የራስ እውነት ሙሉ ፊልም Yeras Ewnet Ethiopian full movie 2021

  Рет қаралды 601,692

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

የሶደሬ ዩቲዩብ ቻናል ከፋይ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልከቱ። ጆይን join የሚለውን በመጫን ደንበኛ ይሁኑ። Join Sodere KZbin membership
/ @soderetv
Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZbin, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 698
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ ዉድ ያጋሬ ልጆች
@ኤልሲየልጇናፋቄ
@ኤልሲየልጇናፋቄ 3 жыл бұрын
አሜን
@seidseidk8041
@seidseidk8041 3 жыл бұрын
አሜን
@hiwot3353
@hiwot3353 3 жыл бұрын
አሜን
@ዜድነኝየኮከብአበዋቀበጥ
@ዜድነኝየኮከብአበዋቀበጥ 3 жыл бұрын
አሚንንንን የኔውድድድ
@kiyakiya8583
@kiyakiya8583 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 жыл бұрын
የሶደሬ ማስታወቂያ የሠለቸው ማነው ኤጭ ልጅቷ ግን መሸለም አለባት ባይ ነኝ ጎበዝ ተዋናይ ነች ልታይ ልታይ የማትል ምርጥ ሀበሻዊት ነች ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው
@አልሚየድንግልማርያምልጂ
@አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 жыл бұрын
እኔም ልቤ ትዝቅ ብሎን
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
ይችን ልጅ ስወዳት ሁላችሁም በርቱ አሪፍ ነው ፊልሙ
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
እየን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን💚💛❤😍🙏
@bemnetbemnet4687
@bemnetbemnet4687 3 жыл бұрын
አሜን
@genetabebe7840
@genetabebe7840 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hiwot3353
@hiwot3353 3 жыл бұрын
አሜን
@qwer7510
@qwer7510 3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@kiyakiya8583
@kiyakiya8583 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 3 жыл бұрын
ሠራተኛዋን የሚያደንቃት ማነው እደኔ ላይክ ስሞትላችሁ
@ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ
@ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ 3 жыл бұрын
በጣም
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 жыл бұрын
እኔ ነኛ የኔ ቢጤ ዋው ብያታለሁ ማሂ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 3 жыл бұрын
@@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g ኤፍዬዬዬዬ የኔ ጣፋጭ ናፍቀሽኛል😍😍😍😍❤❤❤❤
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 3 жыл бұрын
@@ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ ሜሪዬዬዬ😍😍😍❤❤
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 жыл бұрын
@@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ ውዴ አረ ተጠፍፍን በጣም ፈለኩሽ ሰላም ልልሽ እዴት ነሽልኝ ማሂ ደህና ነሽ ማሬ ወላሂ እኔም በጣም ናፍቄያለሁ አሁንማ ዩቱብ መክፈት እያማረኝ ነው የምውዳችሁን ለመሰብሰብ ክክክ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
ይችን ልጅ ማነው እደኔ እሚወዳት እጅ አውጡ
@makibel8327
@makibel8327 3 жыл бұрын
እኔም ማር
@kibiyyeeyeethioliji5618
@kibiyyeeyeethioliji5618 3 жыл бұрын
እኔ 💔
@aalamm7828
@aalamm7828 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ማርያምን
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
እኔም እወዳታለሁ ግን ከቃልኪዳን ጥበቡ ጋር ትመሳሰልብኛለች ዋሽሁ እንዴ እሲቲ ንገሩኝ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
@@genetgenifitwi5760 አውይመሳሰሰላሉ
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 3 жыл бұрын
ወገኖቼ እስቲ ለሀገራችን በየ እምነታችን አብዝተን እንፀልይ!!
@feteletilahun7072
@feteletilahun7072 3 жыл бұрын
ትልቁ ነገር እና መታሠብ ያለበት ያገር ጉዳይ ነው
@The1percentClub486
@The1percentClub486 3 жыл бұрын
Good movie👍🔥
@kalambelete1920
@kalambelete1920 3 жыл бұрын
አሜን😭😭😭🙏
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝቧን ይባርክ🙏💚💛❤
@ተነኝየዎዶችእህት
@ተነኝየዎዶችእህት 3 жыл бұрын
የት ናቹ የኣቡሽ የቱሱ ኣድናቅዎች እጃቹ ኣውጡ👍👍👍👍👍👍👈
@satt1533
@satt1533 3 жыл бұрын
እደት ነው ልየው 🥰🥰
@ተነኝየዎዶችእህት
@ተነኝየዎዶችእህት 3 жыл бұрын
@@satt1533 እይው ሃርፍ ነው
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች አበረታቱኝ ጎራ በሉ
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 жыл бұрын
ገና ላየው ነው
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 3 жыл бұрын
አለን እስኪ ልየው
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 жыл бұрын
የትሳኤ አድናቂ ማነው 🙋🙋🙋🙋🙋👌❤ ያበደ ፊልም መሆኑን ከመግባው ያስታውቃል እስኪ ልየው
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
የሠውልጅ መጨረሻው ሲያምረ ነውና ደሰ የሚለው እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረው🤲🤲🤲
@elsaterefe4038
@elsaterefe4038 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አምሰግንህዘንድምክንያቴብ
@አምሰግንህዘንድምክንያቴብ 3 жыл бұрын
አሜን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
አሜን
@አስኒየማርያምልጅ
@አስኒየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
@@አስኒየማርያምልጅ አሜን
@ሰላሜነሽማርያምየአጣዬልጂ
@ሰላሜነሽማርያምየአጣዬልጂ 3 жыл бұрын
ሶስተኛ ነኝ ወጉ ደርሰኝ ላይክ አርጉኝ በምትወዱትነገር ይሁንባችሁ
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጩኝ በቅንነት
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
i like the way you ask likes
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
100k ላይክ ክክክክክክክክክክክ
@አለኝታ_ሚዲያ_1
@አለኝታ_ሚዲያ_1 3 жыл бұрын
@@eladeneladen8095 እኔ አድርጌሻለሁ: አንችም ጎራ በይ
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
HI
@kemzenshyasin2358
@kemzenshyasin2358 3 жыл бұрын
ይቀመጣል እንደአደራ ሰው ደግም ስራ ክፉም ሰራ ሁሉም የእጁን ያገኛዋል ይቆይ እንጂ መቼ ይቀራል 😔😔ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች 😘😘😘😘
@fozitube1771
@fozitube1771 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል ሁሉም የስራውን ያገኛል
@ለሁሉምጊዜአለው-ሠ3ዐ
@ለሁሉምጊዜአለው-ሠ3ዐ 3 жыл бұрын
>>>>
@ለኔያለውበግዜውይመጣልሰላ
@ለኔያለውበግዜውይመጣልሰላ 3 жыл бұрын
ገና ላየው ነው ገን አባባልሽን ወደድኩት ማር ልየውና መለስ እላለሁ
@hohoywedewayseku1934
@hohoywedewayseku1934 3 жыл бұрын
Hoo min 10 anet lej yetsfewal yhe Film belew yesralu 1000 feker biyzat ataregewm kotetamoch
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
እውነት የሀሰት ባህር ብትሰምጥ ትሟሟለች እንጂ አትጥፋም እውነት መቼም እውነት ናት ደራሲ ና ዳይሬክተር ራይመንድ ተሰፋዬ እናመሰግናለን ጥሩ ፊልም ነው አቡሸ ነፀነትህ ይመቸኛል ሀይሚ ምርጥ ተዋናይ ነሸ በርቺ
@23linalove71
@23linalove71 3 жыл бұрын
ካሜቶችሽ በጣም ነው ደስ የሚሉት
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 жыл бұрын
ዋው ዋው በሰው ላብ ለበክበር የሚፈልግ ሰው እንዲህ ቀን ይፈርድበታል። በትወናው ለተሳተፏቹ ሁላችንም በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏👍👍👌👌
@belentubea7309
@belentubea7309 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ጥሩ ትምርት ነው በሰው ድካምና ላብ መከበር ለሚፈልጉት እናመሰግናለን
@danielbirhane213
@danielbirhane213 3 жыл бұрын
90% አማርኛ ፊልም በሆነ አጋጣሚ ይተዋወቃሉ ከዛ ፍቅር ይጀምራሉ ከዛ ይጣላሉ ከዛ ይታረቃሉ ከዛ ያልቃል። ኤጭ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 жыл бұрын
እና ተጣልተው ይቅሩ? ማንኛውም ድራማ መጨረሻው ማማር አለበት ተስፋ ሰጭ እንጂ ተስፋ አስቆራጭ ነገር አንፈልግም በሂወት አጋጣም ውጣ ውረድ ያለ ነው መጨረሻው ግን ሊምር ይችላል እንደዚያም ብሎ ማመን ነው ያለብን አንተ ምትፈልገው ሚገዳደሉ ፊልም ነው እሱንስ ቢሆን እኛ መች አጣን ከፊልም በላይ በተግባር ሂደህ ሚገዳደለው ወገንህን እይ አሊያም ደግሞ ፍፃሚው ሚስጠላ ፊልም ከሆነ ፍላጎትህ ማንም ስው በዚ ምድር ፍፃሜው እንዲያምር ነው ሚፈልገውም ሚደክመውም ስለዚ የአንተ አለም እኛ አለም ጋ አይመሳሰልም ማየት ካልፈለክ መተው ነው
@danielbirhane213
@danielbirhane213 3 жыл бұрын
እኔ ማለት የፈለኩት የሁሉም ፊልሞችን ተመሳሳይነት ለመናገር ፈልጌ ። አንተ እንዴት እንደተቀበልከው አልገባኝም ቀጥታ ጦርነት ውስጥ ገባክ ለማንኛውም ለአንተ ወይም ላንቺ አማርኛ ፊልም እራሱ ሲበዛብሽ ነው በዚህ አስተሳሰብሽ።
@misktube8251
@misktube8251 3 жыл бұрын
@@danielbirhane213 😂😂
@ራህዋራህዋ-ጨ8ቨ
@ራህዋራህዋ-ጨ8ቨ 3 жыл бұрын
@@danielbirhane213 😃😃😃😃👌
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 жыл бұрын
እውነትክን ነዉ ሌብነት ስካር ፍቅር ብቃ ይችን ነው የሚያስተምሪት
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
ይችልጂ የአመቱ ምርጥ ተዋናይ ተብላመሸለምአለባት በቃ ሠሞኑን የሥዋጂ የሌላሤቶች ቀረደ
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
H
@ነጅመተልባህር
@ነጅመተልባህር 3 жыл бұрын
ኢ ወላ ደግሞ የምሰራቸዉ ሁሉ ሀሪፍ ሀሪፍ ነዉ
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች አበረታቱኝ ጎራ በሉ በቅንናት
@almiydngllj2242
@almiydngllj2242 3 жыл бұрын
ነገኮ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ናት ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን እናቴ አርሴማ🙏💚💛❤ ❤በስደት ያላችሁ እህቶቸ በሰላም ሀገራችን ገብተን አግብተን ወልደን ሰላም ያለው ኑሮ ለመኖር ያብቃን
@ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ
@ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚❤💛
@ባለማህተቧነኝየወጌልተማሪ
@ባለማህተቧነኝየወጌልተማሪ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@زهرهزهره-س6ت
@زهرهزهره-س6ت 3 жыл бұрын
አሜን፫
@tenaachamu2560
@tenaachamu2560 3 жыл бұрын
ኑሮም እንደ ፊልም ቀላል ቢሆን ምን አለበት
@danahailu9103
@danahailu9103 3 жыл бұрын
Tekekel
@ssxsc6782
@ssxsc6782 3 жыл бұрын
ላ እህት ተተሳሰቡ ተተዋደዱ ሁሉም ቀላልነው
@celinehm7154
@celinehm7154 3 жыл бұрын
Kkkkk ewnetim 😅😁😄
@alikadir6886
@alikadir6886 3 жыл бұрын
awo bihon noro🤣🤣🤣🤣
@የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ
@የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@aldanatube4333
@aldanatube4333 3 жыл бұрын
ፈጣሪ..ለኛ ያለውን ሌላ አይወሰደውም
@hunem3101
@hunem3101 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@አልሚየድንግልማርያምልጂ
@አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 жыл бұрын
አሜን
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጩኝ በቅንነት
@سارهساره-ك7ض
@سارهساره-ك7ض 3 жыл бұрын
አሜን
@سارهساره-ك7ض
@سارهساره-ك7ض 3 жыл бұрын
@@eladeneladen8095 አድርጋለሁ በርቱ
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
HI
@mohhadahamad4436
@mohhadahamad4436 3 жыл бұрын
@haleselemon8506
@haleselemon8506 3 жыл бұрын
ምስኪን መልካም ሴት ሁና ምሠራ እች ተዋኒያን እወዳታለሁ የኔ ማር
@eyujokera808
@eyujokera808 3 жыл бұрын
ስለፊልሙ ሚኮምት የለም መቼም በጣም ደስ የሚል ያልተለመደ አሰራር ነው ትወናችው ኮይናችሁ ያስታወቃል በርቱልን መልኮምነት ቢበዛ ኖሮ ዛሬ ይሆንበት ቦታ ባነበርን ወገኖች ሁሌም መልኮም እናርግ ከሰው ሳንጠብቅ 💚💛❤️
@hayat3685
@hayat3685 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልምነው ማነው እንደኔ የወደደው
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
እየደነሱ እያሉ እብደቱ ይነሳል ብዬ ስጠብቅ ተኝተው አረፉት 😂😂😂😂😂 ጓደኛው ደግሞ ዓይኑ ሲያምር😘💚💛❤
@halmmuhmd
@halmmuhmd 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ኢማንሠይድመሀመድ
@ኢማንሠይድመሀመድ 3 жыл бұрын
አባቷ ሁኖ የሚሠራዉን ሠዉየ እወደዋለሁ
@sifanshow2024
@sifanshow2024 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ዬት ናቹ ብቻዬን ማየት ደስ አይለኝም ይበርደኛል ኑልኝ እናንተ ሶደሬዎች ደግሞ መስታወቅያዉን አጥፉልን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
Ha ha ha ha ha
@famlyatube8065
@famlyatube8065 3 жыл бұрын
Alne gebu
@sarahmohammed5023
@sarahmohammed5023 3 жыл бұрын
Alen hubi
@aszx141
@aszx141 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ስስስስስትትትት አሜንን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
መቀራረብ ቅንነት መፈላለግ ሕይወት ልክ እንደ ፊልም ቀላል ቢሆን
@blatienawrayakobo3269
@blatienawrayakobo3269 3 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ቆንጆ ፊልም ነዉ እስኪ እንሹፈዉ
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
HI
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
Hi feqa yuti
@zebu4271
@zebu4271 3 жыл бұрын
ምንም አይነት ሆነህ ብትሰራ በጣም ነው የማደቅህ አቡሽ
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ዘብዬ ጎራ በይ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው ያላያቹህ እዩት
@ሄርሚየማርያምልጅ
@ሄርሚየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏 በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን
@MaMa-gd6yh
@MaMa-gd6yh 3 жыл бұрын
አሜን
@ቤዛቤዛ-ጰ3መ
@ቤዛቤዛ-ጰ3መ 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@kwtkwtffg5908
@kwtkwtffg5908 3 жыл бұрын
ዋዉ አስተማሪና መሳጭ ፊልም ነዉ።ከገንዘብ ፍቅርና ይቅርታ ይበልጣል በርቱልን!
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 3 жыл бұрын
ዋው እደዚ አስተማሪ ነገር ደስይላል ይልመድባቹ!!!
@tewabechchina5030
@tewabechchina5030 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@tenaenawibet
@tenaenawibet 3 жыл бұрын
Hey you! Yes you. Close your eyes and relax, everything is okay right now. Be happy.
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት ጎራ በሉ
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅቅቅ በ-'ሽንኩርት' ቢላ! ኬክ:-መቁረስ ክክክክክ እውነት ነው ልጅትዋ ከምርጥ ብቃትና አክብሮት ጋር የአመቱ! ምርጥ ተሸላሚ መሆን አለባት እሷን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ Likeee ግጯት ሰላም ለሀገራችን🙏💚💛❤
@ፍቅርሳራልኑርለሚወደኝ
@ፍቅርሳራልኑርለሚወደኝ 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ሀሪፍነው ደጋህሜ ነው ያየሁት እማይሰለች ፊልም ነው😍😘😘
@ethioplove228
@ethioplove228 3 жыл бұрын
አካበድክ አትበሉኝና እጅግ በሚገርም እና በሚደንቅ ሁኔታ ነው አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ ገና ብዙ ይጠበቅባቸዋል ያገር ልጆች
@cabdiwahabcisman9568
@cabdiwahabcisman9568 3 жыл бұрын
Oh my God what an awesome!!. film I watched two times.
@netsanetagize8101
@netsanetagize8101 3 жыл бұрын
Matured Yehone movie new betam thank you
@ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
@ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ 3 жыл бұрын
ይችን ልጅ ስወድላት ትወናዋን🥰🥰🥰🥰
@fafiyam539
@fafiyam539 3 жыл бұрын
Wow ምርጥ ፊልም ነወ አስተማሪ ነው
@neimaseid835
@neimaseid835 3 жыл бұрын
ኑሮ ተወደደ ምን ይሻላል ሀገራችንን ስላም አድርግልን
@agezw6993
@agezw6993 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ወገኖቼ እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ ወገኔ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ና እገዛችሁን ያስፈልገኛል ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ ወድሞቼ እህቴቼ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ፍቅር ሰላም አድነት ያጎናፅፈን በቸርነቱ🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹💕🇪🇹💞
@mustobintmahmed6736
@mustobintmahmed6736 3 жыл бұрын
Wow heddu baredadha barumissa gudda irra baradhe namin akka kotiti jaltani like nafi godha 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@abelabraha986
@abelabraha986 3 жыл бұрын
Woww betam des yemil film new temechitognal 😁😎💞
@heyatuumer149
@heyatuumer149 3 жыл бұрын
አረ ትንሳኤ ተውነህዋል ከምር ትችላለህ
@አመለሲሳይ
@አመለሲሳይ 3 жыл бұрын
አምላኬ አገራችነን ጠብቅልን ሀገር ሰላም ሲሆነው
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል የሚለው ቃል ቀልድ አይደለም
@david.habeshatiktok1880
@david.habeshatiktok1880 3 жыл бұрын
Awo adelem abiy Ahmed new yaleh Adel🤣🤣🤣
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
@@david.habeshatiktok1880 🤔😂😅
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጩኝ በናታችሁ
@ተተተተተ
@ተተተተተ 3 жыл бұрын
እና ማነው እየቀለደ ያለው እዳንተ አይነት ቁላ የያዘወንድ አይደለም😠
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
@@ተተተተተ 🤭🥱🤭🥱
@-jamilattuyub3100
@-jamilattuyub3100 3 жыл бұрын
ሰላም ለስደተኞች ይሁን ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነብኝ እረ ወደቤቴ ጎራበሉ
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
እንደማመር
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አቡሽ ትወና ትችላለህ ሰራተኛዋን አደቃታለሁ
@eyu6354
@eyu6354 3 жыл бұрын
ያምራል ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች
@danahailu9103
@danahailu9103 3 жыл бұрын
I like so much this pur giral
@wewe634
@wewe634 3 жыл бұрын
arifenew
@Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ
@Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ 3 жыл бұрын
መስቀል እንዴት እዳማረብሽ ሁሌም ለብሰሽ ሥር😘🙏
@ኢማንሠይድመሀመድ
@ኢማንሠይድመሀመድ 3 жыл бұрын
አህዛብነዉእኳ
@አልሚየድንግልማርያምልጂ
@አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 жыл бұрын
መድህን አለም ያጥብቅላት
@ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ
@ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ
@ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ 3 жыл бұрын
ወዉ መጨረሻዉ ያምራል ከምንም በላይ እናቱን ለመረዳት የገባዉን አረቲሰት በጣም ወደድኩት ትቺላላቹህ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ነው። ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ሁሌም ሰላምሽ ይናፍቀኛል ሰላምሁኚልኝ💚💛❤💋👈ህዝቦችሽ በሰላም ውለው የሚያድሩበት የፈጠራቸውን የሚያመሰግኑበት እንዲሆን እመኛለው።
@kalyeyene8953
@kalyeyene8953 3 жыл бұрын
ይቀመጣል እንዳደራ ደግም ሰራ ክፉም ሰራ ሁሉም የጁን ያገኛል....
@meronbezuneh5598
@meronbezuneh5598 3 жыл бұрын
ሁሌም የሰው መመኘት የራስ እደሚያሳጣ ተምረንበታል እናመሰግናለን
@Sanata-j5h
@Sanata-j5h 6 ай бұрын
Wow Wow Yabede new ❤❤❤❤
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ 3 жыл бұрын
እውነት ተደብቃ አቀርም ግዜይ ይፍጃል እንጂይ ጥሩነት ለራስ ነው
@allah871
@allah871 3 жыл бұрын
ደሥ ሚል ፊልም ነው መጨረሻው ደሥ ይላል እናመሠግናለን
@haymanotcherenet9757
@haymanotcherenet9757 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ ሢሮጥ ፊልሙ የሚያመልጠው በዛላይ የመዳም ጥሪ ውይይይ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣☝️☝️☝️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
@lidacall5379
@lidacall5379 3 жыл бұрын
አቡሽዬ ተጀምሮ እስከሚያልቅ አሳቀከኝ በቃ ሞኝ ሆነው እኮ አራዳሆች አሉ እኮ አንተ ሴታሴት ፈሪ ሆነክ ነው የሰራከው አያምርብክም ይቺን ልጅ ደሞ ትወናዋ ያልተነገረላት ብቃቷን በብዙ ፊልሞች አሳይታለች ሴፉ መላጣው ቢያቀርብልን አሪፍ ነበር
@tigihailu4980
@tigihailu4980 3 жыл бұрын
ዋው፣ምርጥ።አስተማሪ_ ነው በተለይ መጨረሻው
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ኡሪፍ ነው ፊልሙ
@ayelegulte9504
@ayelegulte9504 Жыл бұрын
fine film
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 3 жыл бұрын
መልካም ልጅ ነች እደነዚህ አነት ልጅ ይቤዛልን
@gammeeofficialtube5831
@gammeeofficialtube5831 3 жыл бұрын
waaaaaw it is amazing lecturer for me. i love this film!!!
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
Abush yemejemerya filmh new balsasat arif new
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
HI
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 3 жыл бұрын
በርቱ ጥሩ ነው
@fishtecle
@fishtecle 3 жыл бұрын
betam arif film !
@robbarobi2784
@robbarobi2784 3 жыл бұрын
Best short and nice movie young professionals young kids actors 👌avery thing is okay tank you 👌 god bless ethiopian army and amhara special forces all ethiopian people 💜😊🙏😄❤ 🙏
@mdmohammad4099
@mdmohammad4099 3 жыл бұрын
በጠም ደስ ይለል ውድድድድድ
@zeedjimmaa4658
@zeedjimmaa4658 3 жыл бұрын
Ethiopia lazelalem tinur tesk Sedat layi yalachu wudd ehetoche Allah baselam yemalesachu inshallah
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈❤❤ merit astemare film nw bertuw👍
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
ጋሺ ሙሉ ጌታ ምነው በኛ የሁላችን ታሪክ በቃና ጠፋህሣ
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
HI
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 3 жыл бұрын
እስር ላይ ነው
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
@@Tነኝየተክልዬዋ minew bselam
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 3 жыл бұрын
@@hirutamare885 ክክክክ ሚስቱን ደብድቦ ነዋ
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
@@Tነኝየተክልዬዋ 🤣🤣 endza khon yblew
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ደስ ይላልልል ግን ትልቅ ሰው ሲሰርቅ አያምርበትም 😂ተንስዬና ልጅቷን ስወዳቸው🌷🥰🥰
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 жыл бұрын
ከዚህ ድራማ የተማርኩት ነገር የሰው ልጅ ይነስም ይብዛም በራሱ ላብ አጊቶ እደመክበር ትልቅ ክብር የለም. ሴትነት ትልቅ ክብር ነው እደፍለግን በማንኛውም ቦታ ልናረክሰው አይገባም ልጅትዋ ማንነቱን በደብ ሳትረዳ እራስዋን አሳልፍ መስጠት አልነበረባትም። ሌላው እምነት የነብስ እዳ ነው ሰራተኛዋ ተማኝነትዋ ለሌሎች ስራተኞች ትልቅ ብርታት ነው።።።
@gtyygggghgg7987
@gtyygggghgg7987 3 жыл бұрын
ዋው እጂግ በጣም ደስይላል
@yena3093
@yena3093 3 жыл бұрын
ይቺልጅ ግን ቃልኪዳን ታምሩን ትመስለኛለች የሆነ ነገሯ
@eyerusleulsegede7076
@eyerusleulsegede7076 3 жыл бұрын
አዎ ትመሶላለች ልክ ነሽ
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም አጀማመር ቢያስቀኝም አጨራረሱ ግን በጣም ደስ ይላል
@muktarhusein4555
@muktarhusein4555 9 ай бұрын
wow wow wow
@mabeeyknsamuujimma4502
@mabeeyknsamuujimma4502 3 жыл бұрын
Macharasha betam yasazinal😭😭😭😭
@መርካቶ-ኘ6ዀ
@መርካቶ-ኘ6ዀ 3 жыл бұрын
በጣም ደባሪ ፊልም
@hafizmohammed9957
@hafizmohammed9957 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው አስተማሪ ነው
@ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ
@ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 жыл бұрын
አሪፍ ነበር እናመሰግናለን
@zahraslife3410
@zahraslife3410 3 жыл бұрын
አቡሽ👍👍
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 3 жыл бұрын
ዋው አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ
@mikiyasadanetube4804
@mikiyasadanetube4804 3 жыл бұрын
wow
@SadikSadik-hj9od
@SadikSadik-hj9od 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውው
@abayabay8116
@abayabay8116 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ በመሪያችን አብይ አህመት ትልቅ ቦታ ትደርሳለች አንድ አይነት ፊልም ማየት ሰለቸኝ የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪም እንዲያድግ ምኞቴ ነው
@zuzu-iq1hd
@zuzu-iq1hd 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zuzusha39
@zuzusha39 3 жыл бұрын
ኢንደስትሪ አልከው እረ ይሄ ምን ኢንዱስትሪ ነው ጥቃቅን እና አነስተኛ ነው
@madiaron7366
@madiaron7366 3 жыл бұрын
ዶክተሩ የሚሰራው ፊልም ሆሊውድ አይወዳደረውም ዝም ብለሽ አስተውለሽ ኢትዩጵያን እያት እና ከዚህ የበለጠ ፊልም አለ በሁለት አመት ውስጥ ይገርማል
@ፎዚያየሱብቻ
@ፎዚያየሱብቻ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ያዝናናል
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 986 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 11 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022
1:30:04
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 939 М.
#ጠሪ አክባሪ ነው …!!#
26:16
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 74 М.
ሚስታችን ሙሉ ፊልም Mistachen Ethiopian full film 2021
1:53:25
ሮማንቲክ ኮሜዲ ፊልም Ethiopian film 2018
1:17:44
Addis Films
Рет қаралды 2,1 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 986 М.