የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022

  Рет қаралды 687,769

Blata Media

Blata Media

2 жыл бұрын

የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022
ዮሐንስ ሰውነት(ኬና) የኔነሽ ብርሃኑ ህሊና ታደሰ ሰርካለም ገላው ዮርዳኖስ ወርቁ ሳምሶም አለሙ (ጌሪ)
#YohanisSewunet #YeneneshBirhanu #SerkalemGelaw #HelenTadesse #YordanosWorku
TikTok : / blata_media
Subscribe KZbin : kzbin.info/door/TZM...
Facebook : / blatamedia
Instagram : blata_media?r=n...
#ዮሐንስሰውነት (ኬና) #የኔነሽብርሃኑ #ህሊናታደሰ #ሰርካለምገላው #ዮርዳኖስወርቁ #ሳምሶምአለሙ (ጌሪ)
#AmharicFilm #EthiopianFilm #EthiopianMovie #EthiopiaFilm2021#AddisMovie #SodereTv #NetsebraqMedia #HabeshaFilm #AmharicDrama #AddisFilms #AddisFilms2022
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©2022 Blata media

Пікірлер: 578
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 2 жыл бұрын
እናት ሁሌም እናት ናት እሰኪ እናታቹህን የምትወዱ በላይክ አሳዪኝ😌🥲
@user-pu4lb8sx5t
@user-pu4lb8sx5t 2 жыл бұрын
ይችእናት አትባልም
@genitube2244
@genitube2244 Жыл бұрын
I Love mom❤
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-pu4lb8sx5t ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 Жыл бұрын
እናት አንዲት ናት ተወዳዳሪ የሌላት 9ወር ተሽክማ አምጣ በመቀስ ከልጅዋ የምትለያይ ክብርና እድሜ ለእናቶች
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 Жыл бұрын
እናት እናት ናት
@zaharmametube4175
@zaharmametube4175 9 ай бұрын
ይህ የምታዩ በሙሉ,ለቤተሰብ,ለሀገር ለወገን,የሚጠቅም,ልጆች,ይስጠን, ይስጣቹ❤❤❤
@user-xl8lm1yo8g
@user-xl8lm1yo8g 2 жыл бұрын
የጌታዬ እናት እመቤቴ ሆይ እንወድሻለን።
@user-hw2bv9dh7y
@user-hw2bv9dh7y 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@freetafreeta3817
@freetafreeta3817 Жыл бұрын
አሜን እኔም እወዳታለሁ ❤️🙏
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Amen amen amen enem ewedatalew
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ቤተሰብ አርጉኝ😍😘
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Жыл бұрын
ክክክ ጌታ እናታለውዴ
@adenedu8797
@adenedu8797 2 жыл бұрын
ምርቃት ተቋጥሮ የሚቀመጥ ሀብት ነው ። ይሄን የምታነቡ ሁሉ ሁላችንም በተሰማራንበት ዘርፍ ጥሩ በማድረግ ለወደፊት ህይወታችን አልፎም ለሰማይ ቤታችን ይጠቅመናልና ። በተረፈ አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶች በቅንነት እመልሳለሁ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
በትክክል
@mebratetafere9934
@mebratetafere9934 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@nardosgebeyaw6775
@nardosgebeyaw6775 2 жыл бұрын
መልካም ሰራ ሁሌም መጨረሻው ያምራል
@zadethiopianutbe
@zadethiopianutbe 2 жыл бұрын
ትክክል
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
መጨረሻዉ ያምራል እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን (3)💓🙏💓
@tegsetaba2316
@tegsetaba2316 2 жыл бұрын
Amin 🙏🙏🙏
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@imanhassan9617
@imanhassan9617 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ🥰
@gyyymthe8894
@gyyymthe8894 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Amen
@strong1220
@strong1220 2 жыл бұрын
ምርቃት ከብዙ ነገር ነው የሚሰውረን በድንገት ከሚመጣብን ከክፍ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የቤተሰብ ምርቃት አለኝ በነሱ ነው የኖርኩት ከእግዚአብሔር በታች
@hanan858
@hanan858 2 жыл бұрын
ይሄ የቤተሰብ እና የልጅ አለመዋደድ የደረሰበት ነው የሚያውቀው 😢😢😭😭ከባድ ነው ኡፍፍፍፍ
@user-ij6ed6dt9i
@user-ij6ed6dt9i 2 жыл бұрын
በጣም
@user-ij6ed6dt9i
@user-ij6ed6dt9i 2 жыл бұрын
በጣም
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 2 жыл бұрын
ትክክል እኔ እናቴ አቶደኚም እህቶቼ በጣም ምቶድ አሁላይ ሰው ውድሻለው ካለ ልቤ ይጠፋል የለፍቅር አድጌ ፍቅር በሚል ስም ተጎዳው
@Zxz07881
@Zxz07881 2 жыл бұрын
እኔም ለምን እንደሆነ ባይገባኝም እናቴ ከልጆቿ ሁሉ እኔን ትጠላለች ብዙጊዜ ራሴን ለማጥፋት ምኞትነበረኝ ግንደሞ አባቴ ሩሁ እስኪወጣ ይወደኛል እሱብርታቴነዉ
@user-em6be6cx9z
@user-em6be6cx9z Жыл бұрын
@@Zxz07881 ህይወት እዴዚህ ናት አይዞሺ ለናትሺም ዱአ አርጊላት የናትነት ፍቅር ከባድ ነዉ እና አላህ ያራራልሺ እህቴ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እውነት ነው። ያለምርቃት ህይዎት ባዶ ናት የቤተሰቦቻችን ምርቃት ያስፈልገናል!! ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ፊልም ነው አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-wd4nu5qc5r
@user-wd4nu5qc5r 2 жыл бұрын
በየ ሁሉም ፊልሞቹ አሮን የሚባለው ይመቸኛል አድናቂው ነኝ❤❤
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
ለኔም ዘሬ በጠም አነዶኛል
@user-wd4nu5qc5r
@user-wd4nu5qc5r 2 жыл бұрын
@@bestebeste448ኧረ እሡ አያናድም እኔ ፊልም ማየት አልወድም እሡ ያለበት ከሆነ ግን አያለሁ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
እኔም ፊልም ለማየት ትግስት የለኝም ግን እሱያለበትን ፊልም በጣም ተመስጨነው የማየው 💞💖💖💖
@madiibrahim150
@madiibrahim150 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የሚመቼኝ
@user-pk3df7pl4q
@user-pk3df7pl4q 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ስወደው እኮ💜
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ በሂወታችን የሚመጡብን ፈተናዎች አስተምረዉን ሊያልፉ ነዉ ከዚህ ፊልም የተረዳዉት ነገር ቢኖር የሀሩን ቤተሰቦች ጥፉተኞች ናቸዉ ለምን ቢባል ልጅን ከልጅ ጋር መለየታቸዉ ጥሩ አይደለም ሲቀጥል የሁለቱንም መጥፎና ጥሩዉን አይተዉ ማስማማት ይችሉ ነበር አዳዴ በጭፉን አድሰዉ ላይ ምንፈርደዉ ፍርድ አለ አድ ልጅ ሲያጠፉ ወይም መጥፎ በሀሪ ካየንበት ከመምከር ወይም ለምን አረገ ምክንያቱን ማወቅ ሲኖርብን ከወድሙ ወይም ከህቱ እናገለዋለን ሁሌም በመጥፎነቱ እናገለዋለን ያ ተገቢ አይደለም ላይክ አሁን ፊልሙላይ እዳየነዉ ልጅ እሱ የተሻለ መልካም ሰዉ ሆነ አባትየዉ ለወለደችዉ እናቱ ሳያረግ የልጅ ልጁ አያቱን ለማዳን እና ለማስደሰት ነበር ያንን ሁሉ ነገር መስዋት የከፈለዉ ለወድሙም ሲል ሁለት አይኑን አጣ አለማወቅ እና እራስ ወዳድነት ዞሮ እራስን ይጎዳል የሰዉ ልጅ ፍፁም ባይሆንም በሂወታችን እያለን መልካም ነገሮችን ማሰብ ክፉቱን ትተን ግን ሁላችሁንም አለማድነቅ አይቻልም ትክክሉን ነገር ነዉ የተወናችሁት ይህን ፊልም የደረስከዉ ደራሲ ተባረክ በጣም ጎበዝ ነክ ተዋናዮቹንም ከልብ እናመሰግናልን🙏🙏💕💕አጨብጭቤላችሃለዉ🙏🙏
@seadaseada8215
@seadaseada8215 2 жыл бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው. ወላሂ ፍቅር ያለው ከደሀ ወድ ነው ሲቀጥል እናት. ምጊዜም መደበቂያ ናት ❤😍እማ ወድሻለሁ
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 2 жыл бұрын
ውይ ይቺ ትልቋን ሴትዬ ስወዳት ❤️❤️❤️♥️ይሄ ቀዩ ልጂ ደግሞ ክፉ ሆነህ ስሰራ ብዙም አይደል ግን ደህና ሰው ሆነህ ስሰራ መስለህ ሳይሆን ሆነህ ነው የምሰራው፧🥰🥰🥰
@gadisegetu7340
@gadisegetu7340 2 жыл бұрын
በጣም
@hfhjgfyfhjf1774
@hfhjgfyfhjf1774 2 жыл бұрын
ፊቱ ለክፋት አይሆንም ለዛነው ቢሆንም ሰርቶታል
@amaamm5840
@amaamm5840 Жыл бұрын
በጣም ክፍነቱ ያስጠላል
@abeje7892
@abeje7892 Жыл бұрын
Yenem hasab nabari
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@gadisegetu7340 ደምሩኝ😍😘
@mimitsedeke6057
@mimitsedeke6057 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉድ የምሬን ነው እሄንን ድራማ እስከምጨርስ ድረስ አይኔን ፍጥጥ አርጌ ነው የጨረስኩት። በመቀጠል ልል የምፈልገው ብኖር የቤት ጥንካሬ በሞሶሶ እንደሆነ ሁሉ እንድሁ የሰው ሕይወትም ፍሬያማ የምሆነው አባትና እናት ከምያወርሳቸው ሃብት ወይም ከምናገኛው ጥቅም ሳይሆን ከአንደበታቸው ከምያወጡት ቃል ወይንም ቡራኬ ነው። ስለዚህ አባትና እናት በሕይወት እስካሉ ምርቃት እናግኝ ባይ ነኝ ስል ለቤቱ አድስ ነኝ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው።
@bilengadisa9558
@bilengadisa9558 2 жыл бұрын
ከረዥም ጊዜ በኋላ አሪፍ ፊልም አየው thanks
@eliseykimemeeliseykimeme5891
@eliseykimemeeliseykimeme5891 2 жыл бұрын
ዋው ምን አይነት ምርጥ ፊልም ነው ብዙ ነገርን የነካ ደሞ ያስተማረ እውነት መመረቅን የመሰለ ነገር የለም እናመሰግናለን❤
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ቆንጆ ከሆነ ልሆ በቃ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-ey1pj7hp1g ደምሪኝ😍😘
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ፈጣሪ መጀመሪያችንን ሳይሆን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@mm-du1hc
@mm-du1hc 2 жыл бұрын
Amen
@Zebider2
@Zebider2 2 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው! እስኪ እንደኔ የተማራቹበት
@kalambadikoottumala6086
@kalambadikoottumala6086 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ከፉ ያለ ሁላ ዝቅ ይላል ዝቅ ያለውም ከፍ ይላል 😍
@mekiilove8860
@mekiilove8860 2 жыл бұрын
እውነት ነው 💔
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Ewent new
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@mekiilove8860 ቤተሰብ አርጉኝ😍😘
@seadaseada8215
@seadaseada8215 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም አስተማሪ ፊልም 👍💔😥ገዘብ ከለለ ጓደኛ የለም 💔
@sociacell9164
@sociacell9164 Жыл бұрын
በጣም
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪነው
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
እፍፍ ተመርቆ ማደግ በራሱ መመረቅ ነዉ 😥😥
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ ማነው እደኔ ቲክቶክ ሽፎ የመጣው
@user-gl7sp3it4x
@user-gl7sp3it4x 2 жыл бұрын
ወንድም ወንድም ነው ዋው የቤተሰብ ያልሆነ ሰው ለማንም አይሆንም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው😘❤
@mekiyamohammed5179
@mekiyamohammed5179 Жыл бұрын
የሄ ፊልም ዝቅ ማለትን የሚያተምር ነው እናመሰግናለን ጥሩ ደራሲ ና ተዋናይ ነጋአችንን ላይ ዛሬን ማሳመር ይኖርብናል
@atsedesibani7148
@atsedesibani7148 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ከልቡ ለተመለከተዉ በርቱ
@gm156
@gm156 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ምርቃት የሕይወት ስንቅ ናት ጥሩ የሰራ ለግዜው ቢገፋም ቆይቶ ግን እንደሚጠቅመው የሚያሳይ ቆንጆ ፊልም ነው🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️
@sintayahogetahun7599
@sintayahogetahun7599 2 жыл бұрын
አሪፍ ና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hayatmeka3271 እንደማመር😘😘
@kaduti3235
@kaduti3235 Жыл бұрын
እውነትም ዛከረ ፊልም መሆኑን እያወኩ የማለቅሰው ነገርስ 😥😥🥰🥰አሪፍ ፊልም ነው
@abuyetube
@abuyetube 2 жыл бұрын
ይህ በሁሉም ቤት እጅግ በጣም ያለ ነው ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@user-ke2nl2wj2n
@user-ke2nl2wj2n Жыл бұрын
እናቴ ሂወቴ እድሜ ለእናቶች በሙሉ
@mesidese9713
@mesidese9713 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ቤተሰብ ግን ሁሉንም ልጆች እኩል ማየትና ውሏቸውን ማወቅ ይኖርባቸዋል
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው ሁሉም በሰሪው መልካምነት መደሰትን በክፋቱ ደሞ መፀፀትን ዋው
@ethiopaato4232
@ethiopaato4232 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ምርጥ ፊልም ነው በጣም ነው ያስለቀሰኝ በጣም ያስተምራል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 жыл бұрын
Masha alah ህይት እንዲህናት ፈትና ታሥተምራለች በጣም ደሥሚል አሥተማሪ ታሪክ ነዉ በርቱ ከመጀመሪያው እሥከመጨረሻዉ እንከን የሌለበት መካሪ ገሣጭ የሆነ ዲራማ
@makitedros9500
@makitedros9500 2 жыл бұрын
ገራሚ አስተማሪ የሚያስለቅስ ፊልም ነው ትወና አንደኛ በተለይ አሮን ትችላለህ ቴክስ
@faida4911
@faida4911 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አስተማሪነቱ ይበዛዋል
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 2 жыл бұрын
መልካምነት ለራስነው መጨረሻውግን ልቤንሰበረው
@user-vb7wx6fi4r
@user-vb7wx6fi4r 14 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ነው❤❤😢
@demekechderego4360
@demekechderego4360 2 жыл бұрын
በጣም አረፍና አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን በረቱልን ውዶቼ💔💔💖💖❤❤💚💚
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@OkOk-sb4nw
@OkOk-sb4nw 2 жыл бұрын
💖💖💖💖💖
@fkrsisay
@fkrsisay 2 жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ትወና እና ብቃት ነው አሮን ትችላለህ በደዚህ አይነት ትወና አልሳልኩህም ነበር በማንኛውም አይነት ትችላለህ ወደፊት ደሞ ይሄ ነው የማይባል አቅም ኖሮህ ትሰራለህ በጣም ጎበዝ ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 my king 💌💌💌💌💌 my 👑👑👑👑👑👑👑
@yguu5879
@yguu5879 Жыл бұрын
እናትማለት.የህይወትመብራትናት.የደስታምጭ.ናትእናቴለዘላለምኑራልኝ.ሁሌምየምቶድሽ.ትኑሻልጅሽ
@user-yz5rs1bp3q
@user-yz5rs1bp3q 2 жыл бұрын
ወላሒ ለምን እደሔነ አላቅም አሰለቀሰኝ 😥😥😥😥😥😥
@additube9120
@additube9120 2 жыл бұрын
ሁሉም ቤት ያለችግር በዚህ በኛ ዘመን ገንዘብ በልጦ መላ ቤተሠብ ፍቅር አልባ ድካም የሆነበት ግዜ ነው አቤቱ ማስተዋልን ያድለን ቤተሠብ ከምንም በላይ ነው ገራሚ ፊልም ነው ያስተምራል እናመሠግናለን።
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ማለት በሁለት አለም መኖር መቻቻልና መደማመጥ ያልቻለ አዱ አጥፊ አዱ አልሚ ይህ ቤተሰብ ነው ሃገርተረካቢ የሚሆነዉ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
@uuuu2264
@uuuu2264 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቤን ይቅርታ ተቀባይ አርልኝ እንዴኔ ክፍ ስው የለም በደል ከልቤ አይጠፍ እያለኝ😥 አቤቱፈጣሪ ሆይ ልጆቻችንን መርቀህ ስጠን🙏
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
ውይ እኔም የተቸገርኩበት ነገር ቢኖር አንዱ ይሔ ነው 😢😢😢😢
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 10 ай бұрын
ወይእኔእራሱ በፊ ይቅርእላለሁ ግንበደልአይረሳኝአለ
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 2 жыл бұрын
በእውነት አደዚ አይነት ፍልም አላየሁም ❤❤❤❤በጣም ያምራል ❤❤እናያሳዝናል❤❤
@user-fo2tj2rh9o
@user-fo2tj2rh9o 2 жыл бұрын
በእውነት በተሰብ ማለት ፍቅርናት💞💞💚💚💛💛💜💝
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሬ ነው ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣል በሌላበኩል ገዘብ ሴኖርህ ጠላትህ ወዳጅ ይሆናል ገዘብ ስታጣ ከጎንህ አንድም ሰው የለም
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶች በቅንነት እመልሳለሁ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@engdaget12 እንደማመር😍😍
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 6 ай бұрын
በጣም አሥተማሪ ፊልምነው ለቤተሠቡ የጨከነ ለሌሎችም አይበጅም የጁንነው ሁሉም ያገኘው
@ayutube144
@ayutube144 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ሳይሰለቸኝ እየጓጓው ጨረስኩት ወላጆች ልጃቸውን በቅርበ ርቀት አለመከታተል ህይወታቸውን ወደማይገምቱበት ነገር ውስጥ እንደሚቀየር የተማርኩበት ወደ ፊት ልጆቻችንን እንዴት ማሳደግ እንዳለብን እና ሀብት ቢኖረን እንዳንመፃደቅ እጅጉኑ ያስተማረን! ጆሲን ግን ምስኪን ትእግስቱ ሲያስገርም!
@sekinatube
@sekinatube 2 жыл бұрын
ሰትዮ 😳😳😳
@ashenafiwendmsigegn1744
@ashenafiwendmsigegn1744 2 жыл бұрын
ከአሁን ዘመን ፊልም አጨራረሱ ያማረ ፊልም ይሄ ብቻ ነው በጣም ወድጀዋለሁ ቆጆ ፊልም ነው ቀጥሉበት
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ህይወት እንደዚህ ናት ፈትና ነው ምታስተምረው ወደድኩት ይመቻቹ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
አሮንን ሆነክ የምትሠራው ስወድክ ፊልምክ ሁሉ ደስ ይለኛል ምርጥ ነው
@tga947
@tga947 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው👌👌👌👌👌አደኛ ሁላቹንም እወዳቻዋለው
@user-jg9fx8re9w
@user-jg9fx8re9w 9 ай бұрын
Le enatoshe bemulu yetebareke legi fetari yesten🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@muftsmuftsa9245
@muftsmuftsa9245 2 жыл бұрын
ወውበጣምአሥተማሪምርጥፊልም
@konjikonjo9521
@konjikonjo9521 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው አስተማሪ ነው
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 жыл бұрын
አሮኔ ያለበት ፊልም በጣም ደስይላል ያስተምራል
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ አሰተማሪ ነዉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💯🙏🏻🙏🏻
@rahelliza6321
@rahelliza6321 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@mesfinabowerk3759
@mesfinabowerk3759 2 жыл бұрын
የዮሴፍን ዓይነት ደግነት ለሁላችንም ይስጠን
@sociacell9164
@sociacell9164 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በውነት አስተማሪ ነው ባበላው እጄን ተነከስኩ አለ። ቤተሰብ በብዙ ሚልዮን አይገዛም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እውነት እውነት ነው ክፋቱም ደግነቱንም ስሰራ ጎበዝ ነክ አሮን በርታ ለይላን በዛው ጠበቅ አርጋት
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ አስተማሪ ፊልም ነዉ ዋዉ
@Asia-gi9mg
@Asia-gi9mg 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልምብዙ ትምርት አለው
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ዋዉ ነዉ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል የቤተሰብ ምርቃት ማገኘት መታደል ነዉ
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
እናቶች ሲያዝኑ ደስ አይለኝም 😥 ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው 💟😇☺️
@FlowersAzhar
@FlowersAzhar 6 ай бұрын
እናቴ ሁሌም ዉድድድድድድድ❤❤❤❤
@user-wy2qc4fm7l
@user-wy2qc4fm7l 2 жыл бұрын
የ አመቱ ምርጥ ፊልም
@user-kw7wv3yl7z
@user-kw7wv3yl7z 2 жыл бұрын
ወንድም መከታነው❤️👌 ኑ ኢትዮጵያውያን የራሳችንን ባህላችንን እምነታችንን የሚያከብር ፊልም እንይ። እየተዝናናን እንማርበትአለን። የቱርክ እና የህንድ ፊልም ፈፅሞ ከባህልም ከእምነትም የራቀእንስሳዊ ባህሪን የሚያላብስየሚያስጠላ ነገርማየት እናቁም።ከማየትነው ሁሉምነገርዩሚጀምረው
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-ot7mi4yl1i
@user-ot7mi4yl1i 2 жыл бұрын
በጣም እኔ ከህንድ ፊልም እንዴት መውጣት አለብኝ እያልኩ እየተጨነኩ ነው ግን አልቻልኩም ዙሬ ራሴን ከዛው ነው የማገኘው 😥
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-ot7mi4yl1i ቤተሰብ አርጉኝ😍😘
@Fadu874
@Fadu874 2 жыл бұрын
እነደዚህ አይነት በጣም ነው የምወደው መልካም መሆን ይከፈላል እንጂ አይበላም
@muniras4197
@muniras4197 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ግን ጡሩ ነገር ስሰረ እንጂ ማጥፎ ነገር ለይ አየምርበትም
@saadahbashwte5875
@saadahbashwte5875 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተመሪ ነው በርቱልን
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 жыл бұрын
በእውነት ከዚህ ፊልም ብዙ ተምሬያለሁ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
ለምሳሌ ምን 😍😧
@mesitube5004
@mesitube5004 2 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም ምርጥ ነው አሮን የሚባል ልጅ ደስስ ሲል
@haymanotmuleta8707
@haymanotmuleta8707 2 жыл бұрын
i love this movie,,Arone 1gna
@user-ks3vy4jf6k
@user-ks3vy4jf6k 4 ай бұрын
የወሴፍ የወንድምነት ጥግ ❤❤❤❤
@gjzh582
@gjzh582 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ከቤተሰቦቻችን ሀቅ አላህ ይጠብቀን ያረብ
@MitikTube-wq8dv
@MitikTube-wq8dv 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው በእውነት ምረጥ ነው
@user-om7oy4pw3t
@user-om7oy4pw3t 2 жыл бұрын
ውውውውው በጣም አስተማሪ ፍልም ነው
@zmzme2461
@zmzme2461 2 жыл бұрын
በጣም "ምርጥ ፊልም ነዉ ደስ ሲል💘💘💘💘💕💕💕💕💞💞🥺
@hayathayat8142
@hayathayat8142 5 ай бұрын
ኬናየ አን ተ ያለህበትን ፊልም አይቸ ነዉ የማየዉ ምርጥ ትምህርት
@astertalahon6375
@astertalahon6375 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው አጨራረሱም ያምርል ገንዘብ ለሚወዱ ሰወች ትምርት ይሆናል
@galaxyy4357
@galaxyy4357 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስየማል ፍልም ነበር
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@lemifekerfekerlemi6580
@lemifekerfekerlemi6580 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ዋው 👌👌👌👌
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
ምን ብዬ ለኮመት ቃላት ጠፋኝ 🥰🥰🥰🥰 በርቱ የሚገርም በቃ ልዩ ከሆኑ ተዋናይ ጋር
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ደስ ይላል
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እስኪ ተውኝ 😭😭😭😭ለትንሹ ነገር ተጨቃቀን ብዙ ነገር እንደምናጣ ነው የተማርነው😥 የሚያሳዝን ቤተሰብ በየቤታችን አለ
@user-hw2bv9dh7y
@user-hw2bv9dh7y 2 жыл бұрын
አንደኛ ፊልም ነው ጎበዝ በርቱ👍👍👍ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹
@susudejenea5694
@susudejenea5694 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጡሉበት
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ወንድም ለወንድሙ ጋሻ ነው ገንዘብ ግን በክፉ ነው አጠቃቀሙን ላላወቀበት መጨረሻው በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@sntayehusntayehu3292
@sntayehusntayehu3292 2 жыл бұрын
እናታችን አርቴስት ፍቅርተ ስወዳት ማርያም እግዚአብሔር እረችም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ስምህ አርን አተ ያለህብት ፊልሞች እውነተኛ ታሪክ የተመለከተ ነው የምሰራው በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ውንድማችን
@linalove6618
@linalove6618 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም
@wibit1239
@wibit1239 2 жыл бұрын
በሁሉም ቤተሰብ ያለው ነገር ነው ዋው ምርጥ ነው ስራ ነው ጎበዞች
@radetketma5206
@radetketma5206 2 жыл бұрын
Betam astmri film naw ejg yasfrl uffff
@nigstdesalegn6093
@nigstdesalegn6093 2 жыл бұрын
ዉዉ በጣም አስተማሪ ፋልም ነው
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪ ነው አሮንን ስወደው ዋው
@yeshimaretube2491
@yeshimaretube2491 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም👌👌👌👌👌
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ልጆችን መለየት የሚያስከፈለው ዋጋ
@dabashetsegaye3861
@dabashetsegaye3861 2 жыл бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር
@Guidepro2
@Guidepro2 2 жыл бұрын
waw great movie i have no word to express my feeling about this movie
ጠባቂ ሙሉ ፊልም - Tebaki Full Ethiopian Film 2022
1:28:04
Blata Media
Рет қаралды 449 М.
ቃል በቃል ሙሉ ፊልም - KAL BEKAL FULL Ethiopian Film 2022
1:30:45
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 16 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 2,9 МЛН
የተመረጡ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት!! / Top 6 Ethiopian Orthodox Tewahedo #Best Mezmur design 4
29:29
መሃን ሙሉ ፊልም - Mehan Full Ethiopian Film 2023
1:27:13
Blata Media
Рет қаралды 307 М.
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 30 М.
ካለሽ አለሁ ሙሉ ፊልም Kalesh Alehu full Ethiopian film 2020
1:30:14
НОВЫЙ ЗЯТЬ ШЕФА 😂😂 #копы
0:44
TwoR FILMS
Рет қаралды 159 М.