"የራስ ጠላት" ማን ይሆን? - ሹክ ልበላችሁ ከአርቲስት ወለላ አሰፋ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 66,700

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 47
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ በጣም የምወደው ብሮግራም ነው እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ እጥር ምጥን ያለች ቁም ነገር ያለው ወለላዬ ዘመንሽ ይባረክ❤❤
@rosadarcangelo9153
@rosadarcangelo9153 2 жыл бұрын
መቅዲ እንኳን ተመለሽ። ስላንቺ ብዙ ወሬ ተብሏል በወሬኛና ሳንቲም ዐይናቸውን ያወራቸው የሰውን ኑሮ ለማበላሸት የተነሱ አሉና አትስሚያቸው አንቺ አላማሽን ማሳካት እንጂ ወሬ ላለመስማት በርቺ። በትዳርሽም ብዙ መሰናክሎች እንደደረሰብሽ (በባል ዘመዶችም ጭምር )ቢገባኝም የንጹህ አምላክሽን መለመን እና ፍርዱን ከሱ መጠቀቅ ነዉ ። እመቤቴ ማርያም ዋስ ጠበቃ ትሁንሸ። ራስሽን ጠብቂ ለወሬኞች ቦታ እንዳትሰጪ። ሰለ ሁሉም EBS በጣም አመሰግናለሁ። የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ።
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹እማማ ወሌ አንችንም እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ኑሪልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamEthiopia3959
@selamEthiopia3959 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ወለላዬ እንደ አንቺ አይነት እናት ይብዙ አይቶ የማያልፍ
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ያማል ቅኔው ወልዬ እናመሰግናለን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
ትክክል እውነት ነው አሪፍ አስተማሪ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
መቅዬ የምወድሽ ደስ ብሎኛል አንቺ በመመለስሽ እማ ብሰደብም መቅድዬ ስድቤ ተሽሮአል አንቺ በመመለስሽ ይብላኝ ለሰደቡኝ ለማንኛውም ብዙ ስትሳደቡ ለነበራቹ ትምህርት ይሁናቹ እሺ አስተውሉ ሰው ላይ ጠባሳ አትጣሉ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ድንቅ ምክር ድንቅ መልክት
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
EBS እናመሠግናለን መቅዲ ሰለተመለሰች አንደኛ ናቹ 💖💖💖
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጁ መቅጂ እንኳን ደህና መጣሸ
@yusefabosia2418
@yusefabosia2418 2 жыл бұрын
መቅዲ እንወድሻለን አድናቂሺ ነኝ
@birukmaidi6723
@birukmaidi6723 2 жыл бұрын
መቅዲ እ ንካን ወ ደ ስራ ሽ ተ መ ልሰ ሽ ገባሽ ሁ ሉ ም ያልፋል::
@abelking474
@abelking474 Жыл бұрын
ዋውውው ያለው በጣም አሪፍ
@merongetachew4475
@merongetachew4475 2 жыл бұрын
እትዬ ወለላ እኮ ነፍስ የሆንሽ በጣም የምወድሽ የእናቶቻችን ምስል ነሽ
@yusefabosia2418
@yusefabosia2418 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣሺ መቅዲ
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ሀገራችንንስላም ያርግልን
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወለላዬ የኔ ወይዘሮ😍❤👍🙏
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
" አጠገብህ ማን እንዳለ እወቅ "
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ተዋደዱ ተፍቀሩ በጎነትን ስሩ እራስ ወዳድ ለማንም አይጠቅምም
@hannaatena7844
@hannaatena7844 2 жыл бұрын
Welcome back Mecked
@hfdyd1412
@hfdyd1412 2 жыл бұрын
So true
@mekedestegenu3730
@mekedestegenu3730 2 жыл бұрын
Maqdiyee bareduu koo sagalee kee akkatii bareduu 💕💕💕
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
መቅዲ ሰወድሽ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
እኮ ደነ መጣሽ መቂድ
@hannaatena7844
@hannaatena7844 2 жыл бұрын
Wow True
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r 2 жыл бұрын
የሚገርም ሀሳምነው ከሰወችላይ የመጠላም ነገር ይነው
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
" Which One Is Good Friend ?"
@classclass3379
@classclass3379 2 жыл бұрын
Betam tru mekr new
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 2 жыл бұрын
I like her wozro wolla every time we see learn drama
@mlyoutube9341
@mlyoutube9341 2 жыл бұрын
Tekekl
@user-mt6zh1bl3t
@user-mt6zh1bl3t 2 жыл бұрын
Ms😘😘😘😘
@ሚጣ
@ሚጣ 2 жыл бұрын
መቅድይውድድድድድ
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
" መልክና አስተተሳሰብ አንድ አይደሉም "
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 2 жыл бұрын
She said - "እንደ መልካችን አስተሳሰባችን ይለያል" Different meanings :)
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 2 жыл бұрын
Biltetina tenkol yetmtatabet gize😉
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@yo-vz1ro
@yo-vz1ro 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ሁሉንም በጥንቃቄ አስተውል
@eemaneeman9203
@eemaneeman9203 2 жыл бұрын
ወላሂ አወ
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 2 жыл бұрын
Bettam desyemil ewunetn yazele aznagn new.
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 2 жыл бұрын
😅😅😅👍👍👍👍 of cores
@Umhibaharn
@Umhibaharn 2 жыл бұрын
0000
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
ጉድ ይማልከቱ ጋዜጠኛዋ እውነቱን አወጣች👇 ቪዲዮ 👇 kzbin.info/www/bejne/iKfIhaFoodF9Y9E kzbin.info/www/bejne/iKfIhaFoodF9Y9E
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 84 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 2 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 84 МЛН