የቁጭራ (32 ቀበሌ) ሰፈር ትዝታዎች / ትዝታችን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 54,827

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tiztachin_on_EBS

Пікірлер: 149
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
የነ ወይንሸት ሰፈር የኪዳነ ምህረት ማሀበርተኞቼ ሰፈር ነዉ ዉሎዬ ጉዋደኞቼ ያሉበት የምርጦች ሰፈር ነዉ ደሀ በልቶ ሚያድርበት ነፍ አመት ኑሩልኝ
@ibrahimnegash6585
@ibrahimnegash6585 2 жыл бұрын
32 ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የኢትዬጲያዊነት መገለጫ መምህራችን አረጅም እድሜን ይስጦት
@halimaahmed7962
@halimaahmed7962 2 жыл бұрын
እኔ 31ነኝ ነገርግ ስንወጣ ስንገባ መንገዳችን ነበር ባጠቃላይ ከፍተኛ 7 የፍቅር የመተሳሰብ ፍፁም ኢትዮጲያዊነት የሚታይበት ቦታ ነዉ ዬናስ ከበደ በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 2 жыл бұрын
ውይይይ ሰፈሬ ውድ የሰፈሬ ልጆች በውጭም በሃገርም ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ውጭ ያለውንም በሰላም ወደሃገር ቤት ይመልሰን🙏🏻
@seidibrahim7905
@seidibrahim7905 2 жыл бұрын
ብዙ ያሳለፍንባት ሰፈሬ የልጅነት ትዝታዬ .... ዙሮ መግቢያዩ ይኸው ከተለያየን 16 አመቴ
@ibrajr.7863
@ibrajr.7863 2 жыл бұрын
አቦ 32 ምርጥ ያራድነት ጥግ ebs እናመሰግናለን። ግን ጋሹ/ጎሹ እነ ትዝ ትዛዙ ደርጉ የመሳሰሉ ያለፉ ወጣቶችን ስማቸውን ብታነሳቸው ምርጥ ነበር @long lives 32
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 2 жыл бұрын
እውነት ነው ክብር ለመምህሮቻችን።
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
እውነት ነው በሰፈራችን ዘረኝነት አይማኖተኝነት ፍፆም አልነበርም እራጉኤል አንዎር መስጊድ ወንድማማቾች ነበሩ ሰፈሪ ያለው የሌለው በፍቅር በመከባበር የሚኖርብሽ ሁሉም ሰርቶ በልቶ የሚያድርብሽ ሰፈሪ ወገኔ አገሪ ሰላምሽ ይብዛ😭🙏🙏
@user-ke2hz7lw5w
@user-ke2hz7lw5w 2 жыл бұрын
አቤት ልጅነቴ፤ ዛሬ እንኳን ከስንት ዘመን የውጭ ኑሮ በኋላ ሁሎአም ናፍቆቴ ሰፈሬ እና ህዝቤ ነው። የአጣና ተራ፤ የ18፤ የጭድ ተራ፤ የመሳለሚያ፥ እህል በረንዳ፤ አማኔል፤ ኳስ ሜዳ፥ አውቶብስ ተራ፤ 32 ቁጭራ ስፍራ፤ ጎጃም በረንዳ፥ መስጊድ፤ አሜሪካን ጊቢ፤ ሃብተ ጊዮርጊስ፥ አትክልት ተራ፤ ጣሊያን ሰፈር፤ ፒያሳ.... እውነተኛ የፍቅር መንደሮች!!! እኔ ብሄሬ እንትን ስለሆነ ሳይሆን የምኮራው እዚህ አካባቢ ተወልጄ በማደጌ ብቻ ነው። ሸገር ክፉሽን ያርቅልኝ!!! የአዲስ አበባ ልጆች ዘላለም ኑሩልኝ!!!
@Josyk90
@Josyk90 2 жыл бұрын
Thank u ebs እኔ የ31 ልጅ ብሆንም ብዙ ወጣትነቴን ያሳለፍኩት 32 ነው miss u ያራዳ ልጆች ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል
@getachewtadesse6869
@getachewtadesse6869 2 жыл бұрын
ጋሽ ወንድሙ የእኔም ባለውለታ እንዳውም አሁን ለደረስኩበት መሰረት ናቸው፡፡ እኔ ምስክር ነኝ በነጻ ያስተማሩኝ የእኔና የእኔ መሰል ልጆች አባት መሆናቸውን እመሰክራለሁ ባለውለታየ ናቸው፡፡ ምስክርም ነኝ፡፡ 32ዎች አኮራችሁኝ፡፡ ዮኒ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ይህን ለሀገርና ለህዝብ ጠቃሚ የሆነ መተሳሰብና መረዳዳት ያለበትን የማህበራዊ መስተጋብር እንዲተላለፍ በማድረግህ እጅግ አስተማሪ ይሆናል ብየ እገምታለሁ፡፡ ለአንተና ለኢቢእስ ክብር ይገባል፡፡
@allmuda7960
@allmuda7960 2 жыл бұрын
ውዱ የደሀ እናት ሰፈሬ የልጅነት ትዝታዮን ቀሰቀሰክብነኝ ዮኒ ሜይዴይ ት/ም ቤቴ ኡፍፍፍ በጣም በፍቃችሁኛል
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 2 жыл бұрын
ዮኒ አንተ ትህትና ገንዘቡ ሰፈራችንን ስላስቃየኸን እናመሰግናለን
@mehubaabdela9707
@mehubaabdela9707 2 жыл бұрын
አውነት ነው ፍቅር የሆነ ሰፈር ሜድ ተምሮ የማይምስገን አለ ብዬ አልለም
@tofikehassen4364
@tofikehassen4364 2 жыл бұрын
ሰፈሬ የሰው ልጅ መኖሪያ ሰው በሰውነቱ ሚኖርበት የደሀ መጠጊያ ♥♥♥
@yohannesdesaleegn7873
@yohannesdesaleegn7873 2 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ያለችው እዚ ሰፈር ነው ። 💪
@negawegie5243
@negawegie5243 2 жыл бұрын
ጫካ ትምህርት ቤት አሰተማሪዬ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጦት
@kirubelgezahgn1531
@kirubelgezahgn1531 2 жыл бұрын
መተሳሰብ
@dawit_ye_ejegayehu_lij
@dawit_ye_ejegayehu_lij 2 жыл бұрын
ዮኒ ebs እናመሰግናለን ምርጥ ትዝታ 🙏🙏🙏
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
ተወልጄ ያደኩት 33 ቢሆንም እናትና አባቴ ተጋብተው የኖሩት 32 አልጋ ጊቢ ሲሆን ከባዶ ተነስተው አብረው ሰርተው 2 ሆቴል ከፍተዎል
የጉርድ ሾላ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/
37:48
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 107 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
زياد الرحباني مع ديما صادق
1:31:49
Ali Moheadden Ahmad
Рет қаралды 52 М.
አዲስ ኮሜዲ|| seifu on ebs
49:54
Fewashu on the beat
Рет қаралды 11 М.
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
1:15:29
Fana Television
Рет қаралды 78 М.
ኦሎሞፒያ //ትዝታችን በኢቢኤስ//
39:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 85 М.
የኮተቤ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/
36:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 48 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН