትስማሙ ከነበሯቹ ታድያ ነገርየው ማለት ሁለት ለአንድ አይሆንም ወይ፣።
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 2 жыл бұрын
አሉባልታህን ለመጫጫር ስትንደፋደፍ ተስፋዬ ገብረኪዳን ለማለት ተስፋዬ ወልደ ስላሴ አልክ። ጁንታ ቢጤ
@AligazLeu
@AligazLeu Ай бұрын
ቅዘናም ኤምባሲ ፈርጥጠክ ሄደክ ሰላሳ አመት ኖረህ አሁን ለተፈጥሮሞትአንድ ሳምንት ሲቀርህ ተዘባርቃለህ።
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 2 жыл бұрын
መንግስቱ ኃ/ማርያም ወደ ዚምባብዌ እናንተ ደግሞ ወጀ ጣሊያን ኤምባሲ ፈረጠጣችሁ።
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ዱርዬዎች ነበራችሁ
@belaybelay4288
@belaybelay4288 2 жыл бұрын
You have been silent and indirect participated in the massacre of thousands true Ethiopian hero’s now you cry foul your consciences and God
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
እናንተ ነበራችሁ ኢትዮጵያን ትመሩ የነበረው?
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
እውነቱ ይሄነው መንግስቱ ውሸታም ቀጣፊ ነው
@mengisbariazgi4943
@mengisbariazgi4943 2 жыл бұрын
This man was a part of killers and talking about others like this shame on him.
@bereketghebray3510
@bereketghebray3510 2 жыл бұрын
U are blaming for those who u never did any thing better.Was there development ,eduation and construction when u have been in office?Never..
@davehm1825
@davehm1825 2 жыл бұрын
Yes there was, and they didn’t loot the wealth of the country like your bosses Meles and Detsi!!! 🤣🤣
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 2 жыл бұрын
Yes they irradiated illiteracy. They help the poor to have their own house . Many many things they did . They are clean . They are not looters Like woyane .
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 2 жыл бұрын
*eradicated
@wediofla3230
@wediofla3230 2 жыл бұрын
@@haregewoyntekeste3067 😀😀😀😀
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 13 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 116 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 37 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН