የራስ ደስታ ዳምጠው ተማሪ ቤት ትዝታዎች በአጋሮ እና የኢቢኤስ ልዩ ስጦታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 64,055

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@Ahmed-211
@Ahmed-211 Жыл бұрын
ለዚህ ትልቅ ድርጅት EBS ለባለቤቶቹ እና managementu ያለንን ትልቅ ክብርና ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን 🙏🙏💚💚 ጋሽ ዮኒ ትልቅ ሰዉ እናመሰግናለን 🙏🙏💚💚
@ribkabelay3792
@ribkabelay3792 8 ай бұрын
ጎበዝ እውነቸኛ ፈጣሪ ይባርክ አገር ወዳድ
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 жыл бұрын
ጅማ እንደ ሀብታምነቷ አላደገችም ግን ብዙ መልካም ሰዎች ያሉባት ሀገር ናት በሀብቷ ተጠቃሚ እንድትሆን ባለስልጣኖች ከፍተኛ ሀላፊነት አለባችሁ ከዚህ መጣህ ከዚያ መጣህ የማይባልባት ጅማ የፍቅር አገር ተባረኩ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
የ ebs ባለቤት እንዲሁም ሀላችሁም እስታፎች ከብር ይገባችሗል ዮኒዬ ሁሌም ክብር ላንተ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nurumustaf3167
@nurumustaf3167 2 жыл бұрын
የሚማታ አስተማሪ ነበር ቅፂል ስሙ የሀበሻ እስታር በህይወት ካለ ሰላም በልልኝ ።
@tsenatabiye4057
@tsenatabiye4057 2 жыл бұрын
Rasdestaye♥መሠረታችን ልጅነታችን ትዝተችን እናመሰግናለን
@rahelmangasha1860
@rahelmangasha1860 2 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ራስ ደስታ አጋሮዬ ሀገሬ ደስ ሲል በጣም ነው ምናመሰግነዉ ebs tv
@mamemome8341
@mamemome8341 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደሰ ብሎናል። አላህ ምሰጋና ይግባው። ኢትዬጰያ ፈጣሪ ዘንድ የተመረጠች የእመነት ሀገር ነች። ከአሜሪካ ቀጥላ በአትሌቲክ ሩጫ በሁለተኛ ደረጃ በሩጫ አሸናፊ እንደ ሆነች ሁሉ በኢንዱሰትሪ፣ በእርሻና ንግድ በቅርብ አመታት ወሰጥ አንደኛ እንድትሆን ፈጣሪ ይርዳን። ሰንፍና፣ አሻጥር፣ ሙሰና፣ መጠላለፍ፣ መገፋፋት ይውደም። ድላችን በልማትም ይንጸባረቅ። ኢትዬጰያ በልጆቿ ያላሰለሰ ጥረት በአለም ላይ በከፍታ ማማ ላይ ትታይ።
@sebrikasim3017
@sebrikasim3017 2 жыл бұрын
🅔🅑🅢 በጣም ነው ምናመሰግነው🙏 ራስደስታ ት/ቤቴ ፣ ትዝታዬ የተማርንብሽ ሁሉ ልናድስሽ ዝግጁ ነን👌 ዬኒዬ በጣም ነው ማደንቅህ❤ *ታሪክ ፈልፋይ* ብዬሀለው ፣ ሳቅህንም እወዳታለው😄
@senaittt2356
@senaittt2356 2 жыл бұрын
ebs ሶች ብዙ መልካም ነገሮችን ነው የምትሠሩት ምስጋናና ክብር ይገባችሁአል በርቱ በርቱ እንዴት እንዳስደሰታችሁን እጅግ በጣም
@ribkabelay3792
@ribkabelay3792 8 ай бұрын
እውነት የድሮው ዘመንን መልካምነት ያየሁበት በጣም ደስ የሚል በዘር በሀይማኖት ያልተለያየንበት ጊዜ ነበር የንን መልካም ጊዜ ይመልስልን!!!!
@esmailsalih8793
@esmailsalih8793 2 жыл бұрын
Rasdesta damtew ያደኩበት ሁሉን ያወኩብተ መገንባት አለበት አዎ ዕደሳት ገድ የለዋል EBS Tank you respect for you
@jmedia4639
@jmedia4639 2 жыл бұрын
ዬኒ በጣም አመሰግናለው ሰፈሬን ትምህርት ቤቴን የሰፈሬን ልጆች አሳያቹኝ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 жыл бұрын
ይሄን ቪዲዮ እንዴት ሳላየው በአላህ አጋሮ የትውልድ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዮኒዬ የታሪክ ሰው እናመሰግናለን
@agaroagaro7434
@agaroagaro7434 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ የከፋኝም የፋቅር ሀገር አጋሮ ተወልጄ ያደኩብሽ 😭😭😭 ትምህርት ቤቴ ራሰ ደሰታ በጣም ነዉ ምወድሽ አጋሮ
@mekkibashir6880
@mekkibashir6880 2 жыл бұрын
ትልቅ ክብርና ምስጋና ለኢቢኤስ ቴሌቪዥን ከ30 አመት በፊት የተማርኩበት ትምህርት ቤቴን አሳየኝ ለሰራችሁት በጎ ስራ ከአላህ ይክፈላችሁ ኢቢኤስ ማህበራዊ ችግሮችን በመፈታት ትታወቃላችሁ በርቱ ዬናስ በጣም እናመሰግናለን
@romanshifa3399
@romanshifa3399 2 жыл бұрын
መኪያ በሽር የማርያም ሰፈር ልጅነሽ እንዴ? ወይስ ጤና ጣቢያ አካባቢ?
@ajuttii5915
@ajuttii5915 Жыл бұрын
የምወድሽ ሀገሬ ባለ ትልቅ ታሪክ ነሽ ኮ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayeato4661
@tesfayeato4661 2 жыл бұрын
ጋሼ ስላየሆት ደስ አልኝ ወይኔ ሀገሬ ናፈቅሽኝ
@emuyeyoutube645
@emuyeyoutube645 2 жыл бұрын
ዮንዬ እናመሰግናለን አጋኖ ትዝታዬ I love you
@muluhabtom1512
@muluhabtom1512 2 жыл бұрын
ዬኒዬ እናመሰግናለን🙏🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ኦሮሚያ ክልል ዘመናዊ አዳሪ ትምህርት ቤት ከመገንባት ይልቅ እድሜ ጠገብ ታሪካዊ ትምህርት ቤቶችን ማሳደስ ትውልድን ማስቀጠል እሴቶችን መጠበቅ ታላቅነትነው ጥንታዊ ታሪክን ቅርሶትን እያጠፉ አዲስ ነገር ለመፍጠር መሞከር አላዋቂነት ነው። የራስ መኮንን አውልት አፍርሶ አዳዲስ አውልቶች መትከል የታሪክ ሽሚያ ላያ ያላችሁ ብልፅና ወየሁላችሁ ትውልድ ሲወቅሳችሁ ይኖራል ።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
Very true! Inferiority complex and it’s dangerous outcomes.
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 2 жыл бұрын
God bless Ethiopia!!!
@romanshifa3399
@romanshifa3399 2 жыл бұрын
Thank you ebs❤
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 2 жыл бұрын
ክብርና። ምስጋና ለዚሕ። ለተበረከና። ለሠማይም። ለምድርም። የሚጠቅም። ተግባር። ለተባበራችሁ። በሙሉ። ይሁን !!!!!
@almijimma2536
@almijimma2536 2 жыл бұрын
ጂማ ሀገሬ አጋሮ ራስ ደስታ የተማርኩበት ትምህርት ቤቴ! ትዝታዬ
@feridnasir4585
@feridnasir4585 2 жыл бұрын
Mashallah des yilal inameseginalen ebs
@Sweet-bf8nu
@Sweet-bf8nu 7 ай бұрын
የኔ ራስ ደስታ ትምህርት ቤት ተምሪ ያደጉበት
@MeklitAmare-fx1tt
@MeklitAmare-fx1tt 6 ай бұрын
EBS thank you🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@naziraaa6717
@naziraaa6717 Жыл бұрын
ዋው አሰልጣኜ መምህር ናስር እና መምህርት አስቴር ስወዳቹ🥰🥰😘😘😘
@Nanati-f3w
@Nanati-f3w Жыл бұрын
Thanks ebs
@haniman3990
@haniman3990 2 жыл бұрын
ሀገሬ ወይኔ አጋሮ እናመሰግናለን ከልብ መምህሬን አየሁ
@astertadesse866
@astertadesse866 2 жыл бұрын
Waw...EBS. 👏 Bravo!!
@getebekele8167
@getebekele8167 2 жыл бұрын
ድንቅ ስራ! እ/ር ይባርካችሁ::
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 жыл бұрын
ያምራል
@yohanneszerihun4253
@yohanneszerihun4253 2 жыл бұрын
Thank you yoni and Ebs
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
I remember a song by Argawe Bedaso something about Agero City. We don't know the meaning but we used to love the song. Diaspora from Gimma should organize and build at least nice display shelf for the antique items.
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 2 жыл бұрын
አጋሮ ቸች በጋሮ
@allahisone3583
@allahisone3583 2 жыл бұрын
Ebs thank you so much Agaroyee btm wadishalew yene nafqot ❤❤❤ kefi bayilign hulem yimeribish
@mamemome8341
@mamemome8341 2 жыл бұрын
አጋሮ ከተማ በቡና ንግድ የታወቀች ነው። የጎማ ሊሙ ወረዳ ነች። በዙርያዋ እሰከ ሀምሳ ኪሎ ሜትር ሬድየሰ በምርጥ ዘር ቡና ተክል የተከበበች ከተማ ነች። ለኢትዬጰያ የውጪ ምንዛሪ ገቢ በከፍተኛ ደረጃ የምታሰገኝ ወረዳ ከተማ ነች።
@lidiyaabate3804
@lidiyaabate3804 2 жыл бұрын
Wey ebs enameseginalen eras desita timiritibete
@fissehaatnafu6251
@fissehaatnafu6251 2 жыл бұрын
Thank U
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 2 жыл бұрын
Well done EBS! 🙏
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏
@መቸስን
@መቸስን Жыл бұрын
ራስ ደስታ ዳምጠው የመስቃን ጀግና
@chaltualemu2858
@chaltualemu2858 2 жыл бұрын
Jimma great city 👏 👍
@astertadesse866
@astertadesse866 2 жыл бұрын
I love this thank you yoni 💕😘
@astertadesse866
@astertadesse866 2 жыл бұрын
She is a princess
@ekramahmed4866
@ekramahmed4866 2 жыл бұрын
Hager Agaro rasedesta temehert bete betam nafkong neber Enamsegnalen ebs
@hananiaendale3128
@hananiaendale3128 2 жыл бұрын
tnx😍
@miskiakeder5213
@miskiakeder5213 2 жыл бұрын
እላህ ይስጥልኝ
@saraoumer1171
@saraoumer1171 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤ አጋሮዬ
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
Agaro my country ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 2 жыл бұрын
EBS, Mr. Yonus love your shows travel documentary, educational, information source's thanks. Great jobs please visit more southern cities and towns. Awassa, Shashamane, Gamu-Gofa, Goba, Dilla, Yirgalem, Nagele Borana, Areba- Minch....etc all.
@fatumajunid6365
@fatumajunid6365 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንደምን አላችዉ እንደምን ከረማችዉ አልሀምዱልላህራብልአለምን አላህ የሁላችንም ሰላም ያብዛልን ባለንበት አገራችንም ሰላም ያድርግልን አመን በማስቀጠል ዮኒ በትላንትና ዕለት ጅማንና አጋሮን አስጎብኝተህን ነበር በጣም ደስ አለኝ መቼም በቅርብ የፃፍኩላች የአፋልጉልኝ ፁሁፈ አሁን እልባት ያገኝልኛል ብዬ ተስፋ ላደርግ ከአላህ ጋር ምክንያቱም የምፈልጋቼዉ ሰዎች እዛዉ አጋሮና ዙርያዉ ነበሩ ስማቸዉ አክስተ የአባተእህት አፄያቁብ አህመእድ የልጆቻቼዉ ስም ሚስኩ እና ፋጡማ ይባላሉ ፎቶ ወይንም ምንም አይነት ምስል የለኝም ነገር ግን አክስቴን አፃያቁብ እንዳ ምልክት ብሆን ብዬ የማቀርበዉ የፍት ጥርሳቼዉ ወጣ ያሌ ናበር ምናልባትበዝህ ኮመንት ዉስጥ ያላችዉ የአጋሮ ሰዎች እስክ ወደ ሁዋላ መለስ ብላችዉ አጤያይቁልኝ እኔ የማዉቃቼዉ ሶስቱሀፃያቁም ምስኩናፋጡማ አንዳቸዉ ካሉ ወይምልጆቻቼዉም ከሆኑ ብታገናኙን አላህከይርጀዛችዉን ይክፈላች እያልኩ የምሰናበታች ፋጡማ ሀጅ ጁኔይድ አሁን ያለሁበ አገር ሱዳን ካርቱም
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 2 жыл бұрын
wow EBS
@Newnew-fd9fi
@Newnew-fd9fi 2 жыл бұрын
ዬኒ እንካን ለጂማ የፍቅር ከተማ
@naziraaa6717
@naziraaa6717 Жыл бұрын
ቲቸር ጌታቸው ምርጥ የቁጥር ሁለት ደሬከተር😭
@fireheart2986
@fireheart2986 2 жыл бұрын
Yene mar akalye yene zenkata
@alemfiesha5106
@alemfiesha5106 2 жыл бұрын
Alla.ybarkachwe
@romanshifa3399
@romanshifa3399 2 жыл бұрын
አጋሮ የልጅነቴ ሀሁ የቆጠርኩብሽ ዱርሴ ሀንሴ ብዬ የተጫወትኩብሽ ኩኩ ሉሉ ብዬ የተሮአረጥኩብሽ የአባ ገላን የአባ ዲጋ ውሀ ጠጥቼ ያደግኩብሽ የራስ ደስታ ት/ቤት እስከ 8 የተማርኩብሽ በአጋሮ ወህኒ ቤት 3ስት ወር የታሰርኩብሽ ምን ብዬ ልጥራሽ በምን ልሰይምሽ አጋሮ ናፍቆቴ አለሁ በትዝታሽ የግጥሙ መታሰቢያነት በሞት ለተለዩኝ ጎደኞቼና ላሰደጉኝ ጎረቤቶች ይሁን::
@addisu_lemma
@addisu_lemma 2 жыл бұрын
Hi Roman, Are you from Mariam sefer?
@romanshifa3399
@romanshifa3399 2 жыл бұрын
@@addisu_lemmaI growth keffaber
@naziraaa6717
@naziraaa6717 Жыл бұрын
​@@addisu_lemma እኔም እዛ ነኝ😂
@yuotube9541
@yuotube9541 7 ай бұрын
ራስ ደስታ የተማርኩበት ትምህርት ቤት
@wubetube9848
@wubetube9848 2 жыл бұрын
Bitam des yemil zegjit💝💞💞💝💞💞💞
@Salame-hc8se
@Salame-hc8se 2 ай бұрын
እደዚ ቁጥሬኡለትትምርትቤት ብታዩ👏👏👏👏
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
ሰላም ዮናስ
@assefashsura578
@assefashsura578 2 жыл бұрын
ጅማ የፍቅር ከተማ ጅማዬዬዬዬ
@semahirali8042
@semahirali8042 2 жыл бұрын
Betam des ylal ejig betam adenekkuh
@christianeshale6621
@christianeshale6621 2 жыл бұрын
ራስደስታ ዳምጠው ሆስፒታል አዲስ አበባ ለመጀመሪያ ግዚ ሊፍት የነበርውነው የራስ ደስታ ስፈር ልጆች ተብለው እንደሚጠሩ አስታውሳለሁ ጅማ ድረስ ስማችው ሲጠራ መስማት ድንቅ ነው:: በነካ እጃችሁ ልእልት ጽጌ በሻህ ት/ቤት ታሪክ አ. አ የካ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ነው አሁን ስሙ ተቀይርዋአሉ ሆኖም ጥንት ልእልት ጽጌ በሻህ የድሐ ልጆች በነጻ መማር አለባችው በማለት ት/ቤት የለገሱ ደግ ልእት ናችው ይሂንን ለጋስነት ብታስታውሱን ውለታችውን በትዝታ እለዋለው ፕሮግራሙን ✍️
@astertadesse866
@astertadesse866 2 жыл бұрын
It needs to be remodeled. Yoni please open an account so that we can donate!
@obsinantube6914
@obsinantube6914 2 жыл бұрын
Agarroo koo❤❤❤❤🍓🍒🇪🇹
@አዲስአለም-ጰ3ተ
@አዲስአለም-ጰ3ተ 2 жыл бұрын
Ebs መልካም ስራ ነው በርቱ እስኪ እኔም የተማርኩበትን ትምርት ቤትም ስሩልን በጎንደር ከተማ አዲስ አለም ስፍር አዲስ አለም ትምርት ቤት እንውዳችሁአለን
@momestube
@momestube 2 жыл бұрын
mashallah ebs nurulen😍😍😍
@astertadesse866
@astertadesse866 2 жыл бұрын
Jima gave us Abbichuye!!
@mlyoutube9341
@mlyoutube9341 2 жыл бұрын
Wey.temertbety👍👍👍
@lula_009
@lula_009 2 жыл бұрын
36:02 የባንዲራ ብዛት
@abduzeinu9669
@abduzeinu9669 2 жыл бұрын
Ras desta ye ewket meflekeya
@madeenamadeena2083
@madeenamadeena2083 2 жыл бұрын
Agaroo ko I'm mss you
@semirayonis6804
@semirayonis6804 2 жыл бұрын
Kofiye. Arebeka. Ytegiyew. Kefa. New
@samiasamia3395
@samiasamia3395 2 жыл бұрын
Aggarroo biyyaa kiyyaa 😍😍😍😍😍😍
@najathussain2779
@najathussain2779 2 жыл бұрын
Agaroo 💓💓
@masertegirima4289
@masertegirima4289 2 жыл бұрын
Waaawbaxama das yilal
@takeleseifu5268
@takeleseifu5268 2 жыл бұрын
ራስ ደስታ ዳምጠው የተባለ ትምህርት ቤት ከ60 ዓመት በላይ ያስቆጠረ በይርጋዓለም ከተማ እንዳለ ታውቃላችሁ??
@naziraaa6717
@naziraaa6717 Жыл бұрын
ወደ አጋሮ ተመልሶ ይሂዱ የምትሉ
@mekdes9790
@mekdes9790 Жыл бұрын
ወይ አጋሮዬ
@mekdes9790
@mekdes9790 Жыл бұрын
ቁጆ ንም ቢያስታውሱ
@naziraaa6717
@naziraaa6717 Жыл бұрын
ቲቸር ከሰሁን እርሶም እዛ ገቡ ቆይ😳😳😳
@naziraaa6717
@naziraaa6717 Жыл бұрын
ቁጥር ሁለት ትምህርት ቤትስ😒😒😒😊
@amarewoldetensai9156
@amarewoldetensai9156 2 жыл бұрын
ዩኒ ሪስ ደስታ ዳምጠው ማን እንደነበሩ ታሪካቸውን በአጭሩ መናገር ነበረብህ
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Ewenet Belehal...Thank u
@nubekan.6628
@nubekan.6628 2 жыл бұрын
Abichun yeferachu.jimma
@tibltsgebremedhin4096
@tibltsgebremedhin4096 2 жыл бұрын
Wow that's my school 1 to 6 grade
@viralposts986
@viralposts986 2 жыл бұрын
Haile Selassie constructed school in Jimma but current youth destroyed his statue in Harrar.
@uaedxb4068
@uaedxb4068 2 жыл бұрын
Weyne tchiryee techre getciw teru mimre
@mekshew
@mekshew 2 жыл бұрын
The grand daughter of Axee Faaris has qot resembalance to Helinana Azeze of the ex EBS journalist..is Helina also in the same blood line...?
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
this is the one lovely life is broken by tplf (weyane )we were ok any way more bad happen for them
@naziraaa6717
@naziraaa6717 Жыл бұрын
ቴሌ መሀል ሰፈር ነው እንዴ😳😳😳
@asimaasina8101
@asimaasina8101 2 жыл бұрын
💖👍🥰🥰💐💐💘💘
@mohammedibra9444
@mohammedibra9444 2 жыл бұрын
Ebs ebs ebs
@kasimababiya5423
@kasimababiya5423 2 жыл бұрын
ዬን፡፡ዳሣብሎናል፡ሀጋሬ፡፡ሄድክ፡
@semahirali8042
@semahirali8042 2 жыл бұрын
Bizu neger astaweskeg abo behiwote 🇪🇹 ethiopia wine ten astaweskeg
@momestube
@momestube 2 жыл бұрын
wwwww jimmaa ye feker heger 😍😍😍😍 yoni thank you hule Comment tsdfawal woda jimmaa hedu beye👆👆👆👆 Abba Jiffer bet Mangest???
@miskiakeder5213
@miskiakeder5213 2 жыл бұрын
አጋሮ ቼንች በጎሮ
@saeedamohammed5824
@saeedamohammed5824 2 жыл бұрын
Galtomaa yoniyeee
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 2 жыл бұрын
ይሔ አርቢካ ቡና ሲባል አይገባኝም አርብ ኬት አመጣ ቡና
@lula_009
@lula_009 2 жыл бұрын
36:02 ባንዲራውን ምነው ደበላለቃችሁት አንድ የኢትዮጵያ ባንዲራ አይበቃም??
@hawidesta7792
@hawidesta7792 2 жыл бұрын
Yimeliketihali
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
ምነው የባንዲራ ነው ያስጨነቃሽ የኢትዮጵያ ባንዲራ ይታወቃል በክልሉ ደግሞ የራሳቸው ያደርጋል የቱ ጋ ነው ችግሩ መቼም የልባላቸውን ተከላቸው
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 жыл бұрын
ምነው ባንዲራ ባንዲራ ትያለች 😲😲
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 17 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Օվկիանոսից այն կողմ․ Շաքե Թուխմանյան
35:38
First Channel America
Рет қаралды 9 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 17 МЛН